አባትስ ማለት እንዳንተ ነው|| Abates malet endante new|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| worship|| mezmur

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፥ 1ቆሮ 1፥23
    አድራሻ:- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ በርገሪዛ ጎን
    Paul Christ's Gospel International Church
    For more information and prayer or counseling inquiry, please contact us
    Email: paulcgic@gmail.com
    Facebook፡ / paulchristsgospelintch...
    Tiktok: / paulcgic
    Instagram: / paulchirstsintgospelch...
    Website፡ www.pcgic.org
    Mobile: +251 946 617798
    +251 946 617799
    +251 913 623982
    የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞች፤
    ሰሚት አጥቢያ አድራሻ :- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ ባቢስ ሱፐር ማርኬት ጎን
    👉እሁድ ማለዳ ከ4:30 - ጀምሮ
    👉እሁድ ማታ ከ11:30 - ጀምሮ
    👉ማክሰኞ ምሽት ከ11:30 - ጀምሮ
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:00-12:00 ፥ የወጣቶች አገልግሎት
    ጀሞ አጥቢያ አድራሻ :- ጀሞ 1 ኪሩ ሰፈር
    👉 እሁድ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ
    👉 ረቡዕ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
    👉 አርብ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
    #Tibebu Workeye #Haregewoin Assefa #Protestant #protestant_mezmur #protest #protestantsong #protestantchurch #protestantsongs #protestant #sebket
    We are exclusively the producer and owner of the visuals shown in this worship video. Due to the nature of Gospel Songs, it’s a collection of songs (cover songs) and we give credit to the original Gospel singers.
    Unauthorized use, distribution and re upload of this
    content is strictly prohibited
    Copyright 2024

Komentáře • 250

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 Před 3 měsíci +209

    እረ 😱😱😱ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ.....ላንተ ይሁን አምልኮ እልልልልልልልልልልል......አንተን ካገኘ ሰው ሜን ይሆናል....እረ..... ኡኡኡአኡኡ.......እሰይ ኢየሱስ ከበረ እልልልልልል..... 🙏🏽🙏🏽💎🪗🪘🎸🪕🎼🙌🎤🎬🥁🎧🪇🎷🎺🪈🎻🎼

  • @tyrt1716
    @tyrt1716 Před 3 měsíci +121

    Like and share ማድረግ እንዳትረሱ❤ ምክንያቱም ለ ብዙዎች ለ ምስክርነት ይሆናል

  • @yosefhailu6483
    @yosefhailu6483 Před 3 měsíci +92

    በጉጉት ሚጠብቅ እንደኔ አምልኮ እስኪለቀቅ

  • @mesfinbonkola
    @mesfinbonkola Před 3 měsíci +82

    ይቺን comment የምታነቡ ሁሉ ሰላማቺዉ በእግዚአብሔር የተጣበቀ ይሁን

  • @yabejesus77
    @yabejesus77 Před 3 měsíci +52

    ሙዚቀኞችን ግን አለመድናቅ ከባድ ነው ጌታ በነገር ሁሉ ይበርከቸው🙌Tile U are my fav♥️

    • @natnaelaweke777
      @natnaelaweke777 Před 3 měsíci

      በጣም በጣም ጌታ ይባርካቸው

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 Před 3 měsíci +63

    እናት የወለደችው ትረሳ ይሆናል እግዚአብሔር ግን አይረሳም 🎉

  • @danalex-8599
    @danalex-8599 Před 3 měsíci +51

    ጥብዬ አንተ ስትዘምር ያለመነካት አልችልም
    የእግዚአብሔር መንፈስ በዐይል በአንተ እየሰራ ነውና የፀጋው ባለቤት ክብሩን ይውሰድ!!!🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @zenebuyeserah4128
    @zenebuyeserah4128 Před 3 měsíci +22

