የ Abrelo HD ሰርግ ሙሉ ቪዲዮ Part 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #Amazing Ethiopian habesha wedding entrance አዝናኝ የስርግ ላይ ጭፈራዎች
    የ Abrelo HD ሰርግ ሙሉ ቪዲዮ Part 1 #Amazing Ethiopian habesha wedding entrance አዝናኝ የስርግ ላይ ጭፈራ
    Join this channel to get access to perks:
    / @abrelohd
    Welcome to my channel I'm Abrelo from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefit with tech news, Vlogging video around Ethiopia , street Quiz's, Funny Videos and also Challenges So check my channel and subscribe now ▼
    😄 Subscribe (IT'S FREE) 😄: cutt.ly/sEycK8H
    ▼ FOLLOW ME ▼
    • Instagram : / abrelohd
    • Facebook : / abuti9
    • Telegram : t.me/abrelohd
    • Twitter : / iam_abrelo
    • TikTok : / abrelo_hd
    #Amazing Ethiopian habesha wedding entrance አዝናኝ የስርግ ላይ ጭፈራዎች 16
    የእሼ ሰርግ :- ከቤት ሲወጣ ሆዱ ባባ መሰል!
    የእሼ ሰርግ 2:-በባለ 5 ኮከቡ ሆቴል* አናስገባም ሰርገኛ::የነበረው ትእይንት!!
    የእሼ ሰርግ 3:- የሚዜ ፈዛዛ.. @comedianeshetu @ComedianEshetuOFFICIAL #wedding #weddingday #amazing #life
    #ethiopianmovie #wedding #ethiopianwedding
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    #abrelohd
    #alexisalexii
    #alextube
    #ale
    #ksi
    #ብሩክታዊትሽመልስ
    #bruktawitshimelis
    #newyear
    #donkeytube
    #comedianeshetu
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #father
    #google
    #tiktokers
    #Blogging
    #Twitter
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #ethiopianmusic
    #paralyzed
    #motivationalspeech
    #amharicmovies2022
    #መድረክ
    #lovestory
    #lovestorymovie
    #official
    #comedian
    #drama
    #ድንቅልጆች
    #donkeytube
    #ebssundayshow
    #live
    #lovesacrifice
    #lovestory

Komentáře • 530

  • @yeshigetnet9104
    @yeshigetnet9104 Před rokem +21

    የትግሬ ሰርግ እኮ ይለያል ኣቦ ሰላሙን ይስጠን እንደድሮ 💓 ርሑስ ጋማ

  • @myharet1221
    @myharet1221 Před rokem +13

    እሰይይይይ መስስቀልሽን ባለማውለቅሽ አድናቂሽ ነኝ ሙሽሪት አብሬሎ ወንድማችን የአብርሃም የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ መድህን አለም ቡሩክ ፍሬ ይስጣችሁ ከእናንተም አልፎ ለሀገር ለወገን የሚጠቅም !!!

  • @user-xr5bt2qv2q
    @user-xr5bt2qv2q Před rokem +39

    እሰይ እሰይ ኣቤት ግርማ ሞገስ እናቶቹ እንዴት እንደሚያምሩ 😍 .ትዳራቹ ይባረክ ❤

  • @eyerusalemtesfamaryam3009

    እንኳን ደስ አላችሁ አብርሽዬ ሄሉዬም በጣም አምሮባታል አቤት ውበት ከንፅህና ጋር ድምቀቱ ሲያምር ርሑስ ጋማ እልልልልልልልል ትግራዋይ ምኳን ፅርየት ዝገርም ባህሊ

