18 | የሕጻናት አስተዳደግ | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 18 ፥ 15 - 17

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 03. 2023
  • ክፍል 8 - የማስጠንቀቂይ ትምህርቶች
    18 | የሕጻናት አስተዳደግ | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 18 ፥ 15 - 17

Komentáře • 31

  • @nuhaminnuhamin1190
    @nuhaminnuhamin1190 Před rokem +2

    ወላጆች ቢሰሙ ይህን ትምህርት ብዙ ያተርፉበታል
    ቄስ ፀጋ ይብዛልህ እወድከለው 🙏😍

  • @konjitmulugeta6319
    @konjitmulugeta6319 Před rokem

    God bless you ❤

  • @raheldesta4373
    @raheldesta4373 Před 4 měsíci

    ❤❤❤

  • @prophettalimosgoa1627
    @prophettalimosgoa1627 Před rokem +1

    ድንቅ ትምህርት እኛን ወላጆችን የሚፈውስ የእግዚአብሔር ምክር ነው ፥ቄስ ተባረክልኝ፡፡

  • @eliasteshome-gy6ef
    @eliasteshome-gy6ef Před rokem

    wow betam tebarek qes. love you

  • @enkenyeleshchaka6036
    @enkenyeleshchaka6036 Před 7 měsíci

    ልጆች የመንግስተ ሰማያት ወራሾች የነገ ሐገር ተረካቢዎች የእዚአብሔር አይን ማረፌያ ናቸው

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před rokem +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD REVEREND TIGSTU MOGES.

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ!!!!!!እባክህ በየቸርቹ ባገኘኸው አጋጣሚ ሁሉ አስተምረው።አደራህን እየተወጣህ ነው።

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před 8 měsíci +1

    የቄሱ ትምህርት አንጀት ላይ ጠብ የሚል ነው❤❤ ጌታ ይባርኮት፣ፀጋው ይብዛሎት ጤና ይስጦት❤❤😊

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልን እንወድሃለን ቄስ ጌታ ስለአንተ ይባረክ

  • @getachewhabtemariam8891

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ ትግስቶ በጣም ወሳኚ መልክት ነው ሁሉ ሊሰማው የሚገባ

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 Před rokem +1

    Wow gta zemenhin ybarkew❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelhmariam7963
    @rahelhmariam7963 Před rokem

    ሃሌሉያ🙏🙏🙏

  • @romangirma6854
    @romangirma6854 Před rokem

    Yezi telk ena yetbarke abat astmhro byemigrem tebeb new ye angager lezaw yegrmal 🥰semsmaw yemiystmrwen be helinyae seal yesral bednb yegbal bebzu tebark be eysus sem bedmu teshfne ❤️❤️❤️🙏

  • @rahelhmariam7963
    @rahelhmariam7963 Před rokem

    ስለልጆችህ እግዚአብሔር ይባረክ!!!

  • @lidiyadesta2732
    @lidiyadesta2732 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤🙌🏼

  • @asterfitsumbirhan942
    @asterfitsumbirhan942 Před rokem

    ቄስ ትዕግስቱ እልፍ ፀጋ ይጨመርልህ !!

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 Před rokem

    kesya geta yebarekeh yabezaleh

  • @nehemiawemerasha3447
    @nehemiawemerasha3447 Před rokem

    geta yebarkot kes .tsegaw yechemer

  • @edenbeza5260
    @edenbeza5260 Před rokem

    God bless you kesi ye

  • @hiruttilahun2932
    @hiruttilahun2932 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም!ትውልድን የማዳን ስራ እየሰራህ ስለሆነ

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před rokem

    GBU more and more

  • @nahomitesfay8271
    @nahomitesfay8271 Před rokem

    Kess Betam new yetemerket!!be blessed

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem

    ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Před rokem

    Job 39 (አማ) - ኢዮብ
    13: የሰጐን ክንፍ በደስታ ይንቀሳቀሳል፤
    ነገር ግን ክንፉና ላባው ጭምተኛ ነውን?
    14: እንቍላልዋን በመሬት ላይ ትተዋለች፥
    በአፈርም ውስጥ ታሞቀዋለች፤
    15: እግር ይሰብረው ዘንድ፥
    የምድረ በዳም አውሬ ይረግጠው ዘንድ ትረሳለች።
    16: የእርስዋ እንዳልሆኑ በልጆችዋ ትጨክናለች።
    በከንቱም ብትሠራ አትፈራም፤
    17: እግዚአብሔር ጥበብን ከእርስዋ ከልክሎአልና፥
    ማስተዋልንም አልሰጣትምና።

