# በኔ ይብቃ ከኔ ተማሩው#😏

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #donkey_tube #wollotube #abel_birhanu #babi #seifuonebs #ashruka #dawudtube #ebstvworldwide #bilaltv #barkot_entertainment #abrelohd #halaltube #hope_entertainment #emusekina_tube #manyazewal_eshetu #shukshukta-zehabesha #YDTOM #addis_kimemoch #oromia #tigray # obn # omn #akishow #akram #fana #ebs #seifuonebs #zehabesha #abelbirhanu #ሰበር መረጃ #abiyahmed #jeobid #nejah_media #ethiopia #ethiopianhistory #miftahkey #wollotube #amazingfact #eritrea #esayasafaworki #juharmuhamed #abay #ashruka #dani_royal # #zehabesha #miftahkey #wollotube #redwanhayatu #mametube #fana #ebc #feven_ketema #melat_demessie #fanisamri | እንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ኩራዝ tube ቻናላችንን ሰብስክራይብ ብታደርጉ #ጨዋታ #ሳቅ #ቁምነገሮች #አዳዲስመረጃዎች #የህይወትተሞክሮዎችን #ማህበራዊጉዳዮችና የመሳሰሉትን በቻናላችን ታገኛላችሁ። ገንቢ ሀሳባችሁን ሁሌም ለግሱኝ አሠሰግናለሁ።
    ሰላም ለእምዬ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    የናንተው ሀኒ
    #: #እማማ ጨቤ Ekru Tueb#
    #Emu Sakina Tube#
    #DawudTube#
    #Nejah mede#
    #Ashruka channel#
    #BABo ባቦ Tube#
    #Tateq media#
    #kuraz Tube#
    #wollotube#
    #Jamal huseen#
    #mame Tube#
    kewser Tube#
    #khalid Tube#
    #ethio360#
    #Donkey Tube#
    #comedian Eshetu melese#
    #አብርሸየቄራው#
    #SEADl&ALl TUBE#
    #Hanna Yohnnes : ኩራዝ tube #ኩራዝ _tube #donkey_tube #wollotube #abel_birhanu #babi
    #እማማ_ጨቤ #Ekrutube
    #Emu Sakina Tube #DawudTube
    #Nejah_media #Ashruka_channel #BABo_ ባቦ_Tube #Tateq_media #kuraz_Tube #wollotube
    #Jamal_huseen #mame_Tube
    #kewser_Tube #khalid_Tube #ethio360
    #comedian_Eshetu_melese
    #አብርሸየቄራው #SEADl&ALl_TUBE #Hanna_Yohnnes_ጎጂዬ
    #seifuonebs #ashruka #dawudtube #ebstvworldwide #bilaltv #barkot_entertainment #abrelohd #halaltube #hope_entertainment #emusekina_tube #manyazewal_eshetu #shukshukta-zehabesha #YDTOM #addis_kimemoch #oromia #tigray # obn # omn #akishow #fana #ebs #seifuonebs #zehabesha #abelbirhanu #ሰበር መረጃ #abiyahmed #jeobiden #nejah_media #ethiopia #ethiopianhistory #miftahkey #wollotube #amazingfact #eritrea #esayasafaworki #juharmuhamed #abay #ashruka #dani_royal # #zehabesha #miftahkey #wollotube #redwanhayatu #mametube #fana #ebc #feven_ketema #melat_demessie #fanisamri | እንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ኩራዝ tube ቻናላችንን ሰብስክራይብ ብታደርጉ #ጨዋታ #ሳቅ #ቁምነገሮች #አዳዲስመረጃዎች #የህይወትተሞክሮዎችን #ማህበራዊጉዳዮችና የመሳሰሉትን በቻናላችን ታገኛላችሁ። ገንቢ ሀሳባችሁን ሁሌም ለግሱኝ አሠሰግናለሁ።
    ሰላም ለእምዬ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    የናንተው ሀኒ
    #ኩራዝ_tube

Komentáře • 615

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 Před rokem +86

    ገና ዛሬ ጥሩ ነገር መከርሽልኝ ለማያውቁት ሳልባጅ እየሰበሰቡ ብራቸውን ለሚጨርሱ ት

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  Před rokem +10

      እኔም ተሸውጃለሁ

    • @almazalmaz8478
      @almazalmaz8478 Před rokem +6

      @@kuraztubewollo የዝህ ልብስ እዛ ህዶ አያምርብንም መወሎያ ነው እሚሆነው ስላችው አይሰሙኝም ብታ ተቀጥቸ አይቸው ነው ሀኒ ብታይ 3 ሻጣ ልብስ ከስሬለሁ እኔ አሁን ዘመኑ ስልጥኖ ስወጡ ሽፎን እቤት እቤት እሚያማምር ቢጃማ ነው እሚለብሱት ይህ አልፎበታል ሳልባጅ ሲሉኝ ቅጥ እላለሁ የገዛሁበትን ሳስብ

