መዋደድ ካለ እድሜ ቁጥር ነዉ |ከስራ በኋላ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • በአሁኑ ቅዳሜ ከስራ በኋላ ፕሮግራም ላይ የዕድሜ ልዩነት በፍቅር እንዲሁም በትዳር ህይወት ላይ ያለዉን ተፅእኖ በተመለከተ ያላቸዉን ሀሳብ አንስተዉ የተወያዩበት ይህን ይመስላል፡፡ ተመልከቱ!!!
    Check out this episode of Kesria Behuala as they discuss and raise their idea on the impact of age on relationships and marriage. Enjoy!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kesira_Behuala #After_Work #moodaddisababa #Relationaship #Marriage #Age #Age_Difference #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 11

  • @user-hl5mn7fp7v
    @user-hl5mn7fp7v Před 2 lety +6

    እድሜ ግድ ነው ሴት ልጅ የሚበልጣትን ወይም እኩያዋን ነው ማግባት ያለባት

  • @VoicefortheVoicelesss
    @VoicefortheVoicelesss Před 2 lety +3

    please, we want more of this segment....do not stop this show

  • @user-en3qm4dn7s
    @user-en3qm4dn7s Před 2 lety +2

    እድሜ ቁጥር ነው ግን ከሚያንስ ቢበልጥ ጥሩ ነው

  • @fintweshetu2999
    @fintweshetu2999 Před 2 lety +1

    አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት

  • @seidkedirkedir9768
    @seidkedirkedir9768 Před 2 lety

    ሙሌ ይሄ ሀሳብ ያስቦጫጭቅሀል ብዬ ነበር ግምቴ ግን አልተሳካም ችኮቹ እንዲያውም የተስማማቸው ይመስላሉ

  • @redietwedaj1092
    @redietwedaj1092 Před rokem

    I feel jealous that i am not participating in this discussion, it's amazing guys keep up the good work.

  • @user-ni3kb9ef5l
    @user-ni3kb9ef5l Před 2 lety +2

    ውይይታች በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @zufangebrekidan220
    @zufangebrekidan220 Před 7 měsíci +1

    bravo tigi

  • @user-hl5mn7fp7v
    @user-hl5mn7fp7v Před 2 lety +2

    ግድ ነው ግድ ነው እድሜ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před 2 lety

    WYEYTACHU YEMTAQERBUT BUZUWOCHU BABZAGNAW SEAW LAIE YALEBETN YAMELEKAKET CHGROCHN YEMIFETA PROGRAM NEAW!!!!

  • @user-hu9le1dj6r
    @user-hu9le1dj6r Před 2 lety

    ውይይታችሁ ጥሩ ነው ግን ሴቶሽ አዳምጡ ለነናገር አትቸኩሉ
    በተራ ወሩ