መንግስት ካላመነ በጣም ያሳፍራል!!! ወንድ በመሆኔ ተሸማቅቄአለሁ!! Mahber Media- ማህበር ሚዲያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2022
  • ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
    እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
    #ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
    / @mahbermedia
    #bolemedhanialem #kalawadi #abune #memhrpawlos #yemankiyadewel #mihreteabassefa #abiyyilma #abiyahmed #666 #negashmedia #negashbedada

Komentáře • 95

  • @mesertmulugeta1886
    @mesertmulugeta1886 Před rokem +1

    በጣም ነው የምውድህ ጋዜጠኝ ጌታ እመቤተ እድሜ ይስጥህ

  • @user-en9ut9or9d
    @user-en9ut9or9d Před rokem +10

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዋጋችሁ በሰማይ ነውና ለኡነት ያቁማችሁ እስከመጨረሻዉ ፣ያጥናችሁ🙏🙏🙏💚💒💚

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Před 11 měsíci

    አብዬ ተወዳጁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ እንወድካለን❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ኣምላኽ ይምሓርካ🙏❤️

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 Před rokem +9

    ውድ ወንድሞቻችን ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳና ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱንል ዋጋችሁ በሰማይ ነው ለትውልዱ ተሰታችኋልና

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 Před rokem +2

    መምህር ስላየሁክ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል የኢትዮጵያ ተስፋዋ ነህ መምህር ኑርልን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @lovlove4476
    @lovlove4476 Před rokem +1

    ፈጣሪ ይርዳን❤❤❤

  • @merimeri2145
    @merimeri2145 Před rokem +2

    እውነት ነው በጣም አፀያፍ ትውልድን ለአደጋ ይዳርጋል እና እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርቱ ውንድሞቼ

  • @tigistmekuria4621
    @tigistmekuria4621 Před rokem +1

    በጣም ሊመሰገን የሚገባዉ እግዛብሔር ይጠብቀዉ ፈጣሬ ይፈልገዋል ይልማዬ አይዞህ

  • @wubeethiopian6281
    @wubeethiopian6281 Před rokem +3

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ በርቱልን እንቁ የተዋህዶ ልጆች 💚💛❤️ አብያችን አይዞህ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳህኒያለም ከአንተ ጋር ነው በርታለን🙏

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Před rokem +4

    ሰላም መምህር ዐብይ ይልማ ጀግናዉ ወንድማችን በርታ ከጎንህ ነን 🙏🙏

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před rokem +7

    ወንድማችን ጋዜጠኛ አብይ ይልማ በርታ ከጎንክነን ትውልድን እናነቃለን የሚያሳዝን ግዜ ላይነን ከአጣቲያታችን የተነሳ ከድፍረታችን የተነሳ ተደበላልቆብናል ትክክል ሹማምንቱ ኢሉሚናቲ ውሰጥ ያሉ አሉ በደንብነው እያየነው እውነተኛ የድግል ልጅ ያሸንፍአል 666ኢሉሚናቲ በኢትዪጵያ ቢሮ ከፍቶ በደንብ እየተቀሳቀሰ ነው መንግሰት ዝምታን ለምን መረጠ?????

  • @sisaytesfa387
    @sisaytesfa387 Před rokem +3

    መምህር አብይ ይልማ እድሜ ይስጥህ

  • @sohoo5694
    @sohoo5694 Před rokem

    አብየ ጀግና እንዴው ሀገር ገብቸ ካንተ ጋር ብሰራ በጣም ደስ ይለኛል ት/ት ቤት ነህ

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 Před rokem

    በርቱን ተባረኩ

  • @sisaytesfa387
    @sisaytesfa387 Před rokem +1

    መምህር ደረጀ ፈጣሪ አብዝቶ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @user-jj7rh7cx7x
    @user-jj7rh7cx7x Před rokem +3

    እግዚያብሄር አምላክ ለአገራችን ብርሃኑን ለትውልዱ የአምሮ ብርሃኑን ያብራልን እናንተንም ወንድሞቸ ቅዱስ ሚካኤል ይከልላችሁ።

  • @shimelisgetahun4518
    @shimelisgetahun4518 Před rokem +1

    We have to be one, and I want to be beside you for the idea you are fighting for. We are with you.

