አትዘን በቅርቡ ሁሉም ነገር አልፎ ሰማዩ ይጠራል ደመናው ተገፎ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 51

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Před 5 měsíci

    ድል ለፋኖአችን 💚💛❤

  • @sadamu
    @sadamu Před 5 měsíci

    አህለን ውድ ድል ለፋኖ ድል ለጀግናው አማራ ህዝብ🎉

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እሙሰላምሽ ይብዛልኝ ድል ለፋኖ💚💚💛💛❤❤💪💪

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን 💚💛❤👍👍👍

  • @user-nt8kw2hg9e
    @user-nt8kw2hg9e Před 5 měsíci

    ሰላም እንኳን ደህናመጣሽ እህታችን ድል ለፍኖ አማራህዝብ❤❤❤

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 Před 5 měsíci

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት እሙ ድል ለአማራ ድል ለፋኖ ውድቀት ለባንዳ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @maserettube6383
    @maserettube6383 Před 5 měsíci

    እግዚያአቤር ይመስገን ስላምሺ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልኝ እህቴ ስላም ፍቅር አደነት ለሀገራችን ይሁልን ውድየሀገሬ ልጆች ብ

  • @halimaarega
    @halimaarega Před 5 měsíci

    አሠላም አሊይኩም ወራህምቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኮን በሠላም መጣሽ ወድ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለህዝባችን በርችልኝ ቀጥይብት ድል ለፋኖ ለጀግኖቻችን

  • @lubetuber
    @lubetuber Před 5 měsíci

    ሰላም ሰላም ውዷ ሰላምሺ ይብዛ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ሰላም ለሰው ዘሮች በሙሉ ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @meseret5
    @meseret5 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሠግን እሙቲ እንኳ ደና መጣሽ ድል ለጀግና አማራ ፍኖ ድል ለጀግና አማራ ፍኖ እናሸንፍለን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @amanatube11
    @amanatube11 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesitubehulugeb88
    @mesitubehulugeb88 Před 5 měsíci

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እሙዬ ውድ ድል ለአማራ ድል ፋኖ ✅✅💚💚💛💛💛❤❤❤👍👍

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 Před 5 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሰላም ሰላም እንካን ድና መጣሽ ሰላም ሰላም ውዴ 🎉🎉😘like🎉🎉ድል ላአማራ 🎉🎉

  • @MARAKlYE
    @MARAKlYE Před 5 měsíci

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን ፍጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-lp9zh9sp7e
    @user-lp9zh9sp7e Před 5 měsíci

    ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ይሁን

  • @fikrbesufiqad4752
    @fikrbesufiqad4752 Před 5 měsíci

    ሰላም ላንቺ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ ሰላምን ይመልሳል ሀገር ወገኖቻችን 😊

  • @asiytyba5700
    @asiytyba5700 Před 5 měsíci

    ሰላም እኳን ደህና መጣሽ በረች ፍቅር አድነት ለሀገራችን ይሁን ❤❤

  • @aminatabdu8616
    @aminatabdu8616 Před 5 měsíci

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት❤❤❤

  • @kunfeyekuntube1021
    @kunfeyekuntube1021 Před 5 měsíci

    ሰላም ሰላም እህት አለሜ አንኳን ደህና መጣሽልኝ እህት አለሜ ድል ለአማራ ህዝብ ለወገኔ ሰላምን ያምጣልን ያረብ❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚

  • @user-uy7ol8pp7q
    @user-uy7ol8pp7q Před 5 měsíci

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ሰላም ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ሰላም ፍቅር አድነት ያብዛልን እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላሞን ይመልስልን የመጣብንን መከራ ስቃይ በቃ ይበለን💚💛❤

  • @samriyoutebe
    @samriyoutebe Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤት ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለእናት ሐገራችን

  • @zewdinash1587
    @zewdinash1587 Před 5 měsíci

    ስላም እኳንስላም መጣሽ🎉🎉

  • @user-rw5hd3cw7f
    @user-rw5hd3cw7f Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዛት ትርፍ ይበል እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎያልል ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን እግዚአብሔር አምላክ ይላክልን በላላም እስክ መንገናኝ መልክም ጊዜ ይሁንልን

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur Před 5 měsíci

    ሠላምሠላም እመቤት አህሌንዊዴ እኳንሠላምመጣሺ ተጠፋፋንዉዴ ሠላምናፍቅር ለምየ ኢቶጰያ

  • @naimatube9608
    @naimatube9608 Před 5 měsíci

    አላህ ስላምን ያውርዲልን ያረብ መረጋጋትን መተሳስብን አላህ ይስጠን አሪፍ ቆይታ ነበር እናመስግናለን በቀጣይቪደወ ሌላካንቺብዙ እንጠብቃለን ያወቁትንማስተማር ማሳወቅ መልካነትነው

  • @user-gq4lb4dy9c
    @user-gq4lb4dy9c Před 5 měsíci

    ሰላም ሠላም ብያለሁ አመት እንኳ በሰላም መጣሽ

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 Před 5 měsíci

    ሰላም ለእናተ ይሁን ውድና የተከበራቹሁ ቤተሰብ ወገኖቸ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ክፉ ነገረ ያጥፋልን የሀገራችን ሠላሟን ያቅረብልን❤

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n Před 5 měsíci

    🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
    🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
    🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
    🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
    🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪
    🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
    🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨
    🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia Před 5 měsíci

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እሙየ ሀገራችን ሰላም ይመልስልን ጦርነት በቃ ይበላን አሁንስ በዛ 💚💛💔

