"አሁን ያለው ወንጀለኛ እና ዱርዬ የማይፈራው ልፍስፍስ መንግስት ነው" - የሙዚቃ ባለሙያ ኤልያስ መልካ | Sheger Times Media

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 09. 2019
  • #Sheger_Times_Media #Ethiopia #Elias_Melka
    "የድሮ ሙዚቃ ማድነቅ እውቀት የሚመስላቸው አሉ"
    “አሁን ያለው መንግስት ወንጀለኛ እና ዱርዬ የማይፈራው ልፍስፍስ መንግስት ነው”
    “ሀገሩን ህፃናት የሚመሩት ነው የሚመስለው”
    የሙዚቃ ባለሙያ ኤልያስ መልካ
    Sheger Times Media have been serving the public by Biweekly magazine publication, event organization & mass media production since 2017.
    we are invited you the following social address links. any time you will get the latest information by follow, subscribe our media channels Sheger Time Media.
    Facebook :- / shegertimesmag
    Instagramm: :- / shegertimesmedia
    Twitter :- / shegermedias
    Telegram :- t.me/shegertimesmedia
    Thank you for watching...

Komentáře • 446

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 Před 4 lety +21

    እንደዚም ታሞ ቆንጅዬ ነበር፤
    ነብስህን በገነት ያኑርልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @lilihagos8845
    @lilihagos8845 Před 2 lety +16

    ህፃን መንግስት !! ቀድመህ ተረድተኸዋል
    ነፍስህ በገነት ትኑር
    ኢትዮጵያውያ ለዘላለም ትኑር
    💚💛❤️

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 4 lety +27

    በጣም ነው ያዘንኩት ወንድሜ ነፍስህን በገነት ያኑራት ለቤተሰቦቹ ና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን ይስጥልኝ 🙏

  • @liaLia-nl3dj
    @liaLia-nl3dj Před 4 lety +25

    የኔ ጌታ አንተን ሳይ ከንቱ መሆኔን አወኩት ያንን የመሰለ መልክ ነፍስህን ይማረዉ ወንድሜ ኧረ ኧረ የሚያሳዝን መልካም መልካም ሰዉ አለቀ

  • @user-lq7vh6mu4t
    @user-lq7vh6mu4t Před 4 lety +11

    ቆይ እንድህ ምስሉ እስከሚቀየር በፊት ለምን አላቀረባችሁትም አዝናለሁ ያንን የመሰለ ቆንጆ ልጅ 😭😭

  • @biruksolomon813
    @biruksolomon813 Před 4 lety +18

    ሁሌም በልባችን ትኖራለህ! እንወድሃለን

  • @merontsehaye8484
    @merontsehaye8484 Před 4 lety +13

    እግዚአብሔር ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጥ :: ኤልዬ ቁጥብ መልክ መልካም ሁሌም :: እግዚአብሔር በገነት ያኑርህ 🙏🙏🙏🙏

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 Před 4 lety +3

    እንባዬ መቆም አልቻለም አልዬ እጅግ በጣም እወድህ ነበር አደንቅህ ነበር እንደዚህ የጤና እክል ገጥሞክ ድምጽህ የጠፋህ አልመሰለኝም ወደ ውጭ ሀገር ጠቅልለህ የገባህ መስሎኝ ነበር ወንድሜ ውይይይይይይይ የኛ ከንቱነት ግን ወደ ሚወድህና ወደ ምትወደው አባትህ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለም መድሐኒት ነው የሔድከው ከማረፍህ በፊት መታመምህን በሚዲያ አይቼ መፀለይ ጀምሬ ነበር ግን እግዚአብሔር አዋቂ ነው የወደደውን አድርጓል ለቤተሰቦችህ መጽናናትን እመኛለሁ፡፡

  • @user-rm5oh8ui5q
    @user-rm5oh8ui5q Před 4 lety +35

    የኔ ጌታ ነብስህን ይማረው ኢትዮጵያ ታላቅ ሰው ነው ያጣችው😢💔

  • @teddylogos6305
    @teddylogos6305 Před 4 lety +9

    ወንድም ኤሊያስ ... ኤሊ ጤናህ ይመለስ ÷ እረጅም ዕድሜ ይስጥህ ... አንተን ክፉ አይንካብን ...U're a thinker/ሃሳቢ & musical genius ... big respect and love 👌👌😘

  • @asmaramelody3153
    @asmaramelody3153 Před 4 lety +5

    Brother Elias, Talented, Smart, Creative, Mature and Wise.......May God have mercy on you, GREAT MAN. Be strong there will be time to rise and shine again, God is with you!

  • @tr7094
    @tr7094 Před 4 lety +7

    What a talented and humble man.
    He deserved a better life, sad to see him going through all these. RIP. You will be always remembered.

