ጆኒ ራጋ እና የኤሊያስ ወንድም ስለ ኤሊያስ.... | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 205

  • @timkehettefferamekonnen8405

    ኤሊያስ የሞተው በፊት ነው። ስራ በጣም ስለሚያበዛ ነው ከቀን ወደ ቀን እየወደቀ የሄደው። አጠገቡ ያለ ሰው ተከታትሎት እባክህ ጤንነትህ ላይ አተኩር ሊለው ይገባ ነበረ። ወይኔ ወንድሜን። በጣም ቆጨኝ። እግዚአብሄር ነፍሱን ይማርልን እና ቤተሰቡን ያጽናናልን።

    • @bgzlyj3580
      @bgzlyj3580 Před 4 lety

      Timkehet Teffera Mekonnen ....ልክ ብለሻል በቁም እያለንነው የሚገባውን ማድረግ ካለፈ በሁዋላ ከንፈር መምጠጥ ዋጋ የለውም

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr Před 4 lety +43

    ብዙ አርቲስት ሞቷል ግን እንደ ኤልያስ መልካ አንጀቴ የተንሰፈሰፈለት አርቲስት የለም ልቤን ነው የነካኝ ኤላዬ ነብስህ በሰላም ትረፍ የኔ ጌታ ጆኒ ራጋ ትክክል ነው ያልከው
    ወንድም ተብዬው ስላንተ ምንም አልልም ምናልባት ጤነኛም ላትሆን ትችላለክ

    • @rot.9552
      @rot.9552 Před 4 lety +3

      Min arge??????
      Minew afachun kefetachu

    • @hakib5417
      @hakib5417 Před 4 lety

      siso nas Viva I feel the same. I am so sad

    • @hanichoyenobelehanichoyeno8664
      @hanichoyenobelehanichoyeno8664 Před 4 lety

      አረ ጤነኛማ አይደለም የደነዘዘ ነው

    • @myname-vm2vr
      @myname-vm2vr Před 4 lety

      @@rot.9552 ክፍት አፍ አይደለም ወንድም ዝንብም የሞተበት አይመስል ምድረ ጫታም ምን ያስቀዋል interviwn እይው መጀመሪያ መነጋ አትሁኚ

    • @habeshaw3d
      @habeshaw3d Před 4 lety

      @@myname-vm2vr እንዴ ምን ማለትሽ ነው? ሰው እኮ እንደባህሪው ነው የሚያወራው የመኾንም የሚችለው።

  • @kokohappy4056
    @kokohappy4056 Před 4 lety +20

    ወንድሙ ወንድሙ አትበሉ ደንግጦ ይሆናል ለሚዲያም አዲስ ይሆናል ሁላችንም እንደመልካችን አይምሮዋችንም ይለያያል ተዉት

  • @user-vu2eg6us5h
    @user-vu2eg6us5h Před 4 lety +8

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ሁለቱም ጠሽ ናቸው እንዴ በሞት ስለተለያቸው ሰው የሚያወሩ አይመስልም እኮ ።ዘንድሮ ግን ግራ ተጋብተናል ጌታ ሆይ አስበን የወንድማችንን ነፍስ በሰላም አሳርፍልን

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements Před 4 lety +26

    አረ ሰዎች ተረጋጉ ዝም ብላችሁ አትፍረዱ እናንተ እኮ ዛሬ ነው የሠማችውት የዘናችሁት ወንድሙ ግን አስታሞ አስታሞ ነው ይሆናል ወይም የሚያውቀው ነገር ይኖራል አትፍረዱ

  • @user-xe5gu8on1g
    @user-xe5gu8on1g Před 4 lety +1

    እህት፡ወድሞቼ ተዉ ያልሆነ ንግግር ሰውን ይጎዳል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 Před 4 lety +11

    ወንድምየዉ እራሱ ፀበል ያስፈልገዋል ሆ ልስቅ ነበር ሁሉ።ነፍስህይ ባአፀደ ገነት ያሳርፍት ኤልየ 😭😭

  • @enkuye5138
    @enkuye5138 Před 4 lety +2

    ኤልያስ መልካ, ነብስ ይማር ሰብአዊነትህ እና ለኪነ ጥበብ ላረክልን አስተዋጽኦ እጅግ በጣም እናመሰግናለን::