    • @user-sk5nm9ee6k
      @user-sk5nm9ee6k Před rokem

      @@almazalmaz8478 ወይኔ እኔ እራሱ ሸክፌ ሸክፌ ሻጣ እያጫወተ ነው የሶስት ወር ደመወዜን ያጠፋሁት እዛው ነው አይይይይይይ ምን ይሻለኛል

    • @wddss8555
      @wddss8555 Před rokem +1

      የኔማ። አይወራ። ሱስ። ሁኖብኛል። መግዛት። ሰብስቤ። ላለብሰው። እጃዛ። እንኳን። አሉጣም። ወርቄን። ገዝቸ። ቢሆን። አይይይ

    • @user-hq7ic5vr6p
      @user-hq7ic5vr6p Před rokem +2

      እኔማ ገና አልገዛሁም ኢትዮ ግዛው እንዴ እስኪ ንገሩኝ

  • @user-wr5dy3eb4d
    @user-wr5dy3eb4d Před rokem +37

    የኩራዝ ሌጂ የኔ ማር ስታምር ሂጃብ አለባበሷ ራሱ የኔ ማኛ አላህ ያጠከራችሁ ቤተሰቦቻችሁ ሁሉንም አላህ ሂዳ ይስጥልሽ😘😘😘

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem +1

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹🍓

    • @user-wr5dy3eb4d
      @user-wr5dy3eb4d Před rokem

      @@emadtube9949 አብሽሪ

    • @user-qx9tx3mv9d
      @user-qx9tx3mv9d Před rokem

      አወን ማሻአላህ በተለይ እያደር የፀጉር አያያዟን ዝቅ ብታደርገው

    • @user-wr5dy3eb4d
      @user-wr5dy3eb4d Před rokem

      @@user-qx9tx3mv9d ትክክል ኡሙ ካሊድ የልጄን ስም ቀምተሻል መልሽ🤣

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Před rokem

      አሚን ያረብ ደምሪኝማሬ

  • @tybaytwob
    @tybaytwob Před rokem +19

    ፍትህ በየቦታዉ ተገለዉ ለሚጣሎ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h Před rokem +21

    ቆንጂየ ልጅ አለችሽ ማሻ አላህ
    ድርዓ.ጂልባብ አሳይን ሀኒየ🌹 ከነ ዋጋው

  • @salamontube
    @salamontube Před rokem +17

    ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ፍትህ በየቦታው ለሚሞቱት ንጹሐን ወገኖች ፍትህ 🥺🥺🙏 ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ🙏🥰💚💚💚💛💛💛❤❤❤

    • @erahamet1867
      @erahamet1867 Před rokem

      ምርጥ ልጂ ነህ ለዱአህ አሚን ብያለሁ ያገራችንን ሠላም ይመልስልን

  • @wellotube2
    @wellotube2 Před rokem +5

    እህታችን ኩራዝ እናመሰግናለን ልክ ነሽ አገራችን ሁሉም ነገር አለ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷ እህቴ እስኪ ደምሪኝ