    ጥቤ ያስታውቅብሀል መንፈስ ቅዱስ ከአንተ ጋር እንዳለ ፡፡ ደግሞ ስትዘምር ከዘፈን እንደመጣ ሳይሆን በጌታ ቤት እንኖረ ይመስላል፡፡ ጌታ ዘመንህን ይባርክ፡፡ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን፡፡

  • @ChristianLifeInspiration1
    @ChristianLifeInspiration1 Před 3 měsíci +31

    መቼም ቢሆን እግዚአብሔር መንፈሱን ከአንተ አይወሰድብህ ተባረክልኝ Tiba

  • @raheltesema865
    @raheltesema865 Před 3 měsíci +22

    I’m so addicted Tibe mezmur ❤ I’m orthodox God bless you brother ❤

  • @wassegirma52
    @wassegirma52 Před 3 měsíci +7

    I am leaving this comment here so that every time someone likes I’ll come back to listen 👏😩😩❤

  • @frezerkibret6486
    @frezerkibret6486 Před 3 měsíci +13

    አቦ አንተን ያገኘህ እኛንም ያግኘን

  • @Sammywandeofficial
    @Sammywandeofficial Před 2 měsíci +2

    አቤት እዚህ ቤት ያለው ክብር😢❤

  • @Eyugraphics
    @Eyugraphics Před 3 měsíci +20

    የዚህን የተባረከ ሰው Worship እኔ ብቻ ነኝ በጉጉት የምጠብቀው?

  • @firehiwotfikirewolde4311
    @firehiwotfikirewolde4311 Před 3 měsíci +21

    እሚገርመው እሁድ መቅረት እደለም ማሰብ አልፈልግም ልክ አምልኬ ስውጣ ብዙ ነገር አራግፌ ወጣለው ሳምንቴ ውብ ነው ሚሆነው እና ጥቤ አሁንም ከዚህ በላይ ይጨመርልህ ዘመንህ ይባረክ

  • @tigabusilka9920
    @tigabusilka9920 Před měsícem +1

    አሜንንንን ሃሌሉያያያያያ እልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜንንን ተባርክልኝ በብዙ ጥሌ በብዙዙዙ

  • @ednasamuel3941
    @ednasamuel3941 Před 3 měsíci +14

    ስላንተ ጌታ ይክበር 😢😢አንተን የነካ መንፈስ ደጋግሞ ይንካን ተባረክ!!

  • @TsibisoMahlo
    @TsibisoMahlo Před 3 měsíci +12

    ምን አይነት አምልኮ እጅግ ታላቅ የእግዚአብሔር ክብር አለ❤❤❤ ታላቁ ክብር ሁሉ ለጌታ ላይ እየሱስ ይሆን

  • @Awake.726
    @Awake.726 Před 3 měsíci +18

    ይህ የአምልኮ መንፈስ አይወሰድብህ!!

  • @marthagizaw1385
    @marthagizaw1385 Před 3 měsíci +12

    ጥበቡ ወርቅዬ መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንልህ ለአንተና ለቤተሰብህ እንዲሁም አብረውህ ለሚያገለግሉት ሁሉ የትንላኤው ጌታ እየሱስ ዘመንህን ሁሉ ይባርከው ተባርከህ ለበረከት ሁን ።

  • @kukugirma2033
    @kukugirma2033 Před 3 měsíci +13

    ወንድማችን ጥቤ ሆይ የምታመልከው አምላክህ በአንተ የጀመረውን መልካም ነጠር ሁሉ በአንተ ይጨርስ በነገር ሁሉ ከፊትህ ይቅደም እንወድሃለን 😍🙌❤😘

    • @MeronGirmay-dp7mc
      @MeronGirmay-dp7mc Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን ዘመኑ ይባረክ በጣም እንወደዋለን ።

  • @joshkeb3471
    @joshkeb3471 Před 3 měsíci +7

    አባአባትስ ማለት እንዳንተ ነው .....ወዳጅ ማለት እንዳንተ ነው .....ይህንን ልቤ አይረሳም ...ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 Před 3 měsíci +5