  • @user-wo5ni5cb7x
    @user-wo5ni5cb7x Před 4 lety +21

    ወንድሙ እንኳን ሠው የሞተበት ሆ ጠሽ ነው ጆኒ ራጋስ እብዶች የኢትዮጵያ የሙዚቃ ባለ ውለታ ኤሊ ነብስህን በገነት ያኑረው

    • @YeneTubeOfficial
      @YeneTubeOfficial Před 4 lety +1

      subscribe እድርጊኝ እስቲ ውንድሙን ተዪው

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 Před 4 lety

      Enem eko germoghal. Is this guy his brother for real? Dimet yetfabet enkuan aymeslim

    • @samhassen6940
      @samhassen6940 Před 4 lety +1

      Kewestu naw hazenu, deret j
      Kalmeta lekso ayhonem malet naw?

    • @user-wo5ni5cb7x
      @user-wo5ni5cb7x Před 4 lety

      @@samhassen6940 ደረት መምታት ቀርቷል ነብሴ የፊቱ ገፅ ላይ ሠው የሞተበት አይመሥልም ፈግ እያለ ሆ

    • @samhassen6940
      @samhassen6940 Před 4 lety

      Endesu beteye yeshaleshal konjo

  • @emanmozemil7797
    @emanmozemil7797 Před 4 lety +6

    አቤት እኛ ሠዎች ለመፍረድ ምንም ብናዝን ከወንድሙ እኩል እናዝናለን? መፅናናቱን ይስጥክ ወንድሜ

  • @user-fe4pw1ww7m
    @user-fe4pw1ww7m Před 4 lety +15

    ወንድሙ ወዝጋባ ነገር ነው ልበል። ለማንኛውም ነብስ ይማር

    • @YeneTubeOfficial
      @YeneTubeOfficial Před 4 lety +1

      subscribe እድርጊኝ እስቲ ውንድሙን ተዪው

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před 4 lety +9

    GUYS ON THE COMMENT BOX WHAT IS YOUR PROBLAM? WHAT YOU WANT THE BROTHER to DO T SKREAM OR WHAT. I THINK THE FAMILY IS THE ONE WAS THEIR FOR IN ALL HIS TIME .t

    • @rot.9552
      @rot.9552 Před 4 lety +1

      Thank you my dear!!!!! I don't know what to say.

    • @samri2481
      @samri2481 Před 4 lety

      Solian Berta why don’t you talk in Amharic!!!! You don’t even know how to talk and speak properly stupid!!!

    • @mezinabz4012
      @mezinabz4012 Před 4 lety +1

      You are so right hun thank you

    • @tinas6860
      @tinas6860 Před 4 lety

      look manesh soliana plz be amaregna awri englizengash yizegal and u have to check ur spelling errors before u post🙄

  • @user-ic8zy5bx8i
    @user-ic8zy5bx8i Před 2 měsíci

    እኔ ሰው ሲሞት አዝናለሁ ግን የኤልያስ ግን በጣም ነው ነው ሚያሳዝነኝ 😢😢😢

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před 4 lety +21

    ጥያቄው ይደገም ነው ያለው ሁለቱም መሞቱን አልሰሙም

    • @feefee3959
      @feefee3959 Před 4 lety

      ምንአለሽ

    • @user-vu5gp2qe8c
      @user-vu5gp2qe8c Před 4 lety +1

      Kkkk Wayne ene betam azghalew be Elias mot comentu new yasakegh

  • @mizuboo2189
    @mizuboo2189 Před 4 lety +7

    I feel SO BAD. I’m crying 😭 😢 💔

    • @fikerselam3728
      @fikerselam3728 Před 4 lety

      ለማመን የሚከብድ ልብ አንጠልጣይ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ይከታተሉ
      ክፍል 1 : ባሌ በ 50 ብር ሸጠኝ ልብ አንጠልጣይ አሳዛኝ የጎዳና ህይወት እና የሴተኛ አዳሪ ታሪክ
      czcams.com/video/9gW3FH5lkQY/video.html

  • @truetrust8216
    @truetrust8216 Před 4 lety +2

    ወይ ኤልያስ እንዴት አይነት ደረቅ ወንድም ነው ያለው እኔስ አዘንኩ አልቅሼ አልወጣልኝ አለ ዝም ያለ የእውነት መልካም ሰው!!!!!

