የተዛባን ህይወት ማስተካከል || ሊያመልጥዎት የማይገባ ተከታታይ ትምህርት || Must watch Teaching series

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
    www.cmmlife.or... የአገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ: www.cmmlife.or...
    ይስጡ፡ www.cmmlife.or...
    Contact: +251966328684
    Email: joshubera@gmail.com
    website: cmmlife.org
    Follow us on
    Instagram @christmissiontvethiopia
    Facebook @CmCAddis
    Telegram @ChristMissionTvEthiopia
    Tiktok @christ_mission_tv
    የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
    በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፉ መጽሐፍትን ለማግኘት
    USA & Canada
    +1 (740) 304 6000
    UK & Europe
    +44 795 079 1224

Komentáře • 81

  • @tigistbayu9605
    @tigistbayu9605 Před 4 měsíci +26

    ተክታታይ ትምህርት ስታቀርቡ በተራ ቁጥር ብታቀርቡልን ከቻላችሁ ድስ ይለኛል ብዙ ተጥቅማለሁ ጌታ ይባርካችሁ !! እወዳችኋለሁ

  • @EyrussAragle
    @EyrussAragle Před měsícem

    እሚገርም ትምህርት ነው የእግዚብሔር ሰው ተባረክ የውነት እራሴን አይቻለሁ ❤❤

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Před 4 měsíci +6

    ጌታዬና መድሃኒት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ሆይ የተዛባው ህይወቴ እንዲስተካከል እፈልጋለሁ ከቃልህ ጋር እስማማለሁ ምህረትህና ቸርነትህ በእኔና በአባቴ ቤት ላይ እንዲሁም በትዳሬ ላይ ትሁን በኢየሱስ ደም እጠበን አንፃን ቀድሰን ካንተ ጋር በመስማማት ወደሚገኘው በረከትና ሰላም አስገባን አባ አይኖቻችንን ክፈትልን ላንተ ብቻ ገንዘብ እንድንሆን አድርገን ፍቅርህ በመንፈስ ቅዱስ በልባችን በሃይል ይፍሰስ አሜን ❤❤❤
    እንደዚህ አድርጎ እያስተባማረን ያለውን ልጅህን ፓስተር ተስፋሁን ባርከው ካንተ ዘንድ በሚፈስለት በረከት ሳይሰስስት ለኛ እንደሚያካፍለን አሁንም በእጥፍ ድርብ አፍስስበት ለትውልድ መፈወሻ ለኢትዮጵያ መነሳት መባረክ ምክንያት አድርገው ቤተሰቡንና አብረው የሚያገለግሉትን ሁሉ ባርካቸው ❤❤❤❤

    • @user-ww5dt5jp5s
      @user-ww5dt5jp5s Před 4 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AsmamawDesalegn-um4fv
    @AsmamawDesalegn-um4fv Před 4 měsíci +5

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ሁሉን ይችላል ❤❤❤ አሜን አሜን ❤❤❤

  • @mercy1653
    @mercy1653 Před 4 měsíci +6

    ጌታ ሆይ ህይወቴን ላንተ ስጥቻለሁ አንተ ጠብቀኝ ተመስገን

  • @user-yt1uw8ej8v
    @user-yt1uw8ej8v Před 3 měsíci

    እንደወንዝ የሚፈስ አውቀት ስላንተ ፖስተርዬ ተባረክ

  • @millenyemane
    @millenyemane Před 3 měsíci +1

    @ፓሰተርዬ ዶክተር ተስፋሁን ሙሉአለም ለምልም ዳርቻህ ይሰፋ ዘርህ ይባረክ እወዳቹሀለሁ💖💖💖💖

  • @ኩኩ
    @ኩኩ Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይህንን ጥበብ ያካፈለኝ በእርግጥ ህይወቴ ሊለውጥና ሊታደገኝ ነው ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ፓስተርዬ ኑርልኝ ለምልምልኝ

