"ወለደች" ምርጥ ገራሚ የገጠር ድራማ(Weledech New Ethilpian Dirama) 2023

Sdílet
Vložit

Komentáře • 846

  • @dtfxyjh6271
    @dtfxyjh6271 Před rokem +93

    እሥኪ ከድራማ ውጪ ይቅረቡልን የምትሉ❤❤❤❤ በተለይ ብርቁ

    • @EssEss-mf3cw
      @EssEss-mf3cw Před rokem

      እኔ ብረቁ ይቅረብልን ሀሀሀሀ😂

    • @semiratube5568
      @semiratube5568 Před rokem

      የምር ይቅረብለን ሀሀሀሀሀ👌👍

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Před rokem +161

    ኧረ ብርቁ በሳቅ ገደልከኝ ክበርልኝ ከሰይፋ የምትቀርብበት ቀን ናፈቀኝ 👍👍

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem +68

    በዚህ ድራማ እናቴን ማየት ብቻ ነው የቀረኝ ድራማ ሣይሆን እውነታ ነው።❤❤❤😊😊

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před rokem +86

    ግዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል አሉ ያለሜ ነገር በዛ ሆይ ❤😂 ወንድሟ ጨዋ ሞፈር አራቂ ልጅቱ ጨዋ ህጓን ጠባቂ .... አሁንም እላለሁ ደግሜ ወንድም ያላችሁ እህቶቸ ወንድሞች ክፉ አይንካባችሁ አሜን፫ በሉ ጥላዬ የኔ ሰው ❤❤❤

  • @majeedabualragheb5597
    @majeedabualragheb5597 Před rokem +164

    ማነው በጉጉት የሚከታተለው እንደኔ💟💟💟💟😅😅😅😅አይ ብርቁ

  • @user-ty6rq7tm8k
    @user-ty6rq7tm8k Před rokem +39

    ይሄኮ ድራማ አይዴለም ወላሂ በሄወታችን ውስጥ ያለ ነው ለማንኛውም ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ❤❤❤❤

  • @user-sp9ej7mk3v
    @user-sp9ej7mk3v Před rokem +62

    እውነት ድራማ አይመስልም ❤ ስወዳችሁ ወንድም መከታ ነው ክብር ለወንድሞቻችን አበጀሽየ የኔ ልዮ

  • @kemeriyaabdella5315
    @kemeriyaabdella5315 Před rokem +68

    እዉነተኛ ህይወታችን በነዚህ ሰዎች አየነዉ ❤ እንኳን ማሪያም ማረችሽ💐🤱🏽

  • @user-fx7qp3ud9o
    @user-fx7qp3ud9o Před rokem +56

    የአበጀሽ ን ወንድሟን ብርቁ አድናቂዎች የትናቸሁ❤❤

  • @netsanetttesfaye1184
    @netsanetttesfaye1184 Před rokem +32

    👍🏻የብርቆ አዱናቂዎች ❤❤የት ናቺው 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻ላይክ

  • @ayaayaa2643
    @ayaayaa2643 Před rokem +27

    እውነትለመናገር ይህ ድራማ ሳይሆን እውነተኛው የገጠር ማንነታችነው ገጠርነቴን የምኮራበት ነገረስ

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 Před rokem +15

    እንኳን ማርያም ማርችሽ ያገሬ ልጅ እመቤቴ ታሳድግልሽ❤❤❤❤❤

  • @Mirfa-jk9ui
    @Mirfa-jk9ui Před rokem +26

    የብርቁና የናቱ ነገር ፍቅር ናችሁ ሁላችሁም ስወዳችሁ❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +11

    የእምወዋ ወንድም 💝ስወደው 💝💝ዉብ ናቹ ❤እኮ ጌታን እውነተኛ ታሪክ እንጂ ድራማ አይመስልም እኮ ❤

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před rokem +35

    ስወዳችሁኮ እንደኔ ሱስ የሆኑበት 👍👍👍😍😍😍

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements Před rokem +11

    ይሄን ድራማ በፍቅር ነዉ የምወደዉ ሁሉም በጣም ምርጥ ተዋናያኖች ናቸዉ

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před rokem +3

    ጨረቃ የዉነት ነዉ የወለደችዉ እርግዝናዋ ያስታዉቅ ነበር ቤቱዋ እራሱ የሱዋ የሚመስለዉ ሰፈሩ ጫካዉ ደስ ይላል እኳን ማሪያም ማረችሽ ❤🎉 በሳቅ ሆዴ ያቆሰለዉ ልጁ 😂😂😂ጆሮዉ ነዉ ጉድ የሰራን አላለችም 😂😂😂😂😂

