ዝንጅብል ለጤናችሁ የሚሰጠው አስደናቂ ጥቅሞች, ጉዳቱ እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች| Health Benefits of Ginger and side effects

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #youtubeshorts #ginger #ዝንጅብል ‪@CZcams‬ ‪@healtheducation2‬ ‪@DoctorYohanes‬
    በዚህ ቪድዮ ላይ ዝንጅብል ለጤናችሁ መጠቀም የሚሰጣችሁን ጥቅምች,ጉዳቱን, መጠቀም የሌለባቸውን ሰዎች እና በቀን ምን ያክል መጠን መጠቀም እንዳለባችሁ እነግራቹሀለው።
    Health benefits of ginger, side effects and who should avoid taking ginger.
    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@D...
    ° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች
    • ቴምር ትመገባላችሁ ይህንን ግን አታ...
    ° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
    • የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
    ° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
    • ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
    ° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
    • ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
    ° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
    • የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
    ° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
    • የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
    ° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
    • የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
    ° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
    • የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
    ° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
    • ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
    ° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
    • ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
    ° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
    • የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
    ° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
    • የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
    ° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
    • ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
    ° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
    • የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
    ° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
    • የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
    አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
    / @doctoryohanes
    Video Credit:
    www.pexels.com
    www.videvo.com
    www.vidsplay.com
    www.mixkit.com
    www.pixabay.com
    www.Allfreedown...
    If I have used some Google data in this video (images,
    music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
    would like to thank the distinguished owner and thank
    you very much for providing the data. If you feel
    uncomfortable, please contact me first and before
    take any action.
    yohanesdoctor@gmail.com
    Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...

Komentáře • 34

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  Před 6 měsíci +3

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

  • @askalemariyamtube
    @askalemariyamtube Před 6 měsíci

    ሰላምህ ይብዛልኝ ዶክተር ዮሐንስ እናመሰግናለን ትክክል

  • @AlmeeFkr-vp3lc
    @AlmeeFkr-vp3lc Před 6 měsíci

    እናመስግንአለን ደኩተር❤❤

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 Před 6 měsíci

    እናመሰግናለን በጣም ዶክተር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AjKing-dx7tn
    @AjKing-dx7tn Před 6 měsíci

    በጣም አመሠግናለሁ

  • @user-fo3cc6lq6c
    @user-fo3cc6lq6c Před 6 měsíci

    ዶ/ር ያለ እውቀት እየወሰድን ከሚመጣ ችግር ስላዳንከን እናመሠግናለን

  • @muluembetrhinan7021
    @muluembetrhinan7021 Před 6 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ❤

  • @azanawhaile1282
    @azanawhaile1282 Před 6 měsíci

    እናመሠግናለን

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 Před 6 měsíci

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @faisalalaghbari1069
    @faisalalaghbari1069 Před 6 měsíci

    ዶክተር ስለገላፃህ በጣም እናመሰግናላን

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 Před 6 měsíci

    Thank you doctor 💊🙏

  • @Saladiin-o7u
    @Saladiin-o7u Před 6 měsíci

    Yaa Qriy Xeqemoche,Abraaraaln

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 Před 6 měsíci

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክቶር ለምሰጠን እዉቀት አመሰግናለሁ በግል ለማናገር ቁጥር ብታስቀምጥ

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 Před 6 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን

  • @betelemdigu2450
    @betelemdigu2450 Před 6 měsíci

    Thank you❤❤❤❤❤❤

  • @Sarina956
    @Sarina956 Před 6 měsíci

    شكرا

  • @user-oi6ce4ip1g
    @user-oi6ce4ip1g Před 6 měsíci

    ዶክተርእናሠግንለን

  • @Rachelkebede
    @Rachelkebede Před 6 měsíci

    ሰላም ነው ዶክተር እና ለምን የማህፀን ካንሰር ያመጣል የምሉት?

  • @user-eo5wt6oy5x
    @user-eo5wt6oy5x Před 6 měsíci

    ዶክተርዬ ስለምታካፍለን እውቀት አመሰግናለሁ እኔ ታይፕ 2 ስኳር መዳኒት ጧትና ማታ 500 ግራም ሚትፎርሜን እወስዳለሁ ኮሊስትሮል ስላለብኝ ለሱ መዳኒት 20 ግራም በቀን አንድ ማታ እወስዳለሁ የዝንጅብል ሻዬ እጠጣለሁ በመጠኑ፡፡ የምታቀርበውን ቪዲዮ እከታተላሁ ለአንዱ ጥሩ የሆነው ለሌላው ችግር ካለው መጠኑን በመቀነስ መጠቀም እንችላለን፡፡

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 6 měsíci

      ይቻላል! ታድያ ከተጠቀማችሁ በኋላ የደም ስኳር መጠናችሁን መከታተል አስፈላጊ ነው!

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před 6 měsíci

    5geዝንጅብል በጣም ጥቂት ስለሆነች ከአፍ አትወርድም እኮ ምኑን ተጠቀምንው?

  • @user-rr2bm9hj4x
    @user-rr2bm9hj4x Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @melakumelese4720
    @melakumelese4720 Před 6 měsíci

    Gefite yalew sew menyahel yiwesdal

  • @udhhd7khudhhd7kh6
    @udhhd7khudhhd7kh6 Před 6 měsíci

    ሰላም ዶክተር እኔ ደሜ o+ ነዉ እና ማድያት ለብዙ ዓመት አስቸገረኘ ከምግብ ሊሆን ስለሚችል ማይመከሩ ምግቦችና መጠጦች ብታስቀምጥልኘ ፕሊስ አመሰግናለሀ

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 6 měsíci +1

      እሺ ቪድዮ እሰራለሁ! ማድያት የራሱ መንስኤ አለው!

  • @Ferenjutube-3rs
    @Ferenjutube-3rs Před 6 měsíci

    ዶክተር እኔ በጣም ብዙ ግዜ አይኖቼ እይታቸው የደበዘዘ ያክል ይሰማኛል የሆነ ነገር እያየሁት እያለ ይደበዝዛል😢 በዛ ላይ ደግሞ ግራ አይኔ ዳር ዳሩን ያሳክከኛል ሽፋሽፍቶቼም በጣም ይረግፋሉ ከመርገፉ የተነሳ አለማለቁ እራሱ እየገረመኝ ነው😢😢

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  Před 6 měsíci

      ሰላም የቫይታሚን ኤ መጠንሽን ቼክ ተደረጊ እሺ በህክምና ተቋም! በተለይ በምሽት የማየት ችግር የሚገጥምሽ ከሆነ!

  • @MuluGermay
    @MuluGermay Před 6 měsíci +1

    ወተት ቦርጪ ይጨምሪል እንዴ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Před 6 měsíci

    ዶክተር በኮርና ጊዜ ጀምሬ ዝንጅብል እበላ ነበር ትንሽ ትንሽ ግን መወፈር እፈልጋለሁ ደሞ ደማነስ የአይርን እጥርት አመጣብኝ

  • @user-dz1ox2xy8k
    @user-dz1ox2xy8k Před 6 měsíci

    L

  • @shewetbogale8026
    @shewetbogale8026 Před 6 měsíci

    ዶ/ር።ሰላም።እባክህ።ሎሚን ፊታችን ላይ።መጠቀም።ይቻላል