Aster Aweke - 10 Fasiledes

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • Singer/songwriter Aster Aweke has been entertaining international audiences for over 30 years and winning the hearts and minds of world music lovers everywhere. Her songs are anthems to Ethiopian fans and throughout the Ethiopian Diaspora. Ćhewa (Decent) her 25th album, was produced with emerging music producers, Tamiru Amare and Wendimeneh Assefa. Kabu Records is pleased to present this new and exhilarating album to dedicated and new fans alike.

Komentáře • 121

  • @feruzrussabi9386
    @feruzrussabi9386 Před 4 lety +34

    you have no idea how Eritrean people love you. As an Eritrean have spent my entire life listening to your songs even though I can barely understand the language. Wish you a wonderful life and please keep on singing love you so muchhhhhhhhhh.

  • @fitsum5623
    @fitsum5623 Před rokem +3

    loveeee this song with all my heart! thank you Aster💚💛♥❣

  • @user-tq4cl8vy7m
    @user-tq4cl8vy7m Před 3 lety +4

    Aster, I can't explain how you are Amazing voices you ❤ have..

  • @zewalumarsha9797
    @zewalumarsha9797 Před 11 měsíci +2

    አሰቴር ምርጥ ነሸ ❤❤❤

  • @user-sq4uk6ie8n
    @user-sq4uk6ie8n Před 3 lety +8

    ሽር ሽር ሽር ሽር
    በጎንደር ሽር እንበል
    በጨፌው በወንዙ ዳር
    በአበባው እንዋብ በአርባያ
    በራስ ዳሽን ቋራ ሁሉንም እንየው
    ና የኔ ቀብራራ ነብሴ ከነብስህ ጋር
    የሙጥኝ ተጣብቃ
    ስትሔድ ተጨንቀህ
    ስትመጣ ፈንድቀህ
    የሐሙሲት ሥራ ጎንደር ላይ ተሠማ
    ልቤን ያማለለው
    ተገኝቶ መተማ
    መተማ መተማ
    መተማ መተማ
    ሽር ሽር
    ሽር ሽር
    ሽር ሽር
    ሽር ሽር
    የእናቴ አገር
    የእናቴ አገር ዳባት
    የአባቴ ደባርቅ
    ወንዛችን አንድ ነው
    ናልኝ ነጭ ወርቅ
    ቅዳሜ ገበያ
    ገነት አደባባይ
    ስማዳ ራስ ዳሽን
    እንሂድ ተልክ ድንጋይ
    መውደድ ስውነቴ የኔ ገላ
    የአዘዞ የጋይንት የጎንደር ወለላ
    ነብሴ ከነብስህ ጋር
    የሙጥኝ ተጣብቃ
    ስትሔድ ተጨንቀህ
    ስትመጣ ፈንድቀህ
    የሐሙሲት ሥራ
    ጎንደር ላይ ተሠማ
    ልቤን ያማለለው
    ተገኝቶ መተማ
    መተማ መተማ
    መተማ መተማ…❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    ከ ስቆጣ አገው ምድር

  • @ashenafishweakenaw846
    @ashenafishweakenaw846 Před rokem +1

    አስትር አወቀ ሁሉም ነው ላይክ ያድርግ እላለው ምርት ኢትዮጵያዊ

  • @abdumetema282
    @abdumetema282 Před rokem +1

    ልቤን ያዋለለው ተገኝቶ መተማ🎉❤

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj Před rokem +1

    አስቴር ድንቅ ንግስት። እድሜ ልክ በአይምሮ ውስጥ ተቀርጾ የሚኖር ድምጸ መረዋ። እድሜና ጤና እመኝልሻለው። የአንችን ብዙ ስራ ማየት እፈልጋለው።

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 Před rokem +2

    I love you Astuka ❤

  • @fraolmtf
    @fraolmtf Před 2 lety +2

    እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @tadiwoszerihun3948
    @tadiwoszerihun3948 Před 4 lety +2

    I’m really I love all your music and I admire you !

