በውጭ የምንኖር ንስሀ እንዴት መስጠት እንችላለን ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 02. 2021
  • የንስሀ ስግደት
    የፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል እና ፅሁፎችን ለማግኘት =
    / yabsramatiwoss
    / @libonatube
    ፅሁፍ =ወንድም ናትናኤል
    ንባብ =ያብስራ ማቴዎስ (Yabsra Matiwos)
    📃በማለዳ ንቁ
    drive.google.com/file/d/13TWj...
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1.ቅባዕ ቅዱስ በዲያቢሎስ ውጊያ ጊዜ እንዴት እንጠቀምበት ?
    👉 • Video
    2.መቁጠሪያ እንዴት እንጠቀም ምን ምን እያልን እንቀጥቅጥ ?
    👉 • Video
    3.የፀሎት ቤት እንዴት እናዘጋጅ , ስዕለ አድህኖችን እንዴት እንደርድር
    👉 • Video
    4.የቅዱስ ቁርባን 7 ጥቅሞች
    👉 • Video
    5.የፀሎት ሰዓት ውጊያ
    👉 • Video

Komentáře • 633

  • @libonatube
    @libonatube  Před 3 lety +105

    እህት ወንድሞቼ ፅሁፉን ካላገኛችሁ ሊንኩን በመጫን ዳውሎድ ማድረግ ትችላላችሁ።
    📃በማለዳ ንቁ
    drive.google.com/file/d/13TWjiUchpm_orbQZAH2QwdZRVzwuvC6C/view?usp=drivesdk

    • @user-ei6gj1rd2z
      @user-ei6gj1rd2z Před 3 lety +4

      እሺ ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @user-xx5jd2zr4o
      @user-xx5jd2zr4o Před 3 lety +3

      እናመሰግናለን ወድማችን

    • @omanhuawei4627
      @omanhuawei4627 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
      ከይቅርታ ጋር ይችን ጥያቄ መልሱልኝ ወንድም እህቶቼ
      የአምልኮ ስግዴት በግዝት ቀን ይሰገዳል መልስ በተስፋ እጠብቃለሁ👏

    • @alemyadengilmaryemliji4936
      @alemyadengilmaryemliji4936 Před 3 lety

      Wandime enbi algn sufu ayewordim ehitocha ya sarlchu kalchu bare kutur lakulign bamaryem 0528244227

    • @libonatube
      @libonatube  Před 3 lety +7

      @@omanhuawei4627 እህቴ ትምህርቶቹን በጥሞና አትከታተኝም አይደል ብዙ ጊዜ እኮ ነው የሚነገረው የአምልኮት ስግደት አይቀረጥም ከእሁድ እስከ እሁድ ይሰገዳል በልብሽ ፃፊ ይሄን አሁን ።

  • @user-ov3qy5iw8z
    @user-ov3qy5iw8z Před 3 lety +103

    የኔ ሀጤአት ከራሴ ጸጉር በዛ እኔ ወሻ ነኝ ደጌሜ ደግሜ ደግሜ ሀጢአትን እልሳለሁ ውሻ ይሻላል ከእኔ የበላባትን አይርሳም እኔ ግን እግዚአብሔርን በደልሁት በጣም በደልሁት በጸሎታችሁ አስብኝ እግዚአብሔር የንስሀ እድሜ እንድስጠኝ 😭😭😭

    • @warqineshmabratu7655
      @warqineshmabratu7655 Před 2 lety +4

      አይዞን እህቴ እግዚአብሄረ ወደእረሱ ይመልሰን😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @evana552
      @evana552 Před 2 lety +10

      ከሀጢአት የፀዳ የለም እህቴ ፈጣሪ በንስሃ ጎዳና ይምራሽ ሁላችንንም ይቅር ይበለን

    • @fgbh865
      @fgbh865 Před 2 lety +6

      አይዞሽ እም አምልክ ካንች ጋር ትሁን ሁል ጊዜም ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ እህቴ። እሱ እሚሳነው የለም ና