  • @sweethemi369
    @sweethemi369 Před rokem +9

    ርሑስ ጋማ ይግበረልኩም🙏🙏🙏 የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ ❤

  • @susumoha2235
    @susumoha2235 Před rokem +19

    ተጋሩ ባህልና ኣከዳድናና ፍሉያት 💊💊💛❤️ደስ በሃሎ

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 Před rokem +22

    የሙሽሪት ማእተብ ሲያምር🥰🥰🥰መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ😍😍

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 Před rokem +13

    እሰይ እሰይ እንኳን ደስ የላቹ አብራቹ የምታረጁ ልጆች የወልዳቹ በደስታ የምትኖሩ ያድርጋቹ ፈጣሪ በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @maryamemne
    @maryamemne Před rokem +10

    የኛ ሳቂታ አብሬሎ መልካም ጋብቻ ወንድማችን
    የፂዎን ሴቶት አለባበስ አደኛ ናችሁ ሰላሙን ይስጣችሁ ወገኖቼ

  • @jeremyplus1534
    @jeremyplus1534 Před rokem +12

    የእናቶቹ እንቅስቃሴ ሲያምር 😍 እርግት ያለ ነው…….እንኳን ደስ አለህ አብርሽ👋👋

  • @halmanotmebrhatu7313
    @halmanotmebrhatu7313 Před rokem +11

    እግዚአብሔር ትህዳርችን የአብርሃም እና የሳራይድረገው እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጣችሁ 🤵👰🤵👰

  • @killoalqattan9287
    @killoalqattan9287 Před rokem +11

    ታዳሚዎቹ ደስ ሲሉ 🥺♥️♥️♥️አብርዬ ጓደኞችህን ፍለጋ አይኔ ተንከራተተ 😎ማለት እነ ባቢን 🥺

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri Před rokem +1

      ወይ መቀላወጥ እኔስ ብትይ ማርያምን😁😁

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Před rokem +7

    እንኳን ደስ አላቸው ደስ የሚል ሠርግህ ያደመቁት እናቶች አለባበስ ስርአት ዋው የድሮ የሀብታም ሠርግ አስታወሰኝ በጣም በጣም ያምራል እመቤቴ በቤትህ ትግባለህ በጣም ደስ ብሎኝ ስንቴ አየሁት 😍😍😍

  • @davodavo1654
    @davodavo1654 Před rokem +2

    አብሬሎ በጣም በጣም ያምራል ሰርጋችሁ። የታገሰ ከሚስቱ ይወልዳል አይደል አባባሉ። የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ እንዲሁም የማቱሳላ እድሜ ይስጣችሁ።

  • @azebfeseha1272
    @azebfeseha1272 Před rokem +9

    I always love tigrigna wedding songs.
    Am happy for you meary.

  • @nuro909
    @nuro909 Před rokem +14

    ተጋሩ ሁሉ ሲያምርባችሁ
    የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርገው ዘራችሁ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ

    • @seralove8471
      @seralove8471 Před rokem

      ዛሬ ዘር ቆጠራ ላይ ናችሁ ዘራችሁ ይጥፋ ከዚያም እኛም ሰላምን እናገኛለን

    • @tsegayemarcon9836
      @tsegayemarcon9836 Před rokem

      @@seralove8471 Anchi chika ras ekekam zer yelelew bezer ykenal

  • @genteldesign300
    @genteldesign300 Před rokem +3

    እንቋ ደስ በለኩም ርሑስ ጋማ ይግበረልኩም ሐጎስ ኩላህና👏👏👏

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 Před rokem +14

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ መልካም ጋብቻ 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @yasina63
    @yasina63 Před rokem +11

    We are waiting for the part 2 wedding ceremony.

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před rokem +37

    💚💛❤የአብረሐም የሣራ ይሑን ትዳራችሑ ፍቅር ያሸንፍል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rasmealem9796
    @rasmealem9796 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይባርክላችሁ የሰው ልጅ ጅማሬው ብቻ ሳይሆን ፍፃሜያችሁንም ያሳምርላችሁ በበረከት ይሙላችሁ በልጅም ይባርካችሁ

  • @DrkingTefera
    @DrkingTefera Před rokem +4

    እሚገርም ነዉ አሁን ሰርጉን አይለቀዉም እንዴ ብየ ሰርች አርጌ ስገባ ኖቲፊኬሽን ደረሰኝ
    እንኳን ደስ አለህ አብሬሎ መልካም የትዳር ዘመን

  • @yonathanyealala
    @yonathanyealala Před rokem +8

    አብሪሎ በጣም ምርጥ ዩቱበር ነህ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር በትዳርህ ውስጥ ይግባ !!!