  • @Daniel-zm8kf
    @Daniel-zm8kf Před 4 lety +11

    ለኢትዬጲያ ሙዚቃ ትልቅ ባለውለታ ነው ይሄ ሰው ።

  • @selamawitweldearegay145
    @selamawitweldearegay145 Před 4 lety +59

    አቤት አምላኬ የሰው ልጅ ከንቱ ውበትከንቱ ስጋ ፈራሽ ያን የመሰለ ልጅ ነፍስህን ይማራት ኤልያስ

    • @mahidergirma7982
      @mahidergirma7982 Před 4 lety +3

      Eseu eko endi yehonewe le lela sew sinor new lerasu binor noro endezi ayhonm nber . yewestu webet gn ale aygermem

    • @almazhanna413
      @almazhanna413 Před 4 lety

      ያንንመልክይበሽታአጠፋህ

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Před 4 lety +5

    ወይ ኤልያስ መልካ በጣም በጣም ነው ይዘንኩት ነብስ ይማር !!!!

  • @petpet2948
    @petpet2948 Před 4 lety +4

    ኤሊዬ በጣም አዘንኩ፣እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑር፣

  • @abebemamesha4378
    @abebemamesha4378 Před 4 lety +11

    በመጨረሻው ሰዓት የታየውን እውነታ በግልጽ ተናግሮ የተለየን ምርጥ ሰው። ነፍስህ ይማረው ወንድም ።

  • @rodabaye3700
    @rodabaye3700 Před 4 lety +5

    Thank you for the interview. Rest in heaven my dear. He is so honest. Much love and respect.

  • @dankgendal2437
    @dankgendal2437 Před 4 lety +50

    የኤልያስ ድምፅ distorted ነው አይሰማም ባካችሁ ቅጅውን ሳትፈትሹ ብሮድካስት (አትልቀቁ)
    Thank You 🙏

    • @rebka5068
      @rebka5068 Před 4 lety

      የኛ አገር ጋዜጠኛ ያበዙታል ኢዲህ ደክሞት እያየ ጥያቄውን ይቀጥላል
      አይገርምም

    • @meron7563
      @meron7563 Před 4 lety

      Beshitawkonew mlasun yzotal mskin trsu rasu... skwar indi new miyadergew nefshn ymar wendme

  • @lionheart7429
    @lionheart7429 Před 4 lety +8

    ኤልያስ ታሟል ፈጣሪ አምላክ ክንዱ አንተ ላይ ይሁን አሜንንንንን

  • @lulabelay4927
    @lulabelay4927 Před 4 lety +50

    እያንዳዳችን ምን እንማራለን ከኤልያስ መልካ ሂወት?? እግዚአብሔር እያስተማረን ነው? ከተማርንበት !

    • @trutru7408
      @trutru7408 Před 4 lety +1

      እኔ የታማሪኩት ኣላምንና የኣላምን ብልጭልጭ ኣይታን ካጌታ ቤት እንዳንፋናግጥ በጣም ታምሬባታላሁ ኣለም እንድ ቃር ናትና።

    • @metasebeyasemere4342
      @metasebeyasemere4342 Před 4 lety +4

      ከኤሊዬ ህይወት ቅንነት፣ደግነት ፣ለሌላዉ መኖር ተምሪያለዉ

  • @biruwele4506
    @biruwele4506 Před 4 lety +39

    ዘመድ ጓደኛ የለውም እዚህ interview ላይ እኮ በግልፅ ህመሙ ፀንቶበት ይታያል። ምን ይደረጋል ለሰው ለፍተህ ለሰው ቅን ሆነህ የኖርከው ኤልያስ ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑራት። i am sad

    • @almazhanna413
      @almazhanna413 Před 4 lety

      ኤሊያስነብስህንገነትያኑራትሸበላየበርክምንዋጋአለውአፈርገባህ

  • @mylady9674
    @mylady9674 Před 4 lety +26

    አቦ ምንድነው ሰላሳ ግዜ ያን የመሰለ ልጅ እያላችሁ መጭመቅ መልኩን ብቻ ነው የምታደንቁት? ???ጭንቅላቱን ሰርቶ ያለፈው የፈጠራ ችሎታ አድንቁለት አመስግኑት !!!ሰርቶ ስላበረከተልን የኢትዮጵያ ! ሙዚቃ እግዚሐብሄር ነብስህን በገነት ያኑርልን አሜን !

    • @lilyGShaile
      @lilyGShaile Před 4 lety +3

      እግዜር ይስጥሽ አቦ ይሄው ነው ያስተሳሰባችን ነገር ምን ያህል የወረደ እንደሆነ፣ ከተናገረው ይልቅ መልኩ ነው ያሳሰባቸው ። በሰላም እረፍ ኤልያስ !

    • @AnwarBushra-dn1kl
      @AnwarBushra-dn1kl Před 6 měsíci

      ያን የመሰለ ልጅ

    • @AnwarBushra-dn1kl
      @AnwarBushra-dn1kl Před 6 měsíci

      ያን የመሰለ ልጅ

    • @AnwarBushra-dn1kl
      @AnwarBushra-dn1kl Před 6 měsíci

      ያን የመሰለ መልክ

    • @fethitube1441
      @fethitube1441 Před měsícem

      ​@@AnwarBushra-dn1kl አደባባይ ላይ መሠገጥ

  • @user-rm5oh8ui5q
    @user-rm5oh8ui5q Před 4 lety +10

    እግዚአብሄር ይማርህ ድነህ እንደማይህ ተስፋ አለኝ😍💖

  • @christianeliyab5105
    @christianeliyab5105 Před 4 lety +23

    ድምፅን በጣት እየለካ፡ቅኔን በድምጽ እየፃፈ
    ባፈቀረ ባዘነ ልብ ፡እልፍኝ በኩል እያለፈ
    ሠረገላ ሙዚቃዉን ከሠማይ ልብ ያሳረፈ
    ባርበኝነት ጥበብ ዘመን በገንዘብ ጥቅሞ ያላደፈ
    ኤልያሥ መልካ ዘልዓለም ነው፡አረገ እንጂ መች አረፈ፡፡
    ለወደጅ ዘመዶቹ መፅናናቱን ይስጣችሁ😭😭😭😭
    ነፍስህን ያሳርፈው በቃ

