"ስለ ራስህ ምን ትላለህ? " ዮሐ.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 07. 2023
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederetewahedo
    ሰብስክራይብ / Subscribe - czcams.com/users/mahederetewah...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    CZcams ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- czcams.com/users/mahederetewah...

Komentáře • 58

  • @dubaidxb5040
    @dubaidxb5040 Před 10 měsíci

    ❤ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ሰማያዊዋጋን ይክፈልልን 😢😢😢 መምህር ወለተ እየሱስ በፆሎት አስቡኝ😢😢

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před rokem

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አሜን፫ ❤❤❤

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜበጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜንንን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🌾🌿☘️🌷🌹👏🌺🕯🥀💐🌸💐🕯👏👏🕯💐👏🕯💐👏🕯💐💐🕯👏

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏🙏🕊🕊🕊❤❤🙏🙏🙏💔😥

  • @brtukanleake1591
    @brtukanleake1591 Před rokem

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን🙏✝️⛪️✝️❤️🌷❤️☘️🕊

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን
    ማንነቱን የማያውቅ እ/ር ልያውቅ አይችልም አምላኬ ሆይ ለንሰሀ አብቃኝ አሜን እናመሠግናለን ።

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 Před rokem

    በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን ስለቅድሳን ብለህ 💕🙏💕

  • @user-bl1ht8dz9h
    @user-bl1ht8dz9h Před rokem

    አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን 8:14 ቃል ህይወት ያስማልን

  • @user-vx9sj1oz5f
    @user-vx9sj1oz5f Před 11 měsíci

    አሜን//3//👏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን👏ፀጋውን ያብዛልህ👏
    ልቦናችን ይመልስልን 😢😢😢

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před rokem

    Amen Amen Amen kalehiwotn yesemaln🤲💒🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @sofialove635
    @sofialove635 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን✝️🕊

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Před rokem

    አሜንንንንን❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን በቀላል መንገድ እንዲገባን እንዲረዳን ስለምትጉ ከልብ አመሰግንሃለሁ ፀጋውን በረከቱን የሰማዩ ንጉሥ አንድየ ያድላቹህ

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Před rokem

    አሜን 🙏🏽 🙏🏽🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን❤❤❤

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meleyogeremew3225
    @meleyogeremew3225 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 Před rokem

    አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤👏👏👏

  • @asterzewdie-pz9ud
    @asterzewdie-pz9ud Před rokem

    Amen Amen Amen 🙏🙏✝️✝️🙏🙏

  • @ashenafiwoldemichael2935

    Amen amen amen ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-nb2ub3ky1z
    @user-nb2ub3ky1z Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሠማልን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን❤❤❤

  • @MuludesuMulu-sf4dd
    @MuludesuMulu-sf4dd Před rokem

    አሜን አሜን ቃለይወት ያሰማልን አሜን

  • @wensht1459
    @wensht1459 Před rokem

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉ቃለ ህይወት ይስማልን

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa1651 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለህዪወት የሰማልን ወንድማቺን

  • @ashenafiwoldemichael2935

    Brother I wish God give you Long Live and Helth ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 Před rokem

    Amen Amen Amen

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml Před rokem

    Amen amen amen kale hewet yasemalin kubur memhrachin

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Před rokem

    አሜን ቃለህወት ያሠማልን መምህር

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen memeher

  • @tsegesbhatu5149
    @tsegesbhatu5149 Před rokem

    ❤❤❤ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @eqziabharifkr4061
    @eqziabharifkr4061 Před rokem +1

    🙌🙌🙌🙏🙏🙏

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 Před rokem

    Amen 🙏!!! QHY!

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +1

    አአሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን እመቤታችን አገራችንን ትመልከትልን ለክፍዎች ልቦናን ታድልልን

  • @user-hn9sn9wu3n
    @user-hn9sn9wu3n Před rokem

    መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @samuabraha6019
    @samuabraha6019 Před rokem

    Amen Amen Amen 🙏kal hiwet yesmalna wendime❤

  • @Mahader-li8fr
    @Mahader-li8fr Před rokem

    Amnee.Amnee❤

  • @ashenafiwoldemichael2935

    Brother thanks so much ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 Před rokem

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před rokem

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንደቸርነቱ በቀኙ ያቁመን

  • @hagaramariam6456
    @hagaramariam6456 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እኔ ፍቅረተስላሴ እባላለሁ ሙሉ ህወቴ የተቀየረው ባንተ መልካም ትምህርት ነው ከየት ተነስቼ አሁን የት እንዳለው እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው በቃ ህይወቴ ከሞት ከቁሻሻ ሕይወት በቃ ቃል የለኝም ምን ውስጥ እንደነበርኩ የአንተን ትምህርት በመስማቴ ተቀየርኩኝ አሁን ንሠሓ ገብቼ ቀኖናዬን ጨርሼ እግዚአብሔር ይመስገን ስጋደሙን ተቀብዬ በደስታ እኖራለሁ ምስክርነት መስጠት እፈልጋለሁ