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l Před rokem +3

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ትደግልሽ እማዋ እደው እዳቺ ደግ ብንወን ምናለበት ብርቁ ሰርቆ እዳይወስድብሽ ክክክክክክክክክ ልጆን ጥለሽ እዳትወጪ

  • @user-ek8kl1sk6s
    @user-ek8kl1sk6s Před rokem +42

    ዛሬ ደግሞ በግዛ መጣችሁ የኔ መፀናኛ የዚህ ቤት ተከታታዮች አመሰግናለሁ ቤቴ ፈረሰብኝ ብያችሁ በኮሜንት ላፅናናችሁ❤❤❤

    • @ayelech5009
      @ayelech5009 Před rokem +1

      እናትዬ የኔ ከርታታ አይዞሽ እማ ምን ይደረግ አለፈምንደረግ ጤናሽን ይስጥሽ ፍርዱን ለእግዚአብሔር ትይው

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před rokem +1

      አይዞሽ እህቴ

    • @hargekwork7769
      @hargekwork7769 Před rokem +1

      Ayzoshe mare🙏🙄

    • @zaharahussein5889
      @zaharahussein5889 Před rokem

      አይዞሽ የኔ ከርታታ አብሽሪ የኔ ዉድ

    • @belaynshyoutube6462
      @belaynshyoutube6462 Před rokem

      አይዞ

  • @user-tg8jy1bj1p
    @user-tg8jy1bj1p Před 5 měsíci +1

    የኔ እናት እንኳን ማርያም ማረችሽ ለካስ የእውነት ነበር እርግዝናሽ ህፃኗ አድጋ ለቁም ነገር ትብቃ

  • @user-kc8hn5so1d
    @user-kc8hn5so1d Před rokem +14

    አያ ጥላያ የኔጀግና
    አለባበሱ ልክ አያቴን ወላሂ
    ካተ ከባድ ፍቅር ይዞኛል 😜🥺
    ስወድህ😍😍😍 እመዋ የኔውድ😍😍
    ብርቁየ 😍😍😍😍ስወድህኮ
    የእውነት ወለደች እዴ ማሻአላህ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +6

    አበጀሽና ወንድሟ ደስ ሲሉ የምር እዲህ ነው መዋደድ አይ ብርቁ ልብ አውልቅ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před rokem +6

    አይ ጥላየ እውነትም ጥላይ ሳይው እራሱ ወንድሜ በጣም ይናፍቆያል

    • @mekiafeker6961
      @mekiafeker6961 Před rokem

      ጥላየ ደሞ ማነዉ።ጥላየኮ እዚህ አይሰራም

  • @user-jb4vj4jr9x
    @user-jb4vj4jr9x Před rokem +10

    እንኳን ማርያም ማረችሺ እመጫቷ❤❤

  • @sablasabla7069
    @sablasabla7069 Před rokem +10

    ወይኔ የብርቁየ እናት እዳቺ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን ❤❤😂😂😂

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 Před rokem +6

    እረ ብርቁ ተው ይሄ ነገር እዳይለምድብህ😂😂😂😂😂😂😂😂እደው በሰፉ ብቀርቡና ባየናቹ😂😂😂😂

  • @user-gw1vx2cn7o
    @user-gw1vx2cn7o Před rokem +14

    ወላሂ ተመስጨ ነዉ የምከታተላችሁ ዴቂቃ ጨምሩልኘን❤❤

  • @serkedemise2061
    @serkedemise2061 Před rokem +16

    ዛሬ አንደኛ ነኝ 😂 ማነው አእንደኔ የሚወዳቸው🥰🥰🥰

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q Před rokem +5

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ስወድሽ ግን ለድራማዉ ብለሽ ክርስትና ሳታስነሺ ካሜራ ላይ አታቅርባት❤❤❤