    • @user-vg3jx6ny1o
      @user-vg3jx6ny1o Před 2 lety +8

      እህቴ ግቢ ንሰሀ እረፈቱ ይለያል እህቴ ቁጥር ልተባበርሽ እችላለሁ

    • @almaalma9250
      @almaalma9250 Před 2 lety +1

      @@user-vg3jx6ny1o እባክሽ ተባበሪኝ እህት በማርያም

  • @mommeri6112
    @mommeri6112 Před 3 lety +135

    በእውኑት ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ነበር የምፈልገው

    • @hermanothermanot4982
      @hermanothermanot4982 Před 3 lety +2

      Amen.Amen.Amen

    • @ejigayehuwoldeyesus6808
      @ejigayehuwoldeyesus6808 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @tamannaislam8255
      @tamannaislam8255 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን

    • @wedasemariam2567
      @wedasemariam2567 Před 3 lety +2

      መንፈስን የሚያድስ መንፈሳዊ ትምህርቶች እንዲደርሶ ሰላም ለኩልክሙ ቻናላችንን SUBSCRIBE ያድርጉ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን።

    • @eehanahana5182
      @eehanahana5182 Před 3 lety

      እኔም

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 Před 3 lety +127

    እንኳን ለጻድቁ አቡነሃራ ድንግል እና ለቅዱስ ያሬድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +48

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ወንድማለም እንኳን በሰላም መጣህልን ኑ የክፍሌ ተማሪዎች አብርን እንማር አዎ በርታ ወንድማችን ጥሩ ነው ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን ኤፍታህ በለን መዳኋኒአለም😭 ይቅር ለእግዚአብሔር ነው ወንድማችን

    • @dgghdfh3912
      @dgghdfh3912 Před 3 lety

      EGZIABHER Hulachinim Bemihiretu Yasiben Amen

    • @user-dp5uq9qk3v
      @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety

      @@dgghdfh3912 amen Amen Amen👏

    • @wedasemariam2567
      @wedasemariam2567 Před 3 lety

      መንፈስን የሚያድስ መንፈሳዊ ትምህርቶች እንዲደርሶ ሰላም ለኩልክሙ ቻናላችንን SUBSCRIBE ያድርጉ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን።

  • @ahmadddahmaddd2866
    @ahmadddahmaddd2866 Před 3 lety +3

    አሜን.አሜን.አሜን

  • @user-fv2cb6qe3h
    @user-fv2cb6qe3h Před 3 lety +7

    በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እፍፍፍፍ እኔስ ደካማ ነኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እር ምን ልሁን ባለቅሰውም ውሃ ነው 😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ ሀጢያቴ እጅግ ነው ና የጴጥሮስን እባ አብዝተህ ስጠኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወደ ንስሃ ምራኝ ጌታ ሆይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-is7go9vn7g
    @user-is7go9vn7g Před 5 měsíci +1

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አምላኬ ሆይ ለንስሀሞት አብቃኝ እኔን ሀጢያተኛ ልጂህን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @yeshitube8383
    @yeshitube8383 Před 3 lety +15

    ስፈልገው የናበረውን ነው ዛሬ ያቀረባችሁልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @hiwetalem6289
    @hiwetalem6289 Před 2 lety +1

    ቃለ ሰናይ ያስምእልነ እኁነ☘️🍀🌿☘️☘️

  • @banchalemtaye1861
    @banchalemtaye1861 Před 2 lety +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው በርታ

  • @tigist3240
    @tigist3240 Před 3 lety +10

    በእዉነት ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 Před 3 lety +8

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚኦ ማረን ምህረት ይብዛልን

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 Před 3 lety +10

    እንኳን ደህና መጣክልን ወንድማችን እናመሰግናለን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያክብር

  • @RahelBelay-be2gw
    @RahelBelay-be2gw Před 3 měsíci +1

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-iu9zf6ec1v
    @user-iu9zf6ec1v Před 3 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-ln8eh2mt9r
    @user-ln8eh2mt9r Před 18 dny

    በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እናመሠግናለን በጣም አፈለግው የነበረ ተምርት

  • @tegistytegisty5951
    @tegistytegisty5951 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ መድኃኒዓለም አሜን ፫🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @user-oe1yl3jb4z
    @user-oe1yl3jb4z Před 3 lety +6

    ፅጋው ያባዛልህ ውንድሜ እድሜ እና ጤና ይሰጣህ እግዚኣብሄር ቃለ ህይወት ያሳማልን

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 Před 3 lety +6

    አሜንንን፤አሜንንን፤አሜንንን፤ቃለህይወትን፤የአሰማልን፤ወንድማችን፤ጸጋውን፤የአብዛለህ፤በአውነት፤በርታልን፤ፈጣሪ፤ይጠብቅህ💠🙏🙏🙏

  • @user-ei6gj1rd2z
    @user-ei6gj1rd2z Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ያብስራ ወድማችን እንኳን ደህና መጣህ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ 🙏የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን🙏 💚💛❤

  • @user-kb1ph7yy1o
    @user-kb1ph7yy1o Před 3 lety +5

    እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን
    ኦ አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለኔንም ለሀፂያተኛዋ ልጅህ እንኳን ለመባል አንዳችም መልካም ስራ ለሌለኝ ለትቤአዋ ልጅህ የንሰሀን ግዜን አትንፈገኝ ኤፍታህ በለኝ መደሀኒ አለም ሆይ

  • @jejsh8451
    @jejsh8451 Před 2 lety +3

    አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ዉንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይሥጥህ

  • @EldanaDaniel-tr8vr
    @EldanaDaniel-tr8vr Před 4 měsíci +1

    ፀጋውንዪቦዛሎህበጣምእናሙስግናለን

  • @azebquanis6320
    @azebquanis6320 Před 3 lety +5

    ወንድማችን ልቁል እግዚአብህር ሰላምህን ጤናህን እድሜህን ፀጋህን ይስጥልን ለዘላለም አሜን 3

    • @wedasemariam2567
      @wedasemariam2567 Před 3 lety

      መንፈስን የሚያድስ መንፈሳዊ ትምህርቶች እንዲደርሶ ሰላም ለኩልክሙ ቻናላችንን SUBSCRIBE ያድርጉ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን።

  • @tisnatgetu2518
    @tisnatgetu2518 Před 3 lety +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን በቤቱ ያጽናህ እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ጤንነት እረጅም እድሜ ይስጥህ በጣም የምፈልገው ነበረ በጣም አስተማሪ ነው ለንስሐ ሞት ያብቃን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @kidesitkienda1260
    @kidesitkienda1260 Před 2 lety +1

    ምን እደምል ቃላት የለኝም እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏ፈጣሪ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ew3ou7zp9j
    @user-ew3ou7zp9j Před 3 lety +4

    በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ ወንድማችን ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ፀጋና እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን ፫

  • @user-li5jf1pt1d
    @user-li5jf1pt1d Před 3 lety +3

    በእውነት ውድ ወንድማችን ያአብስራ ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያኑሩልን አምላክ አሜን//፫//

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Před 3 lety +1

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
    ፀሎተ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲።
    ይክን ስሰማ ትምህረቱን ከልብ ነው ያደመጥኩት የኔም ጥያቄ ተመልሶልኝ ስላዬሁት እግዚያአብሔር አምላክ ህይወታችሁን የብራላችሁ ይክንን ላስተማሩም ለተመርነውም ።🤲
    ኔም ስደት ነው ያለሁት በፀሎታችሁ አስቡኝ የሰብቁትን እግዚያአብሔር ይርዳሽ በሉኝ ወለተ እየሱስ ።🤲🤲🤲

  • @gabigabi9709
    @gabigabi9709 Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በፀሎትሆት አስቡኝ አመተ ስላሴ እያላችሁ❤❤