  • @solofficial7339
    @solofficial7339 Před rokem +7

    ጥሩ ምክር አቅርበሻል ለእህቶችሽ
    በዚሁ ቀጥይ
    ፍትህ ለእማማ🇪🇹🇪🇹

    • @hawakamale1954
      @hawakamale1954 Před rokem

      በሡ ሥም ከፍታቹነው ግን ይሁንላቹ

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 Před rokem +8

    በቃ ሀሳቤን ቀርኩ እኔም ልገዛ ልልክነበር እመሠግናለን ሀኒቾ

    • @user-hq7ic5vr6p
      @user-hq7ic5vr6p Před rokem

      እኔ እራሱ ሹርጣ ፈርቸ ነው እንጅ ልገዛ ነበር

  • @amitubetube43
    @amitubetube43 Před rokem +12

    እኛኮ ሀረብ ሀገር ያለን ሲመክሩን አንሰማም እይኮ ኢቶላይ እጥፍ ይሻላል

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 Před rokem +8

    ኩራዝየ ደስ ስትሉ ልጅሺን አስተምሪያት ድኗል ፀጉሯ እዳይታይ አልብሺ ስትያት ደስአልሺኝ

    • @ummabdllahtube1555
      @ummabdllahtube1555 Před rokem

      መኪ ደምሪኝ

    • @user-ei3dd3jw3j
      @user-ei3dd3jw3j Před rokem

      እኔም በጣም ደሥ አለኝ እንደዚህ አይነት ሠዉ ማበረታታት ግድ ይለናል እናበረታታት

    • @ummabdllahtube1555
      @ummabdllahtube1555 Před rokem

      @@user-ei3dd3jw3j ኢንሻአላህ

    • @ummabdllahtube1555
      @ummabdllahtube1555 Před rokem

      @@user-ei3dd3jw3j ድምሪኝ እኔንም እኩቲ🥀🥀

  • @user-ty1ym5pz7u
    @user-ty1ym5pz7u Před rokem +1

    እውነትሽን ነው የዚ አገር ልብስ ኢትዮጵያ ሲለበስ ሰልባጅ ነው ሚመስለው😒😒😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-zy6wg9by4k
    @user-zy6wg9by4k Před rokem +7

    መሽአላህ ዋጋውም ሀሪፍ ነው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

    • @wellotube2
      @wellotube2 Před rokem

      የኔዋ ወሎየ ደምሪኝ

    • @stube3784
      @stube3784 Před rokem

      አሚን ቤተሰብ እንሁን😍😍

  • @user-hw5jm2di9q
    @user-hw5jm2di9q Před rokem +1

    ሐንየ ማሽአላህ ልጂሽ በጣም ታምራለች አላህ ከአይንናስ ይጠብቅልሽ የኔማር ደስ ሰትሉ እኔም እንዳችው አነድ ማር የሆነችልጂአለችኝ ኢንሻላህ እኔም እንዳንች ከሰደት መልስ ከልጀጋር እንዳንችእሆን ይሆን 😂😂😂😂

  • @user-qm2ou8xc6z
    @user-qm2ou8xc6z Před rokem

    የኔ የሀገርም የገባው እዚህ ያለው አብቃለት ማለትነው መተሂ አይይይ ኪሳራ ነው ወገን

  • @user-sk5nm9ee6k
    @user-sk5nm9ee6k Před rokem +9

    ሰሞኑን የሆነ ሚዲያ ላይ ቀርባ ድሮስ ከስደተኛ ምን ይጠበቃል ላለችው እና በዚህ ንግግር ለከፋችሁ እንቁዎቼ የስደት እህቶቼ ይድረስልኝ ግጥም
    ይድረስልኝ እስኪ ለስደቷ እህቴ ስቃይ ላልበገራት
    እራሷን ሰውታ ለሰው ደስታ የምሮጥ ላልተዘመረላት
    የስደቷ እህቴ ብርቅዬ ጀግናዋ
    ምንም እዳይከፋሽ ስለሰደበችሽ ያች አላዋቂዋ
    እኛ እደሷ አይደለን ጥገኛ ሞልቃቃ
    እንኳን ለራሳችን ላገረ የምንበቃ
    ባታውቀው ነውጅ ጭራሽ ባትረዳው
    የለበሰችውም የሄደው ከኛው ነው
    ግዜዊይ መኳኳል ጌጡ ለግዜው ነው
    አይምሮሽ ባዶ ነው ምንም ዋጋ የለው
    ኑሮን ለማሸነፍ ደፋ ቀና ያልነው
    ምንም የሌላቸው እዳች እዳንሆን ነው
    በጣም የሚገርመው የሚያንገበግበው
    በራሳችን ዜጋ መሰደባችን ነው
    በስተትም ይሁን ስደተኛ ያልሻት
    ክብሯን ሳታስነካ ጠብቃ ምትኖር ናት
    ውስጧን እየፍጃት ናፍቆቱ በዝቶባት
    እደት ጨክነሽ ነው ቁስሏን ምነኪባት
    ስደተኛ ብለሽ አች የሰደብሻት
    ለሀገር ለወገን ፍጽሞ ተስፋ ናት
    ከፍ ዝቅ አድርገሽ ያበሸቃቀጥሻት
    በራሷ ተማማኝ ቁጥብ ሴት እሷ ናት
    በይ ስሚኝ ልንገርሽ ድጋሜ ካልናቅሽኝ
    እኔ ብቻ ባገር አትበይ ኗሪ ነኝ
    ችግር የመረረኝ ኑሮ ያንገላታኝ
    ብሆንም ለግዜውው ሕይወት የፈተነኝ
    ልንገርሽ እህቴ? ኩሩ ኢትዮጵያዊት ነኝ
    ደግሞ እዳይደገም እድህ መሳደብሽ
    በጀግናዋ ሕይወት ፕራክ መስራትሽ
    ትዳርን የሰጠው ጌታችን ሲያስተምር
    ወንድ የሴት እራስ ነው በይ ስጭው ክብር
    መርቆ ከሰጠሽ ማንም አይቀማሽም
    ይልቅ አያያዙን አላወቅሽበትም
    ቆንጆ ነው የሚል ቃል ስልኩ ላይ ብታይም
    እንኳን የያሽውን ብትለቂው አንይዝም
    ስለጮሁ አይደለም ፍቅር የሚያጸናው
    ሰሎሞን እንዳለው ልባም ሴት መሆን ነው
    ክብር ለአረብ ሀገር ሴት