  • @rahelrahel8522
    @rahelrahel8522 Před 4 lety +3

    ነብስ ይማር

  • @feefee3959
    @feefee3959 Před 4 lety +10

    አሁን ግን ምን ይጠቅመዋል ታሞ የጠየቀው የለም ጉራብቻ ኤጪ ጉራብቻ

    • @user-ov9vu6re2k
      @user-ov9vu6re2k Před 4 lety

      YEHEM ANDU YEBAHILACHIN AKAL EKO NEW YEMETEN MAMOGESNA MAKBER

  • @eugfdgdgdhfffhdh4643
    @eugfdgdgdhfffhdh4643 Před 4 lety +3

    እውነት ያንዳንዱ ጭካኔ ይገርመኛል ከወንድም እስከ ጓደኛ ድርቅ ያሉ እእእእ ይብላይለት ለሞተው ወንድሜ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስህ ነፍስ ይማር የኔ ወንድም አንጀቴን በላኝ እእእእእእ

  • @user-xe5gu8on1g
    @user-xe5gu8on1g Před 4 lety

    ግዶማለት ትልቅ መከራነው ስለሰው ጠለቅብለን ሳናውቅ ሰውን መኮነን በየትም አይተቅምም ለሞቹነብስይማር ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጥ ጆን በጣም ስርአትያለው የሰው ልጅክብርያለው ሰውነው ባወኩት አጋጣሚ ስለሰው ሳያወቁት አለማወራት ተማኩ

  • @lubabahussen701
    @lubabahussen701 Před 4 lety +7

    ወይ ጆኒዬ ድንጋጤው አለቀቀውም ለዛ ነው ፅናቱን ይስጣችሁ

    • @banchikebede3056
      @banchikebede3056 Před 4 lety +1

      እውነት ነው ድንጋጢው አለቀቀውም ለምን ሰው ላይ ትፍርዳለቹ እናተ በባታው ቤትሆነሱ በማለት ማሰብ

    • @banchikebede3056
      @banchikebede3056 Před 4 lety +1

      የሰው ልጀ ሲደነገጥ ብዙ ነገር የሆናል እሱ በመደንገጠ ነው እንጂ በሌላ አይደለም እኔ ብሆንሰ ብሎ ማሰብ ሁሉንም እደራሳችን ካየነው ሰው ላይ በልፍርድን ኖሮ

  • @asfawtamene9300
    @asfawtamene9300 Před 4 lety +2

    በጣም ያሳዝናል ወንድማችን ነፍስህን በገነት ያኑር ለቤተሴቡ እና አድናቂዎቹ ፅናት ይስጥ አንዳፍታዎች ቪዴዮዉን post ከማረጋቹ በፊት በደምብ ብታዩት አሪፍ ነበር

  • @konjokonjkonkokonj9242
    @konjokonjkonkokonj9242 Před 4 lety +2

    ጆኒ ምነው ጠፋክ አድናቂህ ነኝ ዘፈኖችህን በፍቅር ነው የምወዳቸው። ኤልያስ በጣም የሳዝናል በወጣትነት እድሜው መሞቱ

    • @tube4545
      @tube4545 Před 4 lety

      መጽሃፍ ቅዱስ ዘፋኝ መንግስተ ሰማይ አይወርስም ይላል ዘፈን አትውደጂ የእግዚአብሄርን ቃል ውደጂ

  • @siblasalloum584
    @siblasalloum584 Před 4 lety +11

    እኔምልክ ወንድም ነክ ትንሽ ህመም ነው ትላለክ ሁለት አመት ሲሰቃይ ደሞ የኩላሊት የስኳር ህመም ቀላልነው ይባላል ከሰውነት ውጪ አድርጎት ያን የመሰለ ቆንጆ

    • @feefee3959
      @feefee3959 Před 4 lety

      እረ ሁለት አመት አይደለም በጣም ብዙ አመትነው

    • @siblasalloum584
      @siblasalloum584 Před 4 lety

      ግን የባሰበት በጣም ሁለት አመት ነው ሆነም ቀረ እሱ አፈረ ገብቷል ነፍሱን ይማር እኛ አበሻ ማውራት እንወዳለን

    • @netsanetgelana6982
      @netsanetgelana6982 Před 4 lety

      u r absolutely right we now him for long time he looks very well after few years he becoming changes, anyhow he was big legend rest in peace ela !!

