ይሄ ነው እውነታው በጣም ያሳዝናል.😭 መቅደስ ደበሳይ ስለ ሞዴል ሳራ አህመድ ቪዲዮ እውነቱን ተናገረች | Model Sara Ahmed Ebs TV Interview

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 04. 2024
  • ይሄ ነው ችግሩ በጣም ያሳዝናል...😭 መቅደስ ደበሳይ ስለ ሞዴል ሳሮን አህመድ ቪዲዮ እውነቱን ተናገረች | Model Saron Ahmed Ebs Interview
    This video Originally maked by Eyu Entertainment.🔥🔥
    This video content concern about little Model Sara Ahmed and Ebs Tv Hostes funny Response After A week. we make this reaction video for bring big laugh to And Teaching habeshan people and this lovely world.!!
    thankyou so much youtube and my youtube family's 😍...‼️
    It's original eyu entertainment video 😎
    """""" Thankyou for watching""""""""
    Don't Forget To subscribe , like, and share
  • Zábava

Komentáře • 57

  • @Melktegnaw001
    @Melktegnaw001 Před 3 měsíci +7

    ትክክል ብለሀል እዩ. ከዚህ በኋላ ይሄን ማንሳት አያስፈልግም.🙏

  • @user-qv6zb1iz8l
    @user-qv6zb1iz8l Před 3 měsíci +1

    መቅደስ ልጄ አንቺም እንደ ኢትዮጲያዊ ሁሉ ነገራችን ክቡር ነው ልጄ መረጋጋትን ያድለን አንተም ያቀረብከው ልጅ ተባረክ።

  • @user-tr7tg7vr2v
    @user-tr7tg7vr2v Před 3 měsíci +2

    ወላጅ በህይወት ካሉላት መንገዷን ቢዬሰተካክሉላት ጥሩነው ካለበለዛ ግን ከፋጣሪ ዘንድ የሚከፍሉት ዋጋ ከባድ ይሆናል

  • @kokebgetachew3480
    @kokebgetachew3480 Před 3 měsíci +2

    ተሳሳትክ መቅደስ ፀጉርዋን በፈለገች መልኩ ብታረገው በእድሜዋ ነው ፡፡ ይች ህፃን ግን እንኳን በኢቢኤስ አቀረቧት ለሌሎች እናቶችና አባቶች እና ለልጅቷ እናት እና አባትም ልጅ ማደግ ያለበት በምን መልኩ እንደሆነና ምን ያህል የልጅ አስተዳደግ እንደሚያሰድብ ያውቁታል፡፡

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 Před 3 měsíci +5

    ከሁሉም አነጋገራዋ ውስጥ ደስ ያለኝ ነገር ቢኖር... በፈረስ ጭራ ምኮሩትን ሴቶች ልክ አስገብታለቺ... 😁😎🤪🙆‍♀️😂😂😂

  • @user-zi3lu3tb8s
    @user-zi3lu3tb8s Před 3 měsíci +3

    እንኳን ደነመጠክ❤❤❤❤❤

  • @FafiAhmed-vr9uj
    @FafiAhmed-vr9uj Před 3 měsíci +2

    ጎበዝ ነክ በርታልን✅

  • @BH-id8px
    @BH-id8px Před 3 měsíci +4

    መቅዲ ይቅርታ መጠየቅ የለባትም እየመጣሽ ተኝ ስለፀጉር አስተዳደጋን ነው የገለፀችው የቺ አሳዳጊ የበደላት ባለጌ እንኳን ወጣ አንተ እንዳታወርደው ለሌሎች እናቶች አስተዳደግ እንዲማሩበት መወረድ አልነበረበትም እኔ ሚዲያውን ነው የደፈሩት ባለጌዎች ናቸው

  • @msumayaaa
    @msumayaaa Před 3 měsíci +1

    ህፃነት እንደፈለጉ መናገር ይችላሉ። እዚህ ላይ ግን ከህፃነት የመይሻሉ አስተያየት ሰጪዎችን እያየሁ ነው።

  • @user-iq6lv7zk2e
    @user-iq6lv7zk2e Před 3 měsíci +2

    ወይ ወንድሜ ሰው ማለት እኮ እድሜህ ልክ መልካሙ ብትሰራለት ባንድ ቀን ስተትህ ያሁሉ መልካም ስራህ አፈር ያደርገዋል ሰው ስንባል ኧረ ለኛ ሞት ሁላ ሲያንሰን አስቸጋሪ ፉጡራን ብንኖር እኛ ሰዎች?