  • @user-xp1cc8ci9e
    @user-xp1cc8ci9e Před rokem

    ሽኩረን ሀኒየ አሪፍ ምክር ነው ሀቂቃ ከውጭ ከመግዛት አገር መግዛቱ አሪፍ ነው

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před rokem +6

    ሀንዬ የኔ ቆንጆ አለባበስሽ ሲያምር እምር ይበልብሽ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🍓🌹🍓🌹

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Před rokem +9

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን

  • @user-qm2ou8xc6z
    @user-qm2ou8xc6z Před rokem

    አለባበስሽ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍 አሰካየሁሽ ደረስ ኩራዝዬ ማሻአላህ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Před rokem

    ኩራዝ ጎበል ሴት ልጂሽንኮ ሰለምቴም አላስመሰልሻትም ልክ በተፈጠረችበት ሀይማኖቷላይ ያደገች ነዉ የምትመስለዉ አለባበሷ የሂጃቡ ዉበት ፊቷላይ ማሻአላህ አስለን ድብን ያለች ሙስሊም መሰለችልንኮ አልሀምዱሊላ እናት ማለት እዳቺ ደግሞ ልጂ ስለሆነች ቁረአን ካሁኑ ትቅራ የአቂዳ የአህላቅ ትምህርቶች ትማር ቁረአን ይገባታል ገና ወጣት ስለሆነች ከዛ አቺን ደግሞ ዞራ ታቀራሻለች ኢሻ አላህ በአላህ ፈቃድ 👈👈👈👈👈

  • @user-jk3fs4td7j
    @user-jk3fs4td7j Před rokem +2

    አወ ማርያምን ልክ ነሸ እኔ ምንም አልገዛም የሱፍ ልብሰ አለው ጠይቄው እሰቴ

    • @wellotube2
      @wellotube2 Před rokem

      የኔ መልካም ደምሪኝ

  • @kedirayalew2301
    @kedirayalew2301 Před 6 měsíci

    ያሬድየ የኔ ምርጥ ሰው❤❤

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Před rokem +4

    መሻላህ ኩራዝየ ልጅሽ ሂጃብ ሲያምርባት መሻአላህ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🍓🍓🌹

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t Před rokem +4

    የኢቶ ምርጥ ነው እኔ 1ሳጥን ልኬ ሰላሳ ቁምጥባች ተብያለሁ ልለብሽው ነው ወይስ ምን ልታደርጊው አላሉም😀😀
    ጓደኛየ ከዚህ ይዛ የሄደችውን ልብስ ጨርሸ ሱቅ አስቀምጨ ሸኩት አለች የአረብ ሀገርን ማንም አይለብስ እዚህ ይላሉ
    ልብስ አትረትቡ እህቶቸ

    • @sus2475
      @sus2475 Před rokem

      አወ አይለበስ እኛማ እቃ ነበር የምንለውጥበት

    • @zeynebabelay1697
      @zeynebabelay1697 Před rokem

      ክክክክ አይየኛነገር ቢመኩሩን አሰማም

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk Před rokem +2

    ልብስ እማ ኢትዮጵያ ነው ያለማወቅ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እናመሰግናለን

    • @emtube9470
      @emtube9470 Před rokem

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹👍🍓

  • @user-vn2nm4ff9b
    @user-vn2nm4ff9b Před rokem +2

    እኔ የተወሰነ ግዝቻለሁ ሌላም ጨምሬ ልገዛ ነበር በጣም አመሰግናለሁ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹😍🍓🙏

  • @user-bm8vg5kl7v
    @user-bm8vg5kl7v Před rokem +2

    ሀኒዬ እኳን አሳዬሽኝ ጓደኛዬ ስነግረኝ አልሰማ ብዬ ልጠልብ ስል ደረሽልኝ በጣም በጣም ልሸወድ ስል በርች

    • @wellotube2
      @wellotube2 Před rokem

      ቢንት አብዱ ደምሪኝ እህቴ

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv Před rokem

    ሀኒ,በጣም,,ጥሩ,ምክር,,ነዉ,እኛ,ከዚህ,ሰብስበን,እናመጣና,,መጨረሻ,,የኢትዮጵያ,ሰልባጅ,ይሻለዋል,እስኪ,ከቻልሽ,ድሪአና,ጎገራ,,አሳይን,ደረጃ,አላቸዉ,,ዋጋዉንም,አይተን,,እንድንገዛ