    እሰይይይይይ አባባ ክብር ላንተ ይሁን ጸጋ ይብዛልክ ወንድማችን ጥቤ ጌታ እንዲህ ሲጠቀምብክ አልፎም ሌሎችን በፍቅሩ ጉልበት ሲማርክ እንደማት የሚያስደስት ነገር የለም። ❤❤👏

  • @peacelove976
    @peacelove976 Před 3 měsíci +3

    Elelelelel Elelelelel Elelelelel Tebarek 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @solomontesfatsion9988
    @solomontesfatsion9988 Před 3 měsíci +10

    ወንድሜ በአንተ ላይ የማዳኑን ሓይል የገለጠ የሰማይ አምላክ እባርከዋለሁ

  • @natnaelaweke777
    @natnaelaweke777 Před 3 měsíci +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር ለጌታ ሀሌሉያ
    ምን ይባላል ጌታ ይባረክ!!!..........

  • @eyobgenene5243
    @eyobgenene5243 Před 3 měsíci +5

    ሁሌም መዝሙርን መዝሙር የሚያረገው መንፈስ ቅድስ ብቻ መንፈስ ቅድስ መገኝት ሁሌም በእኔ ውስጥ ነው አሜን

  • @destatilahun6372
    @destatilahun6372 Před 3 měsíci +3

    ወንድሜ ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!🙏🙏

  • @fikireabdemissiedadiso6783
    @fikireabdemissiedadiso6783 Před 3 měsíci +3

    አሜን ክብር ይሁንለት አንተን አይነት ድንቅ ወንድሞች ያስነሳልን፡፡

  • @HenokAssefa-zp2cq
    @HenokAssefa-zp2cq Před 3 měsíci +9

    አንተ ሀያል ሰዉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-kj5iv2ne6c
    @user-kj5iv2ne6c Před 3 měsíci +5

    What a song what a singer wow ❤❤❤❤😢😢

  • @user-wj8sw6kl2t
    @user-wj8sw6kl2t Před 3 měsíci +6

    ሃሌሉያ ሃሌሉያ 😢😢😢እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ,,,,,,,,,,,,,,,, ስም ይባረክ ❤❤

  • @essayessayhailemariam9231
    @essayessayhailemariam9231 Před 3 měsíci +9

    የልቤ ጉልበት ይንበረከካል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr Před 3 měsíci +2

    አሜንንንን፣አሜንንን፣አሜንንን፣ክብር ክብር ክብር ይሁን የሰላም ምንጭ የህይወት ምንጭ አንተነህ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉያያ ዘመንህ ይባርክ ጥባቡ❤👆👆👆🙏🙏🤚🤚👈📖🤲🤲🤲🤲📖📖🤚

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 Před 3 měsíci +5

    በኢየሱስ ስም እንዴት የሚባርክ አምልኮ ነው ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን❤❤❤❤

  • @GenetGenet-zl2pu
    @GenetGenet-zl2pu Před 3 měsíci +2

    አሜን እየሱስ ❤ እልልልልልልልልልልልልልል ተባረክ አባ ❤አሜን እየሱስ እየሱስ እየሱስ❤❤❤❤❤❤❤

  • @raheltellela4037
    @raheltellela4037 Před 3 měsíci +5

    ወንድማችን ለበራልህ እውነት ትልቅ ብርሃን ነው በርታ በአንተ ብዙ ከጨለማ ይወጣል ፀጋው ይበዛልህ👭

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete Před 3 měsíci +2

    ጥበቡ ወርቅዬ ከዚህ በላይ ቸሩ እግዚአብሔር በጥበቡ በእውቀቱ ና በማስተዋል በልዩነት የምታገለግልበትን ሰማያዊ ፀጋ በአንተ ትይዩ የሰማይ መስኮት ተከፍቶ በሀይል ቅባቱ ያረስርስህ ለብዞዎች ጌታ ቤት ለመጨመር ምክንያት ያርግህ እንውፕድሀለን ወንድማችን📖💕❤️🇪🇹💕📖✅📖🙏

  • @dawitnigatu1407
    @dawitnigatu1407 Před 3 měsíci +5

    አሜን ክብር ለ ኢየሱስም ይሁን

  • @estermeku3050
    @estermeku3050 Před 3 měsíci +2

    Elelelelelelleleleelleleleleleleleellelele hallelujah Eyesus yadinal!!!!