  • @getahunkassa8958
    @getahunkassa8958 Před 9 měsíci +1

    Good job Aster

  • @kfc1970
    @kfc1970 Před rokem

    Staggering performance, u are always fabulous! We expect new alum soon pls

  • @sageblack3261
    @sageblack3261 Před 3 měsíci

    Beyond fassilades

  • @muluemebetbaines9690
    @muluemebetbaines9690 Před 3 lety

    አስትዬ እዉነት ነዉ ሽርሽር ያስመኛል በጎንደር ላይ

  • @solomonkebede1464
    @solomonkebede1464 Před 4 lety

    I love you so much I don't know even my bruises chain going M listen your song your mace child hood I love you God-bless your life God-bless our country

  • @tilahunsalas8144
    @tilahunsalas8144 Před 2 lety

    Gonder!!!! Yejegnoch Hager!

  • @Haben_Gebre4
    @Haben_Gebre4 Před 4 měsíci

    ምርጥ ስራ ጥሩ ድምፅ ኣያልሽ ❤🎉

  • @shimelsarega6181
    @shimelsarega6181 Před rokem

    zemen yemayishirew mert muzika!!

  • @abdumetema282
    @abdumetema282 Před rokem

    አስቴር በጣም ነዉ የምወድሽ

  • @mengistufetene8521
    @mengistufetene8521 Před 5 měsíci

    አስቱካ የናቴ ልጅ❤❤❤

  • @khalidangari4784
    @khalidangari4784 Před 3 lety

    My love. Astoka

  • @dawittadese9127
    @dawittadese9127 Před 2 lety +1

    በጣም ምርጥ ነዉ

  • @mulusewtemesgen419
    @mulusewtemesgen419 Před rokem

    astuka u are special.

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 Před 2 lety +3

    🧏‍♀️🏆🌟✋❤❤Ethio man🥰🤗🧏‍♀️✍💚💛❤ Brhan alemu🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇺🇲🇺🇲🇺🇲🔥🔥"አስቴር ሀውካ ዘፋኙ ከህይወት ይበልጣል silenceከዝምታ በኋላ ሊገለፅ የማይችል ለመግለፅ የሚቀርበው ሙዚቃ ነው።"
    ሙዚቃ ✍🎼🎵 ፍቅር ❤ ጎንደር✍💚💚💚💛💛💛❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🔥🇺🇲אסתר האווקה את זמרת גדול מחיים 🧏‍♀️✍אחרי דממה, הדבר שהכי מתקרב לבטא את הבלתי יתואר הוא מוזיקה".
    מוזקה ✍🎼🎵אהבה ❤גונדר👏👏👏איזה שיר מרקיד מעבר למילים🌊🌊💘💞💗💕💌💕💙💜💟❣✍️🤟🤟🤟🦾🕜📢✨✨⚽⚽⚽⚽⚽,NeyNar🔯🤗🤍✍️🤟💞🏆💞🏆

  • @tadelualemuwitsadik4702
    @tadelualemuwitsadik4702 Před rokem +1

    I love, Ich Liebe dich ❤❤❤

  • @user-jc6hz7ok7b
    @user-jc6hz7ok7b Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘

  • @mikiasbaba8460
    @mikiasbaba8460 Před 2 lety

    ተወንዙ ዳር ቆሜ ስመለከተው
    አይኔን አጠገበው ጎንደር አበባው

  • @KbWudu-cn9zj
    @KbWudu-cn9zj Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @sikosilo1331
    @sikosilo1331 Před 2 lety

