" አዲሱ የዓለም ስርዓት " ክፍል 2 ፤ ዶ/ር ስዩም አንቶንዮስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • " አዲሱ የዓለም ስርዓት " ክፍል 2 ፤ ዶ/ር ስዩም አንቶንዮስ
    Subscribe: / @elshaddai_television_...
    Facebook : / elshaddaitelevisionnet...
    Website : www.elshaddaitv...
    Telegram : t.me/Elshaddai...
    #ElshaddaiTelevisionNetwork #ethiopia

Komentáře • 111

  • @user-ny2qs3jk7q
    @user-ny2qs3jk7q Před 6 měsíci +2

    ዶክተር ስዩም ከዚህ በላይ የቃሉ እውነት አንድናውቅ በወቅነው እውነት እድንፀና የሰይጣንን ሽገላ አውቀን እድንቃወም የሚያስችል የቃሉ ምክር እየመከርከን ስለሆነ በእልፋ በረከት ተባረክ!!!!!!!!!!!!!!!

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 Před 7 měsíci +23

    አንተን ለቤተክርስትያን የስጠ እግዚአብሔር ይባረክ D /ር ጌታ እየሱስ ይባረክህ

  • @asterfitsumbirhan942
    @asterfitsumbirhan942 Před 7 měsíci +17

    ዶክተር ስዩም ጌታ ይባርክህ! ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ! ዶክትሪናችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው! ህይወታችን እርሱን በመግለጥ ይለቅ፡፡

  • @bmemebetmengistu2171
    @bmemebetmengistu2171 Před 7 měsíci +10

    ጌታ እ/ር ዘመንህን ሁሉ እንዲሁም ያንተ የተባሉትን ይባርክ፣ እለት እለት ፀጋውን ያፍስብህ! አሜን!!!

  • @birhanuhankara4817
    @birhanuhankara4817 Před 7 měsíci +4

    ዶክተር አንተ የማንቂያ ደወል ነህ ተባረክ ጌታ በደሙ ይሸፊንህ።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 7 měsíci +10

    ዶክተር የሰማዩን ልብ ሀሳብ በአንተ ስለ ገለጠ ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ቀራንዮ የፈሰሰው ደሙ ከየትኛዉም በክፉ ከሚፈልግህ ይሸሽግልን በርታ ራሱን ታምኖ ያቆመህ የታመነ ፃድቅ ነዉ ደጋግሜ ሰምቼዉ ጌታን አክብሬያለሁ

  • @nuxu-reacter
    @nuxu-reacter Před 5 měsíci

    የሰማይ አምላክ ዘመንህን ይባርክ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ በዚህ ዘመን አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ክብሩ ሁሉ ለወደደን ለደጉ አባታችን ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @abebemamecha8684
    @abebemamecha8684 Před 6 měsíci

    ዶ/ር ሰምቶ ለምጠነቀቅ ሰው ዘር ሕይወት ይሰጣል ያመልጣል ለላው ይጠፋል ።

  • @adanedechassa
    @adanedechassa Před 7 měsíci +3

    “መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ” (ራዕ 3፡16)።

  • @user-zv6ow2yk2n
    @user-zv6ow2yk2n Před 7 měsíci +4

    ጌታ ይባርክህ። ዘርህ ይባረክ።ዶ/ር

  • @dejenetsegaye3929
    @dejenetsegaye3929 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ። ስለ ትውልዱ ያለህን ሸክምና ምጥ አደንቃለሁ ።
    ጌታ ዕድሜህን ያርዝመው ትውልዱን እንድትጠቅም !!!

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Před 7 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @singerashenafihailu6730
    @singerashenafihailu6730 Před 7 měsíci +2

    ❤❤❤❤ዶ/ር እግዝአብሔር ዘመንክንይበርክ ጠላቶችህ የተመቱ ይሁኑ።❤

  • @Gize7
    @Gize7 Před 7 měsíci +1

    ተባረክ ዶከተር እንደዚህ ግለጠው

  • @remziremzi5829
    @remziremzi5829 Před 7 měsíci

    ✊️🙏🗣🫀🧠🙏FETARI yibarikachu Docter 🫴💙🪽Temriyalew tebarek ‼️🙏🫵🎤🫡

  • @chaltulencho2545
    @chaltulencho2545 Před 7 měsíci +4

    እግዚአብሔር ፀጋውን ደርቦ ደራርቦ ያብዛልህ። ዘመኑ ከባድ ነው ። ጌ ታ ሰሚ ልብ ይድጠን።

  • @sarademeke99
    @sarademeke99 Před 7 měsíci +4

    ተባረክ በትምህርትህ ብዙ ተጠቅሜአለሁ እግዚአብሔርን እና ቃሉን መታዘዝ ተምሬአለሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ

  • @zewdutefera7920
    @zewdutefera7920 Před 7 měsíci

    ዶ/ር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። ይህ ጥሪ "አዲሱ የዓለም ስርዓት" ን ዝርጋታ ሂደት በጋራ ለመቃወም ለአብያተ ክርስትያናትና ለዚህ ኃሳብ ደጋፊዎች ሁሉ በትክክል እንዲደርስና የሰይጣንን ሥራ በጋራ በተሰጠን ዕድል መቃወም ይገባናል። ይህ ዕድል ሁሌ አይኖርምና።

  • @tesfazeleke490
    @tesfazeleke490 Před 7 měsíci

    I thank God for giving you to the church. God bless you. May God keep you from all evil

  • @Savedbygrace952
    @Savedbygrace952 Před 7 měsíci +1

    God bless you, brother Dr. Syum

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ሰለሰጠህ እዉነተኞ እዉቀት እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @user-do1gp9bt1g
    @user-do1gp9bt1g Před 7 měsíci

    ዶ/ር ስዩም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤🙏

  • @tesfayeshemrga5861
    @tesfayeshemrga5861 Před 7 měsíci +1

    “ፍሬ ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር ምንም ዐይነት ግንኙነት አይኑራችሁ፤ ይልቁን ግለጡት፤”
    - ኤፌሶን 5፥11 በዚህ ሃሳብ መሰረት የክፋትን ሃሳብና ስራ እየገለጥክ ስላለህ ተባረክ ። ደግሞም የጌታ መምጣት በቅርብ ስለሚሆን
    “ሌሊቱ ሊያልፍ፣ ቀኑም ሊጀምር ነው። ስለዚህ የጨለማን ሥራ ጥለን፣ የብርሃንን ጦር ዕቃ እንልበስ።”
    - ሮሜ 13፥12 (አዲሱ መ.ት)
    ተባረክ ❤

  • @bog7389
    @bog7389 Před 7 měsíci +1

    Tbarke Dr hulem churche bprogram bysamntu ylmakurt bprogram mnger albte

  • @YishakNega
    @YishakNega Před 7 měsíci +1

    ጌታ በአንተ የጀመረው ን አገልግሎት እሰከ ፍጻሜው ድሬሰ እንድፈጽሜው እመኛለሁ ❤

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር የሃይማኖት አባቶችን አስተማሪ ፓስተር መጋቢ የተባሉትን ያንተን ሩብ ስጋት ይስጣቸው ክርስቲያኑን በደመ ነፍስ ከመኖር ያውጣን በአለም ካለው በውስጣችሁ ያለው ይበልጣል ጨው ናችሁ ብርሃን ናችሁ ያለንን ሕያው የእገዚአብሔርን ቃል እንመነው እንኑረው ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 Před 7 měsíci +1

    ተባረክ

  • @hirutdoyo3736
    @hirutdoyo3736 Před 7 měsíci +1

    Dr. God bless you!

  • @merongetachew7061
    @merongetachew7061 Před 6 měsíci

    Wooooow!!!! This has to be seen and heard by every Christian!! Please we need more of these!!

  • @abebemamecha8684
    @abebemamecha8684 Před 6 měsíci

    ይህንን አስገራም እውነት በመጽሐፍ መልክ ብሆን እጅግ ለትውልድ ይጠቅማል ዶ/ር ጌታ ይባርክህ።

  • @tigisthaillu3652
    @tigisthaillu3652 Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ዘርህን ዘመንህን ይባርክ። ጌታ ዛሬም ሰዉ አለዉ ፣ስሙ ይባረክ።

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Před 7 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ፣በርቱ፣እኔ በእሥራኤል ፣ሀገር ሆነን ይምንስማቹሁ ቃል ህይውታችሁ ብዝት ይበል።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 7 měsíci +1