    • @christianeliyab5105
      @christianeliyab5105 Před 4 lety

      Eluye enes tekatelikugn ere endet lirisak wiy sew bimot enkuwan endezi alazinim😭😭😭😭💔💔💔🕯🕯🕯🕯🕯

    • @christianeliyab5105
      @christianeliyab5105 Před 4 lety

      @One More Night ewinet new 😭😭😭💔💔

  • @xoxog9678
    @xoxog9678 Před 4 lety +59

    የኤልያስ መልካ ውበት አይረሳኝም ነበር

    • @hiwothiwot8420
      @hiwothiwot8420 Před 4 lety +1

      Wongel G enem Betam handsome lij nebere tena wesage new

    • @hulatolu4784
      @hulatolu4784 Před 4 lety

      Enem ayiresanyem

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 Před 4 lety

      Betame yemegerm lewet new balfewe teshelm belw potowen syeyasayu gera gebetogh neber mawerte rasu aketotal nefeshen yemarw

    • @RRuth8852
      @RRuth8852 Před 4 lety

      Betam konjo neber

    • @selamhaylegiorgis8573
      @selamhaylegiorgis8573 Před 4 lety

      Betam miresa aydelem

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 Před 4 lety +1

    የኔ ልኡል የነ ነብሰ መልካም ኤልያስዬ የልቤ ቤተኞ አቤት ስወድህ የኔ ጌታ ግን 😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ግን መልካም ነው

  • @meseretnazrayid1767
    @meseretnazrayid1767 Před 4 lety +3

    ኤላዬ የኔ ወድም አይ የሠው ልጅ በቃ እዲሕ ነን 😥😥ኤላዬ ምን አለ አድ ልጅ እኳ ብትወልድ ኖሮ የኔ ቆጆ ኤላዬ ነብስ ይማር የኔ ቆጆ 😥😥😥❤

  • @user-ls9lb8ug6s
    @user-ls9lb8ug6s Před 4 lety +36

    ውበት ከንቱ ኤልዬ 😭😭😭😭😭😭😭አንጀቴን በላከው አፈሩን ገለባ ያርግልህ ወንድሜ

  • @lijferensay5968
    @lijferensay5968 Před 4 lety +5

    Get well soon!!😊 God be with you all the time❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Před 4 lety +29

    ወይኔ ወንድሜ ምን አገፕህ ጌታዬ?ተጎድቷል እኮ በጣም ...ያን የመሰለ ሸበላ....አይ ሰው ከንቱ....እውነት ልቤ ደምቷል...እጅግ አዝኛለሁ..እግዚያብሄር ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን ያኑራት....😢😢😢😭

    • @bontugelan5765
      @bontugelan5765 Před 4 lety

      😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @alitech8618
      @alitech8618 Před 4 lety

      Uff yana enate endate endaselakasage madehanyalame nafesehne yemarawe

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Před 4 lety +37

    ጋዜጠኛው እንደዚህ ደክሞ ታስጨንቀዋለህ

  • @habtamua4590
    @habtamua4590 Před 4 lety +2

    God bless you Elias,God be with you

  • @Mesi89
    @Mesi89 Před 4 lety +2

    የኢትዮጵያ አርቴስቶች ከእግዚያብሔር በታቺ እራሳችሁን ጠብቁ ብዙዎቻችሁ ሙዚቀኞች ከሱስ ነፃ ሁናችሁ ለመስራት ሞክሩ

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw Před 4 lety

      Meseret Meberatu before the kidney issue it looks like he was on drugs

  • @mamoonmamoon8927
    @mamoonmamoon8927 Před 4 lety +1

    የኔ ጌታ ነብስህን ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን ኤልዬ

  • @abrhamshiferaw982
    @abrhamshiferaw982 Před 4 lety

    ኤልዬ የሙዚቃ አባት እውቁ አቀናባሪ አንተን ማጣት ለአገራችን ታላቅ ሃዘን ነው እግዚአብሔር ነፍሥህን ይማረው ለመላው ቤተሠቦቹም መፅናናትን ይስጣቸው

  • @eishbalu7527
    @eishbalu7527 Před 4 lety +1

    Nifasi yamari!!!!
    I really respected what you said about Dr.Abuiy that's very true .Egziabiher yatabkani

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 Před 4 lety +17

    ኤላዬ ነፍስህን እግዚአብሔር በገነት ያኑራት😭😭

  • @gersamb4548
    @gersamb4548 Před 4 lety +2

    Number one producer, Elias melka

  • @endalshtomato3247
    @endalshtomato3247 Před 4 lety +1

    የኔ ጌታ ያን የመሰለ ቆንጅዬ ልጅ ምን ዋጋለው ሰው ከንቱ ለዚህ ጌዝያችን

  • @acctacct7780
    @acctacct7780 Před 4 lety

    Great interview. Thank you,! Elias, you will be terribly missed. Rest in peace, my brother!

