170ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በተከራይና በአከራይ መካከል ያለ የመንፈስ ጦርነትናነእግዚአብሔር ድንቅ ስራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 432

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b Před 10 měsíci +139

    መምህር ቅዱስ ቁርባን ወሰዱ ሲል አጨበጨብኩ የምር ተከራዮች እደ ተከራይ ሳይሆን እደ አከራይ መሆናቸው አናደውኝ ነበር ትልቁን ትተው ትንሹን ሲመኙ በጣም አበሳጩኝ የምር አምላኬና መድሃኒቴ ሆይ የሰውን ገዘብ ከመመኘት የሰው ቤት ከማየት ያድነኝ የሰውን ከማሰብ ያድነኝ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁን አሜን 😢❤❤❤❤

    • @user-hd6hn9hk6p
      @user-hd6hn9hk6p Před 10 měsíci +3

    • @GetuClichy
      @GetuClichy Před 10 měsíci

      መምህፈእዴትነውእረሳንማግኘትየምትለው

    • @GetuClichy
      @GetuClichy Před 10 měsíci

      ❤❤

    • @m.g5295
      @m.g5295 Před 10 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Nt-pg2dq
      @Nt-pg2dq Před 10 měsíci +2

      እመቤታችን ታማልዳለች።

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 10 měsíci +126

    " አቤቱ፥ ጸሎቴን ስማ፥ ጩኸቴንም አድምጥ፥ ልቅሶዬንም ቸል አትበለኝ፤ እኔ በምድር ላይ መጻተኛ ነኝና፥ እንደ አባቶችም እንግዳ ነኝና።"
    (መዝሙረ ዳዊት 39:12)🤲💚💛❤👏#Egzabiher yimsgen memihir ❤

    • @Gebrehiwot04
      @Gebrehiwot04 Před 10 měsíci +6

      መዝሙረ ዳዊት 🙏🙏🙏 በደንብ ድገሙት

    • @batetekela6986
      @batetekela6986 Před 10 měsíci +1

      Betam meeodawe Kali 😢

    • @sarasarasara9697
      @sarasarasara9697 Před 10 měsíci

      ​@@Gebrehiwot04ተተተተቡተተተቱተተተ

    • @user-sq5ni5fv3v
      @user-sq5ni5fv3v Před 10 měsíci

      እግዚአብሔር ይስጥልን ደስስስ ስል ቃለ ህይወት ያስማልን ለሁላችሁ👏❤❤❤❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 10 měsíci +4

    እኔ የነዚህን ሰዎች ህይወት ሳይ በስንክሳር የማዉቃቸዉ የቅዱሳን አባቶቻችን ወላጆች ይመስሉኛል የነ ተክልየ ወላጆች የነ አቡነ ሐብተ ማርያም ወላጆች አኗኗር ነዉ የሚኖሩት የዘር ሀረጋዘቸዉ ላይማ ቅዱሳን አሉበት የ እነሱን ልጆች መጨረሻ ላይ ተመኘዉ ፀጋ የበዛላቸዉ ልጆች እነደሚኖራቸዉ አልጠራጠርም

  • @yegebreail
    @yegebreail Před 10 měsíci +40

    ሁሉም ነገር በቅን ልቦና በንፁህ ልብ እግዚአብሔርን ከቀረብን ሁሌም አሸናፊ ነን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እንደ አከራይ ሳይሆን እንደ ተከራይ ሆነው ዝቅ ብለው በመኖራቸው እግዚአብሔር ደግሞ በከፍታ ታምሩን አሳያችሁ እናትና ልጁ ክብርና ምስጋና ይግባቸው አሜን 👏

  • @masreshasenait1347
    @masreshasenait1347 Před 10 měsíci +13

    እንዲህ እንደናንተ የመናፍስት ሴራ የገባው ቤተሰብ እንዴት ደስ ይላል ይሄን ኮሜት የምታነቡ እህተ ሚካኤል ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ቤተሰቤ በትልቅ ፈተና ውስጥ ነው ያለው እናቴን የጎረቤት መተት አሽመድምዶ አንደበቷን ዘግቶ አስቀምጧታል ወንድሜና እህቶቼ ስለመናፍስትሴራ ባስረዳቸውም ምንም ሊረድ አልቻሉም እኔም ትልቅ ፈተና ውስጥ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 10 měsíci

      የኔ ዉድ አይዞሽ 50ፐርሰንት እኮ ሂደሻል እግዚአብሔርም አግዞሻል ቢያንስ አዉቀሸዋል ተጋልጦልሻል ስንቱ ምንነቱን ሳያዉቅ የሚሰቃይ አለና አምላክሽን አመስግኝና ቀጥቅጭዉ ወንድሞችሽን አትፍረጅባቸዉ ወደዉ አይደለም ክርስትና ስማቸዉን ፃፊና ስገጂ እመቤቴ ትርዳሽ

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Před 10 měsíci +18

    አቤት መታደል በረከታችሁ ትድረሰኝ የእህናንተን ትዳር ህይወት የባረከ ያልተለያችሁ የሁላችን ትዳር ህይወት ይባርክልን አሜን ፫
    "አመተ ማርያም እና ቤተሰቦቼን ባለቤቴን ገብረ ጊዮርስን በጸሎታችሁ አስቡን"

  • @seifealigaz4897
    @seifealigaz4897 Před 10 měsíci +28

    ምስጋና ለ እግዚአብሔር ይሁን እናታችን ወለላይቱ እመቤት ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን 🙏

  • @Abi21203
    @Abi21203 Před 10 měsíci +31

    ስንቶቻችን ትምህርት ወሰድንበት የእግዚአብሔር ክብር የተገለፀበት ፣የእመቤታችን የእናታችን አማላጅነት ያልተለየበት ፣ የፃድቃን እና የሰማዕታት ጥበቃ ሁል ጊዜ ከማን ጋር እንደሆነ ማሳያ ነው እውነት የምንማማርበትን ይህንን ትልቅ የ you tube channel ስላዘጋጀህልን መምህራችን እናመሰግናለን 💚💛❤