    ዶክተር ሰዩም ጌታ ይባርክህ❤

  • @meheretieraday1360
    @meheretieraday1360 Před 7 měsíci +1

    ጌታ ይባርክህ ዶክተር ስዩም።ኢትዮጵያን ጌታ ይታደጋት ነው የምለው ተባረክ።

  • @user-zv6ow2yk2n
    @user-zv6ow2yk2n Před 7 měsíci +2

    ጌታ በእንደዚህ ዓይነት ወንድሞች አገራችን ኢትዮጵያን ይባርክ።ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ዶ/ር ስዮም ዘርህ ይባረክ

  • @elsag2834
    @elsag2834 Před 7 měsíci

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ሀቁን ነህ የነገርከን ተባረክ🙏

  • @Getenesh-oe3sw
    @Getenesh-oe3sw Před 7 měsíci +2

    ዶ/ር ጌታ አንተንና ያንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ይጠብቅ በጌታ በኢየሱስ ደም የተሸፈናችሁ ሁኑ:: ❤

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 Před 7 měsíci +1

    የተስጣህ ጸጋ አይዎስድ ተባርክ ወንድማችን ጊታ የርዳህ በንገር ሁሉ ተባርክ

  • @user-qz8ip7qd7c
    @user-qz8ip7qd7c Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤ፀጋ ይብዛልህ!!!

  • @user-rj3fz1nh6n
    @user-rj3fz1nh6n Před 7 měsíci +1

    Egziyabher yebarkh geta bante aynachen endikft eyadrgk selalh

  • @aregahegn-
    @aregahegn- Před 6 měsíci

    ጌታ ይባርኮት

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 Před 7 měsíci

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen God bless you Dr

  • @genetdabbie5964
    @genetdabbie5964 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ሰዪም አናመሰግናን🙏

  • @DagmawitSolomon-dv8ik
    @DagmawitSolomon-dv8ik Před 7 měsíci

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tsigeamde2675
    @tsigeamde2675 Před 7 měsíci +1

    God bless you

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር በብዙ ፀጋ በብዙ እውቀት በብዙ በረከት በብዙ ጥበብ ይባርክ ዶ/ር በእውነት ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Před 7 měsíci +1

    አሜሜሜሜን ማራናት ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @birukfekadu6530
    @birukfekadu6530 Před 7 měsíci +1

    Powerful

  • @lemlemcherinet1360
    @lemlemcherinet1360 Před 7 měsíci

    God bless you more Dr. Praise the Lord for he has put this very important agenda in you.

  • @eyjauas4047
    @eyjauas4047 Před 7 měsíci +2

    bless you

  • @adanechmekonen8075
    @adanechmekonen8075 Před 7 měsíci

    ተባረክ🙏🙏🙏

  • @mulatusendabo4707
    @mulatusendabo4707 Před 7 měsíci

    God bless you Dr!

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ዶ/ር

  • @tsegafekade4817
    @tsegafekade4817 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር

  • @natanatiwachiso4170
    @natanatiwachiso4170 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይብረክህ ::ደ/ር

  • @user-rc1uh9lz5n
    @user-rc1uh9lz5n Před 7 měsíci +1

    Egizahabiher yanurih.

  • @lngl2786
    @lngl2786 Před 7 měsíci +1

    Thank God for you Dr. God bless you.

  • @abebagebreselasie4675
    @abebagebreselasie4675 Před 7 měsíci

    ዶ/ር ስዩም አንቶኒዮስ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፕሮቴስታንት ወንድም እህቶቼ ከዚህ በሁለት በኩል ከተሳለ ወንድማችን እግር ስር ቁጭ ብላችሁ ትማሩ ዘንድ በትህትና የምጋብዛችሁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታይ እህታችሁ ነኝ እንደዚህ ያሉ ወንድሞች እያላችሁ ስለምን ተቅበዝባዥ ሆናችሁ? ይህ አስተያየቴ ሁሉንም ማለቴ አለመሆኑን አሳውቃለሁ