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 Před rokem

      ስለሁሉም ነገር መድኃኔዓለም ክብር ምስጋና ይድረሰው::እንኳንም እመብርሃን ለዚህ ታላቅ ክብር አደረሰችዎት:: አሁንም ይበርቱ ይጸልዩ ዘወትር ፍቅሩን እያሰቡ መልካም እየሰሩ ቀሪው ዘምንዎን ለርሱ አስረክበው ተረጋግተው ይኑሩ
      ተመስገን ይኽን ያሰማን

  • @ashenafiwoldemichael2935

    Brother I can’t say enough Thanks so much ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Yegna
    @Yegna Před 6 měsíci

    Amen amen amen kale hywetn yasemaln

  • @user-gz1vo3sc9y
    @user-gz1vo3sc9y Před rokem

    ቃለህይወትን ያሠማልን መንግሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንህ አምላክ ይባርክልህ ማህደረ ተዋህዶ ማድመጥ ከጀመርኩ 3 አመት በላይ ሆኖኛል ብዙ ጥያቄዎች ተመልሶልኛል በሁልም ዘርፍ በጣምም ደጋግሜም አድምጬ የሚከብዱኝ አሉ ሆኖም በብዙ ተጠቅሜበታለው አንድነገር ደሞ አልፈጸምኩም ንሰሐ አልገባሁም🖤😭 የምኖረው በስደትነው ግን እንደልቤ ከአባቶች ጋር የመገናኘት አጋጣሚ ባይገኝም ንሰሐን በስልክ ይገባል ይላሉ እኔ ግን ምን ውስጤ ለማመንም ሆነ ልቀበለው ስላልቻልኩ እስካሁን አልገባሁም በጣምነው የሚከብደኝ ሀገሬ ገብቼ ካልሆነ አይሆንም እላለው ብዙ ጓደኞቼ ደግሞ ሀገርሽ እስክትገቢ ዋስትናሽ ምንድነው ይሉኛል ?? የምፈልገው ፊትለፊት ስለሆነ ምንም ውሰጤ ደስ ብሎኝ ልቀበል አልቻልኩም በዚ የተነሳ በብዙ ትምህርት ከማድምጥ እየራኩ እና አብሶ ስለንሰሐ በየትኛውም አጋጣሚ መስማት አልችልም እጨነቃለው መቼይሆን የእኔ ....... ልበ ደንዳና ሆኜ ከበደሌ ሳልጠራ አምላኬ ሥላሴ እንዳትጠራኝ 😥 ወለተ ገብርኤል በጸሎት አትርሱኝ የማህደረ ተዋህዶ ተከታታዮች 🤲

  • @user-bl1ht8dz9h
    @user-bl1ht8dz9h Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @tewabechkassahun6597
    @tewabechkassahun6597 Před 11 měsíci

    ቃከ ሕይወት ያሰማልን መ ምህር ጠጥቡ እነኳን አደረሰህ ለፍልሰታው የመቤቴ በኀል እኔ ዪቱብ አልሠራ ስላለኘ በዚያን ጊዜ ያላኩት በጣም መንፈሰሸዊ ትምህረደት አመለ💕 ውቀቱን ይጨምርልህ እኔከልጅ ቴ
    ጀምሪ እስከ አሁን ለአምለዠክ የቀን ፀሎቴ ሳየደቋረጥ አለሁ እኔ እምለዠክን ማክበሪ በቻ እንጂ ሰለራሴ መንድነው ብዪ መገመት አልችልም።በሚቻለኘ ሰብሰከራብ በየቀኑ የመሸደረደገው ስለ ተምህረደቱ አመሰሀግናለሁ።

    የዛሪትምህረደትነው

  • @temnt
    @temnt Před rokem

    እሄ መምህር መምህር የረዳኖስ ይመስለኝ ነበረ ፀጋዉን ያብዛልህ❤😊

  • @user-gh1vu1eq9f
    @user-gh1vu1eq9f Před rokem +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህ ጸልይልኝ ወለተ መድህን ልጄ ወልደ እዮብ ብሎው ዙራዬን ፈተና ከቦኛል ጠላት በሰው ሀገር በርትቶብኛል አሁን ያለሁት የአይምሮ ሆስፒታል ነው ልጄን ቀምቶውኛል ይህ ሁሉ የሴጣን ስራ ነው እኔንም ህፃኑ ልጄን ይፈታተናል

    • @wede1905
      @wede1905 Před rokem +2

      አይዞሽ እማ ንገሪያት ለእናታችን ለሷ ምን ከብዷት እመብረሐን ታግዝሽ😢

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 Před rokem +1

      እሺ ወለተ መድኅን እመብርሃን ትጠብቃችሁ: እኛም እንደቸርነቱ እናስባችኇለን:: አይዞሽ ፈተናም ቢሆን እርሱ ይቁም ሲል ይቋማል በርትተሽ ጸልይ

    • @gelilameri4112
      @gelilameri4112 Před rokem +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ ጤናሽንም ይመልስልሽ ከቻልሽ ወደ አገርሽ ገብተሽ ፅበል ሂዲ

    • @Emuti83
      @Emuti83 Před rokem +2

      እመብርሃን ከልጇ ጋር ከአንቺ ጋር ትሁን አይዞሽ እህቴ በፀሎት በርቺ እራስሽን አረጋጊ

    • @user-gh1vu1eq9f
      @user-gh1vu1eq9f Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q Před rokem +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ ተስፋ መነሠግሥተ ሰማያት ያድልልንነ አሜኔ፫❤❤❤