  • @tsegiyared8482
    @tsegiyared8482 Před 3 měsíci +4

    አሜን🙏 ትመጣለህ የትንሳዔ ጌታ ክብርህ ይሁንልህ.

  • @user-to8uw5mt3h
    @user-to8uw5mt3h Před 3 měsíci +5

    አሚን፡አባባ፡ክብር፡ለአነተ፡ይሁን፡በእየሱስ፡ስም፡አሜን❤❤ፀጋውን፡ያብዛልክ፡ጥቤ።

  • @Aster1-tt6pc
    @Aster1-tt6pc Před 6 dny

    አሜን አሜን አሜን እስይ እስይ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AbiiAbera-zy9ln
    @AbiiAbera-zy9ln Před 7 dny

    ደስ የሚል አምልኮ🥰
    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን🙏❤️

  • @addisalemtilahun1954
    @addisalemtilahun1954 Před 3 měsíci +2

    ጌታ የባርክ አንተ የምትዘምረውን መዥሙር ነው የማዳምጠው በጣም ነው የምባርከው

  • @dagneshdana
    @dagneshdana Před 3 měsíci +5

    አሜንንንንንንንንንንንንን የኔ ውድ ጌታ ኢየሱስዬ ለዘላለም ተባረክ ክብር ለእግዚአብሔር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před 3 měsíci +4

    ጥቤ በደንብ አመስግን ፈጣሪህን ከዳን ኪራና ከሱስ ያወጣህ ፈጣሪ

  • @nahom-cx7wr
    @nahom-cx7wr Před 3 měsíci +3

    i can't stop listening this song😞😞😭🙏🙏🙏🙏

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 Před 3 měsíci +5

    አሜን ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው🙌❤

  • @Adanchhamza-fc2hz
    @Adanchhamza-fc2hz Před 3 měsíci +2

    ክብር ይሁን ለጌታ አሜን አሜን ❤❤አቤት ደስታዬ ሁሉ ለኔ ሆነልኝ❤

  • @kiyaemamiye5159
    @kiyaemamiye5159 Před 3 měsíci +5

    Wooow it’s amezing worship wendim tibebu God bless you

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před 3 měsíci +8

    ሣምንት ሙሉ post ቢደረግ በጣም አሪፍ ነው ግን በሳምንት አንድ ብቻ ሆነ እንጂ ዘመንክህን ይባረከው እግዚአብሔር ❤❤

    • @tsitsi8947
      @tsitsi8947 Před 3 měsíci +1

      ሳምንቱን ሙሉ እያጣጣምነው እየተደሰትንበት ብንቆይ አይሻልም።

  • @Girum.Fantayeግሩም.ፋንታዬ

    ጥብዬ ሳልፈልግ ደግሜ ብዙ ርቄያለሁ። ብዙዎቹን የመሰማት ዕድል ሲያጋጥመኝ እንኳን ውስጤ በቁጣና በእልህ ይሞላል፤ ሕልፎቹ ከማይኖሩት ሕይወት የመነጨ የመድረክ ላይ ድፍረት ስላላቸው።
    አንተን ሳዳምጥህ ግን ካለሁበት የቱም ሆኜ እምባ ይቀናኛል። ጥቤ በጣም እጅግም በጣም እቀናብሃለሁ፤ መኖር የምመኘውን ግን ያልቻልኩትን ብቻ ሳይሆን እጅግ የራቀብኝን ሕይወት እያጣጣምክ ሰለሆነ።
    እንዲህ ባለው መድረኩ ሁሉ በቅይጣዊያን በተሞላበት ዘመን ያውም እንዳንተ ያለውን እንደትታግ ሕያው ምስክር ያደረገህ አምላክ ከውስጥም ከውጪም ያለነውን ተግባረ~ክዱ ምዕመናንን ያስበን።
    እየኖርክ ያለህ ፀጋ የበዛልህ ወንድሜ እጅግ እወድሃለሁ።