  • @frehiwotkelelaw5401
    @frehiwotkelelaw5401 Před rokem

    ቄስ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ትምህርቶችህ የሚገነቡ ናቸው።አንተን በግል ለማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው?

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 Před 6 měsíci

    ልጆችህን ካንተ በኃላ ፅድቅና ፍርድን እንዲያደርጉ የእግዚአብሔርን መንጉድ እንዲከተሉ ማድረግ ስለቻልክ ስምህን ታላቅ አደርጋለሁ

  • @melakugurmessa3655
    @melakugurmessa3655 Před 5 měsíci

    ተከታታይ ትምህርት እንደመሆኑ ቅደም ተከተሉን ብታስተካከሉ።ለምሳሌ የመጀመሪያውን ክፍል ማለት ከምዕራፍ 1 ጀምሮ ብፈልግ ላገኝ አልቻልኩም። ያለውም የተበታተነ ነው። ቢስተካከል።❤

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 Před 6 měsíci

    መሰረት ጣይ ብልሃተኛ መሃንዲስ የሚሆነው ማነው።
    አባትነት ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ ።
    ይሁዳ አባቱ ሌባ ልጁ ቀማኛ የተባለው ልጆችን እንዴት ማሳደግና ማስተዳደር ካልቻልኩ መመገብ ለበጎ ስራ ያልተዘጋጀሁ ነኝ ማለት ነው ።
    ይሁዳ ኢየሱስን 30ብር ስለሸጠው
    እናት አባቱ ሃጢያታቸው አይደምሰስ፣ ለማኝ ትሁን ሚስቱ ፣ማንም አይስጣት አባቱ የተረገመ ይሁን።
    የሰረቀው ይሁዳ የተረገመው አባቱ
    ይሁዳ ብቻውን አይደለም እንዲህ የሆነው እናትና አባቱ ሌቦች ነበሩ ማለት ነው ።
    ልጅ አስተዳደግ።
    ኤሊ ከኔ ይልቅ ልጆችህን አክብረሃልና ክንድህን የምሰብረው ።
    ኤሊ ዝሙት አልሰራም ግን በልጅ አስተዳደግ ግን ተመዘነ
    ዳዊትም በልጅ አስተዳደግ ላይ ተመልከቱ አቤሴሎም፣ አምኖን፣...
    መልካም ወላጅ መልካም ምስክርነት ይጠበቅበታል።
    ድካማችንም ብርታታችንም ወደልጆች ይተላለፋል ምስክርነትን መጠበቅ በጣም ወሳኝ ነገር ነው።
    ፊልጶስ ተመልከቱ 4ቱ ልጆቹ ድንግል ነበሩ ለምን አባታቸውን እያዩ ስላደጉ።
    ጥበብ የሌላትን ሰጎን ተመልከቱ።
    የንጉስ ልጅ የተሰጣት ሞግዚት ሜንቴቦስቴን ከወገቧ ወድቆ ሽባ እስኪሆን የሮጠች ሰነፍ ሴት ናት።
    ከሃገር ሁሉ የስራኤል ብልጫ የእግዚአብሔር ቃል ስላላቸው ነው።
    መልካም ምስክርነት
    የእግዚአብሔር ቃል
    መፀለይ
    እና ፀሎትን ማስተማር።
    ልጆቻችንን በጥንቃቄ ለማሳደግ የሚረዱ ናቸው።
    ልጆች የወላጅን ኮቴ ይከተላሉ
    ሃና ለልጇ ልብስ እየሰፋች ታመጣለት ነበር ስትፀልይም ሰካራም ነው ብላ እንኳ አትንቅም