  • @user-pp8dg3dd8n
    @user-pp8dg3dd8n Před 10 měsíci +6

    ማርያምን እኔ ገጠመኝ ስሰማ የሆነ የመሰላቸት ስሜት ይሰማኝ ነበር ግማሽ ድረስ ሰምቼ እተወዉ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ቪዲዮ ባላለቀ እያልኩ ነው የሚያልቀዉ ተመሰገን ብዙ ችግር ብዙ ፈተና አለብኝ የዝሙት መፈስ እዳለብኝ አስባለሁ በልጅነቴም በቡዳ ተበልች ይሄዉ አሁን ከሚያዩት በታች ከማያዩት በላይ ሆኝ አለሁ አንድ ቀን እኔም አይኔ ብርቶል ካለብኝ ችግር በኪዳነምህረት ተፈዉሼ ለምስክርነት እበቃለሁ ብዬ አስባለሁ መምህሬ በፀሎት አስበኝ ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች ፅዬ ማርያም እያላችሁ 😢😢😢😢

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 10 měsíci +20

    እውነታቸውን ነው ቀላል ታሥቀናላችሁ አውራራችሁ በሰምአብ # አያችሁ የጸሎት ቤት ጥቅሙ👈የቄሶ ደብተራው ማለት ነው ድፈረቱ ኧረ ዋይኔ በሶኳር በውኋ ይደገማል!! ምን ጉድ ጠላት ከሩቅ አይመጣም መታች አሥመታች ልቦና ይሥጣችሁ በእውነት

  • @MekdesMekdes-bf3ph
    @MekdesMekdes-bf3ph Před 10 měsíci +13

    መጀመሪያ የመምህራን ትምህርት ተከታታይ ስባል እሽ እያልኩ ስላዬ አልፍ ነበር አሁን ግን መች ነዉ የምለቀቃው እያልኩ በጉጉት እጠብቃለሁ የኔ ሰላይ የመልፋቸወ ቃናት በጣም የቆጩኛል መምህር እግዚአብሔር እድሜውን የርዘምል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mggb9549
    @mggb9549 Před 10 měsíci +14

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን ኢትዮጵያ አዲስ አበባ መወለዴ ሀበሻ በመሆኔ እግዚአብሔር አመሰገናዋለው ምክንያቱ ኦሮቶዶክስ መሆኔ የሚያስቀና ቤተሰብ ❤❤❤❤

    • @sarasaragetachwe9732
      @sarasaragetachwe9732 Před 10 měsíci +3

      እኔም ቲራቦሎ ነው የተወለድኩት ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 Před 10 měsíci +1

      ፈጣሪ ይባርክህ እግዚያብሔር መልካሙን ያብዛልን😢😢😢😢😢😢

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 Před 10 měsíci +4

    በጣም የሚገርም እኔንም ዘመኔን ሙሉ እድሌን ዉስደው በቤተሰቦቼን ሁሉ ሲቀልዱብን የቆዬትን አሁንም በማን አለብኝ እየኖሩ ያሉትን ሰዎች እናቴ ኪዳነምህረት ትበቀልልኝ

  • @anleygeremew4287
    @anleygeremew4287 Před 10 měsíci +2

    እኔ ተከራይ ነኝ በአከራይ ተፈትኜ በእመብራህን አማላጅነት ከሞት የተረፍኩ ስዕል አድኖዋን ሳየው እንባ ይተናነቀኛል ያኔ ስለመንፈስ በደንብ አላቅም ነበር ግን ስለናትህ ስለማሪያም ስለው ፈጥኖ ማረኝ ለኔ እንኳን ተረት ስኬመስለኝ ድረስ እኔ በደንብ ሳላቃት እናትነትዋን አሳየችኝ

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 Před 10 měsíci +6

    እኔማ ኤርፎኔን ጆሮዬ ላይ አድርጌ አንዴ አውልቂ አንዴ ዝጊ አንዴ ንቀይ እያለችኝ ነው መዳም ያዳመጥኩት በጣም ነው የሚገርመው እግዚአብሔር በእያለንበት እሱ ይጠብቀን ለመዳሜም ልቦና ይስጣት

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před 10 měsíci +26

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል የተባረከ አስተማሪ አርአያ ቤተሰብ ናችሁ። እንዴት ያስቀናል መታደል ነው በእውነት በረከታችሁ ይድረብን ትርሲተ ማሪያም፣ ወለተ ጻድቅ፣ ሂሩተ ስላሴ፣ ክንፈ ገብርኤል ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡን። '' አቤቱ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ የቀናውን መንፈስ በውስጤ አድስ '' አሜን። መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በዛሬው ገጠመኝ በእውነት ተባርኬአለሁ ተመስገን።

  • @sabaasmer7860
    @sabaasmer7860 Před 10 měsíci +8

    የኔ እህትም አላምንም እኔ ላይ ሰልጣን የለውም እያለች እድሏ በሙሉ ተሟጦ ተወሰዶ የበሸታ ማከማቻ ሆናለች እግዚአብሔር ያንተ ማህበር ላይ ያገናኛት

  • @betelhemsolomon5274
    @betelhemsolomon5274 Před 9 měsíci +1

    አምላከ እስራኤል እባክ የተባረከ ህይወት ስጠን ለናንተ ላደረገዉ ነገር እግዚያብሔር ይመስገን

  • @ndnb913
    @ndnb913 Před 10 měsíci +3

    ወይጉድ የናተን ፀሎት ልመና የተቀበለች ኪዳነ ምህረት ለኛም ትቀበለን ወለተ ሚካኤል ብላችሁ በፀሎት አሰብኝ

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před 10 měsíci +14

    ሁላችንም ለአገራችን እንደነዚህ ሰዎች እያለቀስን እንፀልይ አገሪችን ላይ ያለውን ዘረኝነት መገዳደል አድመኝነት ሌብነት እንዲያጠፋልን። እመቤታችን ኪዳነምህረት ስለ ንፁህ ልቦና ላላቸው ሰዎች አገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን አብዛላት ጦርነቱን አጥፊልን እኛንም ለንስሀ ሞት አብቂን።

