ቀይ መስመር - "ሸኔን እንደ ትሮይ ፈረስ" በሚል ከባህልና ስፖርት ሚኒስትሩ አቶ ቀጄላ መርዳሳ ጋር የተደረገ ውይይት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 11. 2021
  • ቀይ መስመር - "ሸኔን እንደ ትሮይ ፈረስ" በሚል ከባህልና ስፖርት ሚኒስትሩ አቶ ቀጄላ መርዳሳ ጋር የተደረገ ውይይት
    #etv
    #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

Komentáře • 71

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 Před 2 lety +6

    የተከበሩ አቶ ቀጀላ በወቅቱ ሁኔታ ላይ የሽብርተኛው ህወሃትንና የሸኔን ያልተቀደሰ ጋብቻና የምዕራብያውያንን ፍላጎት አስመልክተው በሰጡት ትንታኔ በእጅጉ ተደንቄአለሁ። ሀገራችን ኢትዮጵያ በምን ዓይነት ፈታኝ ችግር ውስጥ ብትሆንም ይህንን ሁሉ አሸንፋ በድል እንደምትወጣ ከትንተናቸውተረድቻለሁ።ከልብ አመሰግናለሁ።
    ኢትዮጵያ በነፃነቷ ኮርታ ለዘላለም ትኑር።

  • @MM-yd8mg
    @MM-yd8mg Před 2 lety +7

    Geletoma Abo Kejela

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas Před 2 lety +7

    ጀግናዉ ቀጄላ ሀቅ ብለዋል : ወያኔ ትላንት የኦሮሞን ወጣት እያሰረ እየገደለ የኖረን ወያኔ ደግፎ ሰልፍ የሚወጣ ኦሮሞ የኦሮሞን ህዝብ መናቅ ነው : የወያኔ ድፍረት እና ለኦሮሞ ያለው ንቀት ትላንት የኦነግ ባድራ ይዘሃል ብሎ ሲጨፈጭፍ ኖሮ ዛሬ የኦነግን ባንዲራ ይዘው ሲወጡ ይገርማል

  • @ZeWord293
    @ZeWord293 Před 2 lety +9

    Thank you brother Qajela for your commonsense. Thank you for helping our brother Abiy. Thank you for helping Oromia and our country Ethiopia.

  • @hailuengedawork8223
    @hailuengedawork8223 Před 2 lety +17

    ክቡር ሚኒስቴር ይህንን ቃለ- መጠይቅ በኦሮምኛ ቢገልጹት በተለይ ለኦሮሙማ ወጣቶች የሚጠቅም ይመስለኛል:: ምንአልባ ቀድመው በኦሮምኛ ፕሮግራም ገልፀውት ከሆነ : መልካም ነው::

  • @birhanugodana2866
    @birhanugodana2866 Před 2 lety +1

    Truth and Ethiopia shall prevail!

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Před 2 lety +2

    Thank you for all the truth. Shenen habedu. Buyakegna itopia hagudetu.

  • @dagmalemayehu3468
    @dagmalemayehu3468 Před 2 lety +1

    I hope the PM office makes a plan that will unite and fight Ethiopian enemies for Good. Make a plan called " The Great Ethiopia " that works for equality, freedom, education, and prosperity.
    our enemies have been dealing for creating our great separation by their blood
    so making this plan a blood covalent for as that the people of Ethiopia can be able to stand for the greater cause
    I hope your EBC sends this message to you sir

  • @lieltethiopia547
    @lieltethiopia547 Před 2 lety +6

    Respect 💚💛❤️🙏

  • @teferidinka6557
    @teferidinka6557 Před 2 lety +2

    አንቴ ያራጄህ የጃጄ: እንዳንቴ ቆሻሻ ኃይነት ኦሮሞን ትግል ለዘመነት ያስጎቴተ እንዳአንቴ ኃይነት መሃህም ሰው

  • @awaladam
    @awaladam Před 2 lety +1

    Yaa jarsaa kijibaa demii dhabamii

  • @kardon4996
    @kardon4996 Před 2 lety +2

    Oneg shene is Tigre !!!!!
    Besefera oromo Ager yenoru nachew !!!!!!!!
    Bedirku gize ye metu nachew.....
    Addis Neger aydelem .......
    Ende ye manjorin wendim Eko tola negna Bilo nebere lizerf yeneberew .......

  • @legessemengistu7587
    @legessemengistu7587 Před 2 lety +1

    It's so sad listing from Ethiopian Socold "Minister " still talking separate stand OROMO, as I heard clearly he stated the ware is not Oromo yet, "Oromo may contribute some milisha, and when the Oromo start war you will see " you shouldn't say like that as a Minister sir. This is Ethiopian war. Please clear your mind for a second and start thinking to stand for one ethiopia 🇪🇹. So sad hearing something like this from A Minister. Oh God help us.

