ለትዳር ፈላጊዎች - ልባም ሴት | Media|መልሕቅ ሚዲያ​

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 05. 2024
  • ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
    ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
    ✅ / @melhkmediaofficial
    ✅ / @gabchatubeofficial
    ✅ / melhekcenter
    ✅t.me.com/MelhkMediaOfficial
  • Krátké a kreslené filmy

Komentáře • 201

  • @afeworkali5531
    @afeworkali5531 Před 2 měsíci +113

    እግዚአብሔርን የምትፈራ ሚስት አምላክ ይስጠኝ ከሱ እየጠበቅኩ እድሜዬ 42 ሆነ ቢሆንም መጨረሻዬ መልካም ይሆናል ምክንያቱም ከውሸት ትዳር ብቸኝነት መልካም ነውና

    • @user-wi9ey3hm7x
      @user-wi9ey3hm7x Před 2 měsíci +9

      ብታገኙም እኮ አይታያችሁም ወንድሜ

    • @mahazamola
      @mahazamola Před 2 měsíci +3

      Egziabiher ayinihin yikfatilk ingan inditayuu😅

    • @Shitatedeke
      @Shitatedeke Před 2 měsíci +2

      እግዚአብሔር እካ ብሎ አይሰጥህም በዙሪህ ያሉትን እይና አግባ በጊዜ

    • @SesenBrhanu
      @SesenBrhanu Před 2 měsíci +1

      ቁጥርህ ፃፍ እሰቲ😂 +የመምህር ተስፋየ ኣበራ ዩቱብ ሰማ የእድሜ

    • @meronbekelle470
      @meronbekelle470 Před 2 měsíci +2

      የት ነህ ተላልፈን እንዳይሆን

  • @SaraAyalew-cg3hc
    @SaraAyalew-cg3hc Před 2 měsíci +19

    እኔም ከእግዚአብሔር ጋር በጸሎት እየጠበኩ ነው በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ እግዚአብሔር ለሁላችንም መልካም ትዳር ይስጠን አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Před 2 měsíci +19

    እኔ ዛሬ 2 ኛ ነኝ ላይክ ማድርግ አትርሱ ግዜህን ሰዉተህ ስለምታካፍለን የምክር አገልግሎት እናመሰግናለን ፀግሽ

  • @BezawitTilahun-ky6qn
    @BezawitTilahun-ky6qn Před 2 měsíci +20

    እናመሰግናለን!!!ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው

  • @user-be6zo8it1s
    @user-be6zo8it1s Před 2 měsíci +21

    አዎ! በጸሎት የእግዚአብሔር ፈቃድ ማወቅ ወሳኝና ቀዳሚ ነው ውጫዊ ማንነት የሚታይ ነው ውስጣዊ ማንነት ግን አይታይም ለምሳሌ ማስተዋል ውስጣዊ እንጂ ውጫዊ አይደለም ስለዚህ ስንጸልይ እግዚአብሔር አስተዋይ ሰው ይሰጠናል ቃሉም እንደሚል"አስተዋይ ሚስት ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት"(ምሳ 19:14) በመጸለይ የእግዚአብሔር ፈቃድ ማወቅ እየሰራን የእኛን ድርሻ መወጣት ተገቢና አስፈላጊ ነገር ነው

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Před 2 měsíci +14

    ትክክል እኔ በፀሎት ነው የምያምንበት ሰለ ትዳር❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይርዳን ለሁላችን ትዳር ፈላጊ❤❤❤❤

    • @afeworkali5531
      @afeworkali5531 Před 2 měsíci

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k Před 2 měsíci +9

    ጸግሽ አላገባሁም. ያላገባሁበት የራ ምክንያት አለኝ. ቤተሰብ ግን ሊያብዱ ነው አታገቢም እዴ እያሉ. እዴት እነሱን ለማስደሰት ብዬ ያላመንኩበትን ደስ ያላለኝ ን ወድ ላግባ. እኔ በተክሊሊል ነው ማግባት የምፈልገው ቤተሰብ ግን ብቻ ወድ ይሁን አግቢ ነው የሚሉኝ. እስኪ አምላክ የምፈልገውን. ባል እዲሰጠኝ አስቡኝ በጸሎት