  • @user-bs7jh6kp8n
    @user-bs7jh6kp8n Před 7 měsíci +1

    ጌታ ይባረክ

  • @tesfayeshemrga5861
    @tesfayeshemrga5861 Před 7 měsíci +1

    ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ❤

  • @deberituzemeheret3681
    @deberituzemeheret3681 Před 7 měsíci

    የእግዚአብሔር ፀጋ ጥበቃው በአንተና በቤተሰብህ ሁሉ ላይ ይሁን።

  • @user-vj1se8zl6g
    @user-vj1se8zl6g Před 7 měsíci

    #ይህ_ነው_ሕይወት_ዶክተር_በጣም_አከብርሃለሁ_ዘመንህ_ቤትህ_ይባረክ_

  • @mearya3633
    @mearya3633 Před 7 měsíci +1

    Amen

  • @sabayonnes3431
    @sabayonnes3431 Před 7 měsíci +1

    GOD BLESS YOU D.R ❤❤❤

  • @menenkassa4266
    @menenkassa4266 Před 7 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤ተባረክልንንንንን

  • @Canada404
    @Canada404 Před 7 měsíci +1

    God bless you more DR you are our gift from GOD✝️🙏

  • @debebehailu4170
    @debebehailu4170 Před 7 měsíci +1

    D.R GOd BLess you

  • @TamiratHailu-xz4xw
    @TamiratHailu-xz4xw Před 7 měsíci +1

    Thank you, Dr. Siyum, for your continued awakening. More grace to you 🙏

  • @user-ch5eh7fg2w
    @user-ch5eh7fg2w Před 7 měsíci +1

    Amen Amen Amen Maranata Geta Hoye tolo na.

  • @tigisthaillu3652
    @tigisthaillu3652 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር አይምሮህን ይባርክ፣ ዘርህንም ያብዛ ፣ይህን ማስተማርና መቃወም የነበረባቸዉ ?ነብያትና ፓስተር ተብየወቹ ነበሩ ቤተክርስቲያንን ማንቃት ፣ መቃወም፣ማወጂ የነበረባቸዉ።

    • @tigisthaillu3652
      @tigisthaillu3652 Před 7 měsíci

      እግዚአብሔር በዘመን ሁሉ ሰዉ አለዉ።ፈጣሪ ይጠብቅህ ።😅

  • @adanechmantose9871
    @adanechmantose9871 Před 7 měsíci +1

    Thank you so much our beloved brother, this is amazing justification I ever heard. God bless you and protect your family.

  • @mearya3633
    @mearya3633 Před 7 měsíci +1

    Geta yebarekot setegau yebezalot😮❤❤👏👏👏

  • @bayoubelachew8036
    @bayoubelachew8036 Před 7 měsíci +1

    tebarek D/r

  • @sisaya2662
    @sisaya2662 Před 7 měsíci +1

    This issue is very, very important .please add more teaching. It is very crucial season that saints need more learning. God bless you my brother

  • @user-jl1ww3iw8x
    @user-jl1ww3iw8x Před 7 měsíci +1

    Thank you my brother for reveiling truth

  • @user-od7yo1hb6m
    @user-od7yo1hb6m Před 7 měsíci

    Galatoomii nama waaqayyoo

  • @fatumayesuf326
    @fatumayesuf326 Před 7 měsíci +2

    Geta zemenhin yibark

  • @kuku747
    @kuku747 Před 7 měsíci +3

    Your message is very much what we need to hear these days, a lot if people are in despair for a lack of wise obedient sheppards " my people are perishing for the lack of knowledge" Hosea 4:6

  • @bigmomdebbi9697
    @bigmomdebbi9697 Před 7 měsíci +1

    Gott segne dich ❤❤❤

  • @etsegenetassefa3640
    @etsegenetassefa3640 Před 7 měsíci +1

    Geta antena betihin bedemu yishefin!