  • @xc1044
    @xc1044 Před 10 měsíci +7

    ለማስረጃ አትጨነቅ መምህር : የሚያምን እንዲሁ ያለ ትምህርት ያመናል :: ልቡ ክፉ የሆነ በማስረጀም አያምንም

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 10 měsíci +2

    🎚መምህር ተስፋ ሥላሴ ! ታሪኬን ልክ በ 18 ዓመት ሰማሁት😭በስደት ልጄን በሆዴ ይዤ😭በተፈፀመብኝ😭በደል ወላዲተ አምላክ እንዴት እንደተበቀለችልኝና ማን መጥቶ እንደሚነግረኝ በወቅቱ ብቻዬን እደነቅ እገረም ነበር :: አንድም ቋንቋዬን የሚሰማም የሚናገርም በሌለበት ካለ በዳይዋ ሴት በቀር😭አይ ወላዲተ አምላክ🤲አሁን ልጄ ጥቅምት 8 እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር 18 ዓመት ይሞላዋል :: ተመስገን🤲የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል🤲ትዝዝዝዝዝ አለኝ የእመቤቴ ውለታ አሁንም ስወጣ በቦርሳዬ እቤት ስገባ ከመኝታዬ አጠገብ አስቀምጬ የማነጋግራት የውዳሴ ማርያ የፀሎት መፅሐፍ ነች😭
    ካልሆነማ😭😭😭ብቻዬን ነኝ😭በተዓምር ከሰጠችኝ😭አንድ ወንድ ልጅ በቀር😭አማካሪዬ የመንገድ ስንቄ😭ወላዲተ አምላክ😭አዎን ቀላል ይመስላል :: እኔ ከሀገር መሰደድ ሳልፈልግ😭ከቅዱስ ሚካኤል ደጅ ቀድሰው በወጡ ካህን እምነቱን ይዤ ተሰደድኩ😭ተመስገን🤲አግኝቼ ባወራህ ደስ ይለኝ ነበር😭
    ይህቺን ርዕስ በተመለከት ብቻ👌ስለ እማ ፍቅር ብለህ🤲እግኘኝ 😭እንጂ ስደትን ሀ-ብዬ ስጀምረው እመቤታችን ተዓምሯ ቀድሞ ጀምሯል የቱን ጀምሬ የቱን ልጨርስልህ ? እንዴት ተነግሮ ያልቃል ?🕯ካልሆነም በመንገድህ ሁሉ መድኃኒዓለም ይቅደም እያልኩ ትምህርትህን የምከታተልና ከልብ የማደምጥህ አክባሪህ ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት🤝

  • @liyamotton2066
    @liyamotton2066 Před 10 měsíci +3

    በስላሴ ስም እንዴት ደስ የሚል ትምህርት እና ምስክርነት ኪዳነምህርት ውይ የኛ ድንቅ ንግስት እናታችን ክብር ምስጋና ላንቺ ይገባሻል ❤ ነው

  • @user-zm6vf8yw4d
    @user-zm6vf8yw4d Před 10 měsíci +4

    ደስ ሲል አረግዚአብሔር ይመስገን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Před 10 měsíci +3

    በጣም ይገርማል መምህር የዛሬ በተለይ በሚገርም አገላለፅ ነው የተገለፀው በእነሱ ቦታ ራሴን ጠየኩኝ እውነት ሁሉ ነገር አውቄ በትግስት እቀበላለሁ ወይ እያልኩኝ ነው የሰማውት እውነት እናመሰግናለን እኛም እግዚአብሔር አምላክ የይቅርታ ንፁ ልብ ስጠን

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg Před 10 měsíci +1

    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ie2cs7vx6u
    @user-ie2cs7vx6u Před 10 měsíci +15

    የመናፍስት ሴራ የገባው የሚገርም ቤተሰብ ነው ኪዳነ ምህረት እናቴ ለናንተ የደረሠች ለኛም ትድረስልን የመናፍስት ሴራ ገብቶን እንድንዋጋ ትርዳን ከተያዝነው መንፈስ ታላቀን🥺😊

    • @user-vn2kr5sj1x
      @user-vn2kr5sj1x Před 10 měsíci

      አሜን😢🙏🙏🙏አሜንን አሜንንን

  • @kabtamk7852
    @kabtamk7852 Před 10 měsíci +5

    ከባድነው ወድማችን የደረሰበት የሚያውቀው የመፈስ ውግያነው የሳዝናል በጣም ይገርማል ትግስታቹ ተባረኩ

  • @MeaziTube
    @MeaziTube Před 10 měsíci +4

    ቀድሞ ስለተደረገው አሁን እየሆነ ስላለው ወደፊትም ስለሚሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን። ለኛ ለደካማ ልጆቹም ልቦና ይስጠን። ከሕይወታችሁ ተምረናል እና እናመሰግናለን

  • @user-pt3tt2dx8c
    @user-pt3tt2dx8c Před měsícem

    እ/ግዚያብሄር አባታችን ፈጣሪያችን የእማፍቅር ልጅ ቀሪ ዘመናችሁን ይባረክ ምንአይነት መታደል ነው ምንአይነት ትግስት ነው

  • @user-ho7pk9ub4p
    @user-ho7pk9ub4p Před 10 měsíci +2

    ኡፍፍ ተመስገን ብቻ ክብርህ ይስፋ መዳህኒአለም በጣም ነው ደስ ያለኝ ታምሩ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před 10 měsíci +5