    • @user-wh9de2kx3l
      @user-wh9de2kx3l Před 4 lety +2

      በጣም እኔ እራሡ ገርሞኛል እራሥ ምታት ያመመው አሥመሠለው እኮ

    • @hele4222
      @hele4222 Před 4 lety

      ተዉ አትፍረዱ ለመናገርም ችሎታ ያስፈልገዋል

  • @user-yt1xw3kd9d
    @user-yt1xw3kd9d Před 4 lety +6

    አይ ሰው ከንቱ የወጣትነት ፎቶ እና ያሁኑን ሳይ ልብ ይነካል ወዙ ረግፎ ከስቶ ጠቁሮ ትንሽ እህመም ነች ችላ ማለት አልነበረበትም ከ 20ከከልጅነት አውቀዋለሁ ይምትል እንዴት ነህ ብለህ የጠየከው አትመስልም ሀሉም ለራሱ ነው የሚሮጠው ጎበዝ የተባለውም ትቶት ሄደ አንድ ፍሬ እንኳን ሳይተው ነብስህን ይማረው

  • @user-gw6yr2mu4f
    @user-gw6yr2mu4f Před 4 lety

    ነፍስ ይማር

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 Před 4 lety +33

    ትንሽ ህመም ናት? ውይ አዕምሮው ትክክል አይመስለኝም አንተንም ፈጣሪ ይማርህ የወንድምህን ነፍስ ይማር

    • @jamelasade5099
      @jamelasade5099 Před 4 lety

      ደስታ ከረሜላ ወላድ፣አሉልዝፈንነውብየ፣ተሳቅቄነበር፣አጎቴአግብቶ፣ይናቴአጎትበመልሱቀን፣ሞተእናእደዚ፣ያለጅላፎ፣ልጅነበርው፣ዝፈኑአደየ፣ሙቱአልአለ፣እሙሽራይቱጣገብ፣ገደምብሎ፣ጂለቱምዲገምልኝ፣ይላልዴ፣እንኲንሰው፣እቃምየጠፍችውምአይመስሉ፣ስትጨካኝአለእኔበማላቃችው፣ሁሉአይኔሊጠፍነ፣በገዛስልኬ፣እየተረዳሁ፣መፅኒ።

    • @jamelasade5099
      @jamelasade5099 Před 4 lety

      ደስታ ከረሜላ በነገራችላይ፣ደስታ፣ከረሚላውውውውስጤነውውው፣ክክክክክክእውነቴነ፣ወላሂአባቴ፣እናአያቴበልጅነቴ፣ከማክሰኞ፣እስክማክሰኞነብርይሚገዛልኝ፣ለቤተሰብየመጀመሪያነበርኩ፣ሳድግ፣ደግሞ፣ደስታከረሚላ፣ይዥለሁበኪሴ፣የተማሪናፈቆት፣ሀምሌናነሀሴ፣እያልኩ፣አዜመውነበረ።

    • @tgstlssn6778
      @tgstlssn6778 Před 4 lety +4

      @@jamelasade5099 ምንድነው የፃፍከው? አማርኛ የመጀመርያ ህ ነው ስትጽፍ?hahaha...

    • @tgstlssn6778
      @tgstlssn6778 Před 4 lety +2

      @@jamelasade5099 😃😃😃

    • @fre6233
      @fre6233 Před 4 lety +2

      @@jamelasade5099 በስመአብ ምንድ ነው የወፍ ቋንቋ ነው እንዴ ?እንደዚህ የተደበላለቀ ነገር

  • @gggy4769
    @gggy4769 Před 4 lety +6

    የወንድሙ ድርቅና ሲገርመኝ ደሞ ይሄ እ ይልብኛል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 2 lety

    ለመተቸት ችኮላችን ኮመንት ሰጭዎች ሰው ከመመለስ በፊት ማዳመጥ ግድ ይላል ። በቤተሰብ ተቀጥተን ያደግን ሕዝቦች አሁን አሁን ስድብ በጉንጫችን ያለ ይመስል እንደ ጠጠር የሚያም ንግግር ባነሰነዝር