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před rokem +2

    ምክር ስሙ ሸቃሎችየ የመዳምን ኩተት አሠብስቡ ብሏል ሳሚ ክክክ ሀኒየ ሹክራን ሁቢ ዉነትሺን ነዉ ወላሂ እንም ሀገር ስገባ ከዚህ ገዝች ገዝች ሀገር ስለብሠዉ ሲስጠላ ማን እዳገራችን ልብስ ለስደት ስልክና ፖዋር ባክ ነዉ ሀገር የሚጠቅመዉ ወላ💞💞😃😃

    • @emtube9470
      @emtube9470 Před rokem

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️❤️

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa Před rokem

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን
    አሪፍቆይታነበርን አሥተማሪነው በርችልኝኩራዝዬ

  • @hayuye
    @hayuye Před rokem +3

    በጣም አሪፍ ዋጋ ነው ማሽአላህ ሻርቡ ለራሱ ሲያምረ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹🍓🌹

    • @user-cs8wq3wy5r
      @user-cs8wq3wy5r Před rokem

      ሚገራርም ሻርፖች አሉ ሀገራችን ሁሉም ነገር ሞልቷል እውነቷን ነው

  • @tamerali3218
    @tamerali3218 Před rokem

    ሀንየ በርች ሀሪፍ ምክረነው ከዚህ ምንም ይዠአልመጣም ሠላም ለሀገሬ

    • @emtube9470
      @emtube9470 Před rokem

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️🍓

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 Před rokem +1

    በሰላም ላገገሬ ያብቃኝ እጅ እዚህ ልብስ መግዛት አያስፈልግም ያገራችን ሲያምር እኮ

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 Před rokem

    ኩራዝየ ማሻአላህ ልጅሽ አለባበሳ በስልምናየኖርችነው እምትመስለው የኔውድ ቁርአንእድትቀራየበለጥ ተማሩ ውድ አላህ ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @madinaali5732
    @madinaali5732 Před rokem +4

    አልሀምዱሊላህ ገና እቃ አልገዛሁም ነበር ሀንየ አላህ ይሰጥልኝ ገላገልሺኝ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ
      🌹🍓🌹🍓

  • @user-be5ke8fv1n
    @user-be5ke8fv1n Před rokem +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እንደት ነሽ ሀንየ በናትሽ ሀይቅ ና ደሴ ስሪልን እንደዚህ አይነት ቦታ ካለ ወላሂ በጣም ነው የወደድከት

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem +1

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹😍🍓

  • @Sofya-ub1vh
    @Sofya-ub1vh Před rokem

    ጀዛካላህ ኸይር ኩራዝየ

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 Před rokem +2

    መሻአሏሕ ያገራችን ያምራል እዳውም አገራችንን ሰላም ያድርግልን ጀዛኩ አላሕ ኸይርን ለምክርሽ

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 Před rokem +1

    እናመሰግናለን እህት በርቺ 👍👍👍

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓😍🌹🍓

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Před rokem +16

    🎧👉🏼ያአደም ልጅ ሆይ በደሥታህ ግዜ አላህጋ ተዋወቅ የችግርህ ግዜ ያዉቀሀልና ይደርሥላሀል እና እናም እህቶቸ ተዲናችን አንዘናጋ ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ጥሩ ጥሩ ትምህርቶችን ታገኛላቹ📚

  • @user-lc8pq5kk7t
    @user-lc8pq5kk7t Před rokem +1

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘በጣም አመሠግናለሁ ኩራዝየ ጠይቄሽ ነበር እምፈልገው ነገር ነው ዱባይ ወላሂ ምነም እሚነሳ የለም በዛ ላይ ውድ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹🍓😍

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 Před rokem +9

    አህለን ሀኒቾ እኳን ደና መጣሽ አዉ ልብስ አትግዙ እህቶቼ ልብስ ከምትገዙ ወርቅ ግዙ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ😍🌹🍓