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እንኳን በደናህ መጡልን ሁላችንም
    እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ ቸሩ መድኃኒዓለም በመገዲ ሁሉም የቀድሞው አሜን፫ ❤❤❤

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 Před 10 měsíci

    እግዚያብሃር ይመስገን እናንተን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን እምነት ተስፋ ፍቅር ከእውቀት ጋር ያድለን አረ ብዙ ጉድ አለ ወገኖቼ አልቀናል ተይዘናል እግዚየብሄር ያንቃን በጠላታችን ላይ ሀይሉን የድንግል ማርያም ልጅ ያድለን ያጎናጽፈን አሜን አሜን አሜን በፀሎታቹ አስቡን በጊህ ጊዜ ያለን ሰዎች ------------------------------------ እንጃ እንጃ እንጃ የፈጠረን አምላክ ይርዳን ጠባቂ መላካችን ይጠብቀን ያስተምረን ያስማማን ወደ ውስጣችን እንመልከት እሣ ፍቅር ምልጃዋ እናትነትዋ ስራውን ይስራልን ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 Před 10 měsíci +8

    በስመአብ በጣም የተደሰትኩበት ፈተና ገጠመኝ እግዚአብሔር ይመስገን እርጋታቸዉ ድምፃቸው ደስ ሲል
    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ!!!

  • @selamsamerwit6471
    @selamsamerwit6471 Před 10 měsíci +1

    ጨርሼ የማዳም ስራ ፎርፌ አዳመጥኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ተመሬበታለሁ እናታችን ኪዳነምህርት ለሁላችንም ደርሽልን አሜን ለናተም እግዚአብሔር እደሜና ጤናን ይስጣችሁ

  • @mesirtwerku2226
    @mesirtwerku2226 Před 10 měsíci +1

    የውነት የሚደንቅ ነው ፈጣሪዬ ሆይ አቤቱ የኔንም የሀጺያተኛዋን ጸሎት ልመናዬን ተቀበለኝ እናቴ ኪዳነምህረት ስራሽ ድንቅ ነው እናቴ ፍጻሜአችሁን ያሳምረው ደስ የምትሉ ባልና ሚስት😍😍

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před 10 měsíci +2

    አግዚአብሔር መቼም ሊያስተምር ሲፈልግ የራሱ መንገድ አለዉ ምንም አይነት ከፋት አራስን ይጐል በአቃራጭ መንገድ የሚገኝ ገንዘብ የሴጣን መንገድ ነዉ ከናንተ አግዚአብሔር ስለምታምኑት ጠብቆ. ለሌላም. የመዳን. ምከንያት ድርጋል አግዚአብሔር ይመስገን ወደ ንስሀ መመለሳቸዉ. ትልቅ ድል ነዉ. አመቤታችን ከብር ምስጋና ይድረሳት በጣም የሚገርም ነዉ አምላኬ ከፋትን አርቅልን አባከህን ለሁላችንም ትምህርት ይሆናል መምህር አቅርባቸዉ. ትዳር የፈተና ህይወት ነዉ አግዚአብሔር ትአግስቱን ይስጠን የእግዚአብሔር ከነሱ ጋር ነዉ አንደዚህ ያሉትን ከርስቲያኖች ትምህርት ይሆነናል በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ ማስተዋልን ይስጠን የእግዚአብሔር የያዘ አያፍርም አግዚአብሔር ይመስገን.

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ የሚሉ ሰዎች ናቸው እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ ከኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ በስደት ነው ያለሁት ሀገሬ መግባት እፈልጋለሁ ግን መግባት አልቻልኩም ውስብስብ ነው ያለብኝ አስካለ ማርያም ወለተ ሰማይት ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ሀይለ ገብርኤል ተክለ ሀና ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ በጣም ይጨንቀኛል ሀገር እንዳልገባ የተረገ ነገር ስላለ ተስፋ እንዳያስቆርጠን በፀሎት አስቡኝ

  • @sabaasmer7860
    @sabaasmer7860 Před 10 měsíci +2

    ዛሬ ሰላመመኝ እየገባሁ እየወጣሁኝ ነው የጨረሰኩት በጣም ይቅርታ መምህር ፀልኝልኝ አሰካ ማርያም

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. Před 10 měsíci +1

    መምህርዬ ይሄን ገጠመኝ ጣልቃ በመግባት በጣም ነው የታሪኩን ፍሰት ያቀዘቀዝከው ልያውም መናገር እየቻሉ ማስረዳት እየቻሉ ሳስበው መንፈሳዊ ፕሮግራምህን እየረበሸው ይመስለኛል ብዙ ሰው ሲናገርህ ስላየሁ አንተም ማስተካከል ስላልቻልክ ነው እናም መምህርዬ ስለ እግዚአብሔር መግባት ባለብህ ማስረዳት ባልቻሉ ብቻ ግባ እባክህ መምህር ።

  • @BileneZeleke
    @BileneZeleke Před 10 měsíci +12

    ፀሎት የጠላትን ኃይል ያከሽፋል ፣ በረከትን ያበዛል ፣ ከልብ የሆነ ዕምባ የሰማይን በር ይከፍታል፣ ለጠላት እርግማንን ያመጣል። የውሃ ግፍ ፣ የመብራት ግፍ ...አቤት ሰው መሆን; እግዚአብሔር ግን ይቅር ባይ አምላክ ነው። ከኚህ ባለታሪክ መንፈሳዊ ህይወት ብዙ ተምሬበታለሁ።በመጨረሻም የቀድሞዋ ተከራይ ጎርቤት ከነቤተሰቧ ለንስሃ ስለበቁ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
    ለኛም ቸርነቱን ያድለን ቃል ህይወት ያሰማልን