  • @እቢ
    @እቢ Před 2 měsíci +17

    እኔ ምፈልጋት ሴት ታታሪ ሰራተኛና ፀሎተኛ ወይም በእግዚአብሄር ህግና ስርዓት ለመኖር የወሰነች ነዉ ከዚህ ወጭ ኖ

    • @እቢ
      @እቢ Před 2 měsíci

      @@user-zx4mg1ri1p በአቦ ሰጥ ወይም በድገት እንጂ ታስቦማ አይሆንም

    • @selammulu5111
      @selammulu5111 Před 2 měsíci +3

      ሴቶች ብቻ ይመስሉኝ ነበር ይህን ምኞት የሚመኙት እግዚያበሔር የተመኽውን ይስጥህ

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před 2 měsíci

      @@selammulu5111 እኔም ገርሞኝ ነው በዙ ግዜ እኛ ሴቶች ነን እዲህ አይነት ትዳር ምንፈልግ መልካም ትዳርን ይስጠን ሁላችንም

    • @user-ct9vf1jx4w
      @user-ct9vf1jx4w Před 2 měsíci +3

      ​@@እቢአለን የስራ ሰው 👏

    • @rahelmamo-kw9dt
      @rahelmamo-kw9dt Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤

  • @user-cz8ge1lr6o
    @user-cz8ge1lr6o Před 2 měsíci +2

    ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ፈጣሪ ለእኛ ያለው ሰው ሴትም/ወንድም ይስጠን በተለይ በስደት ሀገር ላይ ያለን እድሜ ጸጋ ነው በራሱ የሚተማመን ፈጣሪዉን የሚወድ መልካሙን ያድለን ዉድ ነገር ሁሌም ዉድ ነው በሰው ምን ይለኛል ብለን ሳይሆን ትዳር የምንመሰርተዉ እኔ ትዳር ማስተዳደር ዝግጁ ነው ብለን ነው ቅድስ ገብርኤል አንተ የፈቀድከዉ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @asiyakhairu-zc3ns
    @asiyakhairu-zc3ns Před 2 měsíci +7

    የዛሬው ይለያል ጥሩ ትምህርት ነው የትዳር ሀኪም ስደት ላይ ያላቹ ሴቶችዬ ተጠቀሙበት በየ ቦታው እንዲ ሆንኩኝ እንዲህ አደረገኝ የምትሉ በተለይ ይል ትምህርት ትግስት ነው ሚያስተምረው መቼም ስደተኞች ወደንም ተገደንም ትግስት አለን ክክክ ሁሉንም ነገር በጊዜው ነው ሚሆነው አላህን ብቻ የሙጥኝ ካልን ማናሳካው ነገር የለም ይምራን ይምራቹ❤❤

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos7488 Před 2 měsíci +9

    እናመስግናለን እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር ይስጠን

  • @berekettitos2948
    @berekettitos2948 Před 2 měsíci +5

    በትክክል ጌታ እየሱስ ይባርክችህ እውነት💯✅

  • @MariyeDema
    @MariyeDema Před 28 dny +2

    እንደአግዝአብሄር ፍቃድ ይሁን
    ሁሉም ነገር እሱ ከላይ ሲፈቅድ ነዉ የሚሆነዉ

  • @bewkamro877
    @bewkamro877 Před 2 měsíci +24

    ፀግሽ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እኔ ደግሞ በ 2017 እንደውም በዚህ ወቅት የፋሲካ በዓል ከሁሉም ስለሚበልጥብኝ ነው እንደቅድ
    ግን የሚገርመው ከፀሎት በስተቀር ምንም አይነት ለዛ የሚሆን ነገር የለኝም
    ተስፋ ግን እስከ ጥግ ነውና ይሳካልህ ብትሉኝ 👉❤❤❤ 13:56

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd Před 16 dny

    ጸሎት ኃይል አላት ልክነህ አባቴ ክበርልኝ የፍቅር ሕይዎት ሳልጀምር ያንተን ትምህርት እየተማርሁ ነዉ በርታልን🙏 ጌታ ቅርብ ነዉ፡፡ በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታዉቁ እንጅ ባዳች አትጨነቁ ፊልጵስዩስ 4÷6 እግዚአብሔር ያዉቃል ልባም ወንድ እንዲሰጠኝ ልባም ሴት ያድርገኝ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያዉቃል

  • @TigistFonza
    @TigistFonza Před 6 dny

    ተባረክ ወንድሜ 😍🥰🥰✍️👍👍 ምክርሀና ትምህርት ጠቃሚ ነው። እግዚአብሔር ሰጪ ነው እጠብቀዋለው ፍቃዱ ከሆነ የሚከብርበት ሰው አለውና።

