Ye churche zemariwochn geta gedtowachew legeta weleta seletekegnu geta smu yibarek haleluya tebarekulegn kezi belay ye asella mulu wengel geta bebezu yerdat🥰🥰🥰
Your songs and your graceful faces remind us of the goodness of God! May God bless you all, we have grown up seeing you all sing in the house of the Lord! You brought us back to 10-15 years. የጨከነ ትውልድ!
ወይኔ ዝማሬውን ስሰማ እምባዬ ነው የመጣው የልጅነት ትዝታዎቻችን ከነተወዳጅ ዝማሬዎቻቹ ስለመጣቹ ደስ ብሎኛል
እንደ እግዚያብሔር ያለ ማንም የለም
ዋው ደስ ይላል ጌታ ሁላችውን ይባርክ👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ደጋግሜ ሳምቼ በጣምነዉ የተባረኩበት እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርካችሁ ስለተደረገልን ነገሮች ሁሉ ከእግዚአብሔር ዉጪ ክብር የሚገባዉ የለም
ክብር ሁሉ ለክብር ባለቤት ለእግዚአብሔር ይሁን ዘመናችሁ ይባረክ።
በጠም በማፈስ ሙለት የታሞለ መዝሙር , ፀጋ ብዝት ይበል አማን❤🙏🙏
ዘመነችሁ ብርክ ይበል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
እናንቴ፣የአባቴ፣ብሩካን፣ለዘሌአለም፣ተባረኩ።
Thank you Lord!
የሚባርክ ዝማሬ
ጌታ የተባረከ ይሁን
ክብር ይሁንለት
ጌታ ክብሩን ይውሰድ ድንቅ ጊዜ
ጌታ ዘመናቹን ይባርክ
ድንቅ ዝማሬ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ዳርቻችሁ ይስፋ
አምላኬ ስሙ ይመስገን:: አዎ ዘላለም ለሱ ክብር ይሁን : ዘመናት ቢያልፉም ከእውነትና ከመንፈስ በእርሱ የሆነ መዝሙር ግን ዛሬም እንደድሮው ይባርካል:: እንኩዋን ለ 50ኛው አመት ጌታ በምህረቱ አደረሰን:: እንዲሁ እየዘመርንለት ወደ ማይቆጠረው ዘመን ደወሱ እንገባለን::
አመስግናው
እኔ በ1973ዓመት እንጦጦ ለ
ኳይር መዝሙር ከፒሮትስታንናት ነበርኩ።❤
የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ብሩካን ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ! ክብሩ ለጌታ ይሁን
Wow I miss you so much tebareku
እጅግ የሚባርክ ዝማሬ ነው
ጌታ በዚህ መአዛው ያዝልቃችሁ
Uuuuuuuuuuu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንኳ እግዚአብሔር ረዳቹ የአሰላ ሙሉ ወንጌል ቁጥር 1 ቤተክርስቲያን መዘምራን ተባረኬበታለው ነብስ አልቀረኝም 🥁🎷🎺🎸🎹🎧
God bless all of asella full gospel quire.
እጅግ የሚባርክ ዝማሬ ነው
ጌታ በዚህ መአዛው ያዝልቃችሁ❤❤❤❤😂
Wowow እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ሃሌሉያ አቤት መታዳል
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🥰❤️❤️❤️ፀጋ ይብዛላችሁ
❤አሜን እግዜር ይበርከችሁ አሜን አሜን❤❤
Wow tebareku bezu tebazu mederwanem mulwat ❤❤❤❤❤
ስለዚህ ጊዜ ጌታ ይመስገን
እግዚአብሔር ለሚወደው ሰው እንዲህ ይደረግለታል ❤❤!!!!!!
እንኳን ለ 50ኛው እዩቤል የዝማሬ አገልግሎት አደረሳችሁ። አጅግ የተወደዳችሁ ወገኖቼ ፤ አውነትነው ለዘላለም ለጌታ ክብር ይሁን። ሃሌሉያ
እልልልልልልልል ክብር ለታላቁ ስሙ ይሁን እንኳን ለ ሀምሳ አመት የወርቅ ኢዩበልዩ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በጣም ነው ልቤ የተነካው ያለምልማችሁ ለአልማዝ ኢዩበልዩ ያድርሳችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልል ኢየሡሥ የነገስታት ንጉስ የሀያላን ሀያል የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው
ተባረኩ የምወዳችዉ 🙏🙏🙏🙏🙏
Ye churche zemariwochn geta gedtowachew legeta weleta seletekegnu geta smu yibarek haleluya tebarekulegn kezi belay ye asella mulu wengel geta bebezu yerdat🥰🥰🥰
ምስጋና እንደገና🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐
Sel hulum ngr geta yemseg
Wowwww dnq zmare new tebarekulign
Yibzalachu
AmeeeeenAmeeeenAmeeeeeenforever❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bexam nawu mewedachu tebareku
God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏😮🎉❤
Glory to Jesus Christ.
