Ethiopia - ‹‹ይጸዳል›› ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኮሚሽነሩ ተባረሩ ወይስ ለቀቁ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 36

  • @user-xu5yh1ko1v
    @user-xu5yh1ko1v Před 20 dny +11

    እግዚአብሄር ሆይ እሄንን የአገር እና የህዝብ ካንሰር አንሳልን አባክህ ስለእናቶች እንባ ብለህ

  • @musaasmark
    @musaasmark Před 20 dny +5

    የመጀመሪያ ተመልካች የመጀመሪያ ኮሜንት ሐገሬ ሰላምሽ ይብዘ

  • @user-wv6rf7gq2p
    @user-wv6rf7gq2p Před 20 dny +4

    ፍርድ ቤቱም ፣የሀገር መከላከያ ሠራዊቱም፣የተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሥልጣንም ፣የሀገር ኢኮኖሚም ፣ሕግና ሕገመንግሥት ድንጋጌ ያልተጠበቀበት አሠራርም ሁሉም መብቶች በጠ ሚንስትራችን ፍላጎትና ውሳኔ የሚፈፀም መሆኑ ሳያንስ ሰብአዊ መብቶች ጥበቃ ሥራም በሳቸው ፍላጎት ብቻ እንድሠራ ነው እናፀዳለን የሚሉ ።

  • @JemalYasin-lv1sq
    @JemalYasin-lv1sq Před 19 dny

    ድል ለፋኖ

  • @girmagetachew9757
    @girmagetachew9757 Před 20 dny +2

    አማማትህን ያሳምረው እድሜህን እያፈጠንከን ነው

  • @KedirMohamed-c5z
    @KedirMohamed-c5z Před 20 dny +1

    ❤❤

  • @user-ko6qr3of7g
    @user-ko6qr3of7g Před 20 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Před 20 dny +3

    የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪዎች ነን የሚሉ የውጪ ድርጅቶቾ ለምን በሀገራችን እየተፈጸመ ያለውን ግፍ አያጋልጡም? የነሱ የሰው መብት ተቆርቋሪነት ምኑ ላይ ነው?

  • @baqr4383
    @baqr4383 Před 20 dny

    ❤❤❤

  • @SebruHeyru
    @SebruHeyru Před 19 dny

    ቢበቃቸው ይሻላል የተቀመጡበት ወንበር የግፍ
    ንዝረት ከባድ ነው ማለትም በጣም ብዙ ህይወት አየጠፋ ኢሠመኮ ጨምሮ ብዙዎቹ ላልተገባ ጥቅም ልበለው አላውቅም ግን ወገንተኝነት የመረጡ ናቸው መኖራቸው ማይጠቅ ናቸው አላህ ፍትሀዊዎችን ያምጣልን

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg Před 20 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gtrgtr-gt5sh
    @gtrgtr-gt5sh Před 19 dny

    Salaam Walekum Saudi Balaji bus stop anasmat Akhbar smart Shahid Kalu hello arddha gaan mama sar aalekum

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před 19 dny +1

    It Is not according to the true Word of God in Jésus christ our lord and savoir for not according to the true Word of Jésus christ our lord and savoir the Commission Daneale Bekele

  • @RObitoGnoke-s6x
    @RObitoGnoke-s6x Před 20 dny

    ዶ/ር ዳኒ የውስጥ ሀሳብ ማን ይረዳል

  • @AdisebulisYimam-zx3bq
    @AdisebulisYimam-zx3bq Před 20 dny +1

    ፍኖ ፍኖ

  • @user-vh2hp3ds2g
    @user-vh2hp3ds2g Před 20 dny

    Schoped abiy schoped donkoro schoped 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @gtrgtr-gt5sh
    @gtrgtr-gt5sh Před 19 dny

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ አገሬ ኢትዮጵያ ህዝቦች ሰላም ብያለው ለሁሉም እኔ አንድ ኢትዮጵያ ነኝ የምሰራ ነኝ የሰማሁት ነገር ግን አለ እሱም የሰማሁት ነገር በሚዲያ ላይ ሳይሆን ሲወራ ነው የሰማሁት ቤት ውስጥ የሰማሁት ነገር ደግሞ ሲወራ የቱርክ ፕሬዝዳንትና የግብጽ ፕሬዝዳንት እንደሚገናኙ ሁልጊዜ ቢሮ የትርክ በፕሬዚዳንትና የነ ሰርፕሬዚዳንት እንደሚገናኙና ሁሉ ጊዜ ስለ ኢትዮጵያ እንዴት አድርገው እንደሚጥሉ ስለሚወያዩበት እኔ አውራትም አልችልም በሚዲያም አጠቀመው ነገር የለኝም ሞላ ኪን ተጠንቀቁ ተጠንቀቁ ኢትዮጵያን ethiopian adin እባካችሁ ሁሉም ተወዳጅ አበበ ነው የሳኦልም ቢሆን ሁሉም መምህራት እያንዣ ነው ተጠንቀቁ በዛ ላይ ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ

  • @Berhe-y1z
    @Berhe-y1z Před 20 dny

    Sle tigray Aymeleketom

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Před 20 dny +1

    ጄኖሳይድ የፈጸሙ ጄኔራሎችና የጦር አለቆች የፈጸሙ ስም ዝርዝር አለኝ አላለም እንዴ ጋሼ ....

  • @tekleabebe2391
    @tekleabebe2391 Před 19 dny

    እኛ ቤንገድል ምን አገባህ ነው።ህዝብ ማለት የመንግስት ምንም አይደለም ማለት ነው?