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 Před rokem +6

    እሰይ የብርቁ የጀራ እናት እኳን በሰላም ተገላገልሽ

  • @user-cl1ey7pe6v
    @user-cl1ey7pe6v Před rokem +1

    ደጉ ወገኔ አማራየ ከእናንተ መፈጠሬ መታደል ነው

  • @tirutasfwu8258
    @tirutasfwu8258 Před rokem +7

    ብርቁ እንኳን ደስ አለህ 🎉🎉🎉🎉🎉በጣም ነዉ የምወደችሁ ማርያምን ሱስ ነዉ የሆናችሁኝ❤

  • @romiromina5003
    @romiromina5003 Před rokem +18

    ሁልግዜ ብርቁዬን አቅርብልን ይናፍቀናል 😂😂😂😂

  • @user-xr2ub5kx5c
    @user-xr2ub5kx5c Před rokem +5

    አለሜ መልክና ቁመና ደም ግባት አንደኛ ነሸ ግን ምላስ ኡኡኡኡኡኡ😂😂😂😂😂😂😂

    • @bzu4394
      @bzu4394 Před rokem +1

      ጤፍ ይቆላል ምላሷ😁😁😁

    • @janatmmm6876
      @janatmmm6876 Před rokem

      😂😂😂😂

  • @woletemaryam418
    @woletemaryam418 Před rokem +4

    እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ድንብሽቡሽ አናቴ ነዉ የምትመስልኝ
    ብርቁ ማርያምን እንባየን አሰጨረስከኝ በሳቅ ክበርልኝ የሳቄ ምንጪ
    ወይ አበደሽ ጎበዝ ተዋናይ በርቱ ሁላችሁም
    በሳምንት 3ጊዜ ቢሆን ደስ ይላል አትጥፉብን

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před rokem +7

    የብርቁና የእናቱ አድናቂዎች የት ናችው እኔኮ ብርቁ የሚያደርገውን ነገር እያየው ብቻየን የምስቀው ነገር ነው አይ ብርቁ እኔንም አጃጃልከኝ ስወድክ😂😂😂

    • @user-sw9yd7yx2c
      @user-sw9yd7yx2c Před rokem

      ቃል የለኝም ዋ ልዩ ስጦታ ነው ብርቁ

  • @Queen19901
    @Queen19901 Před rokem +6

    በእንቅርት ላይ ጆሮ ገድፍ አሉ የብርቁ ነገር🤣🤣🤣
    ቃሪያ ሊያበላት ተነሳኮ ቶለ እንድታወራ😭😭🤣🤣🤣🤣🤣

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 Před rokem +5

    እንኳን በሰላም ሴት ልጅ ተገላገልሽ አይ ታደሰ መውጫው ቀዳዳው ጠፍቶሃል ብርቁዬ ታደሰን ፈልገህ ለህትህ አምጣለት ❤❤❤❤አይ ብርቁዬ እመዋዬ ስወድሽ መልካም ሴት❤❤❤

  • @amefke2069
    @amefke2069 Před rokem +5

    የኔ ጀግና ወንድምዬ እምዋ እህትና ወንድም በጣም የምታምሩት 😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍

  • @suzifkr706
    @suzifkr706 Před rokem +9

    የውነት ነውዴ የዚህ ሰዎች ታሪክ 🤣 እኳን ኣሏህ ማረሽ 🥰

    • @user-oy6uk8is9b
      @user-oy6uk8is9b Před rokem

      😂😂😅😅😅መሰለኝ

    • @sintesinte9763
      @sintesinte9763 Před rokem

      😂😂😂😂

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Před rokem +1

      እንደብርቁ ያስጠላኝ የለም ሲያስጠላ

    • @almahi37
      @almahi37 Před rokem

      ​@@racheltakala7118 😂😂😂😂

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Před rokem

      ​@@racheltakala7118 እኔ እወደዋለሁ😂😂😂 ጅል ስለሆነ😊😂

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před rokem +16

    ብርቁ እንኳን ደስስስ አለህ ❤አበጁ የኔ ምርጥ ሰዉ ❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሪኝ 💋