    አሰቴር አወቀ

  • @user-tm8bk8yh9f
    @user-tm8bk8yh9f Před 2 lety

    👍👍👍❤❤

  • @solotefera8782
    @solotefera8782 Před 10 měsíci

    ደልቂው በአገራችን ምድር በሞይሣው አገር ጎ ን ደር።

  • @temesgengoytom6984
    @temesgengoytom6984 Před 4 lety

    😍

  • @user-gc7zu7gi8y
    @user-gc7zu7gi8y Před 2 lety

    አንድ ነገር አለ አስቴር ማለት ሙዚቃ እራሷ ወዳ ያነገሰቻት እመቤት ናት ።

  • @tesfaneshwoldeleul646

    💜🌹💜🌹💜🌹
    ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
    ✝️ ✝️ ✝️ ✝️

  • @Koolzak-gmail
    @Koolzak-gmail Před 8 měsíci

    Tops them all & ty❤

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 Před 5 lety +22

    #ፋሲለደስ
    🎹🎹🎹🎹🎹🎹
    ሽር ሽር ሽር ሽር በጎንደር
    ሽር እንበል በጨፌው፣
    በወንዙ ዳር በአበባው።
    🎹🎹🎹🎹🎹🎹
    እንጓዝ በአርባያ ራስ ዳሽን
    ባዝራ
    ሁሉንም እንየው ና የኔ ቀብራራ
    ነፍሴ ከነፍሱ ጋር የሙጥኝ ተጣብቃ
    ስትለይ ተጨንቃ ስትመጣ ፈንድቃ
    ሀሙሲት ሰራወርቅ
    ጎንደር ላይ ተሰማ ልቤን ያማለለው ተገኝቶ መተማ
    መተማ መተማ መተማ መተማ
    ሽር...ሽር...ሽር...ሽር
    🎹🎹እህ🎹🎹እህ🎹🎹
    የእናቴ አገር
    🎹🎹🎹🎹🎹🎹
    የእናቴ አገር ዳባት
    የአባቴ ደባርቄ
    ወንዛችን አንድ ነው... ናልኝ ነጭ ወርቄ
    🎹🎹እንነ እነነ🎹🎹እንን እነነ
    ቅዳሜ ገበያ ገነት አደባባይ
    ስማዳ እራስ ዳሽን
    እንሄድ ትክል ድንጋይ
    መውደድ ሰውነቴ የኔ ገላ
    የአዘዞ የአንገረብ
    የጎንደር ወለላ
    ህኧ ☺️ 😮
    🎹🎹 🎹🎹 🎹🎹
    ነፍሴ ከነፍሱ ጋር የሙጥኝ ተጣብቃ
    ስትለይ ተጨንቃ ስትመጣ ፈንድቃ
    ሀሙሲት ሰራወርቅ
    ጎንደር ላይ ተሰማ ልቤን ያማለለው ተገኝቶ መተማ
    መተማ መተማ መተማ መተማ
    ሽር...ሽር...ሽር...ሽር
    🎹🎹 እህ 🎹🎹 እህ🎹እዋ🎹
    ሀሙሲት
    🎹🎹 🎹🎹 🎹🎹
    በሀሙሲት ደመና
    በጃን ተክል ፀሀይ🎹🎹
    ጎንደር አደባባይ🎹🎹 ብቅ አትልም ወይ🎹🎹
    ከወንዙ ዳር ሁኜ ስመለከተው
    አይኔን አጠገበው ጎንደር አበባው
    🎹🎹እንን እነነ 🎹🎹 🎹🎹
    በል እንግዲህ እግሬ ባሻህ ተራመድ ፍቅር ነው ጉዝጓዙ የጎንደር መንገድ
    በል እንግዲህ እግሬ እንዳሻህ ተራመድ ፍቅር ነው ጉዝጓዙ የጎንደር መንገድ
    🎹🎹 🎹🎹 🎹🎹
    😍😍😘😘
    Please subscribe My CZcams Channel በአስቱካ ልለምናችሁ😀