  • @mikesmb203
    @mikesmb203 Před rokem +3

    ተባረኩ ፍፃሚያችሁም እንዲህየደመቀ ይሁን አምላክ ይጠብቃችሁ 😊

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Před rokem +2

    የኔ ማር መስቀሏ ማህተቧ ሲያምር የአብርሃም የሳራ ያርግላችሁ

  • @killoalqattan9287
    @killoalqattan9287 Před rokem +6

    ውይ አብርዬ ለዚህ ነው የጠፋከው እንኳን ደስ አለክ የእኔ ሳቂታ ቤታችሁ ሰላም ይብዛ ውለዱ ክበዱ ምርጦቼ ♥️🤲 ግን ሳጠራን 🙄🤣😘😘😘😘

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 Před rokem +2

    በጣም ጥሩ ዩቲዩበር ነህ ደግሞም አስተዋይ እንኳን ሰላም ሆንን የአንተንም ሰርግ እንዲህ ደምቆ አየን ወንድሜ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ ኢ/ያ እንዲህ ናት

  • @hayal387
    @hayal387 Před rokem +4

    ትዳራቹ ይባረክ በጣም ነው ምታምሩት። 🥰🥰🥰

  • @genetzuzu7477
    @genetzuzu7477 Před rokem +4

    የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ በልጅ በበረከት ቤታቹ ይሞላ በጣም ታምራላቹ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +23

    መልካም ጋብቻ አብሬሎ እመብርሃን በፍሬ ትባርካችሑ መጨረሻችሑን ያሣምረው 🙏

  • @nebyatfisseha
    @nebyatfisseha Před rokem +7

    እእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልል ፅሩያት ደስ ክትብሉ ❣️❣️❣️

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před rokem +7

    በዉነት በጣም ያምራል ይባርክላቹ ፈጣሪ አምላክ ለእናትክ እንኳን ደስአላቸዉ🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @yordanoshaile430
    @yordanoshaile430 Před rokem +2

    Tigraway mehon metadel new 🥰🥰🥰🥰.....ruhus Gama abrshey mearey meria abrhamn Saran ygberelkum🥰🥰🥰

  • @onelove4324
    @onelove4324 Před rokem +3

    አብሬሎ እንኳን ለዚህ አበቃህ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ቤታችሁ የእግዚአብሔር ሰላምና ፍቅር የሞላበት ይሁን ክፉ አያግኛችሁ ውለዱ ክበዱ እግዚአብሔርን መፍራት የቤታችሁ መመርያ ይሁን ለዘላለም የተባረካችሁ ሁኑ።

  • @matyaskk6386
    @matyaskk6386 Před rokem +7

    እንኳን ደስ አለህ አብሬሎ የኛ ሳቂታ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @Eyou653
    @Eyou653 Před rokem +10

    እውይ ደስ ክብል ካብ ኣካዳድነአን ጀሚሩ 😘ግን ክምርዕወካ እናሓሰብኩ ቀዲማትኒ 😫ሓፍትና
    ደስ ክትብሉ ሓዳርኩም ናይ ኣብራሃም እና ናይ ሳራ ይግበረልኩም ማርያም ኣደይና ፅብቅ ሓዳር ትግበረልኩም🥰🥰