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 Před 4 lety +57

    በጣም ያሳዝናል...ግን ይሄ የኩላሊት በሽታን የጤና ሚንስተር ከፍተኛ የሆነ ጥናት ማድረግ አለበት. እንዴ እያንዳንዱን ቤት እያንኳኳ ነው. እንዲህ በአጭር ጊዜ እንደ ወረርሽኝ የበዛው. ፈጣሪ ይርዳን እንጂ ያስፈራል

    • @genetwasse3542
      @genetwasse3542 Před 4 lety +2

      በጣም ትክክል ብለሃል(ሻል), መሰራት አለበት የሚያስፈራ ጊዜ ሆኗል።

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před 4 lety

      ሁለት አመት ህክምና ላይ ነበር::

    • @faudmuktat3817
      @faudmuktat3817 Před 4 lety

      ትክክል

    • @habeshawit2008
      @habeshawit2008 Před 5 měsíci

      ያውም ከኮቪድ የባሰ ወረርሽኝ😢😢

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 Před 4 lety +11

    We lost a legend and such a humble man really so sorry.

  • @ejgayehubirhanu3085
    @ejgayehubirhanu3085 Před 3 měsíci

    ይቆጨኛል ይህን የመሰለ ድንቅ ባለሙያ ተረባርበን ማትረፍ ስንችል ሲያልፍ ዝም አልን😢

  • @user-zn7qe6yk5o
    @user-zn7qe6yk5o Před 4 lety +9

    እግዞ ያንን የመሰለ ቆንጆ እንዲ አርጎት ነበር

  • @Masinqo
    @Masinqo Před 4 lety

    ከባድ ቃለ መጠይቅ ነበር። ነብስህን በገነት ያኑርልን ወንድም ኤልያስ መልካ።

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o Před 4 lety +1

    ኸረ ለጤናህ ትኩረት ስጥ
    ስራህ ቁጭታ ይበዛዋል ሰቱድወህ ውስጤ እንቅስቃሴ አድርግ ስኳር ካለበትና ኸቤት ውጭ የበሰለ በተለይ የታሸገ ምግብ አትመገብ በተረፈ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ።በርታ

  • @melkamassefa418
    @melkamassefa418 Před 4 lety +7

    Elu my brother, I pray for your healing. Keep strong, there is more for you in the bucket. God bless you!

  • @bahunegn
    @bahunegn Před 4 lety +10

    እባካችሁ በቅርብ የምታውቁት ሰዎች ለጤናው ምክርንና ድጋፍን እንደትሰጡት መልእክቴን ኣስተላልፉልኝ። ስፖርት መስራትና ምግቡን ኣስተካክሎ እንዲመገብ። ከስጋ ምርቶች እራሱን ይጠብቅ። የእሱ ጤንነት ለእሱም ለእኛም ይተርፋልና፣ እሱ ለራሱም ብቻ ሳይሆን የሚኖረው ለመላው የኢትዮጵያን ወገኖቹም ጭምር መሆኑን ተረድቶ፣ ጤናውን በኣንኩሮ ይጠብቅልን። ሱስ ካለበትም ከሱስ እንዲርቅ ምከሩልኝ። ለብዙ ዓመታት እየኖሩ ያሉ ኢትዮጵያን ሰዎችን በቅርቡ በዩትዩብ ተመልክቻለሁ፣ ከእነርሱም የህይወት ተሞክሮ ቢያማክራቸው እላለሁ። እንወድሃለን፣ በርታ!

  • @rdyghffhbb977
    @rdyghffhbb977 Před 4 lety

    የኔ ጀግና የጀግኖች ጀግና ነብስህን በገናት ያኑርልን ወንድም አለም በጣም በጣም ነው ውስጤን የነካኝ

  • @linaethiopian6941
    @linaethiopian6941 Před 4 lety +7

    So painful 😔 I am very very sad 😭
    You will be missed forever Ela ❤🕊🕯🕊
    Rest in Peace 🙏

  • @lijferensay5968
    @lijferensay5968 Před 4 lety

    Its so sad😥 to hear about Elias Melka. Hard to believe what a shock this must be. My thoughts and prayers are with you and your family..❤❤

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia Před 4 lety +9

    ያንን የመሰለ ልን እንዲሆኖ ማየትም መስማትም ያሳዝናል

  • @workutedy7246
    @workutedy7246 Před 4 lety +1

    Bro Elias, I appreciate your jobs
    Ethiopia Tekdem!