  • @user-gu8sy9mx3u
    @user-gu8sy9mx3u Před rokem +1

    እናመሰግናለን 😊❤

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x Před rokem +2

    ማሻ አላህ ሀቢቢቲ በጣም ጡሩ ምክር ነዉ የሰጠሽን

  • @user-vs7nj7ks6m
    @user-vs7nj7ks6m Před rokem +4

    እኔ አድም አልገዛሁ ካርጎ ማርግም እቅድ የለኝ ብሪን ልኪ እዛው ግዝት ነው

    • @wellotube2
      @wellotube2 Před rokem

      ጦይቢ ደምሪኝ እህቴ

  • @haroni2982
    @haroni2982 Před rokem

    ሠላምሽ ይብዛ ዉዴ በጣም አሪፍ ነዉ ጎበዝ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před rokem +4

    በጣም ነው የሚያምረው የኢትዩ ቢጃማ

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ😍🌹🍓😍

  • @user-ls1dh9nc8k
    @user-ls1dh9nc8k Před rokem

    ማሻአላህ የሀበሺው በጣም አሪፍ ነው ቁጥር አሥቀምጭ በቅርብ እገባለሁ ሀኒቹ

  • @Hayuti-Selemtewa-Tube
    @Hayuti-Selemtewa-Tube Před rokem +3

    ~``ታላቁ ሰሀባ አብዳለህ ኢብኑ መስኡድ ረ.ዐ አላህ ዘንድ የትኛው ወንጀል ነው ከባዱ ?ነብዩን ሰለላሁ ወአለይሂ ወሰለም ሱጠይቁ {የፈጠረህ እሱ ሆኖሳለ ለአላህ ቢጤ ማድረግ ነው }ብለው መለሱለት ፠📚 [ቡሀሪ 4477] `ሙስሊም .√86 )

    • @emtube9470
      @emtube9470 Před rokem

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️🍓🍓

    • @yarustasey6091
      @yarustasey6091 Před rokem

      ሡለ ሏሑ አለሒ ወሠለም 💖🌹🌷

  • @user-ei3dd3jw3j
    @user-ei3dd3jw3j Před rokem

    ሀንዬ እሥከ ልጅሽ አላህ ይጠብቃቹ🥰

  • @user-tl9od9qj2z
    @user-tl9od9qj2z Před rokem

    ማሻአላህ ሀንዬ በጣም አሪፍ ነው መርሳዬ ሀገሬ አላህ ሰላምሺን ያብዛልኝ

  • @user-zg8oc7qu9w
    @user-zg8oc7qu9w Před rokem

    Masha allah Haniye betam harif new wagachee rasu betam konjo new tebareki yene wed 😘😘😘😘

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ🍓🌹😍🍓🌹

  • @user-pz1cw4tv7y
    @user-pz1cw4tv7y Před rokem

    በረካሁኚ ሳልገዛ ደረሽልኝ

  • @user-ij5to3lt3v
    @user-ij5to3lt3v Před rokem +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. ማሻአላህ. ያምራል. ኢሻአላህ. ካሁን በኃላ የሳኡድ ቡትቲ አልሰበስብም የሰበሰብኩት. በሄደለኝ ቀረጡም ጉድ አፍልታል አላህ. ይገዝን