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 10 měsíci +1

      የተግባር ክርስትና እንዴት ደስ ይላል

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 10 měsíci +9

    «የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ »
    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před 9 měsíci

    አቤት መታደል እግዛብሔረ እኮ በንፁህ ልብ ከቀረብነው ሁሌም አሸናፊ ነን እናቴ ኪዳነምህረት ሁላችንንም እንደዚህ የተባረከ ትዳረ እንድሰጭን ቀና ልብ ፣ማሰተዋልን፣ሰጭን ተከራዮችንም እንኳን ለቅድሰ ቁረባን አበቃቸው ትዳራችው ከዚህ በላይ ይባረክ መምህረ አንተንም እድሜ ጤና ይሰጥልን 👏👏👏

  • @user-tw9we6bm4t
    @user-tw9we6bm4t Před 10 měsíci +3

    ይገርማል እንደዚህ አይነት ኬዝ በዚህ ሰሞን ገጥሞኝ እመብረሀንን እየተማጸንኳት ነበር 😢ባጥር ምክንያት እገልሀለሁ እያለ እየዛተ በኔ ምክንያት ምንም ነገር እንዳይፈጠር እያልኩ እማምላክን ስማጸን እግዚአብሄር ይመስገን ላሁን ከሱ ላለመግናኘት እያሸሽሁ ነው የወደፊቱን ባላውቅም😢
    ሀይለ እየሱስ በጸሎታቺሁ አስቡኝ
    እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
    እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሄር❤ ይስጥልን ሂወታችሁን ስላካፈላችሁን❤

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před 10 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ድቅ ነው የእግዚአብሔር ስራው እናቴ እመቤቴ ክዳነምህረት ፈጥኖ ደራሽ ተመስገን አሜን ቃለህወት ያሰማልን አሜን

  • @hjuiisfdjjsjwjifi798
    @hjuiisfdjjsjwjifi798 Před 10 měsíci

    ድንግል ማርያም ለናንተ የደረሰች ለኔም ትድረስልኝ አደራዋን በእውነት እናንተ ቆራጥ በአምላካችን በፈጣሪያችን ተስፋ የማትቆርጡ እምነታችሁ ጠንካራ ነው በእውነት ለሑላችንም በእምነታችን ጠንካራነትን ያድለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kesisserebeazezew7287
    @kesisserebeazezew7287 Před 10 měsíci +1

    ጤና ይስጥልን መምህር መጽሕፍትህን ለመግዛት እፈልጋለሁ ። እናም ለምን አማዞን ላይ ለመሽጥ አትሞክርም እኛ ውጭ ሀገር ያለነውን እንድንጠቀም ነው በተረፈ ክቡር መምህራችን እኔ እንዳገልጋይ ካህን ሁል ጊዜ እጸልይልህ አለሁ ። ቸሩ መድኃኔአለም እድሜህን ያርዝምልን። ያገልግሎት ዘመንህም ይባርክልህ ።❤

  • @jrjdrfnfkf3512
    @jrjdrfnfkf3512 Před 10 měsíci +5

    እኔም በስደት ስንት ተአምር አሣይቶኛል ኪዳነምህረት እናቴ የተጀረገብኝን ሁሉ ፈትታ እኔን ሀፂያተኛዋን ከሞት ድኛለሁ.ተመስገን.❤❤

  • @user-xs3dy9uo1v
    @user-xs3dy9uo1v Před 8 měsíci

    ክብር ለኤልሻዳይ ለድንግሏ ፍሬ መመረጥ ነው በእውነት መታደል ለናንተ የደረሰ የአማልእክት አምላክ ለሁላችን ይድረስልን 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Před 10 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራች ተስፋዬዬ ሰላምክ ይብዛልን
    በእውነት ፀጋው ይብዛላችሁ
    ዳቢሎስ ይቃጠል

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 Před 10 měsíci +5

    በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው እንደዚህ አይነት ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን ። ተከራዬች ብቻ ሳይሆኑ አንዳንዴ ጥሩ ሰዎችን ስናጣቸው ነው የሚገባን ብዙ ዋጋ ከከፈልን በውሃላ። እውነት ነው አንዳንዴ ክፉ ከሚያደርጉት ይልቅ ክፋትን የሚያስተምሩት ይከፋል ነገር ግን ክርስቲያን ክፉውን በክፉ አይመልስም። ስለሆነብን ክፉ ሳይሆን እግዚአብሔር ስላደረገልን እናመሰግናለን።

  • @abc12452
    @abc12452 Před 10 měsíci +5

    በጣም ደስ ይላል እናንተን የጎበኘ አምላክ እኛንም ይጎብኘን!! መምህርዬ ድጋሚ አቅርብልን ትዳር በራሱ ፈተና አለዉ ከነሱ እንማራለን ኪዳነ ምህረቴ እናቴ እኔንስ መቼ ነዉ ለደጅሽ አብቅተሽ ሰላማዊ ኑሮ የምኖር😢😢😢ሁላችሁንም እናመሰግናለን በርቱልን

  • @elizabethmichael8768
    @elizabethmichael8768 Před 10 měsíci +8

    በጣም የሚገርም ነው ይሄ ሁሉ የሆነው በናንተ መልካምነት ነው እናንተ ተበቃይ ብትሆኑ ኖሮ ከእግዚአብሄር መልስ አታገኙም ነበር ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው የሆናችሁን እናመሰግናለን ! መምህራችን እነሱን ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን !

  • @user-eu7bq4fc1d
    @user-eu7bq4fc1d Před 10 měsíci +1

    እንኳን ደና መጣቹ ዉድ መምህራችን እና እህት ወንድሞቻችን በእዉነት ገጠመኝ ስሰማ ጥንካሬን ይሰጠኛል ተስፋ ስቆርጥ እዚህ ስሰማ እኔም አልፈዋለሁ እላለሁ ግን ደግሞ በጣም ደክሜአለሁ እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ለኔም ብዙ ብዙ ተነግሮ የማያልቅ ነገር አድርጋልኛለች. ለሀገራችንም ትድረስላት ዘረኝነትን አጥፍታ አንድ ታድርገን በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ከነቤተሰቦቼ የኔ እንቁ መምህር የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ከነሙላ ቤተሰቦችክ አሜን፫

  • @AmanuelDes-qq9vn
    @AmanuelDes-qq9vn Před 10 měsíci +3

    ፈጣሪን እንጂ ሰውን በፍጹም እምነት አትመኑ ድሮም የሚገለን ገንፎ ነው ብለን አብረን የዋጥነው ስንጥር ነው

  • @user-td5vl2sv2w
    @user-td5vl2sv2w Před 10 měsíci +12

    መምህራችን ስከ ጥቅምት 10 ሀገር ለመግባት ወስኛለሁ በሰላም እድገባ ወለትፃድቅ ብላችሁ አስቡኝ ገብቸ ለምስክርነት እዲበቃኝ የፈጣሪፍቃድይሁንልኝአሜን

    • @Abi21203
      @Abi21203 Před 10 měsíci

      አሜን አሜን እግዚአብሔር በሰላም እቅፍ ድግፍ አድርጎ ለናት ሃገርሽ ያብቃሽ

    • @user-xj1yi4zd4p
      @user-xj1yi4zd4p Před 10 měsíci

      በሰላም ግቢ እህታችን❤❤❤እኛምለአገራችንያብቃን

    • @eftah21
      @eftah21 Před 10 měsíci +2

      በሰላም ግቢ እህቴ ❤ግን አንድ ነገር ልገርሽ እኛ በስደት በጣም እንጠነክራለን ❤ሀገር ስንገባ ደግሞ ስንፍ እንላለን 😢 እና እህቴ በርቺ በሰላም ግቢሊኝ❤ ይቅርታ ግን የእህትነቴ ምክርነዉ ብየ ነዉ❤ ያዉ ከተሞክሮየ ነዉ

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln Před 10 měsíci

      እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ይቅደምልሽ

  • @vcd5555
    @vcd5555 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን 💐
    የምገርም ነው ሰይጣን እንደት ሰው እንደምጫወት ተንኮሉ እግዚኣብሄር የስራው ይስጠው 👏
    እግዚአብሔር የተመስገነ ይኹን 🤲🏻

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርእድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ ከነቤተሠብክ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 10 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ያዘ ሁልጊዜ አሽነፊ ነው በጣም ትግስተኛ ናችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር በትግስት ማሸነፍ ይቻላል እግዚአብሔር ቤቱ ያፅናችሁ አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 10 měsíci +5

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
    አሜን አሜን አሜን ❤

  • @user-qy5kp8bu1c
    @user-qy5kp8bu1c Před 3 měsíci

    እግዚአቢሔር ይመስገን ድንቅ ነው እግዚአቢሔር ስራው እናቴ እመቤቴ ኪዳነ ምህረት ፈጥና ትድርሰልን ተመስገን አምላኬ 1:45:54 አሜን ቃለሂወት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qd5zm2xe4z
    @user-qd5zm2xe4z Před 10 měsíci

    መታደል ነዉ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አምላኬ ሆይ ክቡር የሁነዉን ቅዱስ ስጋህንና ቅዱስ ደምህን ለመቀበል የበቃዉ አድርገኝ

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት. እግዚአብሔርን የያዘ ሰው. እንደማይወድቅ ከልብ ከለመኑት. ጸሎቱ እንደሚደርስ. እመብርሃንም. እንደምትደርስልኝ. እንባችንን እንደምታብስልን. ትልቅ. ትምህርት. ምስክርርነት ነው. በያዝኮት ትንሽ. እምነቴ. እንዲጨምርልኝ. በጸሎታችሁ. አስቡኝ. ወለተ ሰንበት. በማለት. 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @woinshetzemicheal5175
    @woinshetzemicheal5175 Před 9 měsíci

    እምዬ ቅድስት ድንግል ማርያምም ክብርና ምስጋና ለስምሽ ይሁን አሜን

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 10 měsíci +10

    የእኛ እንቁ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡሁልን የሰው ልጆች ሆይ ንቁ ❤❤❤❤❤

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 10 měsíci +1

    ምገርም ታሪክ ነው በስመአብ ለአክራይም ለተከራይም ፈጣር ልቦና ይስጣቸው በኤውነት እነዝህ አከራዮች ግን በጣም ጎበዝ ናቸው የኪዳነምህረት በረከቷ ይደርብኝ በእውነት ገጠኙን እስከ ግማሽ አዳምጨ ተኛውና እነዝህን ሰዎች በህልሜ አየዋቸው ሚስቱ በጣም መለካም የዋህ ጥሩ ሴት ሁኗ ነው ያየዋት ከዛ ደሞ እኔ የእነሱ ቤት ለመቀጠር ሄጀ ቤታቸው ገባው ከዛ ለሷ እኔ በየ ሰዓቱ እንደ ምፀልይ አስረዳታለው እንዳዛ እያልን ባሏ መንፈስ ተልኮበት መሳርያ ይዞ ካልጨረስኳቸው ይላል ግን ሚስቱ ሩጣ ህዳ ተቀበለችው ከዛ አድስ የተላከ መተትነውና እንፀልይ ተባብለን ሁላችንም ፀሎት ስናደርግ አየው ከዛ ነቃው 😊❤

  • @LemlemTaya-gz3rx
    @LemlemTaya-gz3rx Před 10 měsíci +1

    ዛሬ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት የኔ ምኞት ይህን የመሰለ ህይወት ነው ነገር ግን ምኞት ሆኖ ቀረ በሐጥያት አዘቅት አየወደኩ ነው እናት አባት እህት ወድም የሚሆን ሕይወት እዲሰጠኝ ጽጌ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ

  • @ritaeth7212
    @ritaeth7212 Před 10 měsíci +1

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እኔ 14 አመቴ ነው። እኔም እመብርሀንን በገሀድ የማያትን ተአምሯን ልክ እንደ ሰው መመስከር እፈልጋለሁ ። እንዲሁም እኔ እና ቤተሰቦቼ ስለ መናፍስት ውግያ ለምእመናን ትምህርት የሚሆን ታሪክ አለኝ እባክህ መምህር።

  • @user-kn8vq9gh8u
    @user-kn8vq9gh8u Před 10 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ ዘላለም ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 10 měsíci

    አቤት መታደል ነው ባልና ሚስት አንድ ሲሆን በተለይ በሀይማኖት በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ መምህር እናመሰግናለን ❤❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 10 měsíci +4

    በጣም የሚገርም ቤተሰብ ነው ደስ ስትሉ የመምህር ልጆች ብላችሁ በፀሎት አስቡን እውነት በጣም የሚደንቅ የናታችን የቅድስት ኪዳን ምህረት ታአምር ነው የነገራችሁን ለኛ ለወጣቶች ለወደፊት ትዳር ስንይዝ የግረቤትን በመል በምን መልኩ መቋቋም እንዳለብን የሚያስተምር ገጠመኚ ተባረኩ ❤ረቡኒ ፀጋው ይብዛላችሁ ምእመናን እንኳን ለናታችን ለባታ ለማርያም በዐል በሰላም አደርሳችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 10 měsíci +7

    ፈጣሪ፡ለሰው ከማይተኛ፡ሰላቢ፡አድነን፡ከቶንኮለኛ፡ሰው፡ሰውረን፡መምህ፡ሁላችንም፡ፈጣሪ፡ነፃ፡ያውጣን ቃለሂይዎትን፡ያሰማልን

  • @user-fw2fs7hw4j
    @user-fw2fs7hw4j Před 10 měsíci +3

    ደስ ይላል እዲህ ባለ ሁኔታ ተምረን ነፍሳቸውን ማትረፍ መታደልነው እደ ሀፂአታችን ሳይሆን እደቸርነቱ የሚባለው ለዚህነው በስተአጨረሻ የነፍስን ጉዳይ ማትረፍ አከራዮዎቹ በውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ ፍፃሜአችሁን ያሳምርላችሁ❤

  • @tewodrosgebremariam1081
    @tewodrosgebremariam1081 Před 10 měsíci +6

    ሀብተ ገብርኤል ፀልዩለት ችግር ላይ ነዉ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 10 měsíci +2

    ውይይይ የሰው ልጅ ሎቱ ስብሐት አይዞዋችሁ እግዚአብሔር ይተጠጋ አያፍርም ቅዱስ ዳዊት በመዝሙር አያሁለት ላይ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው ይሚያሳጣኝም የለም በለመለመ መስክ ያሳድረኛል በዕረፍት ውሃ ዘንድ ይመራኛል።ነፍሴን መለሳት ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።በሞት ጥላ መካከል እንኳን ብሄድ አንተ ከእኔ ጋራ ነህና ክፉን አልፈራም በትርህና ምርኩዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል። በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ ጽዋዬም የተረፈረፈ ነው። ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል በእግዚአብሔር ቤት ለዘላዓለም እኖራለሁ።❤❤❤

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 Před 10 měsíci +4

    ድጋሜ ይምጡልን በጣም የወደድኮቸው ቤተሰብ ንግግራቸው ሲጣፍጥ ሁለት ጊዜ ነው የሰማሁት እመ አምላክ ትጠብቅልን

  • @user-by2tv1fj8w
    @user-by2tv1fj8w Před 10 měsíci +3

    ወይ ተአምር መቻነው ምን ለወጠው ግን በሰው ላይ ከፋት የምታስብ የሰይጣን አገልጋዮች ልብና ይስጣችሁ

  • @tenagnatenu7413
    @tenagnatenu7413 Před 10 měsíci

    . እግዚአብሔር ይመስገን ስራው ታላቅ ነው ጠላቶቻችንን እግራችን ስር ይጥልልናል❤❤❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 10 měsíci +5

    እውነት በጣም ያማል በሀይማኖት አባት እንዲ አይነት ስራ ሰው መፈፅም ልብ ይስጣቸው😢😢እናተ እንኳን ፈጣሪ እርዳችሁ😢😢በፀሎታችሁ አስብኝ😢😢መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ😢😢😢

  • @user-xn3sb6el7f
    @user-xn3sb6el7f Před 10 měsíci

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደዚህ ያለ እምነትና ፅናት ስጠኝ ይገርማን ልቤን በዚህ ትምህርት ሰለከፈተልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ምክኒያቱም ብዙ ተቃዋሚ አሉና እህት ወንድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢ወለተ ሩፋኤል ብላችሁ 🙏🙏🤲🤲 ከስደት መልሶ ከነዚህ ቤተሰብ የቤት ሰራተኛ ብሆን ደስ ባለኝ ተግቸ ፀልየ የነብሴን ጥላት ተበቅየ የእመብርሀን አገልጋይ እሆን ነበር 😢😢😢😢

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል የእናታችን እና የወንድማችን በእውነት ይገርማል መታደል ነው እናተን ብርታት ፍቅር ትህትና የሰጠች የጌታኤ እናት ለእኛም ታድለን ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genidemeke7438
    @genidemeke7438 Před 10 měsíci