  • @bezijhon6354
    @bezijhon6354 Před 4 lety +23

    ያ የሚያምር ሰው አንተ ለአለም እራስክን ሰጠክ ትተነፈሳለክ ግን በቁምክ በላችክ አለም እና ስራዋ ይሄ ነዉ ሰጦታዋ ወጣት ሆይ ንቃ

    • @mamilovemamilove8357
      @mamilovemamilove8357 Před 4 lety

      Betkekel 👌🏾

    • @user-fr1hy1bp4x
      @user-fr1hy1bp4x Před 4 lety

      ዲያቢሎስ መልካም ስጦታ የለውም አባብላ አታላ ትወስድና ፍፃሜዋ ክፋትና ክፋት ብቻ ነው።
      ትውልድን የሚበላ ክፉ አሰራር በናዝሬቱ በእየሱስ ስም የተወጋ ይሁን አሁንም የዋጠቻቸውን ጌታን የሚያውቁ የሚያገለግሉ የነበረችውን ትትፋ። ቅዱሳን እንፀልይ

    • @hayatjemal5525
      @hayatjemal5525 Před 2 lety

      Lik nw👍👍👍👍

    • @tariktruth2271
      @tariktruth2271 Před 2 lety +2

      ኤሉ የክርስቶስ እውነት በተግባር የሚገለጥ የጌታ ልብ ያለው ቸር ደግ የተግባር ሰው ነበር ። አትሳሳቱ

  • @desalegnist
    @desalegnist Před 4 lety +3

    Dimtsihin sisema Des alegn. You are always a legend. I have always big respect broh.

  • @user-vu7rr9is7x
    @user-vu7rr9is7x Před 4 lety +1

    እኔን ወንድሜ ያንን ሁሉ መልክ እንዲ ረግፎ ማየት ያማል😢😢😢😢💔ኤላዬ ሞት ለማንም ባይቀርም ያንተ ግን ያሳዝናል እንደዛ ውበትክ ሲረግፍ የት ነክ ያላሉክ አሽቃባጭ አርቲስቶት ዛሬ በሞትክ ያዙኝ ልቀቁኝ አሉ ኤላዬ ፈጣሪ ነብስክን ይማር 🙏😢 የኔ ደግ የኔ መልካም ኤላዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለክ😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔😢😢😢

  • @jeremiah3179
    @jeremiah3179 Před 2 lety

    ኤላዬ አንተ ብቻ ነህ የዚ መንግስትን ነገር የተረዳኸው ለእውነት ኖረህ ለእውነት የሞትክ ጀግናዬ ነህ ለኔ ነፍስህን በገነት ያኑርልኝ

  • @missethiopia2117
    @missethiopia2117 Před 4 lety

    ነፍስህን በገነት ያኑረው እግዚያብሕር!

  • @mahidergirma7982
    @mahidergirma7982 Před 4 lety +1

    The strongest person eliyas who has been making time to help others , when he was struggling himself.....Nuro leras menor aydelm le leloche menor new . eyalnorn yalnew egea nen bigeban
    Humble eliyas you are blessed

  • @natinati1714
    @natinati1714 Před 4 lety +13

    😭😭😭ውበት ከንቱ ያሁሉ ወዘናና ደም ግባት ቀርቶ እንዲህ ተጎሳቁለህ ወደማይቀረሞት ሄድክ ምንም ማለት አልችልም ነፍስ በአፀደ ገነት ትረፍ

  • @Ethio631
    @Ethio631 Před 4 lety +29

    የኤልያስን እንደዚ የፊቱ መቀየር አምኘ መቀበል አቅቶኛል ነፍስህን ይማረው😭😭

  • @kbrensh6800
    @kbrensh6800 Před 4 lety +2

    ለብዙ ዘፋኞች በማገዝ እጁ አለበት ግን እጅግ በጣም የሚያዛዝነው ልጁ በቁሙ ሙቶ ነበር። እግዝአብሄር ልጅነቱን ተመልክቶ ነፍሱን በቀኙ ያንሩልን

  • @sisaywoldeyohannes737
    @sisaywoldeyohannes737 Před 4 lety +36

    አይ ሰው ...በሳምንቱ የሚሞት መሆኑን ቢያውቅ ምን ይል ይሆን? ከጌታ ጋር ታርቆ መሞት ደስ ይላለል

    • @zo-ma6557
      @zo-ma6557 Před 4 lety

      Sisay Woldeyohannes :- ጌታ ስንት ዘመን እድል ስጠው? 😞

    • @sisaywoldeyohannes737
      @sisaywoldeyohannes737 Před 4 lety +3

      @@addischannel4473 Already ታርቋል እኮ! ያንን ሰምቻለሁ ።

    • @sisaywoldeyohannes737
      @sisaywoldeyohannes737 Před 4 lety +4

      @@zo-ma6557 ኦ ወንድሜ ጌታ መልካም አይደል! Already ከጌታ ጋር ተስማምቶ ማለፉን ሰምቻለሁ ።RIP!

    • @sasi849
      @sasi849 Před 4 lety +5

      ማናቹ እናንተ ፈራጆች? እየሱስን ለምን በሰንበት ሰራህ ብለው ከፈረዱበት በምን ትለያላቹ? እሱ ከ10 ፓስተር በላይ የጌታ ነው።

    • @selamselam1756
      @selamselam1756 Před 4 lety

      sasi849
      Well said my brother, they talk as if they were saints. Midre asmesay.