  • @ሳብል
    @ሳብል Před 2 měsíci +4

    ዛሬ አንድኝ ናኝ እስት ላይክ አርጎኝ ጎሺ 😘

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Před 2 měsíci +1

    በአሁን ስአት የሚያስፈልገኝ በጣም ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ይስጥክ ወንድሜ🎉❤🎉

  • @DinaDina-lp5tr
    @DinaDina-lp5tr Před 21 dnem +1

    ❤በአንድ ነገር አምናለሁ ትዳር ከፈጣሪ ነዉ ዋናዉ ከኛ የሚጠበቀዉ ለራስ ታማኝ ሆኖ መገኘት ነዉ ፈጣሪ የልባችንን መሻት ይፈፅምልን❤❤❤🙏

  • @kidistmeles3862
    @kidistmeles3862 Před 14 dny

    ስለኔ የምታወራ ነው የሚመስለኝ በዚ ምክንያት በጭንቀት ልሞት ነው አንዳንዴዴ ለምን አለማ እደምኖር ግራ ይገባኛል! ፈጣሪ ትዕግስቱን እዲሰጠኝ ፀልዬልኝ በመቸኮሌ ብዙ ጥፋት አጥፍቻለሁ ፀልዬልኝ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 2 měsíci +1

    እናመስገናለን ❤❤ጥሩ ትምህርት ነው የስማነው መኖር እንድንችል እግዚአብሔር ማስተዋል ጥበብ ይስጠን

  • @Zrhgj
    @Zrhgj Před 17 dny

    በጣም በጣም እናመሠግናለን ከዚህ የበለጠ እምትመክርበት እድሜና እና ይስጥህ ወድሜ

  • @Hlema12
    @Hlema12 Před 2 měsíci +1

    Wow wow እጅግ በጣም ትልቅ ምክር ነው እናመሰግናለን ወንድሜ👏🏾👏🏾🙏🏾

  • @sadahussen620
    @sadahussen620 Před 2 měsíci +2

    እናመሰግናለን አላህ ጥሩ ትዳር ይስጠን

  • @user-is5si4yq6w
    @user-is5si4yq6w Před 28 dny

    እወነት ለመናገር ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው ዝም ብለን ነው እምንጨነቀው 😢😊
    እናመስግናለን እንኳንም ሳላገባ ሳላፈቅሪ የመምህሬን ትምህርቶችን ታማርኩ ❤

  • @meseretedosa354
    @meseretedosa354 Před 2 měsíci

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ፀሎት ያስፈልጋል ለህይወት እናመሰግናለን ፨

  • @sarahdemesew370
    @sarahdemesew370 Před 2 měsíci

    Thank you for the good information and it’s so uplifting that you have been able to share with the community.

  • @user-bg8ey3iy5e
    @user-bg8ey3iy5e Před 2 měsíci +2

    ውይ ትምህርትክ እንዴት እንደሰራኝ እኮ ተባረክ

  • @user-xx4ou7kv1k
    @user-xx4ou7kv1k Před měsícem

    በጣም ተባረክ በርታ መፈሳዊነትክ በጣም ከምንም በላይ ደስተኛ ነኝ ፈጣሪ እዳንተ ለህቶች አሳቢ ወዶችን ይስጠን❤❤❤🎉🎉

  • @user-ol4is8qx2h
    @user-ol4is8qx2h Před 2 měsíci +1

    እናመሰግናለን

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 Před 2 měsíci +1

    Egziabher Yimesgen Enkuna beselam metahke memirchen wodemchen

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 Před 2 měsíci +1

    አመሰግናለሁ ወንድሜ🙏

  • @meseretyohannes5066
    @meseretyohannes5066 Před 2 měsíci

    ተባረክ በእውነት ብዙ ትምህርት አግኝቼአለሁ እግዚአብሔርን እየጠየኩ በትግስት እጠብቃለሁ

  • @user-uc7dg9wk5o
    @user-uc7dg9wk5o Před 2 měsíci +3

    ወንድማችን. በጣም. እናመሰግናለን. ከተንኮሎኞች. አላህ. ይጠብቅህ. አላህ. እወቀት. ሰጦት ለሰዎች ማስተላለፍ. መታደል ነወ በርታልን