    • @busyline3833
      @busyline3833 Před rokem +2

      ብርቁ አብጀሽ የአብጀሽ ወድም እወድ አችሁ አለሁማሮችየሳቅምጭወችየ💞💞❤❤❤😂😁😁😁

  • @tigisttegegn9059
    @tigisttegegn9059 Před rokem +4

    ብርቁ ልቧን አጠበብከው😂😂😂😂😂😂 so much love 💚💛❤️

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před rokem +6

    አብጀሽን እና አያ ጥሌን ወድሟን ብርቁየ ስወዳቸው ❤❤❤

  • @hqs8057
    @hqs8057 Před rokem +9

    ከአበጀሺ ወንድም ፍቅር ይዞኛል❤❤❤ ደሥ ይለኛል ኮሽታራ ወንዳወንድ አበጀሺ ሚሥኪን እንደኔናት የዋህናት😢😢

    • @user-oc9oy4tp8q
      @user-oc9oy4tp8q Před rokem +2

      አድራሻወን እናፈላልጋለን 😂

    • @merafterouni9904
      @merafterouni9904 Před rokem

      😂😅

    • @menenlemma
      @menenlemma Před rokem

      ​@@user-oc9oy4tp8q 😂

    • @user-tf6cs3sm9i
      @user-tf6cs3sm9i Před rokem +1

      እሄን ነው መፍራት እናት አለም😂😂😂😂
      ሚስቱን እና ልጆቹን ትቶ አበጀሽን ሲጠብቅ ላጤ መሰለሽ 😁😁😁😁😁

    • @user-oc9oy4tp8q
      @user-oc9oy4tp8q Před rokem

      @@user-tf6cs3sm9i 😁😁😁

  • @berketesema4345
    @berketesema4345 Před rokem +7

    እንኳን ማሪያም ማርችሽ የእኔ እናት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👩‍👧

  • @user-fp3jk9il9y
    @user-fp3jk9il9y Před rokem +2

    እንደ ዛሬው ልቤን አሞኝ አያውቅም በሳቅ አይ ብርቁ😂😂በዚህ ስራ ላይ የባሰ አቃተኝ

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před rokem +7

    እንካን ደህና መጣችሁ ውይ ብርቁ አበዛከው ሌላው ሳያንስ ደግሞ ጆሮህ ተጨመረ 😂😂ያበጀሺ ወንድም ግርማሞገስ አለክ 💞እልልልልል እንካን በሰላም ወለድሺ ታዴ የትነክ ተወለደልክ አንተ ሁለተኛዋን ደግሞ ለማስረገዝ መንገድ ላይ ነው😂😂

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z Před rokem +5

    እኳን ማርያም ማረችሺ❤❤❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሪኝ💋💋😂

    • @user-ze5ug1rv3z
      @user-ze5ug1rv3z Před rokem

      @@sebelyoutube ደምሬሻለው ሠብሥክራይብ መልሺ❤❤❤😂

  • @meticar4025
    @meticar4025 Před rokem +16

    እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ሳቂታ ❤❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሪኝ

    • @halmaabc9097
      @halmaabc9097 Před rokem

      የእውነት ወልዳ መሰለሽ እደ ድራ እኮ ነው

    • @hannasalam672
      @hannasalam672 Před rokem

      ​@@halmaabc9097 የእውነት ነው እርግዝናዋ

    • @jemilahussen3016
      @jemilahussen3016 Před rokem

      ከምር ንገሩኝ የውነት ነው የወለደችው

    • @user-sw9yd7yx2c
      @user-sw9yd7yx2c Před rokem

      ​@@jemilahussen3016የእውነት ነው እሚመስል ግን

  • @momo9555
    @momo9555 Před rokem +6

    ሌባይቱ በስተመጨረሻ ወለደች እልልልልልው❤❤

    • @janatmmm6876
      @janatmmm6876 Před rokem

      😂😂😂😂😂ሌባይ

    • @momo9555
      @momo9555 Před rokem +1

      @@janatmmm6876 ብርቁነዉ ያለዉ የለሁበትም😂😂😃😃

    • @wswd5859
      @wswd5859 Před rokem

      ድንግል ምስክሬ ናት ሽንቴ እስከማመልጠኝ ነው የሳኩት ሌባይቷ 😂😂😂😂😂 ደከምኩ

  • @user-vf6jw8zv1h
    @user-vf6jw8zv1h Před rokem +1

    አረ ወየው ብርቁ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ልጃችን ልጃች ስትል ተወለደ😂😂😂🙆🙆😂😂