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Před rokem +5

    መልካምጋብቻ ትግረኛብቻነውዴ ዘፈኑ

  • @Helatube1221
    @Helatube1221 Před rokem +2

    እንኳን ደስ አላቹ በጣም ታምራላቹ💕
    በልጅ ይባረክ ትዳራቹ🙏

  • @josenaw7037
    @josenaw7037 Před rokem +8

    እንኳን ደስ አላችሁ አቦ ትዳራቹን ፍቅርና ጤና ይሙላበት ❤

  • @legas6507
    @legas6507 Před rokem +1

    ብስራህ ሁሉ ነገርህ በጣም ነው የማደንቅህ እንኳን ለዚ አበቃህ ከዚህ ቡሀላ ቡዙ ነገር እንጠብቃለን ይመቻቹ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Před rokem +2

    የኔ ውቦች መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ወይኔ ሙሺሪት ውበትሺና የአንገት መስቀልሽ ምን ብዬ ልግለፅሽ የኔ ውብ ረጀም እድሜ ይስጣችው

  • @natiman7242
    @natiman7242 Před rokem +3

    የኔ ውድ ወንድም ደስታህ ደስታችን ነው በፍቅር ያኑራቹ

  • @messimessi8929
    @messimessi8929 Před rokem +2

    ሁለት ሳቂታ በጣም ታምራላችሁ 🥰🥰 እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🙏

  • @amandaabyan8914
    @amandaabyan8914 Před rokem +2

    wow🤩🤩 ያብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ አብሪሎ

  • @weserstrae2360
    @weserstrae2360 Před rokem +5

    CRAZY HOW BEAUTIFUL U LOOK TOGETHER!!!

  • @zenimesele1410
    @zenimesele1410 Před rokem +8

    ዋው በጣም ታምራላችሁ እመቤቴ ትዳርክን ትባርክላቹ መዓረየ💖🙏

  • @merry_21
    @merry_21 Před rokem +2

    Ellllllll eyu embey atayo Enkwae Hagoseka Abrsh Hawna ❤️💛❤️💛❤️🎉

  • @efremasefa9262
    @efremasefa9262 Před rokem +7

    እንኳን ደስ አላቹ የአብረሀም የሣራ ጋብቻ ይውንላቹ መልካም ትዳር ይውንላቹሁ

  • @brook252
    @brook252 Před rokem +2

    Man enkwan des alesh my only CZcams choice

  • @kelemtube
    @kelemtube Před rokem +3

    እግዚአብሔር በጥበቡ ትዳራችሁን ይባርክ በእድሜ በጤና አደረሳችሁ መልካም ጋብቻ ዋዉ በጣም ያምራል እንኳንም ለዚህ አበቃችሁ መልካም ጋብቻ

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r Před 9 dny

    አብሮሎየ እንኳንም ደስ አላቹህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ❤❤❤❤👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 Před rokem +2

    እኳን ደስ አላችሁ የአማረ የተዋበ ትዳር ይሁንላችሁ ዉለዱ ክበዱ በጣም ደስ ይላል ❤️❤️❤️🙏

  • @makasultan3352
    @makasultan3352 Před rokem +1

    ዋውውውውው ወንድሜ አኮራህኝ በራስ መተማመንህ ብቻ ይበቃል

  • @user-pp3gr4sm7o
    @user-pp3gr4sm7o Před rokem +2

    wow! ኣብርህሽ ሓወይ እንኳዕ ደስ በለኩም

  • @Tube-sr1rh
    @Tube-sr1rh Před rokem +6

    ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ የሰው ልጅ ጅማሬው ብቻ ሳይሆን ፍፃሜያችሁንም ያሳምርላችሁ በበረከት ይሙላችሁ በልጅም ይባርካችሁ

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Před rokem +1

    አብሬሎ ትግራይ ነህ እንዴ ለካ ገና ዛሬ አወኩ እንኳን ደስ አለህ አቤት የእናቶች ዉበት 😊😊

  • @nunuyenu1814
    @nunuyenu1814 Před rokem +13

    ኧረ አብሬሮ ያበደ ነው ይመቻችሁ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ስስስስስ የአብርሀምና የሣራን ጋብቻን ያድርግላችሁ አሜን