  • @mesfinayele4337
    @mesfinayele4337 Před 2 lety +3

    መክረህ ቢመለሱ ለፍርድ ሏይቀርቡ ነው ይሄን ሁሉ ንፁሀን ጨፍጭፋው???

  • @robayohannes5331
    @robayohannes5331 Před 2 lety +1

    I have a question to all sides - Prosperity Party and their allies + TPLF and their allies. After all the loss and destruction, who gained what? Is it worth it? If you could do it all over again, would you do the same?

  • @saeedali7871
    @saeedali7871 Před 2 lety

    👍👍👍👍

  • @tadwmichael
    @tadwmichael Před 2 lety +1

    እባኮዎትን በኦሮምኛ ቢያስተላ ልፊት ይህ ለኦነግ ሸኔ ከህዋት ጋር ተባ ብሮ ለሚዋጋው ቡድን እና ለመላው ንፁህ የኦሮሞ ህዝብ እንዲስማው! አደራ!
    Ethiopia 🇪🇹 will prevail!
    God bless Ethiopia 🇪🇹!

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 Před 2 lety

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @yasinadem4097
    @yasinadem4097 Před 2 lety +4

    አዲስ አበባ የኦሮሞ ያደረጋት ማነው

  • @robayohannes5331
    @robayohannes5331 Před 2 lety

    I also didn't forget Berhanu Nega and various other PP members mentioning when they're done with Tigray, they'll be coming back for Oromia. God almighty said enough is enough.

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 Před 2 lety +1

    who where their agents?

  • @aliseid6976
    @aliseid6976 Před 2 lety

    Great man always enjoy your interviews !

  • @user-qv1uy8xc5z
    @user-qv1uy8xc5z Před rokem +2

    Tigray and Amhara be smart not fighting hate each others when you listen kejela very dangerous person anti Ethiopia

  • @mamakonjo7972
    @mamakonjo7972 Před 4 měsíci

    ቀጀላ የአድዌ በአል ለት ሚኒሊክ መጡ ብለሕ ጠፋሆይ መቸም ስለሚኒሊክ ሲተረክ ገደል ትገባለሕ፡።

  • @robayohannes5331
    @robayohannes5331 Před 2 lety +1

    PM Abiy was the darling of the west. They awarded him the Nobel Peace prize. Social media exploded with positive praises of him. The choices that he made to balance gender equality in the parliament was lauded. Pretty much his every action was praised to the degree that I got goose bumps when I heard them cover Ethiopia. Praises started to slow down about the time he 'promoted' Lemma Megersa. They started to crawl when he imprisoned political prisoners. They stood still when the Tigray war started. They started taking a negative turn when human rights violations surfaced in Tigray. They started opposing him when he refused humanitarian access. None of this is motivated by an ill will for Ethiopia. You would do the same if you were in their position.

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 Před 2 lety +1

    ጁንታና ኢኗግ ለማንም አይጠቅሙም ከሰራቺዉ ማጠፋትአለበን

  • @BeAr-tx5zv
    @BeAr-tx5zv Před rokem +2

    ይህንን: መሀይም: ሰዉ: በፕሮግራምሕ: ከምታቀርብ: ሥንት: የተሻለ :ፕሮግራም :መሥራት :ትችል ነበር: ከሰዉዬዉ :ይልቅ: አንተ :ጋዜጠኛዉ ዘገጥክ:ወይሥ:ሆዳሙ :ገዜጠኛ: ነህ: የመሀይም: መሠብሠቢያ: አደረከዉ::

  • @beng2839
    @beng2839 Před 2 lety +3

    ለሚኒስትሩ ጥያቄ ይህ መንግሥት ለኦሮሞ ህዝብ ያለው ግምት ምንድነው? ለምን የኦሮሞ ምሁራንና አክትሺስቶች ለምን ታስሩ?