  • @user-hj3fp6zs7d
    @user-hj3fp6zs7d Před 7 měsíci +1

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @abebekidane3270
    @abebekidane3270 Před 7 měsíci

    Maranata,,

  • @Loveistheway-prayalways.
    @Loveistheway-prayalways. Před 7 měsíci +2

    Thank u for sharing! Very well explained❤more grace 🛐

  • @user-fh5vt2ms5m
    @user-fh5vt2ms5m Před 7 měsíci

    Thank you, Dr. Siyum, for your continued awakening. More grace to you 🙏❤❤❤

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 Před 6 měsíci

    ዛሬ በአይናችን ልናየው የቻልነው ጭቃኔ ከሰው ነብስ ይልቅ የችግኝ ህይወት አረመኔነት ዘረፍ የኑሮ ውድነት ነጻነት የዘቀጠ ዘረኝነት በመሃይም መገዛት ነው ይህ ደሞ የአሜሪካ CIA ባንዳዎች አሰልጥነው በወገኖቻችን በገንዘብ የተገዙ ባንዳዌች ነው እነርሱም የ፮፮፮ አባሎች ናቸው ኢትዮጵያንዊያን ንቁ ንቁ ንቁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nahomitesfay8271
    @nahomitesfay8271 Před 7 měsíci +1

    Wow stay blessed!!!

  • @abrehamyeyu9065
    @abrehamyeyu9065 Před 7 měsíci +1

    ስለ አገልግሎታችሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።ክፍል አንድን እንደት አገኛለሁ?(አብርሃም ከዲላ)

  • @tiegstidebretsion574
    @tiegstidebretsion574 Před 7 měsíci +1

    God bless you and protect you!
    Please share adrgut le bzuwoch endiders.

  • @user-hj3fp6zs7d
    @user-hj3fp6zs7d Před 7 měsíci +1

    GBU❤🎉

  • @milliong.tsadik5540
    @milliong.tsadik5540 Před 7 měsíci

    Where are we all churches of Christ?
    Evangelical Churches shall reframe their agenda and begin the teaching sustainably by opening section of neómodernism.
    Dr. Sey 1:18:23 oum what a subject that seems untouchable.
    May God keep you safe at all times? Amen

  • @ruth4961
    @ruth4961 Před 7 měsíci

    Thank you Dr Siyum for your informatin and aweken as how the world 🌍 going this day 😢😅😅

  • @yeneneshtessema3784
    @yeneneshtessema3784 Před 7 měsíci +1

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ። እኛም እንደ ቃሉ በመኖር ብቻ ስራውን እናፈርሳለን ።
    አረ ለዚህ መልክ እንለወጥ

  • @kalkidanteffera777
    @kalkidanteffera777 Před 7 měsíci

    ነክፍል አንድ ነው የተደገመው አዲስ ሀሳብ ቢቀርብ ጥሩ ነበር። በተረፈ ተባረኩ ጥሩ ትምህርት ነው🙏🙏

  • @abebemamecha8684
    @abebemamecha8684 Před 6 měsíci

    የድያብሎስን ሥራ ያፈረሰው ኢየሱስ በእርግጥ በአንተ ውስጥ አለ እኔ አየሁ።

  • @tsegayeobolu4633
    @tsegayeobolu4633 Před 7 měsíci +1

    በጣም ጥረ ትምህረት ነው ይህ መስፋፋት አለበት

  • @kuku747
    @kuku747 Před 7 měsíci +1

    Faith translation is not "ሀይማኖት" it should be translated እምነት፡ if you keep using religion instead of Faith you are wide open for criticism. I know you are using the word religion. Liberally, you may use religion as a part of a compound word like Christian religion. Keep the Faith, continue on your teaching. The good Lord is using you in a mighty way. God bless.

  • @abrahamgebrehywot6844
    @abrahamgebrehywot6844 Před 7 měsíci

    Thank you Dr, Where is the petition please ?

  • @tesfayewoyessa5202
    @tesfayewoyessa5202 Před 7 měsíci

    Dr. an English version of the Bible read Amharic Haimanot it say as Faith how do you relate religion with faith.

  • @user-rj3fz1nh6n
    @user-rj3fz1nh6n Před 7 měsíci

    Lekas bekreb betmhrt bet atslyu atzmru eyalu yalut be eytmhrtbtu lezi new ?😢Egziybher gen ale enkwanm awoken bebtachn sel egziyabher enatsmarlen yehn manm ayntknem wolajoch bertetn Kalun eyanbeben bebt lejochachnen friha egziyabher norowachw endiyadgu enrbareb please😢😢😢

  • @kassakawzaMalefia-nk3ox
    @kassakawzaMalefia-nk3ox Před 6 měsíci

    ለፖለቲካ ፍጆታ ሐይማኖተኛ መስለው የሚቀረቡ ዶክተሮች ትገርሙኛላችሁ!!