  • @user-ik4rs2uz4j
    @user-ik4rs2uz4j Před 4 lety +15

    ወይኔ ጭካኔ ወንድሙ ግን. ይገርማል ጥንካሬው
    እኔ አልቅሸ ሞትኩኝ ልክ የራሴን ሰው ያጣሁ ይመስል

    • @YeneTubeOfficial
      @YeneTubeOfficial Před 4 lety +2

      subscribe እድርጊኝ እስቲ ውንድሙን ተዪው

    • @yohaneszeray8889
      @yohaneszeray8889 Před 4 lety +1

      @@YeneTubeOfficial አንተ ምን አይነት ችጋራም ነህ ምን ያንቀዥ1ዥሀል አንተም ልትሞት ነው እንዴ

    • @mesitube153
      @mesitube153 Před 4 lety +1

      እናት ወንድሙን አስታሟል በህይወቱ እያለ ተንከባክቧል ከዚህ በተጨማሪ ያለው የፈጣሪ ነው ፈጣሪን መጋፋት አይችልም እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ አምላክ ነብሱን ይማር ሰው በህይወት እያለ ህመሙን ስሜቱን ለመረዳት እንሞክር

  • @terefehaileyohannes313

    Lidetu lay yegegnitachihu yeteteyekachihu meselachihu inde.....jebza nachihu esh teyakiw,joni ragana wendm tebyewum!!!tirsachihu yirgef!! Ella RIP!!

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 Před 4 lety +2

    ጆኒ እናመሰግናለን!!

  • @amantsamuel1908
    @amantsamuel1908 Před 4 lety +1

    i feel bad 😢

  • @yohaneszeray8889
    @yohaneszeray8889 Před 4 lety +14

    ወንድሙ በጫት የደነዘዘ ነው ያስታውቃል

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 Před 4 lety +3

    😭😭😭😭😭 is too early 😭😭😭😭 rip

  • @user-vu5gp2qe8c
    @user-vu5gp2qe8c Před 4 lety +1

    አንዳንድ ሰዉ ሲገርም ማዘንም አልፈጠረባቸዉም ሁለቱም

  • @user-yt1xw3kd9d
    @user-yt1xw3kd9d Před 4 lety +2

    ከሄዱ በሃላ አታለቃቅሱ በቁም ጠይቁ ተረዳዱ አርቲስቶች ስንቶች አሉ እሁንም በየቤቱ

  • @mariemarie7351
    @mariemarie7351 Před 4 lety +6

    ሁለቱም ጦዘዋል ምንድናቸው ሀሽሻም ሁላ መርቅነዋል እሱን ግን ነብስ ይማር

  • @mikiasworku3718
    @mikiasworku3718 Před 4 lety +17

    ጆኒ ያጨስከው ነገር ምንድነው ቀዥቦብሀል።

    • @justblessed9358
      @justblessed9358 Před 4 lety

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 weed new meselegn enem endezi new yemiaregegn

    • @mikiasworku3718
      @mikiasworku3718 Před 4 lety

      @@justblessed9358 ere keshebobeshal anchim???

  • @fikerselam3728
    @fikerselam3728 Před 4 lety

    ለማመን የሚከብድ ልብ አንጠልጣይ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ይከታተሉ
    ክፍል 1 : ባሌ በ 50 ብር ሸጠኝ ልብ አንጠልጣይ አሳዛኝ የጎዳና ህይወት እና የሴተኛ አዳሪ ታሪክ
    czcams.com/video/9gW3FH5lkQY/video.html

  • @abiyewossene6600
    @abiyewossene6600 Před 4 lety +2

    R.I.P

    • @YeneTubeOfficial
      @YeneTubeOfficial Před 4 lety

      subscribe እድርጊኝ እስቲ ውንድሙን ተዪው

  • @jhonidee2065
    @jhonidee2065 Před 4 lety +7

    ".. ጥያቄውን ድገምልኝ!"

    • @tgstlssn6778
      @tgstlssn6778 Před 4 lety +2

      Hahaha. ምን እያሰበ ነበር?

  • @fafiyesuf4732
    @fafiyesuf4732 Před 4 lety +1

    Tinish Tinish
    Tinish. Tinnn ish

  • @semiengebremichael1924
    @semiengebremichael1924 Před 4 lety +14

    ወያ ሀሳብ ሰጭዋች እናተን ያቅር ያበላችሁ

  • @suman6350
    @suman6350 Před 4 lety +9

    ኤሊያስ አሜሪዊ ቢሆን ኖሮ ድፍን አለም በዜና ይጨናነቅ ነበር! አቦ ይችላል !ነፍስ ይማር WTF😂 ጆኒራጋ ለካ እድሜሽ በቂጥሽ ነው! ሊል ዌይንን እመስላለው ብሎ ሼባውን ዶጊ መሰለ!