    • @user-xi6lc4cb9o
      @user-xi6lc4cb9o Před 2 měsíci

      ካሃዲ ውድም ኣይባልም ኣይፍቀድም

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před 2 měsíci +1

      ​@@user-xi6lc4cb9oኪኪኪኪኪ ከሃዲ መሀመድ ሚከተል ወይስ ከሰማያት ወርዶ ወደ ሰማይ ያርገ ለፍርድ የሚመጣ ኢየሱስ ክርስቶስ የምንከተለ በአለም በኢትዮጵያ ቀደምት የሆነ መጨርሻ ያለው ክርስቲያን ተዋህዶ ብቻ ነው መሀመድ ለፍርድ አይመጣም የመተው በመርዝ ነው አጥንቱ ካለ ሳኡዲ ጎብኙ አላህ ጣኦት ነው ድፍን ነው የላል ቁራንሽ ድፍን ሆኖ ሰው መፍጠር አይችልም ።አህዛብ የውዲ ትራፊ ጥቁር ድጋዮ ሳሚው 😂😂😂

  • @Tedalemariyam
    @Tedalemariyam Před 27 dny

    ትክክክል እናመሰግናለን

  • @tsehaygetachew6064
    @tsehaygetachew6064 Před 2 měsíci +1

    betam arif nwe enamsegnalen .

  • @kidistmeles3862
    @kidistmeles3862 Před 14 dny

    ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን እውነት አፅናንቶኛል

  • @user-jq1wt4dr6u
    @user-jq1wt4dr6u Před 2 měsíci

    ትክክል🌹

  • @user-kv2ib1mq1n
    @user-kv2ib1mq1n Před 2 měsíci

    እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን እናመሰግናለን ምክርክን ተመችቶናል

  • @user-yl2vh1kx4t
    @user-yl2vh1kx4t Před 2 měsíci +1

    Thank you so much l, like it 😍

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056 Před 2 měsíci

    በትክክል ❤❤❤

  • @temokrotube1159
    @temokrotube1159 Před 2 měsíci +6

    ትዳርን ፈልገው ምንም ዝግጅት ለሌላቸው ሰዎች ቪዲዎ ብሰራ..!

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  Před 2 měsíci +3

      እሺ ውድ ቤተሰባችን እንሰራለን። እናመሰግናለን!

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před 2 měsíci

      ​@@MelhkMediaOfficialትህትና እናመሰግናለን የኔም ጥያቄ ነው

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma4964 Před 2 měsíci

    በትክክል እኔ የእግዚአብሔር ምላሽ አልጠበኩም ጌታ በነገር ሁሉ ትክክል ነዉ አሁን አስተካክላለሁ 😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲አስተዋይ ሴት አድርገኝ

  • @user-rf8dm5pc8r
    @user-rf8dm5pc8r Před 2 měsíci +1

    Tsegsh Tebarek❤❤❤

  • @ZeroA-yp8pp
    @ZeroA-yp8pp Před 2 měsíci

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-qu1fz2vc4v
    @user-qu1fz2vc4v Před 2 měsíci

    በትክክክል ነው❤❤❤❤

  • @sennaaofii2059
    @sennaaofii2059 Před 2 měsíci

    Woww Nice Vedio Tnxss For Sharing

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 Před 2 měsíci +1

    Tebarek❤❤❤ thank you so much ❤❤❤

  • @kiduqueen
    @kiduqueen Před měsícem

    Tanx betm 🙏🙏

  • @kalkidanersawo8792
    @kalkidanersawo8792 Před 2 měsíci

    Thank you👍

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 Před 2 měsíci +1

    እግዚያብሔር ጥሩ ትዳር ይሥጠን እናመሠግናለን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👍👍👍👍🙏🙏

  • @ZeMan480
    @ZeMan480 Před 9 dny

    እዉነት ፀግሽ ምርጥ ሰዉ

  • @sikosolo3276
    @sikosolo3276 Před 2 měsíci

    ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለኛም ማስተዋልን ያድለን እና ፆለት ትልቁና ዋናው ጉዳይ ነው እኛ የግዚአብሔርን ትዛዝ ከጠበቅን ከቤቱ ካራቅን እውነት ምንም እምናጣው ነገር የለም ህይወት ከእምነትጋ ሲሆን ደስ ይላል