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem +1

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ😍🍓🌹😍

  • @user-tr8np8sn7l
    @user-tr8np8sn7l Před rokem

    ለቤትሺ አዲስ ነኚ የሰፍሬን ገባየ ወይደስ ሲል ልክነሺ ፉሺኑ ይህነው

  • @user-bd9nr9fk4e
    @user-bd9nr9fk4e Před rokem

    ዋጋው። ምረጥ። ነው ሀንቾ

  • @user-qt9mg3bg4c
    @user-qt9mg3bg4c Před rokem

    ሻረፑን እኔ ትላት 20 ድርሀም ገዛሁት ሀሪፌ ነው

  • @user-rt3oj8uz4v
    @user-rt3oj8uz4v Před rokem

    መርሳ የት አካባቢ ነው ሀኒ ቆንጆ እህቴን ሰርፕራይዝ እድታደርጊልኝ

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 Před 11 měsíci

    ማሻአላህ ኩራዝየ

  • @zuzu4920
    @zuzu4920 Před rokem

    ማሻአሏሕ ሐቂቃ ሐገራችንበጣምምርጥምርጥልብስሞልቷልከዚሕምንምአያስፈልገን ሐኒየ እናመሰግናል

    • @emtube9470
      @emtube9470 Před rokem

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️❤️❤️🍓

  • @user-jx2wl2ec8i
    @user-jx2wl2ec8i Před rokem

    ይሻአላህእህትሺትሰልማለች አለባበሶሳምር

  • @tude-oi5zy
    @tude-oi5zy Před rokem

    ኩራዝየ እድገዥልን. ጧርነቱ ይረጋጋ እና

  • @selam966
    @selam966 Před rokem

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ ጥሩ ምክር ነው

  • @rahma6859
    @rahma6859 Před rokem

    ሀኒየ ሹክረን እኔ ልሸክፍልሽ ነበር እንኮን አልገዛሁ

  • @user-qy5dq1gd2v
    @user-qy5dq1gd2v Před rokem

    በጣም ጡሩነው ኢንሻአላህ ላገራችን ያብቃን

  • @Sabaysin
    @Sabaysin Před rokem

    አኡዙቢሏህ በጣም ማስጠሌ ልብስነው ወሏሃእኔ ብትኑን 500 ከዝቼ የምሴፊያ መቶብር ከፍዬ አሰርቼ ሁለትቀንለብሼ ከዛም አጠብኩት ከዛም ከጉልበቴ ተሸቅሎአረፈ በጣምተናደድኩ እናም ለማስተዋወቅ ብለሽ ካልሆነ በስተቀር በጣም የሚደብርነው መልኩበጣም ያምራልግን ምንዋጋአለው

  • @user-kj5el5wx7x
    @user-kj5el5wx7x Před rokem +1

    ሀኒዬ ልጅሽ አይኗ ሀረካቷ ፅይምናዋ ቁርጥ አችን መሻአላህ

    • @emtube9470
      @emtube9470 Před rokem +1

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹❤️

  • @neza6422
    @neza6422 Před rokem +2

    እኔም ሌኪ አላመራቸዉም አሉ ተአረብ ሀገረ
    ስልክ እና ብረድልስ ብረድስት ሌላ
    አያስፋልግም

    • @emtube9470
      @emtube9470 Před rokem

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️

  • @user-be5ke8fv1n
    @user-be5ke8fv1n Před rokem +1

    እዚያ መምጣት ለማንችለው ውደ እኔ እራሱ እጠልባለሁ እየ አልኩ ነበር

  • @user-zc2sz3eq9c
    @user-zc2sz3eq9c Před rokem

    የኔ ውድ የውነት ጥሩ ምክር ነው በርበሪ ነው የሚያርጉበትአለይ

  • @user-oe1ze2lj8v
    @user-oe1ze2lj8v Před rokem +1

    ውነትነው።ካገራቺንብዙ።ልብስሞልቶን።ጥራትያለው።እዚህይዤሂጀ።ጉድነው

    • @emtube9470
      @emtube9470 Před rokem

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️❤️❤️

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Před 7 měsíci

    ማሺአላህ ወላሂ በጣም ደስ የሚሉ የሚያምሩ ሺቲወች አሉ ኢንሺአላህ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ

  • @user-ul2jp2xs1o
    @user-ul2jp2xs1o Před rokem +1

    የት ነው ሀናንየ

  • @user-fg6ut7nr9q
    @user-fg6ut7nr9q Před rokem

    ማሻ አላህ ጥሩ ምክር ነው

  • @fatimaomabdulrahman2904

    ወአለይኩምሰላም ጓድኛየዋ በጣም ትክክል ነሸ ማሬ

  • @hm3674
    @hm3674 Před rokem +3

    መሸአላህ ልጅሺ እርጋታዋ ደሥ ሢል

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ😍🌹🍓😍🌹

  • @tube2611
    @tube2611 Před rokem +13

    በጣም ጡሩ ምክር ማሬዋ👍

  • @bintusman583
    @bintusman583 Před rokem +1

    አላህ ይስጥሽ ወላሂ ልሰበስብ እቅድ እያወጣሁ ነበር ትቻለሁ ሽኩረን እህታችን

    • @emadtube9949
      @emadtube9949 Před rokem

      ውዷ እህቴ ደምሪኝ🌹🍓🌹

  • @user-se3ib9li3c
    @user-se3ib9li3c Před rokem

    ኩራዝ ሽኩረን እኔ ግራ ገብቶኝ ነበር ልግዛ አልግዛእያልኩ ደሴ አስተዋውቂን ቦታውን
    ደሴነውእደ?

