" ናዝሬት ስኩል የተማረ ቲቸር ያሬድን ያላደነቀ 6ኪሎ ድባብ , ኮፊ ሀውስ, አሴ... @Yehewanua Eyita @Nahoo Television

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • " ናዝሬት ስኩል የተማረ ቲቸር ያሬድን ያላደነቀ 6ኪሎ ድባብ , ኮፊ ሀውስ, አሴ... @Yehewanua Eyita @Nahoo Television
    #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
    For more :
    ቴሌግራም :- t.me/NahooTele...
    ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
    ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
    Web-Site :- nahootelevision...

Komentáře • 15

  • @aida0918
    @aida0918 Před 9 měsíci

    As a Nazareth Schooler myself, proud to see this vibrant young smart lady!! Wish you all the best girl❤

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 Před 9 měsíci

    Pure reflection.

  • @weliyumustefa9752
    @weliyumustefa9752 Před 7 měsíci

    እባካቹ የወጌሻ አሸናፊ ሥልክ ቁጥር ላኩልን

  • @yonasmengs4055
    @yonasmengs4055 Před 9 měsíci

    መም ጣዓመ ሓጎስ ምራጭ

  • @newg3441
    @newg3441 Před 9 měsíci

    U incited my time in AAU, school of pharmacy, in 1985 to 1990 GC

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 Před 9 měsíci +1

    Betam yegermal your sister Rahel was our classmates.

  • @TheDibaba1
    @TheDibaba1 Před 9 měsíci

    I remember Rahel Teame in sidist kilo. RIP

  • @user-sb8vk9sl8s
    @user-sb8vk9sl8s Před 9 měsíci

    ምንም ሙሉ ያልሆነ የተቆራረጠ መረጃ ያለው ኢንተርቪው ነው። ሌላው የመንግስቱ ሀይለማርያም ልጆች የካቶሊክ እርዳታ ት/ቤት ውስጥ ነው የተማሩት አባታቸው ሀገሪቱን በኢ-አማኒ ርዕዩተ አለም ሀገሪቱን እየመሩ ልጆቻቸው ፀልየው ትምህርት የሚጀምሩበት ት/ቤት ማስተማራቸው ይገርማል።

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 Před 9 měsíci

    Too much exaggeration...

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 Před 9 měsíci

    I myself was there...most of the disscussion is a bit exaggerated.
    Mismak was very young at that time she has nothing to say about Dergue time....plus
    her parents are Eriterians who had afflliation to Shabia.....no secret.
    please dont exaggerate...please please

  • @user-bm3nd7rc9k
    @user-bm3nd7rc9k Před 9 měsíci +1

    You are assuming too much. Joke is a joke but stating Nazareth School students as spoiled and clueless about Amharich is not right, totally wrong.

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 Před 9 měsíci

    የአስተማሪ ሥም እሳታስፈቅጃ እንዲህ መናገር አግባብ አይደለም። ተካ ቱሉ እጅግ የተከበሩ የወቅቱ ባለስልጣን ናቸው የናዝሬት ትምህርት ቤት ጋጠወጥ ባህርይን ነው የገለፅሽው።
    በእርግጥ አብዛኛው ተማሪዎች የኤርትራውያን ልጆች ነበሩ። እንደእኔ በእረፍት ግዜ ሠው ሚዘረጠጥበት መንገድም ከእዚህ አስተሳሰብ ከዚህ የመነጨ ይመስለኛል።ሚስማክ እራስሽን የድሮ ፊውዳል ልጅ አደረግሽው። ብዙ የናዝሬት ተማሪ በአብዛኛው የደሀ ልጅ መሰረት ያለው ነው። እንዲህ አይነት ቃለምልልስ በጣም አሳፋሪ ነው።
    ኧረ ተው!!! የናዝሬት ተማሪዎችን ወክለሽ ሌላ አለም ላይ የምንኖር አስመሰልሺው።
    ሚስማክዬ ኤርትራዊ መሆንሽ በወቅቱ ጠቅሞሻል። Lets not live in denial.

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z Před 9 měsíci

    የደግ ዘር

  • @bethlehemtesfaye5381
    @bethlehemtesfaye5381 Před 9 měsíci

    Your dad is an Eriterean who had an affiliation to Shabia... No secret.
    .