    • @yohaneszeray8889
      @yohaneszeray8889 Před 4 lety +3

      ሊል ወይኒም እኮ አብዶ ለማኝ ሆኗል የዘፋኝ መጨረሻው አያምርም

    • @funnytoyshowhaben8221
      @funnytoyshowhaben8221 Před 4 lety

      Joni Raga handsome than lilwayn .

  • @hanichoyenobelehanichoyeno8664

    ጆኒ ጦዞ ነው ጥያቄውን ድገምልኝ ያለው ወይ ጉድ ይሄ ሱስ አርቲስቶችን እራሳችሁን እንድትረሱ እያረጋችሁ ነው

  • @hailemichaelbelete2990
    @hailemichaelbelete2990 Před 4 lety +2

    ኤልያስ ነፍስህን በገነት ያኑር እንወድካሉን

  • @helensesay7664
    @helensesay7664 Před 4 lety +4

    ወንድሙ ግን ሠዉ የሞተበት አይመሥልም አኔ ልኮ እደማቀዉ አሥለቅሶኛል ነፉሥ ይማር የሞተ ተጎዳ

    • @samhassen6940
      @samhassen6940 Před 4 lety +2

      Helen wenfemu ke westu naw hazenu. Komo deret kalmeta ayhonem malet naw?

    • @rot.9552
      @rot.9552 Před 4 lety

      gudaysh new ok. drama mayaet neber yefelegishew. Hazenu begid belekso mehon alebet????
      Astamotal sikayun yakal ok
      Astewelu ke comment befit.

    • @samhassen6940
      @samhassen6940 Před 4 lety

      @@rot.9552 manaw derama mayet yefelegal yalesh, yalkut yewendemu hazen ke westu naw lemalet naw

  • @norwaydanielsenegal3288

    Rip 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @melakehailu4847
    @melakehailu4847 Před 4 lety +3

    Wendemu tesh newe.....

  • @Benny12-w3s
    @Benny12-w3s Před 4 lety +1

    ጆኒ አለንዴ በሂወት የጠፋሰው

    • @justblessed9358
      @justblessed9358 Před 4 lety

      🤣 tozo eko new benath ene weed saches endih new yemiaregegn

  • @ሰሚር
    @ሰሚር Před 4 lety +3

    ድረድግ አለ ጉራጌ በቃ ሀዘን እንዲህ ቀለለ
    እኔ እራሱ ከነሱ በላይ አንብቻለው።

    • @seadaseid7212
      @seadaseid7212 Před 4 lety +4

      አንዳንዴ በእንባ የሚወጣ ሀዘን ይሻላል።ዝም ስትል ውስጥህን ያሳምማል የደረሰበት ያውቀዋል።

    • @ሰሚር
      @ሰሚር Před 4 lety +1

      ልክ ነሽ ሰአዱ ግን እነዚ ምንም የሀዘን ፊት የላቸውም በውስጥም አልያዙ የሆነ አዋርድ በልተው እሚጠየቁ እኮ ነው እሚመስሉት

    • @seadaseid7212
      @seadaseid7212 Před 4 lety

      ሰሚር የውስጣቸው አላህ ነው የሚያውቀው ኤልያስ እንዳለው በህመሙ ቤተሰቡና የቅርብ ጓደኞቹ ብዙ መስዋእትነት እንደከፈሉ ተናግሯል ምናልባት ተደናግጠውም ሊሆን ይችላል

  • @SaraSara-il1ht
    @SaraSara-il1ht Před 4 lety +2

    Rip

    • @YeneTubeOfficial
      @YeneTubeOfficial Před 4 lety

      subscribe እድርጊኝ እስቲ ውንድሙን ተዪው

  • @rodasyemareyamlij4030
    @rodasyemareyamlij4030 Před 4 lety +3

    ይህ ግን እውነት ወንድሙ ነው
    ጭራሽኮ
    Award ሂዶ አስተያየት የሚሰጥ እንጂ ወንድሙ የሞተበት አይመስልም

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 Před 4 lety +2

    ወንድሙ ወጋየሁ ንጋቱን ይመስላል ልበል?...

    • @elsabrahano4614
      @elsabrahano4614 Před 4 lety

      Wey gud

    • @bgzlyj3580
      @bgzlyj3580 Před 4 lety

      elsa brahano ....ትልቅ ክብር ነው እሱን ቢመስል?...በነገራችን ላይ ለመሆኑ ማን እደሆን ታውቂያለሽ?....የኔ እህት

  • @bettyhussen3000
    @bettyhussen3000 Před 4 lety +1

    RIP

  • @remitube2456
    @remitube2456 Před 4 lety +4

    ወንድምም የሞተው አይመስልም ድንጋይ

    • @Joshdposh
      @Joshdposh Před 4 lety

      Aybalim. Malet yalebetin blowal. Min endemisemaw atakim.