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 5 lety +70

    ጎንደርን የምትወዱ በጎንደር ሽርሽር ማለት የናፈቃችሁ ላይክ👍👍💚💛❤️

    • @hulagarzewudo1868
      @hulagarzewudo1868 Před 5 lety

      አወ ጎንደር ናፍቆኛል በጣም

    • @ethioseny8028
      @ethioseny8028 Před 5 lety

      እንዴ ድብን አድርገን ነው እንጅ ምንወዳት ማን አለን እንደ እምዬ ጎንደር ፍቅር ሀገር የአርባራቱ መናገሻ መጣሁልሽ እናቴ በስንት አመቴ ኡፍፍፍ 🥰🥰💚💛❤
      እስክስስስስስ አለስልስ ዝዝዝዝዝ

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 Před 5 lety

      አለሁ ኡፍፍፍ እምዬ ኅንደር እማትጠገብ ናት እኮ ሀገሬ 🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

    • @jeddahksa6077
      @jeddahksa6077 Před 4 lety

      እኔም ጎንደር ናፍቆኛል

  • @user-db6tw9kb1z
    @user-db6tw9kb1z Před 5 lety +6

    የኢትዮጵያ እንቁ የሙዚቃ ንግስት አስቱካ 💓💓💓

  • @tshaytesfahum2612
    @tshaytesfahum2612 Před 5 lety +7

    ዋውውው አስቱካ የኔ ቆንጆ
    ሁሌም የምትለቂያቸሁ ሙዚቃዎች ወርቅ ናቸው!!!

  • @mgr761
    @mgr761 Před 5 lety +3

    እስተር አወቀ
    እንኩዋን ደህና መጣሽ
    እውነተኛዋ ኢትዮጵያዊታችን ሀገር
    አክባሪ።

  • @teardrop3240
    @teardrop3240 Před 5 lety +4

    Only 17K subscribers? where all those who loves Queen👑

  • @banchsisaye9489
    @banchsisaye9489 Před 5 lety +2

    My queen betam new yemewdeshe serashe betam arife sera new yena andega

  • @webseyoum4658
    @webseyoum4658 Před 5 lety +23

    ለዘረኛ የማትመቺ ፍቅር የሆንሽ ሙዚቀኛ ሌሎቹም ሙዚቀኛ ነኝ ይሉ ይሆናል እኮ

    • @kidu715
      @kidu715 Před 5 lety

      Beteb enhuen

    • @HamrawitሐምራTube
      @HamrawitሐምራTube Před 5 lety +1

      አማራ ናት ስለፋሲል እየዘፈነች ነው

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 Před 5 lety

      @@HamrawitሐምራTube እስይ ብትዘፍን የትውልድ ሀገሯ ነው ኅንደር ቢዘፈንላት ቢዜምላት ያንስባታል እምዬ ኅንደር

  • @yodit
    @yodit Před 5 lety +1

    Astuye demtsesh endale new menm altekeyerem.yemigerm new!!! Love u Astuye konjo 💖

  • @gebreanbese2644
    @gebreanbese2644 Před 5 lety +7

    you are a star. What can I say more

  • @simegnzerihun9656
    @simegnzerihun9656 Před 4 lety +2

    Asitu yene fikir long life.....

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 Před 5 lety +3

    ዋው የዘፈኑ ንግስት ሥወድሽ እኮ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @ashenafifekede2784
    @ashenafifekede2784 Před 5 lety +3

    Wow beautiful song astuye I wish long life for you

  • @solomonfekade6324
    @solomonfekade6324 Před 5 lety +2

    MUCH RESPECT ASTER AWEKE!!!

  • @abebawgetu5913
    @abebawgetu5913 Před 5 lety +2

    Astu we love you you are in our heart!!!