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 Před rokem +5

    ወይ ብርቁ እንዴት እንደሚያስቀኝኮ😂😂😂 አበጀሽ ግን ከዚያ ሰፈር ነውን የወጣችው አሁን እራሡ የምትኖረው ከዚያ መሆን አለበት።

  • @meseretzewdu8204
    @meseretzewdu8204 Před rokem +8

    እንኳን ማርያም ማረችሽ❤❤❤

  • @susususu7128
    @susususu7128 Před rokem +11

    እንኳን አላህ በሰላም ገላገለሽ እናትነት ደስ ይላል❤ Congratulations 🎉

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሪኝ 💋

    • @user-cx6bt3on4b
      @user-cx6bt3on4b Před rokem +1

      አላለቸም ድራማነው እኮ የእውነት አርግዛመሰለሸ😅😅😅

    • @ytfy6403
      @ytfy6403 Před rokem

      ​@@user-cx6bt3on4b 😂😂😂

    • @hannasalam672
      @hannasalam672 Před rokem

      ​@@user-cx6bt3on4b የእውነት ነው እርግዝናዋ

    • @user-oi1lr9xb9c
      @user-oi1lr9xb9c Před rokem

      ​@@user-cx6bt3on4b ክክክክክክክክ የውነት መስሎት ነው

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +1

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ እውነተኛ መውለድ መሠለኝ

  • @user-nu6zv4nj2g
    @user-nu6zv4nj2g Před rokem +5

    እደኔ ባበጀሺና በብርቁ ፍቅር የተጠቃ ሁሉ መተዋል❤

  • @tilahunbeyene2128
    @tilahunbeyene2128 Před rokem +6

    እናተ ምንም ሳታዩ በመኮመት አንደኛ ስትሆኑ እኔ ዳሞ ጨርሼ በማየት አንደኛ ነኝ😂😂😂😅

  • @alemayhusolomon77
    @alemayhusolomon77 Před rokem +2

    ከፍ ያለ ክብር ለተዋናይ ቲቪ እና ለተዋንያኑ ይሁን

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 Před rokem +7

    ወይኔ ብርቁ ልባቸውን አወረዳቸው 😂😂😂❤

  • @hgg6334
    @hgg6334 Před rokem +10

    ወንድምመከታነዉወንድሞቻችንንይጠብቅልን

    • @GhvFjc-px3uw
      @GhvFjc-px3uw Před rokem +1

      አሚንንንየወለደችውውነትነውወይስለድራማው

    • @sffdgg8523
      @sffdgg8523 Před rokem +1

      አሚን 🙏🙏🙏🙏

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 Před rokem +2

      እኔ እራሱ ወንድሜየ ሲወደኝ አንድ ጊዜ ከባሌ ጋር ተጣልቸየ ባሌ ቅናተኛ ሆኖብኝ ወንድሜየ እንዴት እንዳገዘልኝ እንዴት እንደሚወደኝ

  • @AlamAlam-um5sr
    @AlamAlam-um5sr Před rokem +3

    በርቆየ አዝግ 😂😂እንካን ማርያመ ማርቺሽ ብጣም ነው የምታመሩት በርቱልን❤❤❤❤❤

  • @ssuu4227
    @ssuu4227 Před rokem +4

    አይ ብርቁ ምርጥ ተናዋይ ነህ

  • @user-hl7qy6ld9x
    @user-hl7qy6ld9x Před rokem +2

    ብርቁ አፈነዳኝ ክክክክ ይሄ ድራማ ሲደላኝ ምርጦችዬ❤❤❤👌👌👌💕💕💕💕🙏

  • @MekdesAbnew-qp1dm
    @MekdesAbnew-qp1dm Před rokem +2

    አንኳን ማርያም ማረችሽ የታደ ውሽሜ🥰

  • @asnakechasres4579
    @asnakechasres4579 Před rokem

    Reality show የማይ እኮ ነውየ ሚመስለኝ ሁላችሁም አንደኛ ናችሁ

  • @user-qp3ou7dl9i
    @user-qp3ou7dl9i Před rokem +1

    እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 Před rokem +1

    የአበጀሺ ወንድም የብርቁ አደናቂ ነኝ ስውዳችሁ

  • @famel9098
    @famel9098 Před rokem +12

    የዛሬው ደሞ ልዩ ነው። ማን ከማን ይበልጣል? ነፍሴን አስደሰታችሁት!