  • @Makdes-gd3cb
    @Makdes-gd3cb Před 3 měsíci

    ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ በጣም መንገዴን አግቺያላዉ

  • @millenyemane
    @millenyemane Před 3 měsíci

    🔥ከሰባቱ ምሰሶዎች #እግዚአብሔር_መፍራት ነው።🙏

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 Před 3 měsíci

    አሜንንንንን

  • @millenyemane
    @millenyemane Před 3 měsíci +1

    ወገኖቼ #በእግዚአብሔር_ፍቅር እጋብዛቹሀለሁ ኑ 🙏
    ተማሩ ጥበብ ቅመሱ #የእግዚአብሔር_መንገድ ታገኛላቹ ኑ አያምልጣቹ ተባረኩ❤

  • @GenetDemisse-dc8by
    @GenetDemisse-dc8by Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይባሪህ

  • @getamesayemekononn2188
    @getamesayemekononn2188 Před 4 měsíci +2

    ተባረክ ፓስተር ተባርኪበታለው ጌታ ዘመንህን ደባርክ ለበረከት ሆን❤❤🙏🙏

  • @abebatesfamichael4996
    @abebatesfamichael4996 Před 4 měsíci

    Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnn ❤❤❤❤❤❤Pestry tebrki

  • @laveleable
    @laveleable Před 4 měsíci +2

    ጌታ:አምራችንን :ይጠብቅ!!✝️🙏✝️🙏

  • @Germania414
    @Germania414 Před 4 měsíci +1

    ጌታ ሆዬ ትቢትን ክ እኔ ላይ አንሳ ማጉርምረምን ከአኔ እንሳ ልቤ ለአንተ ይገዛ እርዳንኝ ማርኝ አባ

  • @psgfblegbs2096
    @psgfblegbs2096 Před 3 měsíci

    amen amen zaminek yebarik

  • @tigistshahebo2910
    @tigistshahebo2910 Před 4 měsíci

    Ameeeeeeeen ameeeeeeeeen

  • @user-in5nq3wm2e
    @user-in5nq3wm2e Před 4 měsíci +6

    የእሁድ የታለ😮

  • @user-ev2rp4dl3s
    @user-ev2rp4dl3s Před 4 měsíci +1

    ዛሬ ጌታ እኔን ነው የተነገረው ሰመ ይባረክ የመከረኝን ጌታ እባርከዋለው ሀሌሉያ ጌታ በአድሜ በሌላም ይናገራል የሚያስተውል የለም ይላል ዘሬ ገን እኔ አሰተዋይ ሰላደረገኝ ድካሜን ጥፋቴን ስለነገረኝ አመሰግነዋለው ፓስተር ጸጋ ከእድሜጋር ይጨመርልክ ሁሉችሁም የምታገለግሉ ጸጋ ይብዛላችሁ❤

  • @SofiYrgalem
    @SofiYrgalem Před 4 měsíci +1

    መመለስ አለብኝ እኔ ከማንም በላይ ኢየሱስ ጌታ ነው👏👏🙇🙇

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 Před 4 měsíci

    Amen ❤ 🙏 ❤ 🙏 ❤ 🙏

  • @ribkahkeneni7972
    @ribkahkeneni7972 Před 4 měsíci

    Ameen

  • @SofiYrgalem
    @SofiYrgalem Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ከአንተ ጋር ነው ፓስተርየ👏👏👏

  • @senaitgebrehiwet9444
    @senaitgebrehiwet9444 Před 3 měsíci

    God bless you pastor 🙏

  • @user-os8oi5ht6g
    @user-os8oi5ht6g Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን ትለቅ ሚስጥር የቀረዉ ዘመንህ ይባረኪ❤❤❤❤❤❤

  • @laveleable
    @laveleable Před 4 měsíci +1

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን ✝️🙏🙏🙏

  • @senaitgebrehiwet9444
    @senaitgebrehiwet9444 Před 4 měsíci +1

    ጌታ ይባርክህ በትምህርትህ ተባርካናል ዘመንህ ሁሉ ይባረኽ❤

  • @millenyemane
    @millenyemane Před 4 měsíci

    የቁዱሳን ሁሉ ፣ ጥበባቸው #እግዚአብሔር_መፍራት ነው።

  • @ShewalemWami
    @ShewalemWami Před 4 měsíci +2

    Paste tebarek ybzaleh❤❤❤❤❤

  • @kearyamtubechannel
    @kearyamtubechannel Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ 🙏

