እፎይ-ታ ቀዳማይ | ክፍል 1 | ቀራፂው
Vložit
- čas přidán 21. 08. 2024
- (ክፍል አንድ)
ቀደም ሲል በመጽሐፍ ያነበብናት እፎይ-ታ አሁን በምንወደው እና ደራሲዋ በሆነው በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ተተርካና በተወዳጁ የሙዚቃ ሰው በዘማሪ ዳዊት ጌታቸው ታጅባና ተቀናብራ ተነባቢዋ ተሰሚ ሆና መጥታለች። የገና ሥጦታ ናትና በጉጉት ይጠብቋት፣ በአክብሮት ይቀበሏት።
#እፎይታ #goldenoilministry #ያሬድጥላሁን #yaredtilahun #audiobook #Spotify #iTunes #CZcams #serenity #devotional #amharic #christian #ethiopian
አሜን ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ወንድሜ ያሬድ ድንቅ ነው የረዳህ ጌታ ይባረክ
😯😯😯 Let grace and peace of our Lord Jesus Christ be multiplied to you
Yared more grace stay blessed 💙🙏🙏❤️
🎉 ቆንጆ ፅሁፍ የተዋጣለት አቀራረብ..... ጌታ ይክበር ።
አሜን አሜን!!!
እግዚአብሔር ሆይ
ልጅህን ኢየሱስን በእኔ ውስጥ ገለጠው ። አሜን++++++
አሜን
አባቴ ሆይ እባክህ ስራኝ እየሱስ በኔ ላይ ይገለጥ 😭
አሜን አሜን
አሜን አሜን!!!
አሜን አሜን ❤❤❤❤
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
አሜን🙏
ድንቅ ነው።
እግዚአብሄር ጨምሮ ይባርክህ!
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️አሜን
Thank you so much wongelawi Yared. Very kind of you to share this! God bless you
Wow yemigerem new amen tebarek❤
God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻
Amennnnnn
Amenn be blessed 🙏❤️
Amen❤
❤❤❤❤❤ ጌታ ይባርክህ
❤
አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ እርሱ አስቀድሞ መርጦናል እግዚአብሔር ይመስገን🙏
2 ቆሮንቶስ 3:18 NASV
[18] እኛም ሁላችን ባልተሸፈነ ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያንጸባረቅን፣ የእርሱን መልክ እንድንመስል ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን፤ ይህም የሚሆነው መንፈስ ከሆነ ጌታ ነው አሜን አሜን አሜን
❤❤
ተባረክ ።
WOW! AN EVAGELIST I EVER LOVE AND RESPECT. LET THE GRACE ON YOU REST ON ME! AMEN! wHAT A BEAUTIFUL NARRATION!
ድንቅ እና ስእዕለዊ አገላለጽ!በትክክል የልጁን መልክ እንድንመስል ወስኖናል❤
❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ♥ ❤
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen
ግሩም ነው! አባቴ እግዚአብሔር ክቡር ልጁን በእኔ ሊገልጥ እየሰራኝ እንደ ሆነ ለጥያቄዎቼ መልስ አግቻለሁ፤ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወ/ዊ።
Amen
ግሩም ኣተራረክ ነው ❤❤
❤❤