  • @kisanetkusu736
    @kisanetkusu736 Před rokem +3

    ርሑስ ጋማ ይግበረልኩምምምም😍😍😍😍

  • @helina3753
    @helina3753 Před rokem +3

    በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽❤️

  • @fetiyafetiya7701
    @fetiyafetiya7701 Před rokem +4

    የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንልህ የኔ ሳቂታ

  • @blentube3002
    @blentube3002 Před rokem +8

    እንኳን ደስ አላቹ አብሬሎ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳምረው 🌷🌷🌷

  • @awetashiaserat1787
    @awetashiaserat1787 Před rokem

    አብርሽዬ የኔ ንጉሥ ወንድም የአለም ያርግላቺሁ ውለዱ ክበዱ ደሥታቺሁ መቸም አይደብዝዝ ሁሌ ደሥ ይበላቺሁ ከክፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቃቺሁ ❤ አለ ገና የአሲሮ የኑቲ የማዳ ሁሌ በደሥታ ያገናኘን ውድድድድ ቤተሠቦቸ ❤❤❤❤❤

  • @yenabecha6095
    @yenabecha6095 Před rokem +2

    Aberoloya congratulations ❤I’m happy for you! Yatafeteleke Tedareken! ❤❤❤❤

  • @redgaminget
    @redgaminget Před rokem +1

    እንኳን ደስ አለህ እኛም በጣም ደስ ብሎናል Much love big bro🤵👰❤❤❤

  • @michaelmengistu8098
    @michaelmengistu8098 Před rokem +2

    Congrats bro. Beautiful culture. Ethiopia!

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa3568 Před rokem +2

    እንኳን ደስ አለህ አብርሽ የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @Betty988
    @Betty988 Před rokem +2

    Rhus gama ygberelkum ❤❤❤

  • @jordanasabrahambayru4703

    Wow congra abrsh natna mukanka des elni filiye demo amazing surprise koynini 🙏🥰🥰🥰

  • @enatmk8964
    @enatmk8964 Před rokem +1

    አብሬሎ ምርጥ ወንድማችን እንኳን ደስስስ አለህህ🙏🙏

  • @user-rz6ew1td1b
    @user-rz6ew1td1b Před rokem +3

    🌟🌟🌟🌟🌟ዮሐና አብሪሎ ርሑስ ጋማ ይግበረልኩም ። ሰቲ ሰምሐል ጡዑም ምቁር ናዳር ይሓብኹም። 🌟🌟🌟🌟🌟

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እሱ በመልካም ፍሬ ይባርካችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @RealRoobie
    @RealRoobie Před rokem +2

    Masha Allah lijetwa betam nw metamrw 👌🏼👌🏼

  • @Hana-nx8ps
    @Hana-nx8ps Před rokem +6

    መልካም ጋብቻን እንኳን ደስ አላችሁ

  • @dove8289
    @dove8289 Před rokem +3

    እንኳን ደስ አላችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌷🌷

  • @selamelagere5234
    @selamelagere5234 Před rokem +2

    ጋብቻቹ የአብርሃም የሣራ ይሁን የተባረከ ትዳር ይሁን

  • @semirahabab6078
    @semirahabab6078 Před rokem +2

    መልካም ጋብቻ መልካም ትዳር. አብሬሎ. መልካም የትዳር ዘመን ውለዱ ክበዱ

  • @fevigetachew6777
    @fevigetachew6777 Před rokem +7

    በጣም ነው ምታምሩት እናቶቻችን ስለተደሰቱ በጣም ደስ ብሎናል ርሁስ ጋማ እልልል

  • @lifeofizak
    @lifeofizak Před rokem +1

    wow abrelo congra broooooooo

  • @samzhabesha
    @samzhabesha Před rokem +3

    Wow! Congrates bro on your wedding btw you got beautiful wife😘 God bless you

  • @BlueSky-ti4zj
    @BlueSky-ti4zj Před rokem +2

    Congratulations and thank you for your invitation of Tigrigna music only.