    አምላኬ ሆይ እባክህ በምሕረት አይኖችህ ተመልከተኝ የጎደለኝን ሙላልኝ አንተ ትችላለህኮ ኪዳነ ምሕረት እናቴ ሆይ እኔስ ልጅሽ አደለሁ እመቤቴ እናተን የጎበኘች የረዳች ኪዳነ ምሕረት እኛንም ትርዳን እድሜና ጤና ያድልልን

  • @hhhvj
    @hhhvj Před 10 měsíci +8

    ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ እህት ወድሞቸ እደምን ዋላችሁ እግዚአብሔር ከኛጋር ይሁንልን ገባ ገባ በሉ እንከታተል

  • @selinasweet7543
    @selinasweet7543 Před 10 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
    ኪዳነምህረት እናቴ የለመኗትን አትረሳም❤❤

  • @haregwinetesfaye384
    @haregwinetesfaye384 Před 9 měsíci

    መምህር እድሜ ጤና እማ ፍቅር ትስጥልኝ በጣም ሚገረም ታሪክ እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 Před 10 měsíci

    በእግዚአብሔር ቸርነት የተጎበኝ ቤተሰብ በረከታችሁ ይድረሰን ለእናንተ የደረሰ ልኡል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ማስተዋሉን ያድለን

  • @hasanalhasan7841
    @hasanalhasan7841 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያት ያዋርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @temnt
    @temnt Před 10 měsíci +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይምስገን በጣም አስተማር ነዉ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋናይ ይድረሳት አሜን እህን ትምህርት እንድንሰማ የፈቀደልን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
    በፀሎት ወለተ መድህን አሰቡኝ

  • @HiwotBelachew-hg2st
    @HiwotBelachew-hg2st Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር መጨረሻቹሁን ያሳምረው

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 10 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አባት እና እናት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před 10 měsíci +47

    እንዃን ለቅዱስ ራጉኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ጸሎት ምልጃው አይለየን ለ67 ሰው ሼር አርጌ የመጣሁት እናንተስ ምእመናን❤

    • @user-td5vl2sv2w
      @user-td5vl2sv2w Před 10 měsíci +1

      አቤቱ ጌታ ሆይ እሚአረጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው

    • @MekedesZebene-cd4lu
      @MekedesZebene-cd4lu Před 10 měsíci +3

      ራጉኤል በስንት ነዉ የሚታሰበዉ?ስለማላዉቅ ነዉ

    • @user-ny7up8sp1v
      @user-ny7up8sp1v Před 10 měsíci

      ​@@user-td5vl2sv2wማለት?

    • @user-ny7up8sp1v
      @user-ny7up8sp1v Před 10 měsíci +3

      ​@@MekedesZebene-cd4luበሁለት ነው

    • @Mercy2821
      @Mercy2821 Před 10 měsíci

      ​@@MekedesZebene-cd4luBe 1

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 9 měsíci

    የኔ መድሐዓኒያለም ያተ ያደረከን ተመስገንልን አሜን ታምር ነው ❤❤❤❤❤

  • @user-bk3pc3my1r
    @user-bk3pc3my1r Před 10 měsíci +2

    መር ተስፋዬ ያቀረብከው ትምህርት ሰጪ በመሆኑ እምስግናለን፤ነገር ግን እነሱ ብርቱ በመሆናቸው ፈተናውን አለፉት እንጂ ደካማዎቹን ስንቱን ተጫውተውበታል። ስለዚህ ይህንን ተግባር በሌሎችም እንዳይደግሙት ማጋለጡ ተገቢ ነው እላለሁ።

  • @Ortho_1_Christ
    @Ortho_1_Christ Před 10 měsíci

    ከዚህ ገጠመኝ የምንማረው እኛ ሰዎች የማናየው የሰይጣን ስራ እግዛብሄር ኣይቶ ከማንሰማው የሰይጣን ስራ እግዛብሄር ሰምቶ እያዳነን መሆኑ ነው። ስለዚህ ሁሌም እግዛብሄርን ማመስገን ይኖርብናል። ከማናየው እና ከማንሰማው ማዓት ስለአዳነን። እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን።

  • @Nunyat-zs2hh
    @Nunyat-zs2hh Před 10 měsíci

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢🎉🎉🎉

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 Před 10 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ልሁል እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን ለድንግል ማርያም ምስጋና ይድረስው ለፈጣሪ እናተም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችው እኔ በጣም ብዙ ጠቃሚ ነገር አግንቸበታለው እመቤቴ ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 እባካችሁ ወገኖች ባለኝ ለኔ በስደት አለም ፀልዩልኝ በፅሎታችው አስቡኝ ❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @TSADKANE_MARYAM
    @TSADKANE_MARYAM Před 10 měsíci +1

    አቤት የኔ ኪዳነምህረት

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁምነገር መምህር ጥሩትምህርትነዉ የጎረቤትምቀኛዬን ነበረብንእኛቤት፡፡ ሰርተን ብር አይበረከትልን፡፡ፍቅር በቤተሰቦቼ፡፡የለም ዩንፈርሰቴተማሬ ነበርኩኝ አቁረጥኩኝ፡፡ ሰላምአጣን ክብርለድንግማረያም ተፈተናል ፡፡ስዉራማረያምገዳም ሄጄ ፈታችን፡መንፈሱ ፣ታዞ ሄዶ ያስመተተብንን ግለሰብ እግሩን ፡ሽባ አድርጎ እያስጮኸ እገዳሙመጣ የስዉራማረያምገዳም ተአምራብዙነዉ መስክሬአልጨርሰዉም በእኔ በሀጣተኘዋ አንደበት እግዚአብሄር ይመስገን አሁን እኔም ቤተሰቦቼም ጥሩሁኔታላይነን ❤❤❤❤❤

  • @user-ic2fr4nd4r
    @user-ic2fr4nd4r Před 10 měsíci

    መምህር ከዚህ ታሪክ ከፍተኞ ትምህርት ነዉ ያገኘሁት ቃለ ህይወት ያሰማልን