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před rokem +2

    ብርቁ❤❤ያልሰማኸው፡ታወራለሕ።

  • @user-nh1lw3gw8t
    @user-nh1lw3gw8t Před rokem

    እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ደርባባ ማርያም በሽልም ታውጣሽ

  • @saidarqway5739
    @saidarqway5739 Před rokem +1

    ይኸን ድራማ እና ጎባኔ የሚለው ቶቶለ ልቀቁልን ስወዳችሁ😍😍👍👍👍

  • @emuyenega7046
    @emuyenega7046 Před rokem

    ከድራማው በስተ ጀርባ እኳን ልጅሽን ወለድሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ❤❤

    • @user-sv7qj7lr6q
      @user-sv7qj7lr6q Před rokem

      የእውነት ነው የወለደችው አይደለ ይመስላል እኮ

  • @jossykind7869
    @jossykind7869 Před rokem +2

    እባካችው 1 ቀን እስኪ በቀጥታ ስርጭት ግቡ ።
    እናንተን የሚወድ ቀላል የማይባል ኦዴንስ አላችው ። እናንተን የማወቅ ጉጉት ከፍተኛ ነው Please 1 day Give us a live broadcast

  • @meazabelachew3436
    @meazabelachew3436 Před rokem +1

    ውይ ብርቁ በሳቅ ልቤን አፈረሰው እኮ ከክህሎት በላይም ነህ ኡፍፍፍ ደስ ስትሉ

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +2

    የእውነት ነው እንደ የወለደችው የታደሰ ውሽማ 😂😂😂❤❤❤❤

  • @buzuleb945
    @buzuleb945 Před rokem +6

    አይ ብርቁ ዛሬስ ብሶብሃል😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @user-cg5yv4el5f
    @user-cg5yv4el5f Před rokem +2

    እኳን ማርያም ማረቺሽ ጠዪሟ 🥰🥰🥰🥰
    ስወዳችሁ 🤣🤣🤣🤣🤣አይ ብርቁ

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Před rokem +1

    እውነት ከሆነ እንካን ጌታ ረዳሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ🎉🎉 ❤

  • @user-cx6bt3on4b
    @user-cx6bt3on4b Před rokem +4

    በርቁን ይምትሉ👍👍😅😅😅😅

  • @user-dj8qj5hn9q
    @user-dj8qj5hn9q Před rokem +1

    ሌባዋ በስተመጨረሻ ወለደች እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @eliasgebrmicheal2455
    @eliasgebrmicheal2455 Před rokem

    ሁሉ እንደ እናንተ በሆነ እግዛሀቤር ይርዳችው ፡፡

  • @zeritutube
    @zeritutube Před rokem +7

    አይ ብርቁዬ እደዉ ሁሉነገር ያምርብሀል😂😂😂😂የዉነት ነወ እደ የወለደችዉ

  • @adresseaeed1780
    @adresseaeed1780 Před rokem +2

    አላለቅስልሽ የክፈልጅ😃😃😃😃😃😃😃😃👍👍👍👍👍

  • @geteneshasslfew6085
    @geteneshasslfew6085 Před rokem +2

    የሳቄ ምንጮሽ ዋውውው ናችሁ ማርያምን ስታምሩ

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Před rokem +4

    ማነው እንደእኔ ብርቁን ምወድ 😂😂

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Před rokem +2

    ወይኔ ብርቁ በሳቅ ከልጅቷጋ ያላቸው ነገርስ 😂😂😂
    የአበጅሽ ወንድም ግን የእውነተኛ ወንድም ነው እሚመስለኝ ወንድም መከታ ነዉ እውነትም

  • @banchu3147
    @banchu3147 Před rokem +1

    እንኳን ማርያም ማረችሽ
    ማርያም በሽልም ታውጣሽ
    ብርቁየ ሀቅ አለው አሳዝሉት 😂😂😂😂😂😂😂የሳቅ ምንጭ ናችሁ እኮ

  • @EfrataEfrata-uz3xk
    @EfrataEfrata-uz3xk Před rokem +3

    እንኳን ማርያም ማረችሸ ሰወድሸ❤❤❤❤

  • @tcxjhvc2190
    @tcxjhvc2190 Před rokem +1

    እናተን የፈጠረ አምላክ ክብሩ ይስፋ እመዋ ቁርጥ እናቴንነዉ የምመስለዉ የኔ የዋህ💋💋💋💋💋💋💋💋💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @jamisweet6787
    @jamisweet6787 Před rokem +1