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 Před měsícem

    እዉነት ነዉ አምላኬ ሆይ ትእግስቱን ስጠኝ አንተን እምጠብቅበትን

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 Před 2 měsíci +1

    Amen amen amen Ewunet new

  • @user-zb1ff1sl9o
    @user-zb1ff1sl9o Před 2 měsíci +3

    ዛሬ ለጥያቄ መልሰ አግኝቸዋለሁ🙏

  • @genetanigole1364
    @genetanigole1364 Před 2 měsíci

    ❤❤❤tebareeekk broye

  • @user-rs3oz6tg3c
    @user-rs3oz6tg3c Před 9 dny

    እግዛቤሄር,መልካም,ተዳር,የሰጠን

  • @lenseayele764
    @lenseayele764 Před 17 dny

    Wow Thank you so much you good teacher

  • @SisayBelete-fm1go
    @SisayBelete-fm1go Před 26 dny

    Egzabher melkamun tdar ysten enamesegnalen memhrachn

  • @AdilLyrics-
    @AdilLyrics- Před 26 dny

    Enamsgenalen tebarek

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 Před 2 měsíci +1

    እናመሰግናለን አዎ በፀሎት ትእግስት❤❤❤🎉

  • @user-tq5of2vh2c
    @user-tq5of2vh2c Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይርዳን

  • @azebtesfaye5743
    @azebtesfaye5743 Před 2 měsíci

    Tabarek egziabher bante tenageregn

  • @BgehCnfyu
    @BgehCnfyu Před 29 dny

    ሁሉም የእግዚአብሔር ፈቃድ ነውና እግዚአብሔር እጠብቃለው❤❤❤❤

  • @TitiTiti-x1k
    @TitiTiti-x1k Před 27 dny

    Wow thenkyou biro❤️❤️

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 Před 2 měsíci

    Betam asetamir new Ena mesgenlehen memirchen wodemchen Egziabher Edimena ten yasemelahen

  • @EkramAliye
    @EkramAliye Před 2 měsíci

    Thank you sooo much l been waiting for marriage for 10 years now l will getting married soon imshallah you right about everything

  • @N33Natty
    @N33Natty Před 2 měsíci

    ዛሬ ጥያቄዬ ተመልስዋል ተባረክ፣❤👏

  • @Saralema9859yourhandie
    @Saralema9859yourhandie Před 2 měsíci

    Enamesegenalen doctor ❤❤blessed

  • @Hayaa-se2ki
    @Hayaa-se2ki Před 2 měsíci

    ፈጣሪ ያክብርህ የኔ ጀግና ወንድም ትዳሪ ያስፈራኝ ነበረ ተባረክ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ws8tp9ek3t
    @user-ws8tp9ek3t Před 16 dny

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @MastewalZerfu-bs7wp
    @MastewalZerfu-bs7wp Před 2 měsíci

    የተባረክ ነህ

  • @askalemengesha3717
    @askalemengesha3717 Před 2 měsíci

    After praying I've been waiting for 35 years. Patience beyond limits!

  • @user-qd8zf2nl9k
    @user-qd8zf2nl9k Před 2 měsíci

    Very good❤❤❤❤❤❤

  • @birukgidey8805
    @birukgidey8805 Před 2 měsíci +1

    እናመስግናለን ወንድማችን ስለ ምታካፍለን እዉቀትህ እግዚአብሔርን ጠይቀሃዉ መልስ ከስጠህ ከእግዚአብሔር መሆኑ በምን ምልክት ያነዉ ስዉ ያአንተ መሆን እምታዉቀዉ ቭዶዮ ስራልን ከይቅርታ ጋ

  • @user-rz2ef1mv1s
    @user-rz2ef1mv1s Před 2 měsíci +1

    ባንተተቀ ይሪያለሁ ማሪያምንሰላምህ ይብዛ

  • @mahazamola
    @mahazamola Před 2 měsíci +1

    Amasginalewu❤

  • @TaweRafas-nv9kg
    @TaweRafas-nv9kg Před 2 měsíci

    በጣም እጂ ወዲሜ❤❤❤

  • @blenmezmur5660
    @blenmezmur5660 Před 2 měsíci

    Betam enamesegnalen tru tmhrt new

  • @user-rs3oz6tg3c
    @user-rs3oz6tg3c Před 9 dny

    ጌታሆይ,ገእጠብቅሀለሁ,

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Před měsícem

    Enamsegn alen tedar ye fetari nw 💕🙏💕

  • @MeronAgegn
    @MeronAgegn Před 20 dny

    👌👌👌

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 2 měsíci

    እናመሰግናለን በጣም ወሳኝ ምክርነው የቤተሰብ የጓደኛ ጫና በጣም ከባድነው

  • @user-ds5tg9hq4i
    @user-ds5tg9hq4i Před 2 měsíci

    ቤተሰብ አይረዳህም ትክክለኛውን ምክንያቶችን ብትናገርም ነገር ግን እኔ ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ሲፈቅድ ነው እንጂ ዓመት ጠቅሼ አገባለሁ አልልም