  • @tigesthalaby4948
    @tigesthalaby4948 Před 3 měsíci +2

    ልጅቷ ተመችታኛለች በራሷ እማትተማመን ሁላ ልክ አስገባቻቸው በተለይ የፀጉሩ ነገር አጉረመረማቸው

  • @user-ns9vh2qq9z
    @user-ns9vh2qq9z Před 3 měsíci +1

    ዮኒ,ማኛ አተ,እራሱ ስረአት አለዉ,,እኳን,ልጁ,ቱቱቱቱ

  • @user-ms2yc7fh2e
    @user-ms2yc7fh2e Před 3 měsíci +7

    አንተግን ጋዜጠኝነት መርጨካለው🤣 የኔትንፋሼ ቁርጥ እሚለውስነገር 😂

  • @tsigahirpo8780
    @tsigahirpo8780 Před 3 měsíci

    አረ ባክ ነጭ ወረቀት😂😂😂😂የራሳ ይሁን አይሁን የ7አመት 😂😂😂

  • @ter2065
    @ter2065 Před 3 měsíci +2

    የኛ ሰዉ እያጠፋ ይቅርታ ነዉ ሀገር ያጠፋዉ

  • @bsquadreact
    @bsquadreact Před 3 měsíci

    Eyuye Ma Brother I Can't Stop Laughing😂
    Thank you so much to make my day.
    Hopefully ትልቅ ቦታ ላይ እንገናኛለን በርታልኝ🔥🙏🔥

  • @fikrebekele144
    @fikrebekele144 Před 3 měsíci +1

    በመጀመሪያም ቢሆን የምታቀርቡትየልጆች ፕሮግራም ትክክል አይደለም ሳንሱር የሚባል ነገር የለም እንዴ አረ እፈሩ

  • @user-uc4ob7iq4n
    @user-uc4ob7iq4n Před 3 měsíci +1

    በርታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qo2um6gi2x
    @user-qo2um6gi2x Před 3 měsíci

    She is a wonderful little girl and I I admire her confidence confidence!!!! I wish if she is my daughter and I enjoy the video I love my little angel 😇 ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gs4zy3ko3v
    @user-gs4zy3ko3v Před 3 měsíci +1

    እካን ደህና መጣህ🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤩🤩🤩

  • @BH-id8px
    @BH-id8px Před 3 měsíci +2

    እንዳታጠፋው አንተጋ ካለ እንደዚህ የሰባት አመት ልጅ አይደለችም ይቺ አሮጊት የሰማኒያ አመት በናትህ እንዳታጠፋው

  • @user-ds6jc6lh7l
    @user-ds6jc6lh7l Před 3 měsíci

    እውነት ለመናገር እዩ ትክክል ነው ግን ያው የሀገሬ ሰዎች ብዙ ደግ ነገር ብትሰራለትም ትንሽ ስተት ስትሰራ ትንሹን ነው ጎልቶ ሚታየው ደሞ ልጅቷም ምርጥ ስብዕና ነው ያላት ግን ደም ስተቷን ማስተማር ይቻላል ምክንያቱም የህፃን ጭንቅላት ነውና ያላት ስለዚህ ልጅቷን ምከሯት እንጂ አታንቋሿት እባካቹ ደሞ እንርሳው በቃ እሺ ውዶቼ ❤❤👍👍👍

  • @Da...582
    @Da...582 Před 3 měsíci +1

    Eyu

  • @hannatesfaye6812
    @hannatesfaye6812 Před 3 měsíci

    ebs ሰራተኛች በትክክል በተለይ እነዚህ ሶስቱም ከስራ መባረር አለባቸው

  • @user-dr7jn5hh8m
    @user-dr7jn5hh8m Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤በርታልን

  • @ayyantunegera9558
    @ayyantunegera9558 Před 3 měsíci

    Tadiya yachin ager egzer ygobehgatal? Echin bezi like metechet

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kk5gc4dn2i
    @user-kk5gc4dn2i Před 3 měsíci

    👍

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 Před 3 měsíci +1

    😂😂😂🙏

  • @nabeela4979
    @nabeela4979 Před 3 měsíci +1

    Ewnetn shefneh hasetn ewnet asmesleh makreh le hzbachin mnm aytekmm,balegen balege malet gd new endewm yansachewal tchitu betam weredachihu ahun degmo le mamoges yemtadergew tgl aytekmachewm asafariwech

  • @hannatesfaye6812
    @hannatesfaye6812 Před 3 měsíci +3

    መቅደስ ከስራ ትባረር ምንም አላወቀችበትም እንደውም ብዙ የተማሩ እኮ አሉ ለምን ለነሱ ሰራ አይሰጣቸውም

  • @user-ns9vh2qq9z
    @user-ns9vh2qq9z Před 3 měsíci

    ምናል ቤሄርን,ከቤሄር የሚያባሉትን, ላይክ,ትሰጣላችሁ እነዛን, በተከላከላችሁ

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 Před 3 měsíci +1

    ERHIOPIA EKO MEKERAWA YEBEZAW 1DUM BE ENEZEH NEWREGNA ENA BALEGE HEZBOCH MEKNIAT NEW !!!!

