የአባ አርሳኒዎስ ምክር || Ethiopian Orthodox || በ ዲንቸ የቀረበ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 12. 2022
  • የነፍስ እረፍትና በረከትን የያዙ አባታዊ ምክር፣መንፈስን ሚይረጋጉ የቅዱሳን ምስጋና፣የቅዱሳን ታሪክና ኑሮ፣መንፈሳዊ ውጊያዎች፣ሚስጥሮች፣የአባቶች በ ቅኔ የመኖር ጥበብ፣ኢትዮጲያዊ ጨዋነትና የስረአቶች ጥቅም የመሳሰሉ ጉዳዮችን እናቀርብለዎታለን፡፡ለሁሉም ወድሞችና እህቶች እንዲደርስ Like,subscribe,እንዲሁም Share አድርጉ፡፡

Komentáře • 14

  • @hanazemaryam5959
    @hanazemaryam5959 Před rokem +6

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የቅዱስ አባታችን በረከት ይደርብን
    ይህንን እድንሰማ የፈቀደ አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @user-me3ld7eu6l
    @user-me3ld7eu6l Před 23 dny

    አሜን አሜን አሜን በእውነት የአባቶቻችን በረከታቸው ይድረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @eyarusnadew2485
    @eyarusnadew2485 Před rokem +5

    EGIZABIHER YIMESIGEN AMEN AMEN AMEN BE EWINET QALE HIWOTIN YASEMALIN💚💛💞💞💞💞👍👍👍👍👍

  • @Burtokal-ud3dy
    @Burtokal-ud3dy Před 2 měsíci

    Amen Qeliwoti yesamelen❤

  • @user-qk4zk5yx6z
    @user-qk4zk5yx6z Před 5 měsíci

    ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ የቅዱስ አባታችን ቅዱስ አርሳንወስ በረከት አይለየን አሜን❤

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4i Před 7 měsíci

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ልኡል እግዚአብሄር ይመስገን🙏❤🕊🙏🙏

  • @Meron6895
    @Meron6895 Před 6 měsíci +1

    በዕውነትወንስማችንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርታ
    የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን
    በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretzike
    @meseretzike Před 4 měsíci +1

    Temesgan 🎉

  • @dagemkassahun2591
    @dagemkassahun2591 Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alesh647
    @alesh647 Před 6 měsíci

    ቃለህወት ያስማልን

  • @Selam-fd3id
    @Selam-fd3id Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