  • @user-eq2cl1ee9g
    @user-eq2cl1ee9g Před 4 lety +2

    ነፍስህን በገነት ያኑርልን

  • @user-ks8ys4xe2e
    @user-ks8ys4xe2e Před 4 lety +2

    ነፍስ ይማር እባካችሁን ሰውን በህይወት እያለ እንርዳ መታመሙን እኳን ሳትናጉሩ ሳናሳክመው ሞተ እፍ ውይ የእኛ ህዝብ

  • @bekeleminilik7542
    @bekeleminilik7542 Před 4 lety +1

    ኢትዮጵያ ውድ ልጇን አጣች
    እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው
    ለሌሎች ኖሮ ብቻውን የቀረ

  • @laketana7060
    @laketana7060 Před 4 lety +15

    Interview was good but the sound is not clear. 💚💛❤️

  • @BiniyamMitiku-p5q
    @BiniyamMitiku-p5q Před 15 dny

    ኤሉ ወይኔ አባቴ አለም በላችህ የኔ ጌታ

  • @sasi849
    @sasi849 Před 4 lety +8

    For all the haters ማናቹ እናንተ ፈራጆች? እየሱስን ለምን በሰንበት ሰራህ ብለው ከፈረዱበት በምን ትለያላቹ? እሱ ከ10 ፓስተር በላይ የጌታ ነው።

    • @alambradani2259
      @alambradani2259 Před 4 lety +1

      sasi849: aygermishim....min honen new endezi lemefred minchoklew.....mefred ye geta sra bicha mehonun manyingeren....yeferede yiferedbetal andaltebale....my God.

  • @noshortcuttoglory6443
    @noshortcuttoglory6443 Před 4 lety +25

    Guys thank you for bringing Elias, but you need to have at least 3 camera's to get 3 angles. I see Elias cleaning & scratching his face all the time. You could have shown the journalists side or some other footage from his music career rather than just show him scratching, not to mention poor audio quality especially Elias's voice.

    • @temesgenfetari6906
      @temesgenfetari6906 Před 4 lety +1

      @nuhamin kumsa I think he was also addicted to drugs

    • @meraworku1395
      @meraworku1395 Před 4 lety +1

      @@temesgenfetari6906 not sure gin ene rasu endeza yimeslegnal

    • @sesnu2161
      @sesnu2161 Před 4 lety

      ወይ ጉድ ገላህን ኣትንካ እጅህን ወድፊትህ ኣታምጣ ኣታንቀሳቅስ ልትለው ነው፡ ይገርማል ጉድ እኮ ነው፡፡ ሲያወራ ኣዳምጠው እስኪ ሰው መሆንህን ኣትርሳ ምን ሆነህ ከዚህ ኣለም እንደምትሰናበት፡ እና

    • @msrose65
      @msrose65 Před 4 lety

      @@temesgenfetari6906 what kind of humanbing your are...but I learn from Elias not to be ...

    • @noshortcuttoglory6443
      @noshortcuttoglory6443 Před 4 lety +1

      @nuhamin kumsa እኔ ኤልያስን ቃለመጠይቅ ማድረጋቸውን አመስግኜ ነገር ግን ምናለበት ከተለያየ camera angle ቢቀርፁት፣ እንዲሁም audioው የጠራ ቢሆን ነው ያልኩት። የኢንተርቪው አላማ ስለ ኤልያስ ኩላሊት ህመምና ምልክቶች ለማሳየት አይደለም። ዋናው መልዕክቱን ማስተላለፍ ይመስለኛል። ይህን ማለቴ ክፋት ያለው አልመሰለኝም።

  • @mikot4439
    @mikot4439 Před 4 lety +1

    Rest In Paradise Elias , through your works you will remain eternal !!!

  • @simagegnehusimedita2063
    @simagegnehusimedita2063 Před 4 lety +11

    ኢንተርቪው ቆንጆ ነዉ ግን sound አስተካክላችሁ እንደገና ብትጭኑ የተሻለ ነዉ ..

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 Před 5 měsíci

    ኤላዬ, ለካ ለሰዎች ስኬት ብለህ ነው እራስህን የጣልከው😢😢

  • @abesema4572
    @abesema4572 Před 4 lety +5

    ሸገሮች እንዴት ናቹልን አይ እኔን ኤሊዮ ኖረህ ቢሆን ትጠቅመን ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ነፋስህ ይማርልን ለመልካም ስራዋችህ እናመሰግናለን

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 4 lety

    ውይይይ 😭😭😭 ሙዚቃ ነፍስ እንዲኖራት ስለከፈልከው መስዋእትነት ሁሉ ከልብ እናመሰግንሀለን ምን ያደርጋል በደንብ ሳናከብረውና ሳናወድሰው አመለጠን 😢😢😢 ለቤተሰቦቹና ለወዳጆቹ እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያውያን መፅናናቱን እመኛለሁ ነፍስ ይማር😭😭

  • @yebunaqurs7239
    @yebunaqurs7239 Před 4 lety +26

    I am happy that you interviewed him. But, you audio quality is very poor. It does not fit Elias.

  • @abeyewoubeshet9857
    @abeyewoubeshet9857 Před 4 lety +11

    መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንሥሐ እንግባ።

  • @peacefully5610
    @peacefully5610 Před 4 lety

    ኡፍ ያማል ኣንተን ማየት። ጌታ በቤቱ ያኑርሕ።

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 Před 4 lety +1

    አይ ወንድሜን በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭 ነብስህን ባገነት ያኑረው

  • @yalfalzemenu6051
    @yalfalzemenu6051 Před 4 lety +15

    በጣም የማደንቀው ሰው ነው! ነገር ግን
    ያን የመሰለ ልጅ አንዴት አንዲህ ሊሆን ቻለ? ይገርማል!