  • @tewachewmitike2722
    @tewachewmitike2722 Před 5 lety

    WEYYYYYYYYYYYY VASTER AWEKE MINI LIHUNILAT TILOBEGN GONDERRRRRRRRRRRRRRAWWWWWWWWWWWW SENESA BETAMI

  • @Hayat79725
    @Hayat79725 Před 5 lety +25

    ሌላውም ዘፋኝ ዘፋኝ ነኝ ይላል?😂😂😂 ንግስት ዘፈን እንዴት እንደሚዘፈን አሳይልን እስኪ💃💃💃💃

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 Před 5 lety +1

      ልክ ነሽ ሲጫወቱብን ከረሙብን እስር የፍቅር ንግስት መጣችልን ልታድስልን መንፈሳችን ምድረ ኮተት ሲንጫጩብን ከርመው በጆሯችን ሲማግጡ ከርመው ሙዚቃ ጠልቸ ነበር በነዚህ ባዲሶች አስቱዬ ብቅ አለልኝ በጣም ትማርካለች እኔስ አልስለች አለችኝ ደጋግሜ ብስማት አትጠገብም

    • @selam12ful
      @selam12ful Před 4 lety

      hananahmed ahmed qqqqqqqq

  • @eyobewubie2810
    @eyobewubie2810 Před 5 lety +1

    astuyyyyyyyyyyyyyy weddddddddddd anch leyu nesh

  • @ahmedmk4035
    @ahmedmk4035 Před 5 lety +5

    ንጉስ ነሽ እኮ አስቱካዬ 💝

  • @mikigeremew2023
    @mikigeremew2023 Před 5 lety +3

    What a class Act! She is incredibly talented.

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox Před 5 lety +7

    ዬኔማር ዎለላ አስቱካ ፍቅር እኮነሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @alemfasikawdesale4573
    @alemfasikawdesale4573 Před 5 lety +2

    Welcome Queen!!

  • @korkuounas7473
    @korkuounas7473 Před 4 lety +2

    Musique tout simplement sublime!

  • @kidankifle3004
    @kidankifle3004 Před 5 lety +1

    Astu ewedschalehu yegna enku laik gchgna ena des yebegn

  • @nethabte2681
    @nethabte2681 Před 5 lety +1

    Gonder👌😘❤️💕😍-adirkay-zarema, cavnia, selagodela, etc.. 🤗🤗🤗all💕

  • @GrandPrime-ex6hn
    @GrandPrime-ex6hn Před 5 lety +2

    Astuya ewdeshalhu

  • @emuyebekele1140
    @emuyebekele1140 Před 5 lety +1

    Asetuka betam nwe emiwedeshe edema ke tena gar yeseteshe

  • @seadanigatu7161
    @seadanigatu7161 Před 5 lety +3

    አዘዞ ጎንደር ሀሙሲት አስቱካ እንወድሻለን

  • @user-cp1ny7wi5f
    @user-cp1ny7wi5f Před 5 lety +2

    ነማይለወጥ ድምፅ ዋውውውውው

  • @kidankifle3004
    @kidankifle3004 Před 5 lety +3

    ASTU Wddd ❤ 🌷🌷🌷

  • @habitamtakele1517
    @habitamtakele1517 Před 4 lety +1

    አስቱኮ ማር እኮነሽ 💝👌👍💟

  • @reamrr1859
    @reamrr1859 Před 5 lety +1

    እንኳን ደህና መጣሽ queen😉😉😍😍

  • @dersobazezew1069
    @dersobazezew1069 Před 5 lety +1

    1000 amet nuriln astuyee

  • @kidankifle6612
    @kidankifle6612 Před 4 lety

    Astukachn 😘😘😘👍👍👍👍

  • @misebeyenbeyen8157
    @misebeyenbeyen8157 Před 5 lety +1

    waw cool 😍😘

  • @Hayat79725
    @Hayat79725 Před 5 lety +2

    Queen❤❤❤

  • @askalemariamatinafu7435
    @askalemariamatinafu7435 Před 5 lety +1

    yene chewa

  • @Kmmmm1984
    @Kmmmm1984 Před 5 lety +1

    Our Queen

  • @sisayfekadu8158
    @sisayfekadu8158 Před 5 lety +1

    This is lit af, LOVE YOU ASTU!