ሀሌሉያ❤❤❤❤
Wow❤❤
ዘመናችሁ ይባረክ❤
ክብሩን ጌታ ይዉስድ 🥰🥰🥰 4:22 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤ ተባረኩልኝ
ክብር ከዘላለም እስከዘለአለም ቸር ና ምህረቱ እስከ ሺህ ትዉልድ ለሆነው ጌታ ይሁን🙌🏻
ጌታ ይባርካችሁ 🤗🤗🤗
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ።
ለሰንበተ ሆኖልኛል። አመሰግናለሁ።
የዘለአለም ንጉስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
እሰይ እልልልልል🙏🙏🙏 ላክብርህ በልልታ ልጅነቴን አስታወሰኝ🥰ተባረኩ በብዙ ናፍቃችሁኛል አሰልዬ😍😍😍😍😍😍
Kibrun geta yiwsad ❤❤❤❤
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!
Sel hulum ngr geta yemsegn
ተባረኩ
እግዚያብሔር የሰራው ሰለሆነ ክብሩን ይውሰድ
Hulun melkam siladerege Geta Eyesus Yibarek.
Woooooooooooooooooooooooooow May God bless u forever
Www tebrku egzaber zebnachun yebrki
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤
ክብሩን እሱ ጠቅልሎ ይውሰድ 🎉🎉🎉🎉
ዘመናችሁ ይባርክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
heni slayehuh des blognal tebareku❤❤❤
Woww❤❤❤❤❤
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
Your songs and your graceful faces remind us of the goodness of God! May God bless you all, we have grown up seeing you all sing in the house of the Lord! You brought us back to 10-15 years. የጨከነ ትውልድ!
wow tebareku ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
So beautiful ❤❤❤bless you all
❤
Meneshaye Assela and FGBC. God I feel like crying seeing you all my people. God bless u all!!
AMEN!! Tebarku❤❤❤
Elililili geta kibrun yiwsed enantem tebareku beziw zemenachu yilk
እልልልልል እሰይ ክበር ለጌታ ይሁን አሜን ❤❤❤
❤❤❤❤
ዘላለም ለርሱ ይሁን ክብር ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ አንዳች አይወሰድባችሁ 🥰🥰
❤❤❤❤❤
Yeeeees Jesus Jesus Jesus not only the creater of the world but also the saviour of the world❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Zelalem demo igna wedeminzemiribet indihu teyayizen megbat yihunilin😊
Amen
Waaqayyoo bara keessan yaa Eebbisu.
❤❤❤❤❤❤❤
ውዶቼ ተባረኩ
እልልልልልልልልልልልልልልል ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ሳያችው በጣም ደስ አለኝ የሚባርክ ዝማሬ ነው
ክብህር ይሁንለት
ተባርኬበታለሁ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ኳየሮቼ!
Tebarkuuuuuu❤❤❤❤❤
ተባረኩልኝ እጅግ የምወዳቹ የአሰላ ሙሉ ወንጌል “ሀ” መዘምራን ቀሪ ዘመናቹ ይለምልም
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yihe mezmur bedenb endi sema share argut yetebarekachu hulu
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Hi❤❤
Elililil Elililil
AmenAmenAmenGlorypraiseandthankstohimalwaystoourGodwhosaveduswhogaveusHislife❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እልልልልልልልል ክብር ለታላቁ ስሙ ይሁን እንኳን ለ ሀምሳ አመት የወርቅ ኢዩበልዩ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በጣም ነው ልቤ የተነካው ያለምልማችሁ ለአልማዝ ኢዩበልዩ ያድርሳችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow geta yibarek tebarkachu kiru.
Sel hulum ngr geta yemsegn
ተባረኩ
Sel hulum ngr geta yemseg
ተባረኩ