  • @millenyemane
    @millenyemane Před 4 měsíci +1

    💥📖Proverbs 9 አማ - ምሳሌ
    1: #ጥበብ ቤትዋን ሠራች፥
    #ሰባቱንም_ምሰሶችዋን አቆመች።
    ~~~~💥~~~~
    1,#እግዚአብሔር_መፍራት!
    2,ትምህርት (Instruction)
    3,እውቀት
    4,መረዳት
    5,አሰተዋይነት
    6,ምክር
    7,ተግሳጽ

  • @semirasulemanabagena
    @semirasulemanabagena Před 4 měsíci +1

    Amennn amennn hallelujah 🙌 👏 🙏 ❤️ ✨️ ♥️ 🙌 👏 🙏 ❤️ zemenik yibarek geta abzito yigeletelik betek agelgelotek yilemlim you are the best man off God 👌 🙌 ♥️ 👏 👍 💪 👌

  • @mehretbelatchew4170
    @mehretbelatchew4170 Před 3 měsíci

    Yes please 🙏

  • @KhkhKh-ml9is
    @KhkhKh-ml9is Před 4 měsíci +1

    ዘበንህይባርክ❤❤

  • @user-ts2ee1gp9r
    @user-ts2ee1gp9r Před 4 měsíci +1

    ተባረክ ፖስተርዬ❤❤❤❤

  • @BetiNatlo
    @BetiNatlo Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹሁ ❤❤❤❤

  • @seblewongelabate5409
    @seblewongelabate5409 Před 3 měsíci

    የቅዱሳን ትልቁ ጥበባቸው እግዚአብሔርን መፍራታቸው ነው

  • @Samusugar
    @Samusugar Před 4 měsíci +1

    አሜን

  • @user-nw4ex3fq5x
    @user-nw4ex3fq5x Před 4 měsíci +1

    Tebareke

  • @asegedechlemma8028
    @asegedechlemma8028 Před 4 měsíci +1

    God bless Pastor, you are a gift given from God for us to straighten our life. Thank you.

  • @kaleshetukal
    @kaleshetukal Před 19 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @thomasmathewos2416
    @thomasmathewos2416 Před 4 měsíci

    በብዙ ተባርክያለሁ፤ አይናችንን አንስተን እግዚአብሔርን እንድንመለከት ረድተሄናል፡፡ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ፡፡

  • @hannatilahun709
    @hannatilahun709 Před 4 měsíci

    Awesome teaching!!!!❤❤❤❤

  • @millenyemane
    @millenyemane Před 3 měsíci

    አሜን_ሀሌሉያ_መልህቅ ሆኖ_ የሚያኖረኝ 💥#እግዚአብሔር_ነው።🙏

  • @tidenektesfaye1317
    @tidenektesfaye1317 Před 4 měsíci

    በፀሎትህ አስበኝ.

  • @tsionbelete5887
    @tsionbelete5887 Před 4 měsíci +1

    thank you pastorye ❤
    i really love how you teach us how to respect and honor God so that he can bless us 🙏

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa3351 Před 4 měsíci +1

    God bless you pastor ❤❤❤❤❤

  • @user-lv2nd7ee4i
    @user-lv2nd7ee4i Před 4 měsíci +1

    Pastor zemenh yebark

  • @akberetbirhane3804
    @akberetbirhane3804 Před 4 měsíci +1

    Amen amen

  • @hiwotteklemariam8353
    @hiwotteklemariam8353 Před 4 měsíci +1

    Tebarek pastorye!!