    ፍትህ ለብርቁ ጆሮ። ጆሮውን ልቀቁለት ሰምቶም አዝግ ነው እኳን ሳይሰማ አዛገንኮ😂

  • @seidmuhamed5310
    @seidmuhamed5310 Před rokem +4

    ማሻአላህ እኻን በሰላም ተገላገልሺ

  • @user-dx3sp7dd8d
    @user-dx3sp7dd8d Před rokem +1

    እኔ ብዙ ተከታታይ ድራማ አይቻለሁ ግን የናተ እና የረኛየ ድራማ ይለያል የምር በርቱ

  • @jntbrok8611
    @jntbrok8611 Před rokem +5

    አበጀሽና ብርቁ ትለያላችሁ❤❤❤❤

  • @dubai1280
    @dubai1280 Před rokem +5

    ብርቁ😂😂😂የብርቁ እናት ሁላችሁም ዉድድድ❤❤❤😊

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z Před rokem

    ወይ ብርቁ. ሃሃሃሃሃ
    ቃርያ ሊያበላት ነው. ልጅቱን. ክክክክክክክክክክክክ
    በሳቅ ሞትሁ

  • @user-bi5ke3se4w
    @user-bi5ke3se4w Před rokem +1

    ግን ካመራማኑ ውነት የሱን ድምፅ ሳይለት የሚያረግ አለ ወይስ ይሄ ጉድ አያስቀው ብሎነው ጀግና ነው😂😂😂😂😂

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 Před rokem

    የእውነት አርግዛ ነው የወለደች መሰለኝ ስወዳችሁ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +3

    ዛሬስ ብርቁ እንኩዋን እነሱን እኔንም አደከምከኝ ልብ አውልቅ የሆነ መፍትሄ ስጡት የጆሮው ገፀ ባህሪ ብዙም አያስደስትም በዛ .......
    ወይ አለሜ 🙆🙆🙆 ግን ውበትሽ 🎉🎉❤
    የአያጥላዬ ጋቢ ያምራል
    አይይ እመዋ 😂

    • @alemtsehaysesaysisay7144
      @alemtsehaysesaysisay7144 Před rokem

      እር ሐና ከዚህ ድሪማ ድግም አለሽበት እኔስ ዛሬ ግና እያየሁ

    • @user-tz1hf4dl4j
      @user-tz1hf4dl4j Před rokem

      @@alemtsehaysesaysisay7144
      አለምዬ ያስቃሉ እያቸው ።አዎ አያቸዋለሁ 😀😀👍👍👍👍

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před rokem

    እልልልል እነኳን ማርያም ማረችሽ ። አበጀሽን የሚመስል ቅን ሰው ቢኖር ኖሮ ሀገራችን የት በደረሰች ። በረ‍እቁዬ እግዚህአብሄር ጆሮህን ይማርህ። ውሽሚት መቸም ለጅሽ ባንቺ የምትወጣ ምሁር ይወጣታል። ተዋናይ ቲቪ በርቱልን በጣም ነው የምነወዳችሁ ። ታደሰ መቼ ነው የሚመለሰው????

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Před rokem +2

    Welcome our favorites🙏እመዋዬ😘ብርቁ የእኛ ጅል😁አያ ጥሌ አጎታለም I really love him አጎቴ😍💪እና ጨረቃማ የእውነት ነው የወለደችው፣ እርግዝናዋ ለድራማ አልነበረም ሳስበው የእውነት ግን የተዋናይ ቲቪ ቤተሰቦች ንገሩን የእውነት ነው አደል የወለደችው? በስመአብ እንደ እናንተማ ትወናን የእውነት ሆኖ የሰራት ማንም የለም ክብር ይገባችኋል በእውነቱ🙏
    "እና ሃሙስም ድራማ ነው ምንፈልገው ሙዚቃ አንፈግልም🙏😁

    • @user-hf5bu8mf9s
      @user-hf5bu8mf9s Před rokem

      😂😂😂😂😂😅😅😂😂😅😅😂😅 ስዲብም ሙገሳም