    • @user-lo1xy2bm3i
      @user-lo1xy2bm3i Před 4 lety +3

      Yalfal Zemenu የሚገርመው ዛሬ ሲያልፍ እንዲህ ሁሉም ሶሻል ሚዲያ የየሰከንድ ወሬ አደረጉት ምነው ሲታመመም ታሟል ቢሉ ገንዘብ ወይ መድሃኒት ብቻ የሰውን ልጅ አያድነውም እኮ 😢ፍቅር እና እግዚአብሔር ይማርህ እኮ ትልቅ ነገር ነው ::ደሞ በጣም የሚቆስለው ትላንት ስለሱ ትዝ አይበላቸው እሺ ዛሬ ሲያልፍ ምናለ የተጎሳቀለበትን ፎቶ ባይጠቀሙ ታዋቂ የምንላቸው በየሶሻል ሚዲያው የለጠፉት ፎቶው ጭራሽ ያማል እኔ ለሱ ፍቅር እና ሃዘናቸውን ሳይሆን ንቀት እና እንዲህ ሆኖ ነው የሞተው ብለው የሚያሳብቁ ይመስለኛል ::ለማንኛውም የኔ መልካም እግዚአብሔር ነፍስህ ከደጋጎች ጎን በአፀደ ገነት ያኑርህ ወንድሜን 😢ያሳዝናል

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q Před 4 lety

      ትክክል ብለሻል በህይወት እያለ የሚረዳበት እንኳን የፈለገ የለም ሲሞት ወሬ መቃብር ማሳመር ነብስ ይማረው እግዜሩም መልካሞቹ ነው የሚወደው ስንት ሀገር አጥፊ አቃጣይ እያለ

    • @kokohappy4056
      @kokohappy4056 Před 4 lety

      Yalfal Zemenu አትገረሚ በሽታ ነው እንዲህ ያደረገው

    • @meraworku1395
      @meraworku1395 Před 4 lety

      @@user-Pe8hf2bp5q yemin erdat nw esu
      Akim nbrewu eko esu genzeb alatam nbr

  • @amnamnamnamn6039
    @amnamnamnamn6039 Před 4 lety +1

    Allah irahmk bro

  • @eishbalu7527
    @eishbalu7527 Před 4 lety +2

    ቆንጆ ነኝ ብሎ መኖር ከንቱ ነው የሰው ልጅ መከራ ብዙ ነው የድንግልጅ አደራህን
    ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ

  • @user-ho6lr8lu3m
    @user-ho6lr8lu3m Před 4 lety +1

    ኤልያስዬ ለራስህ ጊዜ ሳትሰጥ ሂወትህ አለፈች ነብስህን በገነት ያኑራት

  • @abiytadele9349
    @abiytadele9349 Před 4 lety +2

    በጣም ነዉ ያዘንኩት ....ፈጣሪ ነፍስህን ይማር..!!

  • @samitv6159
    @samitv6159 Před 4 lety +2

    He was good looking and successful person last 20 yrs.

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 Před 4 lety +5

    ሙዚቀኞች በጣም ሰልፊሾች ናቸው እንዴት እንደዚህ እስኪሆን ድረስ ዝም ብለው ያዩታል?

    • @senaitgebrehiwot8295
      @senaitgebrehiwot8295 Před 4 lety +1

      እኑሱ ለሊት ይጨፍራሉ ቀን ይተኛሉ በየት በኩል ያዩታል ። እሱ ደሞ ቀንም ለሊትም የነሱን ቢዝነስ ያጧጥፋል እንቅልፍ የለ ምግብ የለ እረፍት የለም ምስኪን

  • @prix205
    @prix205 Před 5 měsíci

    ኣቤት ኣምላኬ ... በሰጠሀኝ እድሜ ኣንተን ኣንተን እንዳልኩ በ እምነት ፀንቼ ወዳንተ ሰብስበኝ. በ ጌታ ኣማኝ እንደነበርክ 😢

  • @wudeymuhammedwudey5578
    @wudeymuhammedwudey5578 Před 4 lety +1

    እረ እኔስ ማመን ነው ያቃተኚ ያንን የመሰለ መልከመልካም እንደዚህ መሆን መነው ኤልያስ እኔ አሁንም ማመን ነው እየከበደኚ ያለው የሰማይ ቤትህ ያሳምርልህ