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 Před 3 měsíci

    ሲጀመር EBS ተመሥጋኝ ድሃን የሚረዳ TV ነው ኮሜንት ከ መቶ ሚሊየን ህዝብ በላይ ህፆናት የሚመለከቱት መሆኑ ታውቆ ኤዲት አልተደረገም ሲባል ይቅርታን እንደመጠየቅ መቅደስ ተብየዎ ግን ለምን ሥህተታችን ተነገረን ማለት ያስተዛዝባል ህፃንዎ ላይም ማላከክ አይደለም ዎነው ነጥብ Aditing ይኑር ነው።

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 Před 3 měsíci +1

    Yechi koshasha ye Areb gered Anchim sle lej tawerialesh ? Sed

  • @ayyantunegera9558
    @ayyantunegera9558 Před 3 měsíci

    Ulum eyatefa new yadegew

  • @MekaeshetuKasaw
    @MekaeshetuKasaw Před 3 měsíci

    አተልጅ፤ካተፍቅርይዞኛል

  • @zelekamoges3133
    @zelekamoges3133 Před 3 měsíci

    ምን አርጊ እንደምትሏት ይችን ልጅ አልገባኝም አሷ እንደጨዋታ አይታውእንጂ በመጥፎነት አይመስለኝም አወቅሁ ብላ አስባ ነው የሚመስለኝ ወሬ ማብጠልጠል ሥራፈትነት ነው ስንት የሚወራ እያለ፡፡

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo Před 3 měsíci

    አረብ. አገራ. ያለቻ. ሴት. ስም. የሰጠቻ. ማነው. እናት. ንገረኝ

  • @natsnetnaxi
    @natsnetnaxi Před 3 měsíci

    መቅዲ ሉላ ባለጌዎች

  • @amaregebru6560
    @amaregebru6560 Před 3 měsíci

    No need to exaggerate. Mekdes has asked for apologies. Even the largest TV station which is state-owned is committing mistakes on a daily basis. Emphasize its educational part. That is all.

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo Před 3 měsíci

    አዲስ. ስም. እይወጣ. አደል

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo Před 3 měsíci

    ቅመም. ማለት. እናት. ንገረን

  • @user-cv1zz7ok3y
    @user-cv1zz7ok3y Před 3 měsíci

    እንዴ ሙሲሊም ነች

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Před 3 měsíci

    እየመጣሽ ተኝ ንፍጣም ወደል

  • @HeluHelen-ns9gh
    @HeluHelen-ns9gh Před 3 měsíci

    7 ሳይሆን 70 ዓመትሽነው

  • @kibranegash2339
    @kibranegash2339 Před 3 měsíci

    Bferse chera weye gud kkkkk

  • @ayyantunegera9558
    @ayyantunegera9558 Před 3 měsíci

    Beye midiyaw kesua yebelete yemyatufu bizu sewoch alu

  • @user-ns9vh2qq9z
    @user-ns9vh2qq9z Před 3 měsíci

    አወ,ልጁቱ, ፈጣን ከመሆኗ,የተነሳ, ይመስለኛልግን ስት, ነገር,ወጀል,በሚዲያ,ያንን በተከላከላችሁ,ሲጀመር ስንት አፋን እየከፈቱ ሰዉእሚያባሉትን,በተከላከላችሁ

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq Před 3 měsíci

    Ene mnm algeremeym kezi yebasu lijochi alu yehe mida slehone nw yebase moltal

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo Před 3 měsíci

    አውራኝ.

  • @tigesthalaby4948
    @tigesthalaby4948 Před 3 měsíci

    እዩ ቃስ ብለህ አውራ ትንፋሼ ቁርጥ አለ ሆሆ

  • @ayyantunegera9558
    @ayyantunegera9558 Před 3 měsíci

    Ymechat

  • @dessieassefa945
    @dessieassefa945 Před 3 měsíci

    መቅደስ ኢቢስን አታዉቀውም እንዴ ? እንደአላማ የኢቢስ ስራ ቢፈተሽ የሚሰጠው 10%

  • @dawitegedile3141
    @dawitegedile3141 Před 3 měsíci

    ማህበረሰቡ ነው ስትይ ማስረጃሽ ምንድን ነው ህብረተሰብ አይደለም ለዚች ሕፃን የዚህ አይነት አስተዳደግ ያገኘችው ከቤተሰብ እና ከትምህርት ቤቷ ነው መቅደስ ከህብረተሰቡ ያገኘችውን ነው ብለሽ መናገር ህዝብን ያስቀይማል ከህብረተሰቡ አንዷ ነሽ እና እንደሰው አስቢ