  • @user-io5gf8qv8i
    @user-io5gf8qv8i Před 7 měsíci

    ትክክል ነው ወያኔ ተጫውቶብናል በተለይ በኦሮሞ ላይ መቸም አይረሳም

  • @hailuteshome3765
    @hailuteshome3765 Před 5 měsíci

    ይሄን ቃለ-መጠይቅ ዛሬ ላይ ሆኜ ሳየው የተወሰኑ ነገሮች በአሉታዊ መንገድ ይገርመኛል ።
    1- አቶ ቀጀላ የናቁትና የወያኔ ፈረስ ነው ያሉት ኦነግ ሸኔ ኦላ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት የሚባለው ባለ ብዙ ስም ሀይል ዛሬ አዲስ አበባ ዙሪያ ደርሶ ከሱሉልታ ጀምሮ እያፈነ እየገደለ አቦ ወለጋ መንገድን ጥርቅም አድርጎ ዘግቶ እያቃጠለ እያወደመ እየገደለ እያፈናቀለ ሲኦል ያደረጋትን ሀገር መሆኗን ሳይ የአቶ ቀጀላ ወሬ በጊዜያዊ ሞቅታ የተወራ ትርጉም የለሽ ወሬ ይሆንብኛል ።
    2- ወያኔ ወደ አዲስ አበባ ምን አመጣው ኦሮሞ ወደ መቀሌ ልሂድ አላለ የሚለው ፋሽታዊ አባባል በጣም ያስገረመኝና ኦነግ ሲባል በጠቅላላው አዲስ አበባ ኬኛ ብቻ የሚሉና ሌላውንም እንደዚሁ የሚቀጥሉ በተለይ የአዲስ አበባ ህዝብ ጠላት ለመሆናቸው ከበቂ በላይ አቶ ቀጀላ አሳውቀነዋል ።
    3- በሌላው ንግግራቸው ብዙም ቅሬታ የለኝም ።

  • @dseddwer3870
    @dseddwer3870 Před 2 lety +2

    ተወገውር ምጥሪ

    • @gesesegirma7307
      @gesesegirma7307 Před 7 měsíci

      አንቴ ደደብ ዉሸት አይዴሌም እዉናት ነዉ

  • @benb8280
    @benb8280 Před 2 lety

    Addis Ababa yeoromuma aar neaw maletu neaw??

  • @haleelaaroorroo5998
    @haleelaaroorroo5998 Před rokem

    Jaarsi kun ????????????????????????????????????????????? What a seasonal mentality has been !

  • @lukedonney238
    @lukedonney238 Před 2 lety +1

    Wow tilk sew

  • @geletugeme4628
    @geletugeme4628 Před 2 lety +2

    Ante beoromo hizb layi yderskewu kehadi belayi min ale. Weyane bante geltu kidet newu yihin talaq hizb yawaredachihut kehadi shimagiloch metifiachihu dersol. Bututu shimagilewoch nachihu. Gize alefebachihu lewetatu liqequ jajachihu.

    • @geletugeme4628
      @geletugeme4628 Před 2 lety

      Kesost amet belayi keweyan belayi lijochachin cheresachihu ascheresachihu yeneftenga ashker honachihu. Hodader shimagiloch gizeachihu alefe beqa

  • @Kenerie
    @Kenerie Před rokem

    Can you play the same now?

  • @ikangakiisaduraa3117
    @ikangakiisaduraa3117 Před 2 lety +1

    አሁን ላንተ የኦሮሞ ሕዝብ ነፃ ወተዋላ.

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Před 8 měsíci +2

    ውሻ ጸረ ህዝብ ጸረ ሀገር የሆክ ውሻ ደምጠጪ አፈር ብላአተን በአደባባይ መሥቀል ነበር

  • @dennyboy9951
    @dennyboy9951 Před 2 lety

    It's a joke, dhugaadha

  • @user-rl3km9un4m
    @user-rl3km9un4m Před 2 lety +3

    ልብ በል ወገኔ ቀጀላ እራሱ ህዝብ እያስጨረሰ ነው ቀጀላ አጣዬን እድጠፋ ያስደረገው ቀጀላ ነው አሁን ካረቦች ጋር ገጥሞ አማራን አጥፉልን እያለ ነው ያለው አረቦች በቀላሉ ጀንጀለኛ እንዳይመስል ሊያተርፋት ስለፈለጉ ነው ለዚህ ምስክር እኔ አለሁ እኔን ሊያስገድለኝ ስለነበረ አሁን ያለሁበት ወጥመድ ላይ ስላለሁ እንጅ እኔ በምጠይቀው እጠይቀዋለሁ ግን አሁንም ሌላ ሴራ እያሴሩ ነው ለበለጠ መረጃ እሚፈልግ ካለ እኔ ቁጥሬን አስቀምጣለሁ ህዝብ እማያስጨርሰው ይህ ነው

    • @bacaagalanaa5438
      @bacaagalanaa5438 Před 2 lety +2

      Change your profile . Fake

    • @user-rl3km9un4m
      @user-rl3km9un4m Před 2 lety +1

      @@bacaagalanaa5438 👎👎👎👎 ekek min bet neh

    • @melaku.sintayew
      @melaku.sintayew Před 2 lety

      Sima ante raski wanene neki egna nakitanale ante ታሪክ የተፋክ 😡

    • @user-rl3km9un4m
      @user-rl3km9un4m Před 2 lety

      @@melaku.sintayewenante nekitachihual wejelegnochi edezih siyachiberebiru Zim eyalk 😁😁😁😂😂