  • @user-nx2zc3mo7z
    @user-nx2zc3mo7z Před rokem +1

    እረ ኔም ልረትብ ነበረ ማሻአላ ቆጆ ቆጆ ሞሌቷል ብርድልብስ እና አሶላ ገዝቼ እሔዳለሁ እዛ እገዘዋለሁ የሳኡድ ልብስ ኢትዮ አይሆንም ያስጠላል

  • @hawahawa792
    @hawahawa792 Před rokem

    በጣም ከዝህ ስንወስዲላቸው አይወዱትም

  • @fatumatube5981
    @fatumatube5981 Před rokem

    ማሻአላህ ጥሩትምረትነው በረች ውዴ

  • @zaynabzaynab190
    @zaynabzaynab190 Před rokem

    ሀኒየ ማሻአላህ አለበበሰሺ ያምራል ጥሩ ምክረ ነው የነገረሺኝ

  • @madinaali5732
    @madinaali5732 Před rokem +1

    ሀንየ የወድና የሴት ጣቃ የት ይሻላል ሀገር ወይሰ እዉጪ

  • @fafitube2087
    @fafitube2087 Před rokem +1

    ወላሒ ርካሽ ነውሣ

    • @taybanoor1308
      @taybanoor1308 Před 6 měsíci

      ኧረ በሚናገሩት አይደለም የሚሸጡት እኔ ከሁለት አመት በፊት እዛነበርኩና ነዶው ሳይሰፋ 450 ስገዛው የነበረው እ ግን ያምራል

  • @seadaborena5714
    @seadaborena5714 Před rokem +1

    የለበሺዉ ያምራል ማሻአላህ ሀኒ

    • @emtube9470
      @emtube9470 Před rokem

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹🍓❤️🍓❤️

  • @tube5274
    @tube5274 Před rokem

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ጥሩ ነዉ

  • @user-pj6ml4vg8r
    @user-pj6ml4vg8r Před 7 měsíci

    ሺቲ ቢጃማ ሰት ነዉ ዋጋዉ ንገሪኝ የት ነዉ ያለሺዉ❤❤ንገሪኝ

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Před rokem

    ሸቲ ደሞ እንዴት በሚትር ይሸጣል ሆ እንደአከባቢው ይለያል ማለት ነው እኔ ሽቲ 3 ሜትር 3 ከሩብ ባወኒ እየተባለ ሲሸጥ ነው የማቀው የውጭ ያገር ውሰጥም አላቅም ግን አሪፍ ነው🙏🙏🙏

  • @ZahraZahra-kp9ir
    @ZahraZahra-kp9ir Před rokem

    ሀነን አአሥኪ የወርቅ ወገ ጠይቅሊን

  • @user-nw9hh7ru3h
    @user-nw9hh7ru3h Před rokem

    ወአለይኩምሰላም ወርህመቱአሏህ ወበርካትሁ መሸአላህ መሸአላህ መሸአላህ ሀኒቾ ወላሂ የኢትዮ በጣም ያምራል በ

  • @susutube6227
    @susutube6227 Před rokem +1

    ከክሰረት አወጣሽኝ ከጅዳ ልጠልብ ነበርሽኩረን እንዴውም ከሱ እጅጌ ሙሉ አስደርጌ አሰራለሁ

    • @emtube9470
      @emtube9470 Před rokem

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹❤️

  • @user-px8ry4eh9w
    @user-px8ry4eh9w Před rokem +1

    ስላምለህገራችንንን👏

    • @emtube9470
      @emtube9470 Před rokem

      ውዴ እህቴ ደምሪኝ 🌹🌹🌹❤️🍓🍓

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Před rokem +1

    😢ኩራዝየ የኔውብ በጣም ያምራል ቢጃማወቹ ወይኔ ተናድኩ ሰብስቤ ሰብስቤ እዝህ

  • @h.g3326
    @h.g3326 Před rokem

    እኔም እዚ የምለብሰው ካልሆነ ሀገሬ ይዤ አልገባም

  • @hyatthyatt2003
    @hyatthyatt2003 Před rokem

    ዋው በጣም አሪፍ ነው

  • @fatumamengesha2417
    @fatumamengesha2417 Před rokem

    ወላሂ አገራችን ማሻአላህ ሁኖልልክነሽ እኔም እዳች ሁኛለሁ እህቶች እዳለችውም እውነትን ነው ምንም አትግዙ

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s Před rokem

    ሀኒየ አለባበስሽ እኮ. የኔ ልዩ

  • @user-qx9tx3mv9d
    @user-qx9tx3mv9d Před rokem

    ማሻአላህ ሀኒየበጣም ጥሩ ምክርነው ውድ እህቴ ላልገዛችሁ አትግዙ እኔ እንኳን አላህ ለዛ ቀን ቢያበቃኝ የሚበቃኝን ያክል ሰብስቤአለሁ የጂሙሩኮቹን ነገር አላህልቦና ይስጣቸው የያዝነውን በነፃ ቢያሳልፉን

  • @Zahra-rq6hk
    @Zahra-rq6hk Před rokem

    በጣም ፈልጊሺ ማበር ጉራዝ እደት እደማገኚሺ አላቅም