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ያግዛችሁ በርቱልን ታሪክ ያከብራችኋል

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 Před rokem

      አምላኪ ሆይ ያበርታችሁ ኢትዬጵያ ፈጣሪ እሰከናቱ ከዚህ ከወደቀ ጠላት ያውጣልን አሜን 💚💛❤️

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፣፣፣

  • @mitikneshabebe3562
    @mitikneshabebe3562 Před rokem +1

    የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችሁ የኢትዮጵይ እንቁዎች

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před rokem +1

    እውነት ዕንቁ መምህራችን አንተ ባትኖርልን እና ባታነቃን እውነት ጠፍተን ነበረ ግን እግዚአብሔእ መልካም ነውና እናንተን ዕንቁዎች ስለ ሰጠን ክብር ይገባዋል

  • @yop_tube
    @yop_tube Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @asnakeasne190
    @asnakeasne190 Před rokem

    ቃለ እግዚአብሔር እንደሚል እውነትን እየገለጥክ ስለሆነ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ።አስናቀ/ማዘንጊያ

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před rokem

    እግዚአብሔር ይቅልልን ፣ይን መግስት

  • @astergultie4970
    @astergultie4970 Před rokem +1

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁለታችሁም፡፡

  • @haileamare1971
    @haileamare1971 Před rokem

    ምርጥ ሰው

  • @ephrembahiru622
    @ephrembahiru622 Před rokem

    thank you so much Mahber Media .

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792

    Ewenet belekale memeher dereje allah yetebekew betam new mewedew wellahi ❤️❤️❤️❤️❤️legna lijoche yekomu nachew

  • @user-du7zp6bo7d
    @user-du7zp6bo7d Před rokem +2

    እረ የምን ጉድ ነው የምነሰማአው በሰማአብ ወወልድ መንፈስ ቅዱስ

  • @kidesttesfaye9808
    @kidesttesfaye9808 Před rokem +1

    አብይ እመአምላክ ዘመንህን ትባርክልን

  • @alexender5983
    @alexender5983 Před rokem +1

    እግዚአብሄር ይርዳን

  • @alelengazmra769
    @alelengazmra769 Před rokem

    በርቱ የኛ ጀግኖች

  • @dawitguangul7166
    @dawitguangul7166 Před rokem +2

    Bertu

  • @user-od4fz5ls3d
    @user-od4fz5ls3d Před rokem

    በርቱልን🙏❤

  • @tiztamamo1120
    @tiztamamo1120 Před rokem

    እግዚአብሔር ያግዛችሁ በርቱልን

  • @fanteshfantaye2792
    @fanteshfantaye2792 Před rokem

    አብዬ የኔ መምህር ፅኑ ሰው በርታ ከመቼውም ጊዜ በላይ በዚህ ሰዓት ከጎንህነን ከሁሉም በላይ ደግሞ አምላክህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነውና ደስ ይበልህ!! ጠላት ዲያብሎስ ን እያንበረከክ ስለ ሆነ ደስ ይበልህ!!ፊል ፬፥፬ "ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ"ቅዱስ ጳውሎስ ባልተመቻቸ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ነው ይህን ያለው አንተም ወንድሜ ደስ ይበልህ!!!

  • @ayalewhamusa5855
    @ayalewhamusa5855 Před 8 měsíci

    Abiy Yilma Wondata

  • @haileamare1971
    @haileamare1971 Před rokem

    ውድወድማችን ነህ ነጋሽ በዳዳ

  • @berihanambachew824
    @berihanambachew824 Před rokem +1

    Hero !!!

  • @user-fu9ix4lc3z
    @user-fu9ix4lc3z Před rokem +1

    እረ ሰውየው ቴክቶክ ያያል አብቹ ከባድ ሰው ነው አደለም ይሄን ከባድ ጉዳይ
    በርቱልን

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 Před rokem +6

    መምህር አቢይና ጋዜጠኛ ነጋሽ እባካችሁ ዛሬ ፌስ ቡክ ላይ የተለጠፈ የቃና ቴሌቪዥን ፊልም ላይ የሴት ለሴት ጋብቻ ፈፅመው የሚታይበት ይተላለፋል እና አንድ በሉ በእርግጥ ይሄ የቴሌቭዥን ጣብያ ትውልዱን ማኮላሻ እና ቤተሰብ እርስ በእርሱ እናዳያወራ አብሮነት እንዲጠፋ ታስቦበት የተከፈተ ነው እና እባካችሁ መፍትሄውስ ምንድነው አንድ በሉን እስኪ ጭራሽ ለህፃናት በየቤቱ ሊያለማምዱት ነው እኮ