  • @gezepublic9850
    @gezepublic9850 Před 4 lety +1

    Astu mert nash

  • @gezepublic9850
    @gezepublic9850 Před 4 lety +1

    Astu mert nash

  • @ayanawbirhan7382
    @ayanawbirhan7382 Před 5 lety +1

    fabulous

  • @rahwatedros1012
    @rahwatedros1012 Před 5 lety +1

    Yene konjo

  • @helinaasf730
    @helinaasf730 Před 5 lety +2

    እነ ሳራ ቲ ኑ ላይክ በማድረግ እንኳን ዘፋኝ እንደሆናችሁ ይሰማችሁ

  • @abebugashew2149
    @abebugashew2149 Před 5 lety +2

    አንች ውብ ነገር ስወድሽኮ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @user-ct1yw1hy7d
    @user-ct1yw1hy7d Před 5 lety +2

    ልቤን የወሰደው ተገኝቶ መተማ
    መተማ መተማ መተማ
    የመተማ ልጅ መሆኔ እንዴት እንዳስደሰተኝ

    • @kidu715
      @kidu715 Před 5 lety

      ቤተሰብ እንሁን

  • @tigestandargi5050
    @tigestandargi5050 Před 5 lety +1

    astuye😍😍😍😍😍😗😗

  • @elssaissaissa.gondriwa.7204

    የኔማር ምንልሁንልሽ ሥወድሽ ከልቤነዉ

    • @kidu715
      @kidu715 Před 5 lety +1

      Betesb enhuen mar

    • @elssaissaissa.gondriwa.7204
      @elssaissaissa.gondriwa.7204 Před 5 lety

      ኪዱ ሀበሻ ሣብሥክራብ አድርጌሽ አለሁ እኔንም አድርጊኝ ማማየ

    • @kidu715
      @kidu715 Před 5 lety

      @@elssaissaissa.gondriwa.7204 amasginlhu hodey enenm adrigalhu

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 Před 4 lety +1

    😍😍😍🤩🤩😍😍

  • @ethiopanfood6617
    @ethiopanfood6617 Před 5 lety +2

    ❤❤❤❤

  • @kirosareghahegn8364
    @kirosareghahegn8364 Před 5 lety +1

    ❤❤❤

  • @SamStudioethiopia
    @SamStudioethiopia Před 5 lety +1

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b Před 5 lety +1

    😍😘💟

  • @mussietn1966
    @mussietn1966 Před 5 lety +3

    ኣወቀ ናይ ሕማመይ ድምጺ ናትኪ ፍሉይ'ዩ

  • @obiharar8687
    @obiharar8687 Před 5 lety

    ENNINNNINI ENNINNNINI ENNINNNINI i remember singer Tigist ... who can tell me father name ?

  • @zadalbchew2231
    @zadalbchew2231 Před 5 lety +1

    👈😍

  • @tesedeykassie5574
    @tesedeykassie5574 Před 5 lety +2

    አስቱ በሩቅ ያለነውን በናፍቆት ገደልሽን

  • @menbereasrat6549
    @menbereasrat6549 Před 5 lety

    ❤️❤️❤️❤️❤️💕👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @mohailu9469
    @mohailu9469 Před 5 lety +3

    ምለው ነገረ ጠፈብኘ አረ የሰውያለህ።

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o Před 5 lety +1

    እፊሺያል የሚባለው ባለቤቱ ፓስት ሲያደርግ ብቻ ነው በዩቲውብ ህግ ሌላ ሰው ከሆነ ይከሰሳሉ አትሳደቡበርግጠኝነት የራሷ ነው ይሄ ቻናል

  • @user-ej5fr2mg5n
    @user-ej5fr2mg5n Před 5 lety +1

    ሌቦች ሰስታችሁ አትበሉም አፈር ብሉና አስቱ ስንት ሚሊዮን የውታ የለፍችበት ለምንድነው እምትለቁ ሙላችሁ ይለቃቅ ምቀኞች