  • @zenash4659
    @zenash4659 Před 3 lety +5

    ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ብዝት ድርብ ያድርግላቹ

  • @MamaMama-rh8xz
    @MamaMama-rh8xz Před 3 lety +2

    እግዝብሔር ካንተ ጋር ይህን ወንድሜ እድመ ና ጤና ይስጥሁ ፈጣሪ

  • @beeityabera6741
    @beeityabera6741 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-tz1gt2rz9z
    @user-tz1gt2rz9z Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ያብስራ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ክብሩን ያብዛልህ እሜንአሜን አሜ

  • @user-pf2qm8mt3q
    @user-pf2qm8mt3q Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን እሺ እናመሰግናለን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety +3

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @mrkadris2711
    @mrkadris2711 Před 3 lety +5

    ቃለህ ይወት ያሠማልን ወንድማችን ጸጋዉን ያብዛል በጣም ጡሩ ትምህርትነዉ የምታስተላልፍልን በርቱ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን

  • @user-wq9vo5pr7g
    @user-wq9vo5pr7g Před 3 lety +2

    ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያስማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ዉድ የእግዚአብሔር ቤተስቦች በፆለታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም

  • @user-cz9mg4rj9t
    @user-cz9mg4rj9t Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የሰማነውን ቅዱስ ቃል በእዝነ ልቦናችንያሳድርብን አሜን ፫ ላዘጋጀልን መምህራችንም ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን፫

  • @user-qs1bd7cx5m
    @user-qs1bd7cx5m Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርቱ ወንድማችን

  • @berhani5698
    @berhani5698 Před 3 lety +5

    በመጅመር ኤፍታህ ብዬ ጀመርክኝ ስላም ወንድማችን እንዲሁም የተዋህዶ ምእመናን ስላምብዬ አለሁ ኤንተርኔት! የሌለበት ቤት ትምህርት እንዴት እንደምናፍቅ በስመ
    ትምርቱ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነወ ወንድማችን እናመስግናለን እግዚአብሔር ፀጋውንያብዛልክ💓🙏🙏🙏

  • @samriifrata4889
    @samriifrata4889 Před 3 lety +12

    በጣም እምፈልገውን ነገር ስለሰማሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንዳችን

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ወድማችን

  • @molumolu633
    @molumolu633 Před rokem +1

    Kakhiwot yasemalen wndemachin
    Amen✝️

  • @user-lk4tk8do7i
    @user-lk4tk8do7i Před 2 lety

    እናመሰግናለን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-fi3gv6kq2y
    @user-fi3gv6kq2y Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-rh8bq5zx7q
    @user-rh8bq5zx7q Před 3 lety +2

    ቃል ሂውት ያስማልን ወንድሜችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Abc-nb6ib
    @Abc-nb6ib Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @worknshedemeiss3740
    @worknshedemeiss3740 Před 3 lety +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @cressteena343
    @cressteena343 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በቤቱ ያፀናህ

  • @user-eh4bp9pj2w
    @user-eh4bp9pj2w Před 3 lety +1

    በእውነት ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን የንስሐ እንባ ይስጠን ፈጣር እግዚአብሔር ቸረ ሩህሩህ አምለክ ነው በደላችንን ይቀር ይበለን 🌹🌹🌹🕯🕯🕯🕯🕯🕯

  • @tgtgy8950
    @tgtgy8950 Před 3 lety +1

    Amen amen amen

  • @destatoube2624
    @destatoube2624 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእውነት

  • @aster696
    @aster696 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን 🙏🙏🙏

  • @hasanebrahim1
    @hasanebrahim1 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሠማልን በጣም እናመሠግናለን

  • @user-ur9kn5xm9o
    @user-ur9kn5xm9o Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @user-rz1ru7bd7l
    @user-rz1ru7bd7l Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያስማን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ውድማችን

  • @adanechworku3464
    @adanechworku3464 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @adenyoutube1357
    @adenyoutube1357 Před 3 lety +2

    አሜን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን

  • @Mimimimi-ex8ky
    @Mimimimi-ex8ky Před 3 lety +2

    ቃለህይወት ያሠማልን ወድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በጣም ነው ደሰ ያለኝ