  • @tekleabebe2391
    @tekleabebe2391 Před 19 dny

    መንግስት የተናደደው ምስጥረ ተጋለጠ ብሎ ነው።

  • @abdumude1001
    @abdumude1001 Před 20 dny +1

    መርጦ አልቃሽ ነበር

  • @solomeabebe9347
    @solomeabebe9347 Před 19 dny +1

    House of the idiots

  • @elenibisrat763
    @elenibisrat763 Před 20 dny

    ለአንባ ገነን መንግስት ሰበአዊነት ቦታ የለውም

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg Před 20 dny +3

    ኢሄ እርካሽ ኮሚሽነር ዳንኤል እኳን ተነቀለ አላህ ከምድርም ይንቀለው እርካሽ

    • @santaw5392
      @santaw5392 Před 20 dny

      ህዝቡ ይንቀለው የሚሉት አብይን ነው። ፈሳም!😂🤧😷 👢

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 Před 20 dny

    ኡፍፍፍ የዚህ ሰውይ ንግግር አደከመኝ😏 በደም የተጨማለቀ እጁን አጣምሮ ሱፉን ከረባቱን አርጎ እንደ መሪ መቶ የሚዎሸው ነገር 😔 ለምን አይናችሁን ጨፍናቹ የምፈልገውን የዱርይ ተግባሬን አታስፈፃሙኝም እያለን ነው😡

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před 20 dny

    የማራም የገዳይም መንግስትም የለዉም ከገዳይም ሰባአዊነትምየለም ከገዳይም ኦህደድዉም ብልፅግናም ሽነይም እያለም የእስዉም ብልፅግናም የአብይም ድብንም ጭፍጨፋም ከትግርየም መንግስትም ከደብረፂዎንም ጋርንም መከላከያም ተነጋግረዉ የመትዉትም ያፈረስአምዉትም በድብቅንም ነዉ የመትዉትም አሁንም በድብቅንም ሙህራናትም እያነቀም እስርም በገዳይም እያሳፈነም ይገድላልም ይህንም ነዉ ስለሰባአዊይንም አክባሪይም የገዳይምየወንበዲየም ስብስብንም መንግስትም ነንም እያልዉ። ህዝብንም በዘርዉንም እየጨፈጨፈንም ያለዉ መሪይም ነዉ ለሀገርይትዉንም ህዝብንም ላማራዉም በተለይም ይህ አደገኛም ነዉ እልቂትህም ማትከላከልም ከሆነንም እልቁትህንም ተቀንለህም ግደለይም እያልክም ነዉም ማለትም ህዝብንም አማራም ተነስ እራስህንም ህዝብህንም ክልልህንም ታጥቀህንም አድነዉ ከገዳይም ካፋኝንም ታጣቁይም ጦትንም ስምዉ ስራዉ እየቀያየረም መከላከያም ይሆናል ከፈለገም ሸንየም ይሄናል ይህ አደገኛም መሪይም ሚሰራዉ የጭፍጫፋም አማራም ላይም ይህንም ረደገኛም ገዳይም መንግስትም ላማ ህዝብንም ገዳይዉ ነዉ መንግስትዉንም አደለም አፋኝዉንም ነዉ ላማታም ህዝብንም መንግስትንም የለዉም መንግስትዉንም አደለም ለገዳይዉ ድርድርም የለዉም ጎበስ ተነስ ታገል ታገል መፍትሄዉንም ትግልነዉ። አማራም በክንድህንም ነዉ ሰላምህንም ምታመጣዉንም አማራም ተደራጅዉ ታገልዉም።

  • @AS-ux6xi
    @AS-ux6xi Před 20 dny +3

    ትክክል የሆነንሁሉ እያባረሩ ከፍ ሲልም እየገደሉ ሀገርን እያተራመሱ ህዝብን እያካለቡና እያወኩ ተቋማትን በከርሳሞችና አንድ አይነት በሆኑ ሰወች መሙላት ሀገር የኔብቻናት ሌሎች ስትገደሉም አትናገሩ ተበድላችሁም አመስግኑኝ ማለት የምን ያክል እራስወዳድና ዘግናኝ መንግስት ሳይሆን መንግስት የሚመስል ማፊያ ስብስብ መሆኑን ያስረዳል።ፍትህ ለኢትዩጵያ ህዝብ ድል ለአምሐራ ህዝብ ድሞክራሲ ይከበር ስው በሀገሩ በነፃነት ይኑር ገዳይውችም ይፈረድባቸው?መግደል የስልጣን እርካብ መሆኑ ይብቃ!!!!!

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 Před 20 dny +4

    አፀዳ አላፀዳ ጨረሰዉ የሱተላላኪናቸዉ መጀመሪያ እጭቅላቱ ዉስጥ ያለዉን ንፈጥ ያፂዳ በደብ ለማሰብ ይጠቅመዋል ዲል ለጀግናዉ አማራ ፋኖ 💚💛❤🐅🐆🐅🐆🐅🐆🐅🐆

  • @ethiomereja8714
    @ethiomereja8714 Před 20 dny

    ይህ ዘገባቹ እራሱ ፍትህ የጎደለው የአቶ ዳንኤል ቅጥረኛ እንደሆናችሁ እና ባንዳነታችሁን ያሳየ ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝ።ዘገባችሁን ለሚያስተውል ግልፅ ነው ግን ነገርን በግርድፉ ያለጭብጥ ለሚተችና ሾርት ሚሞሪ ለሆነማ ዐዕምሮውን ተከራይታችኋል።

  • @FoziAli-cx8ip
    @FoziAli-cx8ip Před 20 dny

    የመንፈንቅለ መንግስት አሳቢ መዋቅር ስለተደረሰበትና ጠ/ሚ በፓርላማ ጠቆም ስላደረጉ ሌላው ወደ ፋኖ ሌላው ስልጣን መልቀቅ ጀምረዋል።