  • @alexkenea3328
    @alexkenea3328 Před rokem

    ውድ ወንድሞቻችን ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳና ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před rokem

    Egziyabeher yeredachu! Melekam sera eyeserach new beretu

  • @derejemakonene1247
    @derejemakonene1247 Před rokem +1

    በርቱ እመብርሐን ከናንተጋ ትሁን

  • @emannora4737
    @emannora4737 Před rokem +1

    Memihir enkan dena metah

  • @birhanmelese3435
    @birhanmelese3435 Před rokem

    ከኢትዮጵያ ትንሳኤያድርስህ

  • @dawitselemon8731
    @dawitselemon8731 Před rokem

    ሉሲፈር መሆኑ ጠፋህ እዴ እግዚሀብሄር ይገስፀው አባቶችን እባ የህዝብን እባ ያፈሰሰ የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ የስራኤል አምላክ ባህሩን ከፍሎ ያሸገራቸው አምላክ እኛንም ኢትዮጽያንም ያሻግርልን አሜን በሀይማኖቴ አልደራደርም ።።8.ነጥብ

  • @antenehtadesse3050
    @antenehtadesse3050 Před rokem

    መላው ንሰሀ መግባት እና ከልብ መፀለይ ነው ሰይጣን ስለሆነ የጠፍል

  • @tiztamamo1120
    @tiztamamo1120 Před rokem

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @yonasgebrkirstos1941
    @yonasgebrkirstos1941 Před rokem

    ye deregen alsemahum neber

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Před rokem +3

    This guy talks about to much about Guys what is wrong with him. He is the one selling there though. ሀሳብ፡ እየሸጥክላቸው ነው፡ ምን አስጨነቀን ፡ ገደል ይግቡ

  • @robel29
    @robel29 Před 10 měsíci

    0:39

  • @KeyriaRahmetu
    @KeyriaRahmetu Před rokem

    2:01

  • @dessaababa8820
    @dessaababa8820 Před rokem

    Geta hylachi nwo bartuo kgnachwo nagh 🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🌾🌾🌾🌾🌾

  • @petrospetros5226
    @petrospetros5226 Před rokem

    እግዝኦ እግዝአብሔር ይማርሕ☝☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @misraktillahun7418
    @misraktillahun7418 Před rokem

    Berat yana wandam kawalaw belaya medanyalam yamachachal egam enagezalan berat .

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 Před rokem

    ስድስትመቶስልሳስድስትግዜበጅራፍጌታንየገረፉትነውባዲራውምየኖህምልክታችንነውእነሱበምንወደውነገርእየፈለጉምልክትካረጉእኛንአይመለከትምመግስትምካላመነበትአይመለከተውምእምነቱየሚገለውያመኑትንየገበሩትንነውለማስተማርበመረጃመደገፍአለብንጠቃይንምእየጨፈረከስህተቱማስተማርእጂምንምአይነትፖወርእደሌለውማስተማርምእርግጠኛመሆንአለብንሌዝባንምጌዎችምቀርበህብትረዳቸውጥሩነውእንዴትእንውጣብለውእየተሰቃዩያሉአሉ

  • @user-hl7xd1ku7g
    @user-hl7xd1ku7g Před rokem

    እቺን ነካ አርጉ የመንግስት ስራ

  • @bezavanloo4898
    @bezavanloo4898 Před rokem

    Egzeabeher yerdan

  • @weinshetw2935
    @weinshetw2935 Před rokem

    Awn abiye 666 new

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 Před rokem

    በገሐድ የሚፈጸመውን ግፍ የማይቃወም አመራር እንዴት አድርጎ ነው 666ና ተያያዥ እምነቶችን የሚቃወመው?

  • @user-jb2wx5sw1r
    @user-jb2wx5sw1r Před rokem

    መምህር አብይ እግዚአብሔር ያክብርህ:: ቁጥሩን ግን ለምን ትፅፉታላችሁ? በአፍ ከተወራለት ይበቃል በየሞባይላችን ግን ሲፃፍ ጥሩ አይደለም