  • @tigistlegese7304
    @tigistlegese7304 Před 4 měsíci +1

    Ameeen

  • @TewodrosAyele-fq1dh
    @TewodrosAyele-fq1dh Před 4 měsíci

    ዝም ብዬ እወድሀለው paster

  • @tiblezteclehaimanot3600
    @tiblezteclehaimanot3600 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜንንንን ልክ ነው ተባረክ እግዚአብሄር ስለ ቃሉ ይባረክ

  • @celacela893
    @celacela893 Před 4 měsíci +1

    AMEN AMEN AMEN tebareki geta 🙌🙌🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-tz4pg5dn1h
    @user-tz4pg5dn1h Před 4 měsíci +1

    Ameeeen geta zemenkn ybark🙏🙏🙏

  • @amynegussie6681
    @amynegussie6681 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፖስተር ያንተን ፕሮግራሞች 4 አመት ሆኖኞል ስከታተል አንድም ፕሮግራም አምልጦኝ አያቅም ተባርኬበታለው ትፈውሸበታል ባለፈው ግን April 5,6,7ፕሮግራሙን ለአገኝው አልቻልኩምና ህይውቴ የተቃረጠ እስከሚመስለኝ ድረስ ነበር የደገጥኩት ምክንያቱም ምን ያህል እንደተለወጥኩና ትምህርትህ በሚገባ መንገድ ስለምታስተምር ጌታ እየሱስ ዘመንህን ቤተስብህንም አገልግሎትህንም ካሁን በበለጠ እጥፍ ይባርክህ:

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 Před 4 měsíci +1

    Amen

  • @Absalat700
    @Absalat700 Před 4 měsíci

    ጌታ ሆይ ፀጋህ በሕይወቴ አብዛልኝ

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 Před 4 měsíci +1

    AMEN!!!

  • @yordanosmichael2827
    @yordanosmichael2827 Před 4 měsíci +1

    Amennn

  • @asnakechgebremaskel9917
    @asnakechgebremaskel9917 Před 4 měsíci

    🙏🙏🙏🙏

  • @febendawit3075
    @febendawit3075 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን ተባረክ

  • @kidanberhe9922
    @kidanberhe9922 Před 4 měsíci

    GRAT. MESSAGE. I REPENT. MY. MARIAGE. OF 30. YEARS. I CRY TO GOD. I DIDONEY. GOD. MY HUSBAND HAS. FEAR PF GOD BUT AS WIFE. BERY BAD. BUT NOW. CHRIST. FORGAVE ME HE RECIVE ME INTO HIS. HAND THANK U. FOR. SAVE MY LIFE. WITH. CHRIST HEAD OF. MARIIAGE & MY SOUL TO MY. SAVIER KEEP IT UP UNTILL. HIS. RETURNNNNN AMEN. AMEN. WHAT A JOYI PRAY ,4U POWER OF JESUS ON UUUUU

  • @mastewaltegu4358
    @mastewaltegu4358 Před 4 měsíci

    Bedenb gesitsen pastorye adeb endingeza, "tibebegna tegisatsin yiwedal senef gin tegisatsin yitelal"

  • @nunushtaklo2182
    @nunushtaklo2182 Před 4 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-ro7nw8jw3g
    @user-ro7nw8jw3g Před 4 měsíci

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN !!!!!!!

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 Před 4 měsíci

    AAMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wintanahailu9015
    @wintanahailu9015 Před 4 měsíci +1

    🙏🙏🙏

  • @mehretbelatchew4170
    @mehretbelatchew4170 Před 3 měsíci

  • @rahelmengistu6354
    @rahelmengistu6354 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 Před 4 měsíci

    AAMEN AMEN AMEN AMEN AMEN kibir legata yehun TEBAREK GETA ABZITO YEBRARKH poster 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤amsginalwu

  • @user-nh7ug5qo4b
    @user-nh7ug5qo4b Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @mehretbelatchew4170
    @mehretbelatchew4170 Před 4 měsíci

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏❤

  • @user-nw4ex3fq5x
    @user-nw4ex3fq5x Před 4 měsíci +1

    Amen amen

  • @betealyacob5805
    @betealyacob5805 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @ShewalemWami
    @ShewalemWami Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Absalat700
    @Absalat700 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