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c Před 4 lety

    እኔ ልቤ የታመመው ዛሬ አይደለም ያመሰለ ልጅ ታሞ ሳየው የኔ ልዩ መልኩ እንዳ ሆኖብኝ ካየሁት ጀምሬ ነው ዛሬ ግን ባሰብኝትልቁ የሙዚቃ ጠቢብ አለፈ ኢትዮጵያ ትልቅ የሙዚቃ ጠቢብ አጥታለች እኛም ልባችን ተሰብሯል ። ኤሊያስ መተኪያ የማይገኝለት በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ላይ ትልቅ አሻራ በደማቅ ሁኔታ ያተመ ድንቅ እና ውድ የኢዮጵያ ልጅ ነው !!! ወንድማችን ባልታሰበና ባልተጠበቀ ሁኔታ ለሁላችን የማይቀረውን ሞት ቀምሶ ዜና እረፍቱን ስንሰማ ልባችን በሐዘን ደምቷል በቃ እንዲህ እንደቀላል አንዱና ትልቁ የሙዚቃ ጠቢብ ግንድ በሞት ቢለየንም ሥራው ከመቃብር በላይ ሆኖ ሲያዘክረው ይኖራል። አዎ ዛሬ ኢትዮጵያ በጣም አዝናለች ግን ምን ያደርጋል ጠቢቡን በአንድ ላይ ልንሰናበተው ግድ ሆኖብናል ስለዚህ በመጀመሪያ ለመላው ቤተሰቦች እና ዘመድ አዝማዶች ቀጥሎም ለመላው ኢትዮጵያን መፅናናትን እመኛለሁ። በመጨረሻም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ነፍሱን ይማርልን አሜን አሜን አሜን።ኤልያስ መልካ አረፈ፡፡
    ሞተ እንዳትሉ አረፈ ነው የሚባለዉ ሲደከም ሲለፋ የኖረን ሰው ሞተ አይባልም፡፡
    እግዚአብሔርን ፖለቲከኛ እንዳታደርገኝ ፍቃድህ ከሆነ የጥበብ ሰው አድርገኝ እለዋለሁ ምክንያቱም ጥበበኛ ዘመኑን ይዋጃል ፡፡
    ፡አንተ የጥበብ ሰው የነበሩን አሁንም ያሉን የነዚያ የጥበብ ሰዎች ነፀብራቅ ጥበብ ስለልጇ ትመስክር ስለ እዉነተኛ ልጇ ትናገር እኛም እድሉን ካገኘን ስላየነዉ ስለሰማነዉ ለመመስከር ያብቃን ፡፡ መልካም እረፍት ለጥበበኛዉ ኤሊያስ መልካ ፡፡😢😢😢😢👈 ህመሙ😢😢😢😢ኤሊዬ ለኢትዮጵያ እንደሻማ ቀለጥክላት😢😢😢ለህት ለወንድሞች አንተ የቀለጥክ ብርሀን ሆንክላቸው😢😢😢😢😢ያኔመሰለ ወጣትነትህን ለኢትዮጵያ ሰዋህ😢😢😢ማንዳንተ ወንድሜ😢😢😢😢😢ኤሊያሴ😢😢😢😢ልቤ በጣም ቆስሎልሀል 😢😢የኔ መልካም😢😢😢አንተ ጀግና ነህ ስራህን ሰርተህ አለፍክ ስለ ሀገርህ😢😢😢አንድ እንኳን ማስታወሻ ልጅ ሳትሰጠን😢😢😢የኔ እንቁ ኢትዮጵያዊው ወንድሜ😢😢😢ምናል አንድንኳን ዘርህን ብተካና አይን አይኑን ብናየው😢😢😢ዘመንህን ሙሉ ለምቶዳት ለኢትዮጵያ ሀገርህ ገበርክላን ለኔ ጀግና ነህ ጀግና ሰው አይሞትም ስሙ ከመቃብር በላይ ነው😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ የአባቶችህ አምላክ የኢትዮጵያ አምላክ ይቀበል እኛም ተረኛ ነንና ወረፋ የጠበቅን ነው ኤሊዬ እንመጣለን😢😢😢ታዲያ በዳግም ምፀአት እንደማይህ ተስፋ አደርጋለው😢😢😢ወንድሜ አፈሩ ይቅለል መልካም እረፍት ኤሊያሴ😢😢😢😢አድናቂህ እፁብድንቅ😢😢😢😢

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 Před 2 lety +1

    የኔ ወድምዋ እዴት እደሚያሳዝነኝ እኔ የማዉቀዉ በዛ ቆጆ ዉበቱ ከዘፋኞቹ ሀላ ሁኖ ጊታር ሲመታ አቤት ዉበት ለኛ ትምህርት ነዉ ያን የመሰለልጅ በአጭር ተቀጨ ለራሱ ሳይኖር😭😭😭

  • @bettytesfaye4308
    @bettytesfaye4308 Před 4 lety +1

    ኤሉዬ የኔ የዋህ...ወይይይይይይ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @jokojoko9395
    @jokojoko9395 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይማርክ እውነት ነው ያልከው

  • @michaelabaku5079
    @michaelabaku5079 Před 4 lety +2

    ኤሊ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mizankassa2745
    @mizankassa2745 Před 4 lety

    ፈጣሪ ነብስክን ይማረው ወንድሜ

  • @bamlakebamlake728
    @bamlakebamlake728 Před 3 lety +1

    ትክክል ነህ ኤሊያስ አደንቅሀለሁ

  • @mieraffisseha5730
    @mieraffisseha5730 Před 4 lety

    I just say RIP the greatest man of Ethiopia!

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 Před 4 lety +2

    ኤልያስ እግዚአብሔር ይፈውስህ አይዞህ

  • @christianeliyab5105
    @christianeliyab5105 Před 4 lety +6

    ቀን በገፋ ቁጥር ጭራሽ ልብ ዉስጥ እየጠበቀ የሚሄድ ሰዉ ነዉ።

  • @zelalemmulugeta4732
    @zelalemmulugeta4732 Před 2 lety

    wow Elias great speech