  • @user-ef5wh1ty8f
    @user-ef5wh1ty8f Před rokem

    ወንድሜ ዕስራቱስ ተለመደ አፈናው ግን እዳያስገድልህ ይሄ እባብ መንግሥት

  • @fekeretkebede3447
    @fekeretkebede3447 Před rokem

    እባካችሁ እባካችሁ ግራ አታጋቡን

    • @fekeretkebede3447
      @fekeretkebede3447 Před rokem

      አብይ ይልማ በጥያቄያቸው ወደራሳቸው ትርጉም ሊወስዱህ ጥረት እያረጉ ነው ስትመልስላቸው ተጠንቅቀህ መልስላቸው

    • @fekeretkebede3447
      @fekeretkebede3447 Před rokem

      ስለ መጨረሻው ዘመን ምንም እውቀት የሌለው ጠያቂ የሆነ ነገር ወገንተኛ የሆነ ነው።

  • @alemhyilu8422
    @alemhyilu8422 Před rokem

    Hhhhh mnegst manew erasu 666 new minun yemnaw

  • @yosephtarekegn1955
    @yosephtarekegn1955 Před rokem +1

    Stop your joke 🤣

  • @user-uh2tt6up2h
    @user-uh2tt6up2h Před rokem

    አብይ ይልማ እስከዛሬ በምታቀርበው አስተምህሮች ከአንዳንዶች በስተቀር እደሰት ነበር ሌሎች እንዲያነቡም እልክም ነበረ:: ነገር ግን በመሪያችን ላይ ደጋግመህ ያቀረብከውን ተመለከትኩና በእግዚአብሔር ቃል እንደመዘንኩህ ካለ እግዚአብሔር የምህረት አሰራር የደህንነት [የዘላለም ህይወት] ስጦታ ወደ ሰዏች ካልተሰጠ በስተቀር መንፈሳዊ መሆንና ቃሉን ማወቅ እንደማይቻል አወቅሁ:: ከዚህ የተነሳ ባዶ እንደሆንክና ወንጃይ አይምሮ የምታበላሽ የእግዚአብሔርን ቃል የምታጣምም ሆነህ አገኘሁህ:: የእግዚአብሔርን ቃል በመጨመር በመቀነስ የሚመጣ መቅሰፍት አለ:: በዚህ ዘመን አሳፋሪ ኢትየዮያውያን የተገለጡበት ነውና አንተም ባልተገለጠልህ ባልበራልህ እውነት ንጹህ ሰዎችን ጥላሸት እምትቀባ ለፍርድ ራስህን የምታዘጋጅ ከንቱ ሃሳብ የምትረጭ እንደሆንክ እነግርሀለሁ:: ::
    ስማ ዶክተር አብይ የእግዚአብሔር ሰው ነው:: ለመጀመሪያ ጊዜ ለኢትዮጵያ በካሳ የተላከ እንደሆነና አንተ እንደምትለው የደም ተጠያቂ ሳይሆን ሊሞገስ ሊወደስ ልናበረታታው በጸሎት ከጎኑ ልንቆም የሚገባን መሪ ነው:: እኔ ከጃንሆይ ጊዜ ጀምሮ ያለሁ ነኝ የማውቀው ምድራችን በደብተራና በመናፍስት አሰራር የታሰረች ከዚህ የተነሳ በኢኮኖሚና በአስተሳሰብ ድሀነትነ የተመታች እንደሆነች ነው:: ምድራችንንና ወገኖቻችንን ከእግዚአብሔር ያራቀውን ስለጠንቋዮችና ደብተራ ተብታቢዎች ትንፍሽ ስትል አልሰማሁህም ምነው ዝም አልክ???? ይሄንን ማን ሊክድ ይችላል????? ምነው ጥቁር አልማዝ ተብሎ ገበሬው ከጤፍና ከበቆሎ ይልቅ መሬቱን ለጫት ሲያስረክብ ምነው ዝም አልክ???
    ስለ 666 ለማወቅ ለሰው ሁሉ ግልጽ በሆነ መንገድ ከአሜሪካን ከአውሮፓ ለአለማት ሁሉ በሰይጣን አሰራር ወጥመድ እንዲሆን ኔትዎርክ ዘርግተው መስራት ከጀመሩ ረጅም አመታት ሆኗቸዋል:: ትናንት እንደጀመሩ አድርገህ ከዶክተር አብይ ጋር መስፋትህ አሳዛኝ ነው:: በዘመነ መጨረሻ በራእይ እንደተጻፈው በአባቶች እንደተነገረው ዛሬ ላይ እንደተገለጠው ይሆን ዘንድ ግድ ነው:: ይሄንን ሊያስቀር ሊያሻሽል የሚችል ማንም የለም አይኖርምም:: ማድረግ የሚቻለው ሰወ ሆኖ የመጣውን አንዱ ስለሁሉ የሞተውን ጌታ እየሱስን በመስጠትና ሰውን ከእግዚአብሔር ጋር እንዲታረቅና በህይወት መዝገብ እንዲጻፍ በማድረግ ብቻና ብቻ ነው:: እናንተ የምትሰብኩትና የምትሰበኩት ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ እግዚአብሔርን የሚያስቆጣ ዋጋ የከፈለውን ጌታ እየሱስን የሚሸፍን እንደሆነ እወቅ:: ደግሞም ይሄንን እውነት አትክድም:: በዚሁ ከቀጠልክም ከዘላለም የሞት ፍርድ አታመልጥም:: በስሜትና በፓለቲካ በሐይማኖተኝነት የመዳንን እውነት መስበክም ማስተማርም አይቻልም ማውራት ግን ይቻላል:: ምነው ደርግ ትውልድ ሲበላ እግዚአብሔር ስሙ እንዳይነሳና ክርስትና እነዳታስነሱ ሲል አልጮህክ? ወያኔ ዘርህን ትውልድህን ተክለ ሰውነትህን ሲያበላሽ እንክርዳድ ሲዘራ አሁን በቅሎ አላስኖር ሲል የት ነበርክ ምነው ስለ አትዮጵያ አልጮህክም???? ስለኢትዮጵያ ምነው ዝም አልክ???? ከድሀው የተዘረፈው ብር በእንደእናንተ ወንጀይ እውነት አስመስላችሁ የምትናገሩት ላይ እየፈሰሰ እንደሆነ አውቃለሁ:: ጥቂቶችን አገኘን እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብማ ወያኔ እንዳቀደው በጫት በሺሻ በተለያዩ እጾች እንዲበላሽ ያወጣው እቅድ ተሳክቶለታል:: እንግዲህ ወያኔ ምድራችንና ዘርን ሊጨርስ ያወጣውነ እቅድ ሰርቶ ያሳየውን መከራ ሁሉ በዶክተር አብይ ላይ ከምትጭን ምድራችንን የደገፋት አጥፊውን እሳት ያጠፋውን የተረባረቡብንን ነገስታትን ያሳፈረውን እግዚአብሔርን ቀንና ለሊት እያሳዘናችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ አመጸኛ እንዲሆን የምትተጉ ሁሉ ስሙ ምድሪቱን የያዘ አሳልፎ ለጠላት ንክሻ ያልሰጣት እግዚአብሔር ገለባውንና እብቁን ይጠራርጋል:: ጠንቋዮች መናፍት ጠሪዎች ደብተራዎች ይነቀላሉ የእግዚአብሔር ጣት ትመጣለች ምድራችን ዝናዋ እግዚአብሔር ይሆናል: : ይለቁን ሰላምን ተከታተሉ ጥላቻንና አድማ ይብቃችሁ የህዝቡን መከራ አትኮትኩቱ ኃጢያትና ነውርን ለዩ:: የእያንዳንዳችንን ስራ መዝኖ የሚፈርድ የሚባላ እሳት አለ ይቅርባችሁ:::