    • @amsaluteshomemuluneh1821
      @amsaluteshomemuluneh1821 Před 2 lety +2

      ይገረማል ስት ሙህር እያለ ለውጡን የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ያመጣው የወሮሞ ወጣት ቡቻ ነው እዴ ይገረማል ግዜ ስለሰጣችው

  • @haleelaaroorroo5998
    @haleelaaroorroo5998 Před rokem

    Who is a Trojan horse ? ? Who are you by yourself ?

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 6 měsíci +1

    ቅርሻታም👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @atnasbirru8212
    @atnasbirru8212 Před 2 měsíci

    ይህ ሰውየ ውሸት ማውራት አይሠለቸውም ከፋፋይ

  • @user-qv1uy8xc5z
    @user-qv1uy8xc5z Před rokem +1

    I am not supporting this this eveil person Addis Ababa for all Ethiopians so Tigray and other tribes

  • @kedirhassen9892
    @kedirhassen9892 Před 2 lety +1

    በኦሮሞ፡ ህዝብ፡ ላይ፡ በኡነት፡ የቀለድከው፡ አንተና፡ አንተን፡ የማሳሳሉት፡ የነፍጠኞች፡ አበልጅ፡ ፅዋ፡ ቀማሽ፡ አስቀያም፡ የኦሮሞ፡ ህዝብ፡ የአንተን፡ መለእክት፡ በምንም፡ ተአምር፡ እንደመይቀበሉ፡ እሙንነው። ቅጢርተኛ፣፣

    • @mmyy861
      @mmyy861 Před 2 lety

      Afanka.kebe.jelekatu.ok

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před 2 lety +1

    ክክክክክ አባቴ አብይም ወያኔም ለኢትዮጵያ ላይ ድራማ ነው የምሰሩት ይህ ሰውየ የስቱን ደም ያፈስስነው የኦነግ መር ነው በአፍር አለባብሱ ማለፍ ብህዝብ ላይ መቀለድ ዋጋ ያስከፍላችሁል ለግዝው ለያመቻችሁ ይችላል ግን ለሁሉም ግዝ አለው።

    • @gebtezera5822
      @gebtezera5822 Před 2 lety +1

      ኢትዮጵያ ሀገሬ ብለህ ኢትዮጵያን ለማዳን በሁሉም መስክ የተጀመረውን አንድነት ትቃወማለህ።አንተ የሽብርተኛው ህወሃት የመንፈስ ልጅ መሆንህን ጨርሶ አልጠራጠርም ።ለማንኛው እንደ አንተ ዓይነቱ የታሪክ አተላ ጊዜያችሁ አክትሟል ።የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ሆኖ በፀረ ሽብርተኛው ህወሃትና ሸኔ እንዲሁም በእጅ አዙር ቅኝ ገዚዎች ላይ ክንዱን አስተባብሮ ተነስቷል። ኦሮማይ

    • @user-di2jq4of5p
      @user-di2jq4of5p Před 2 lety

      @@gebtezera5822 ክክክክ ግም እርም ምንድነው የተዋጋው የሚማርከው መከላከያ እኮ ስታይ ኦርሞ ነው ኦነግም የወያኔ አሺከር ሁኖ እጅ አድ ጥይት ስተኮስብት የማይገኝ ሴት እና ህፃን የሚገል ነው ለማያቅሺ ታጥቢ ክክ እኔ ጥርት ያልኩ አማራ ኢትዮጵያ ነኝ።

    • @user-di2jq4of5p
      @user-di2jq4of5p Před 2 lety

      @@gebtezera5822ኦርሞይ ስትይ የወያኔ አሺከር ሁነሺ ትቀርያለሺ እሺ ሺታም

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 Před 2 lety

      @@gebtezera5822 ትክክል አውቀው ነው ኢትዮጲያ የሚሉት የአሸባሪው ልጆች ናቸው

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 Před 2 lety

      @@user-di2jq4of5p አቺ ጁንታ ውጪ ከዚ ሌባ ባንዳ ሰማቹ ብትቀይሩ እናቃቹህ አለን የጣሊያን ትራፊ አሁን አማራ መስላቹ ሀገር ማፍረስ አይቻልም ።

  • @user-qo4tm8bo2u
    @user-qo4tm8bo2u Před rokem +1

    አንተ አህያ እየመጣን ጠበቃ