  • @tube5169
    @tube5169 Před 5 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-cu6fc1cx3g
    @user-cu6fc1cx3g Před 5 měsíci

    ሰላም ስላም አህለን ወስህለን ወመሀበን እንዴት ናችሁ ውዶቼ ያገሬ ልጆች ሠላም ብያለሁ እንኳን በሠላም ማ ሻ አሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረከአላህ ስላም ፍቅር ፍትህ ለናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ያረብ አላህ ሆይ ስላሙን የወርድልን

  • @lekiatube7407
    @lekiatube7407 Před 5 měsíci

    ሰላም ሰላም እንኳን በሰላም መጣሽ
    ፈቅር አድነትን ያድለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tatektube7965
    @tatektube7965 Před 5 měsíci

    Selam lik ekan dena mitashi ❤

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 Před 5 měsíci

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለ ውካን በሰላም መጣህ ውድማችን❤🎉🎉

  • @Sada-im8fb
    @Sada-im8fb Před 5 měsíci

    ሰላም ሰላም ውዴ ሰላም ሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽሽሽ ውዴ አሪፍ ቆይታ ነብር በርቺ ውዴ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MAMA-tube2190
    @MAMA-tube2190 Před 5 měsíci

    ሠላም ሠላም እመቤትየ እንኮን ደህና መጣሽ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን😢❤🎉

  • @konjonesh
    @konjonesh Před 5 měsíci

    ስላም ስላምሽ ይብዛ እሙዬ እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያን ስላም ያድርግልን😢😢😢

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Před 5 měsíci

    እሙዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ለሀገራችን ይሁን በዉነት ፈጣሪ በቃ ይበለን እናመሰግናለን ወድማችን 🙏

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 Před 5 měsíci

    ሰላምሰላምሸይብዘልየኔሠልካም አንኳንበሰላምመጣሸልአግራችኝሰላምፍቅርአንደነተ ያምጣልበረችል በጣምአረፍቆይታነበረን🎉🎉😢😢

  • @user-dq5gz5oq7q
    @user-dq5gz5oq7q Před 5 měsíci

    ሰላም ሰላም አህለን እመበብየ እንኳን ደህና መጣሽልን አላህ አገራችነን ሰላሙን ያምጣልን በጣም ደስእሚል ቆይታነበር❤❤

  • @user-yf7wj9hl9x
    @user-yf7wj9hl9x Před 5 měsíci

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ወሳህለን እንደምን አለሽ ውዴ ሰላምሽ ይብዛ አገራችን ሰላም ያውርድልን አሚን

  • @user-bc4um3zu2l
    @user-bc4um3zu2l Před 5 měsíci

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እሙየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ፈጣሪ ሰላም ፍቅር አንድነትን ያምጣልን እረ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስልኝ ያርብ የሀገሬ ልጆች አላህ ክልፋት ክሀሳብ ያውጣን 🙏🙏🙏🙏

  • @emukal
    @emukal Před 5 měsíci

    እስኬው የኔ ጀግና ላንተ ሲል የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ❤
    ሰበር
    በማዕከላዊ ጎንደር የአማራ ፋኖ አድዋ ክፍለ ጦር ተመሰረተ
    የአገር መከላከያ ሰራዊት ኮማንዶና አየር ወለድ አባል የነበረው ሻለቃ ሳሙሄል የአድዋ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ሆና ሲመረጥ ሻለቃ ባበይ ጌታነህ የክፍለ ጦሩ ምክትል አዛዥ ሆኖ መመረጡን ከጎንደር ክፍለ ሃገር የጎንደር ዕዝ አደራጅ ኮሚቴ ያገኘንው መረጃ ያመለክታል።

  • @zeyada12
    @zeyada12 Před 5 měsíci

    ሰላም ሰላም እዴትነሸ እሙ አብረን ወደፊት 🏃🏃🏃🏃🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hanichotube
    @hanichotube Před 13 dny +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እመቤት ትክክል ጥሩ ስርቶ ማለፍ ለህሊናም እረፍት ነው ውዴ ቪዲዮ አልስራሽም በሰላም ነው ሊብም አልገባሽም ሼርር❤❤❤

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris Před 5 měsíci

    ሰላም ሰላም እካን ደህና መጣሽ

  • @meram123
    @meram123 Před 5 měsíci

    ሠላምሠ ሁላችሁም ❤እናመሰግናለን

  • @hawawussen
    @hawawussen Před 5 měsíci

    ሰላምላምብያለሁየኔውድ❤❤❤

  • @ftube923
    @ftube923 Před 5 měsíci

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራቺን ያረብ አላህ ገራቺንን ሰላም አረጓልን የምንደሰትበትን ቀን ያምጣል እህህህህ የተጨነቁትንም አላህ ያድነቸዉ ያብብብብ🎉🎉🎉🎉❤አህለን እሙየ

  • @jamaledasala8153
    @jamaledasala8153 Před 5 měsíci

    ሰላም የመቤት ቻናል ቤተሰቦች እደት ናችሁ ሁላችሁም በአላችሁበት ቦታ ለአማራ ድምፅ እንሁን አማራ የማይኖርበት ኢትዮጵ ያ ምታረጋለች ይዘናት እንድናለን ወይም ትጠፋለች ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪

  • @user-ve7qe7dv9h
    @user-ve7qe7dv9h Před 5 měsíci

    Selam enkandehnametash wdygerlj bylachbt selamch yba