  • @user-di3xy4om5g
    @user-di3xy4om5g Před rokem +4

    ሩሑስ ጋማ ይግበረልኩም ወዲ ዓደይ ማዓረይ💛❤

  • @melakuyohannes6330
    @melakuyohannes6330 Před rokem +1

    እንኳን ደስ አላቹ የአብረሀም የሣራ ጋብቻ ይውንላቹ መልካም ትዳር ይውንላቹሁ::

  • @abeldagnew7660
    @abeldagnew7660 Před rokem +1

    Abresh Enkuan Dess Aleh... Yetebareke tdar yehunlk ❤

  • @tueamfereje2029
    @tueamfereje2029 Před rokem +4

    ሴቶች ኣለባበስን ከእናቶቻችን እስቲ ተማሩ 😘
    ርሑስ ጋማ ይኩንላቹ 🕊🕊💛🌱❤
    ኣብሬሎHD እንኳን ደስ ተብልዩ

  • @natishatube9633
    @natishatube9633 Před rokem +2

    Abrelo መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ። ይመችህ 👍👍👍

  • @maedottube6203
    @maedottube6203 Před rokem +2

    ፈረይትን ጸገይትን ኩኑ ቃል ኪዳን ኣብርሃምን ሳራን ዝባረኸ እግዚኣብሔር ኪዳንኩም ይባርኽ

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 Před rokem

    እንካን ደሳለህ የአብርሃም የሳራ ያርግላቹ ❤️💛🫶💐💐💐🍀🍀

  • @samigola
    @samigola Před rokem +1

    በጣም ደስ ይላል መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ🥰🥰🥰

  • @eregoyarau5827
    @eregoyarau5827 Před rokem +2

    እንኳን ደስ አለህ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹህ❤❤❤❤

  • @tsigetsige2222
    @tsigetsige2222 Před rokem +1

    Tedar arif nger new meslig😀😀😀 abrilo melkamun hulu tmgewlachu weldachu lmayet yabkan befri ybarkachu bro

  • @abkingo5357
    @abkingo5357 Před rokem +2

    እንኳን ደስ አላቹ መልካም ጋብቻ

  • @Proudahadu
    @Proudahadu Před rokem +10

    Abrelo የምትሉ በLike

  • @user-rn2fy4no5v
    @user-rn2fy4no5v Před rokem +2

    ማሻአላህብያለሁመብሩክ ግን አበባው ንየልማትግቢ አሥመሰላቺሁት በተረፈ ሀሪፍነው👍👍👍

  • @yenatube2532
    @yenatube2532 Před rokem +4

    እንኳን ደስ ያላችሁ🌷🌷🌷🌷🌷 ዘሀ ፋሚሊን ያላየሁት እኔ ብቻነኝ?

  • @abdurehimomer9851
    @abdurehimomer9851 Před rokem +3

    🥰🥰🤗👰‍♂👰‍♀የአብረሐም የሣራ ይሑን ትዳራችሑ ፍቅር ያሸንፍል 👏👏👏👏👏👏😘😘😘😘😘😘

  • @hailetadese6581
    @hailetadese6581 Před rokem

    በእውነት ይገባሀል አብርሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ትላላችሁ ጥርሴን መክደን አልቻልኩም

  • @gechtsegay4473
    @gechtsegay4473 Před rokem +1

    Congrats bro!

  • @madetube4356
    @madetube4356 Před rokem +1

    Congratulations 😊🥰bro gin minew be 1 zefenbicha video alke

  • @maramawitmecial9574
    @maramawitmecial9574 Před rokem +3

    Congratulations beautiful weeding ❤🎊

  • @enatebenate8614
    @enatebenate8614 Před rokem

    just wow. may god bless ur marriage.