  • @haymanottesfaye5669
    @haymanottesfaye5669 Před měsícem

    መንፈስን የሚያረሰርስ ኣምልኮ: ወንድሜ ጥሌ ዘመንክ ይለምልም

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 Před 3 měsíci +2

    የልብ ማረፊያ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተመስገን ..... ወንድም ጥበብ እንዲሁም ያገለገላችሁን ጌታ ይባርካቹ ይጠብቃቹ ፀጋውን ያብዛላቹ❤️🙏🙏🙏

  • @user-cy4tt1dp2w
    @user-cy4tt1dp2w Před 3 hodinami

    እሰይ እእእእእእእእርልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን

  • @adutkuot8052
    @adutkuot8052 Před 3 měsíci +2

    THe men of God please. Pray for me n'd family n'd for kids in jesus name Amen🙏🙏🙏♥️♥️🙏🙏👏🏼👏🏼

  • @GLORIOUSCHARIOTINTERNATI-bm8hn
    @GLORIOUSCHARIOTINTERNATI-bm8hn Před 3 měsíci +1

    Amen Amen Anen Kebir Kiber Kiber Kiber Kiber Lanta Yihun Eysusi

  • @TecnoCell-co6xq
    @TecnoCell-co6xq Před 3 měsíci +2

    Amennnnnnnnnn tebarek yegeta bariya ❤❤❤❤❤❤❤❤ geta bedemu yishefink

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቅዱሳን በሙሉ ጥቤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤

  • @rihanasaed5228
    @rihanasaed5228 Před 3 měsíci +1

    አሜን ክብር ለከበረው ላከበረን ኢየሱስ ይሁንለት

  • @rahelhunengwarahel4711
    @rahelhunengwarahel4711 Před 2 měsíci

    ተባረክ ❤አቤት እንዴት መታደል ነው እናንተ የሰጠውን እግዚአብሔር
    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤

  • @yenenashbade4569
    @yenenashbade4569 Před 3 měsíci +4

    You are a blessed to be a blessing. I thank God for you

  • @user-bv2sh4lq5f
    @user-bv2sh4lq5f Před 3 dny

    ጥቤ እግዚአብሔር አምላክ ጨረሶ ይባረክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannestamrat810
    @yohannestamrat810 Před 2 měsíci +1

    # 1 Tibe

  • @user-tp8bl7od7o
    @user-tp8bl7od7o Před 3 měsíci +1

    በጣም ነዉ የምወድህ ❤❤❤ በዚሁ ቀጥል ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ!!!

  • @user-gg8qb7et4r
    @user-gg8qb7et4r Před 3 měsíci

    ደስ የምል አምልኮ እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤

  • @asteranshebo916
    @asteranshebo916 Před 13 dny

    ጌታ ዛመንህ በሙሉ ይባርክህ

  • @ZaneshHauleu
    @ZaneshHauleu Před 17 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vd9ix7si8w
    @user-vd9ix7si8w Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛ አዳኝ

  • @EjgayehuHmariam-xz6so
    @EjgayehuHmariam-xz6so Před 3 měsíci +1

    የሚገርም ህይወት ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ !!!