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 Před rokem

    እብይማ ደም እየገበረ ነው 666 ነው

  • @yeabsiraberhanu7244
    @yeabsiraberhanu7244 Před rokem

    አሁን የሄ አጀንዳ 666 እኛ የሳስበናል ያልበላን እናካለን

    • @user-xs8vl3hf6s
      @user-xs8vl3hf6s Před rokem +3

      ያሳስበአል ትውልድ አይበከልም እንዋጋለን አንቺ ግን በሰላምነው??

    • @yeabsiraberhanu7244
      @yeabsiraberhanu7244 Před rokem +1

      @@user-xs8vl3hf6s እህቴ አትቅልድ እጂ እደ ኦርቶዶክስ ለኛ አሳሳቢ አየደለም ብዙ ስራ ዎች አሉበን ችግር እሱ አለማየት አችን ነው አብይ 666*ብሎ ማውራት ሽም ነው ያሳፈራል ሊሎች ቤተእሞነት እኛ ላይ ጎል እያስቆጠርብን ነው

    • @yop2523
      @yop2523 Před rokem +1

      Neh ende?????

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 Před rokem

      ምነው አመመህ? አለህበት መሰለኝ 🙄

    • @yeabsiraberhanu7244
      @yeabsiraberhanu7244 Před rokem

      ሁሉም ነገር 666 ብለን አንችለዋለን ወይ

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏❤❤
    እግዚአብሔር አምላክ ይረዳን ኢትዮጵያን