  • @user-ti8ng2lp6y
    @user-ti8ng2lp6y Před 2 měsíci

    Wow

  • @Libnesh-zj3ow
    @Libnesh-zj3ow Před 2 měsíci

    Ewnete new wondimachin batam enamesagenalen❤

  • @user-ub6tp8lt8u
    @user-ub6tp8lt8u Před měsícem

    Wawuuuu❤❤

  • @beli905
    @beli905 Před 24 dny

    ጌታ ሆይ የተባረከ ትዳር ስጠኝ😢

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s Před 2 měsíci

    ፀግሽ ስምትሰጠን ምክር አመሰግናለሁ እስቲ ትንሽ ስለራሴ ልገር 17 አገባኡ ክርስታን ነበር ሰለመ ኖርን ከቆይታአ በዋላ አድቀን መስቀል አስሮ መጣአ ደገጥኩ እዴት ለምን ብዬ ጠየኩት ምን ችግር አለሁ ነበር መልሱ ችግሩ ነገርኩ ወደህምነቱ እሚመለስ ኮነ ፍቺ እደምጠይቅ ለቤተሰቦቼም እደምነገራቸሁ ውሳኔን አስቀመጥኩ ደገጠ እሺ በቃአ አንቺ እዳልሽኡ ይኦናል አለ ይወት ቀጠለ እያለ ብቻአ ብዙ መገር ተፈጠረ መጠህጣት የምጠየፈሁ ይወት እኔጋር እማአ አይደገኸም ብዬ ተለየሁት ለምድ ነው ቃል እሚታጠፈሁ ?? ከዛአ በዋላአ ቤተሰቦቼ ማግባት አለብሽ ብለሁ ያስጨንቁኛል እኔም እፈልጋለሁ የሚጠይቅም ሰለ እኔ ግን ፍርአት ሊገለን ነው ምን ላድርግ እባክ የምትለኝ መገር ካለ 🙏🙏🙏

  • @jejdjxndndmd3362
    @jejdjxndndmd3362 Před 2 měsíci

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እሱን የጠበቀ አይወድቅም

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንተን በጣም እናመሠግናለን ግን የሚባለውና የሚሆነው ምንም አይገናኝም እኔ በፀሎት አምናለሁ ግን ወንዶች ከባድ ናቸው

  • @user-rw4og1cy3l
    @user-rw4og1cy3l Před 2 měsíci

    tiru tihirt new ameseginalehu❤❤❤❤❤❤

  • @user-nz6mp1sz3x
    @user-nz6mp1sz3x Před 2 měsíci

    ይሂ ብቻ ራሴን እንዳይ አደረገኝ ገራሚ ሰው ነው የምቱሉ ላይክ

  • @user-pm9sc3tt5i
    @user-pm9sc3tt5i Před 2 měsíci

    Enamesegnal Be edme ekul. Hunen. Bengaba men chiger alew. 24_24nen.

    • @user-xi6lc4cb9o
      @user-xi6lc4cb9o Před 2 měsíci

      ትንሽ ለምን ኣትዳጉም ኣሁን ዘመን ልጆች እሳት😂😂

  • @SenuYene
    @SenuYene Před 28 dny

    ❤❤❤

  • @BrkitTesfay
    @BrkitTesfay Před 2 měsíci

    እሰከ አሁን ጠብኩ ምንም የለም አሁን ተስፋ ቆረጥኩ ጨንቀታም ሁኛለሁ አና ምክርህ አፈልጋለሁ

  • @asni3390
    @asni3390 Před 27 dny

    Melkame bale setgg amelaka 🙏🏿🙏🏿♥️

  • @TitiTiti-x1k
    @TitiTiti-x1k Před 27 dny

    Tikikil new 👌

  • @melealemayehu7059
    @melealemayehu7059 Před 2 měsíci

    🎉❤