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ተባረክ🙏👏🙏

  • @senusamrawit9070
    @senusamrawit9070 Před 3 lety +1

    ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @eteneshyemariamlijgwhwb4010

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @salamsalam8060
    @salamsalam8060 Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ii1bb6si9x
    @user-ii1bb6si9x Před 3 lety +2

    በእዉነት በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን የሄንን ጸሎት እና ስግደት እፈልገዉ ነበር እግዚአብሔር በእድሜ እና በጸጋ አብዝቶ ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @tube2686
    @tube2686 Před 3 lety +1

    ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እውነት ቃለሂወት ያሠማልን ትምህርትህም በጣም ጥሩ ነው እኛ በሠው ሀገር ነን ያለሁት እባክህ ወለተ ገብርኤል ብለህ ጸልይልኝ

  • @zainabzeen9226
    @zainabzeen9226 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @emufiker-nb7ei
    @emufiker-nb7ei Před 3 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት እንድንተገብረው እግዚአብሔር ያግዘን በእውነት እናመሰግናለን 👏

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 Před rokem +1

    ዘመንይባረክ

  • @user-sh2ik3rz5p
    @user-sh2ik3rz5p Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @elasofi8094
    @elasofi8094 Před 3 lety

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @senaytkahsay6657
    @senaytkahsay6657 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @user-vu8zv5fz6x
    @user-vu8zv5fz6x Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ec8if5jd3k
    @user-ec8if5jd3k Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-yw1rz3lm9g
    @user-yw1rz3lm9g Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይአባርክህ

  • @user-ig1df7eu3g
    @user-ig1df7eu3g Před 3 lety

    ቃለህይዎት ያሠማልን

  • @tseheytsehey5115
    @tseheytsehey5115 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @serkalemwelde8726
    @serkalemwelde8726 Před 3 lety

    Amen amen amen kalehiwet yasemalen

  • @selemawittube541
    @selemawittube541 Před 3 lety

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @user-ex1ww7bo3c
    @user-ex1ww7bo3c Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያስማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-uq8dd1jn9q
    @user-uq8dd1jn9q Před 3 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንደማችን

  • @elsabettadesse8066
    @elsabettadesse8066 Před 3 lety +2

    ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ። አገልግሎት ማለት እንዲህ ነው!!!

  • @user-sl4sq1go9r
    @user-sl4sq1go9r Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ እረጅም እዴሜ ከጤናጋ ያድልልን ተስፋ እረሰተመንግሰተ ሰመያትን ያዉርስልን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ክብር ያድልልን እመብርሃን ከነልጇ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ ወንድማችን

  • @user-fq1rq4mq9c
    @user-fq1rq4mq9c Před 3 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-sk4dz7zq8r
    @user-sk4dz7zq8r Před 3 lety

    አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን ወንድማችን

  • @hyemnotgeitaneh5087
    @hyemnotgeitaneh5087 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 lety

    ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @user-wf6ry6wr2z
    @user-wf6ry6wr2z Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን እሜን እሜን

  • @alammarya9497
    @alammarya9497 Před 3 lety +1

    በአዉነት ወድማችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን አሜን በጣም ጥሩ ትምህርት ነወ ከአተ ያግኜሁት ዉድማችን በርታልን

  • @user-zb2eb6id7d
    @user-zb2eb6id7d Před 3 lety

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh7794 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @tygu2657
    @tygu2657 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @abaybahrain8757
    @abaybahrain8757 Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን ያብሰራ
    በርታ ።ቃል ህይወት ያሰማልን ።

    • @wedasemariam2567
      @wedasemariam2567 Před 3 lety

      መንፈስን የሚያድስ መንፈሳዊ ትምህርቶች እንዲደርሶ ሰላም ለኩልክሙ ቻናላችንን SUBSCRIBE ያድርጉ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን።

  • @user-ri9xr1tz5v
    @user-ri9xr1tz5v Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እናመሰግናለን

  • @betelihiemsiyed9988
    @betelihiemsiyed9988 Před rokem

    ቃል ሂወት ያሠማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