  • @Sina-yz7kc
    @Sina-yz7kc Před 11 dny

    Geta bante barkonal eko❤❤❤❤

  • @nahom-cx7wr
    @nahom-cx7wr Před 3 měsíci +1

    ewnet wsx yemineka mezmur new God bless you

  • @TizitaNebiyou
    @TizitaNebiyou Před 3 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሕ

  • @etalemmasku5707
    @etalemmasku5707 Před 16 dny

    ተባረክ❤❤

  • @LetinaHai
    @LetinaHai Před 3 měsíci

    Amen amen amen God bless you

  • @user-hc9pl8mp4y
    @user-hc9pl8mp4y Před 3 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotetadesse121
    @hiwotetadesse121 Před 16 dny

    Elelelelel Amen

  • @FiraolNegera
    @FiraolNegera Před 2 měsíci

    Ameeeeeeeeeen❤❤❤❤❤❤

  • @user-iv5sg7ks4f
    @user-iv5sg7ks4f Před měsícem

    እኔምለው ጥበበጋር የሚሄዱት ምእመን ሌላ ቦታ ይሄዳሉ እኔግን አይመስለኝም እዚጋ ያለው የአምልኮ ስርአት ትህትና መበርከክ በቃ ምን ልበል ብቻ ልዩነው ....

  • @NftaleamGoitom-qw5gx
    @NftaleamGoitom-qw5gx Před 3 měsíci +2

    💥God bless you 💥

  • @temesgenadmasubelay8169

    Hallelujah

  • @lidyatekele762
    @lidyatekele762 Před 3 měsíci

    Esyyyyyyyy elelelelelele

  • @temesgentesfay9485
    @temesgentesfay9485 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @betesfatamire
    @betesfatamire Před 3 měsíci +2

    God bless you

  • @bakkalcho2649
    @bakkalcho2649 Před 20 dny

    God bess you.

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee Před 3 měsíci +1

    Can't stop listening የእግዚአብሔር ሰው ጥበቡ, ውስጥህ ያለው የአምልኮ መንፈስ ታላቅ ነው!ውስጥህን አትገድበው ከዚህ በላይ በሙሉ ኃይልህ ተለቀህ ጌታህን አምልከው!ጭፈራ ዝላይ የሚሉትን, የአምልኮ ትርጉምና ምንነት ያልገባቸውን ሰዎች ተዋቸው!ተባርከሃል

    • @rediattelila7755
      @rediattelila7755 Před 2 měsíci

      እኔም ልክ እንዳንተ ነው የተሰማኝ ውስጡን ይይዘዋል ወይም ቁጥብ ያረገዋል። የእግዚአብሔር መንፈስ ካለ ብትንደባለል ብትዘል ብትፈርጥ ክብሩ ለጌታ ነው!
      ጥቤ በጣም የእግዚአብሔር ፅጋ አለብክ መንፈሱ በሙላት ነው የሚፈሰው እረሰረስን እኮ! ተባረክ ዘመንክ በቤቱ ይለቅ ❤

  • @Mamokalo100
    @Mamokalo100 Před 3 měsíci +1

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 😢😢😢😢

  • @user-sv8ep8bu7d
    @user-sv8ep8bu7d Před 13 dny

    JS
    S

  • @AsireGezaghn
    @AsireGezaghn Před 2 měsíci

    Amen(100)%

  • @bezatadesse2916
    @bezatadesse2916 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KhumaAlo
    @KhumaAlo Před měsícem

    Amnnn

  • @user-mk2qc3lb6l
    @user-mk2qc3lb6l Před 2 měsíci

    Antana.kagaqa.sewe.man.yihuanal.aman.aman.amannnnn

  • @usersami374
    @usersami374 Před 3 dny

    Elllllllllelllllllllell🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meseret5776
    @meseret5776 Před 3 měsíci

    የልቤ ጉልበት ይበረከካ ገብተ ላከምከው ክብር ይሰጣል ክብር ይሁንል🙌🙌🙌🙌🙌

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 Před 3 měsíci +1

    Amennnnnnn

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @SintayehuTarekegne
    @SintayehuTarekegne Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ክብረ ለኢየሱስ ይሁን

  • @Selamina1749
    @Selamina1749 Před 3 měsíci +1

    እረ ምንድ ነው ደስስስስስ ሰል

  • @sebleshiferaw8967
    @sebleshiferaw8967 Před 3 měsíci +1

    Tebareku brother tibebu