  • @gemechukeneni8220
    @gemechukeneni8220 Před 4 lety

    ‹‹...ሙዚቃ ከእነ ሙሉ ክብሯ ነው በእርሱ ( በኤልያስ መልካ ) በኩል የምታልፈው ...›› የተባለለት

  • @jdhdhdjdjdh5968
    @jdhdhdjdjdh5968 Před 4 lety +1

    ነፍሱን በገነት ያኑረው በዙሪያው ከሱስ የፀዱ ቢሆኑ ኖሮ ለዚህ አይነት ችግር አይዳረግም ነበር

  • @mamaqueen5192
    @mamaqueen5192 Před 4 lety

    Merknewal sewochu

  • @user-gl3sr8xs1v
    @user-gl3sr8xs1v Před 4 lety

    እኔ በለቅሶ አይኔ እና እራሴ ሊፈነዳ ነው እነሱ ግን ምንድናቸው ድንጋይ ይስቃል እንዴ ደዎ ኤላዬ ፈጣሪ ነብስህን ይማራት የኔ ደግ

  • @christianeliyab5105
    @christianeliyab5105 Před 4 lety +1

    Ere ehe tuzetam mawurat kalichale zim ayilim

  • @rahimahussenrahimahussen812

    አይ የህም ሳምት ሀጅ ይመስላል ግን በትክክል የሚሰብ አይመስለኛም ጋዜጠኛው እራሱ ደግጡል በመልሱ

  • @elsabrahano4614
    @elsabrahano4614 Před 4 lety

    Wey Joni raga tiyakewn digemlign mindinew yacheskew yene madam yemtachesewn new ende yacheskew

  • @mahlettsegaye5469
    @mahlettsegaye5469 Před 4 lety +1

    min endetameme erasu besiriat ayakewem eko wendimo besmam...............................

  • @wisaamseida7184
    @wisaamseida7184 Před 4 lety +2

    Teyakewn degemeleng 👀

  • @renbowpage5939
    @renbowpage5939 Před 4 lety

    Wey ewnet wendmu atmeslm eli rip

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso Před 4 lety +2

    ነፍሰ ይመር ኤልያሰ በሴቶዎች ዉሰጥ ሁለት ወንዶዎች ብቻ ነበሩ

  • @ayatest8470
    @ayatest8470 Před 4 lety

    Wondimu enkuwan wedimu yemotem ayimesilem nigegeru fetata new

  • @reshmiprasad1853
    @reshmiprasad1853 Před 4 lety

    ወይ ጥያቄ ድገምልኝ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Před 4 lety

    Balsema yishalegn naber.Anjete irriiiirrr ale.Minew indih sikesa innaa sigosaqol be gize inditakem atigefafutim naber???Le muziqaa bilo irasun sigoda wedajochu lemin zim alachiw???Interview sidereg irasu tinfash iyaxerew naw yeminagerew.Alawiqewim kesemahut nager gin anjete teqaxele.Bequm meredadat yilmedibin.RIP

  • @user-ov9vu6re2k
    @user-ov9vu6re2k Před 4 lety +1

    KAMERA LAY TETKILEWAL JONIM WENDIMUM

  • @Joshdposh
    @Joshdposh Před 4 lety +1

    Joni bedenb professional mels new yestew. Kezi belay min yebel? Doma hula

    • @tasfaayaliw1516
      @tasfaayaliw1516 Před 4 lety

      እውነት በጣም ጦዛል ተጠመቅ አት ቀባጥር እሺ

    • @samri2481
      @samri2481 Před 4 lety

      Joshdposh erasek doma

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před 4 lety +5

    እዴ ይሄ ልጅ መሞቱን አልሰማም መሰል ሰርጉ ነው የመስለው ንገሩት ለወንድሙ እርሙን ያውጣ

  • @fekadutsiyon1145
    @fekadutsiyon1145 Před 4 lety

    Tewut yewendemu hazen yebekawal

  • @konjoleba3848
    @konjoleba3848 Před 4 lety +3

    Is he the one who died heart problems

  • @christianeliyab5105
    @christianeliyab5105 Před 4 lety

    Weyine joni raga sigerim

  • @shumate1237
    @shumate1237 Před 4 lety

    Nabsun be Ganti yanureu

  • @tees1045
    @tees1045 Před 4 lety

    Gebethohal ababaly?!!

  • @alhamdulilahforeverything340

    Gudi bel gonder ale yahagere sewu hazentngam ayimeslu

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Před 4 lety +1

    Ende wukyanos yesefa sewye yalhone ager teftere ergumoch

  • @romanguta735
    @romanguta735 Před 4 lety

    Meche new habesha sew komo yemiamesegnew??????? Ke mot befit few enaseb bakachew!!!!!

  • @addikebede1491
    @addikebede1491 Před 4 lety

    Wara becha naw yamiyawekuten endaza afare maselo simote ande aritist enkan guday yasataw yala ayemaselem

  • @nadiaadel6853
    @nadiaadel6853 Před 4 lety

    Every week ebetu eyhedachu selehekemena betaweru leden ychelale eko.melku yhen yakele tekeyro zemmm edete telytalacu??

  • @nebt9215
    @nebt9215 Před 4 lety

    Wera mene yaregal.nebsun yemarew wendema

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499

    Nebs yimar

  • @elshaddai7086
    @elshaddai7086 Před 4 lety +1

    ጆኒ ራጋ ግን በፊት ፊቱ እንደዚህ የተጨማተረ ነበር?

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 Před 4 lety

    Yeharasu tenenya new

  • @beletumekonnen9582
    @beletumekonnen9582 Před 4 lety

    Nebes yemar

  • @christianeliyab5105
    @christianeliyab5105 Před 4 lety

    Ende wendimu yitozali ende zigerim ene alikishe limoti new

  • @mamaqueen5192
    @mamaqueen5192 Před 4 lety

    Joni abdwal sus atuzotal

  • @nadiaadel6853
    @nadiaadel6853 Před 4 lety

    Betesebem Guadenochu edete careless edehonu yaseyawekale.edememote ymeyaweku new ymemeselute

  • @axsumtube9454
    @axsumtube9454 Před 4 lety +2

    ይህ ጆኒ ህዝቡን ብቅ ብሎ ኣየና
    ከዛ ካሜራው ጽዳት እንደሌለው ኣየውና
    በቃ ጠቁሬ ልወጣ ነኝ ብሎ እያሰበ ሳለ
    ጋዜጠኛው ሱጠይቀው ጥያቄው ይደገምልኝ ኣላለም fuuny ይልሻል እንዲህ ነው @ሰብስክራይብ@ግን ለምን ኣታረጉኝም

    • @yodaheyyesakor3731
      @yodaheyyesakor3731 Před 4 lety +2

      Aynefam keldu

    • @Joshdposh
      @Joshdposh Před 4 lety

      Deg arge. Akatari. Tenkol yekir

    • @bertukanlove6973
      @bertukanlove6973 Před 4 lety +1

      ወንሜ እንኳን ሰው ዝብ የሞት አይመስልም የመጨረሻ ዘመን ላይ ነንን

  • @genetabate4779
    @genetabate4779 Před 4 lety

    Medanyalem nbsune batsede genet yanure

  • @ethiopfrste5045
    @ethiopfrste5045 Před 4 lety +2

    ወንድሙ ግን ደስ ብሎታል የሚፈልገዉ ነገር አለዉ ምን ይመሰላል ጡዘታም

  • @feefee3959
    @feefee3959 Před 4 lety +1

    ዘመን ድራማ ለምንድነው በዚህ ሣምንት ያልተለቀቀው

  • @loveisgood5548
    @loveisgood5548 Před 4 lety

    ሆሆሆሆ ጥያቂውን ድገምልኝ ሆዴ ቆሰለ

  • @hanitultulaneng8533
    @hanitultulaneng8533 Před 4 lety +1

    Mendenew wendemu

  • @Jesus11m2
    @Jesus11m2 Před 4 lety

    ere tewu tewu yamlak kal zefen ena dankira sru ayilm biyans yekerew yimar yinka lezich edme amlakun ayibedl

  • @user-yh4lt7cf4c
    @user-yh4lt7cf4c Před 4 lety +3

    አረ በሽተኛ ነገር ነው አይታችሁታል ጋይስ ስዉ የሞተበት አይመስልም ወድምን ያክል ነገር
    ጠሽ ነው