እማማ ዝናሽ እና ሾፌር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 162

  • @kidestaresema6445
    @kidestaresema6445 Před 2 lety +48

    ዘኪ ምርጥ ወጣት እንደ አንተ አይነቱ ፈጣሪ ሺ ያርገው ጐበዝ በርታ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 2 lety +22

    እማማ ዝናሽ, የመንጃ ፈቃድ አሰልጣኝ 🥰🥰🥰 እረ በሳቅ ገደሉኝ እማምዬ

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Před 2 lety +19

    የማማ ዝናሽ ጩኸትኮ ማዳምን ያስንቃል 😂😂😂😂😂
    የሳቄ ምንጮች ዘኪ እና ማማ ዝናሽ😂😂😂😂

  • @user-nh6et6yn5f
    @user-nh6et6yn5f Před 2 lety +24

    ዘኪ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር የልብክን መሻት ይፈፅምልክ

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 Před 2 lety +32

    የሚሉህን ስማ የታዘቡትን ሲነግሩህ ስማ አሁንም አሁንም ፍሬን እየያዘ አልተመቻቸውም ። እንደዚህ አይነት ጭቅላት በዚ እድሜ አላየሁም እማማ ፋየር አርገውታል አርገውታል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 2 lety +6

    ዘካርያስን ለእማማ ዝናሽ የሰጠው እግዚአብሄር ነው መመስገን መመረቅ አለበት በእውነት መርቁኝ በላቸው የትልቅ ሰው ምርቃት አይገኝም ተመረቅ ።

  • @yemi637
    @yemi637 Před 2 lety +9

    እማማ ዝናሽየ ኑሩልን 😄😄😄😄😄😄

  • @muluwerk2011
    @muluwerk2011 Před 2 lety +1

    እንዴማማ ዝናሺና እንዴ ዘካርያስ ከድንግል ማርያም በታች እሚያዝናናኝ ምንም ነገር የለም።💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕💓💓💓💓💓💓💓💋💋💋💋💋💋💋

  • @yemaleda
    @yemaleda Před 2 lety +10

    አይ እማማ ዝናሽዬ አሰኛ መስተማሪያ አደለንም አሉ በቃ ዘኪያችን ሲነግሩ ስማ 😂😂😂 ዘኪ አንተ መልካም ሰዉ 😍😍😍

  • @powerr2112
    @powerr2112 Před 2 lety +16

    እማማ ዝናሽ በቅንነት ጸልየው ያገኙት ተገኘ ወርቅ ብዝትት ያርግህ

  • @user-oq4ne2pb1s
    @user-oq4ne2pb1s Před 2 lety +2

    እማማ ዝናሽ እኮ ምንም ነገር አይጥማቸውም ዘኪዬ አንተ ተባረክ ከነጓደኞችህ!!!

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 Před 2 lety +9

    በቃ እማማ ዝናሽ ካልመሰላቸው ቢችልም ባይችልም አልተቀበሉም ለማሳመን አትድከም ዘኪዬ ምርጫቸው ደስታ ነው ሁላችሁም ኑሩልን ከልቤ እወዳችኋለሁ ቃል የለኝም

  • @jemijemi9375
    @jemijemi9375 Před 2 lety +11

    ዘኪና፣እማማ፣ዝናሽ፣እንኳን፣ደህና፣መጣችሁልን፣የሳቃችን፣ምንጭ፣ዘኪ፣እንዳተ፣ያሉትን፣መልካም፣ቅን፣ሰወች፣ያብዛልን

  • @sofifamily
    @sofifamily Před 2 lety +1

    እማማ ዝናሽ የፈጣሪ በርከት ስጦታ ያላችዉ እንጀራ ለሌላም ይተርፋል 🙏

  • @asetube206
    @asetube206 Před 2 lety +2

    ዘኪ መልካም ወጣት ፈጣሪ ይስጥክ እመቤቴ በመንገድክ ትቅደምልክ እማማ ዝናሽዬ እረጅ እድሜ ከጤና ይስጦት ማነው እንደ እኔ የምወዳቸው😍😍

  • @destalegese5004
    @destalegese5004 Před 2 lety +4

    እማማ ዝናሽ ደስ ሲሉ

  • @binisho7022
    @binisho7022 Před 2 lety +5

    ኮረንቲ በቀን ታበራለህ ደግሞ…!? 😂😜
    እማማ ዝናሽ
    …የኢትዮጵያ እናቶች በሙሉ በቁጣ የሚነቁሩን ነገርስ'' መብራት አጥፋ/ፊ ! ጓ 😂

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat Před 2 lety +2

    እማማ ዝናሽዬ እና ዘኬ እንደምን አላችሁልኝ እድሜና ጤና ለእማማ ዝናሽዬ አንተም ተባረክልኝ ዘክዬ

  • @wudemedia
    @wudemedia Před 2 lety +1

    👍👍👍አይ እማማ ዝናሽ ጭቅሌ እኮ አለይ ዘኪ 😂😂😂😂😂

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Před 2 lety

    እስኪለምዱት ነው ህፃን ልጅ እና ትልቅ ሰው እስኪላመዱ ያስቸግራሉ ቤት የሚያፀዳላቸውን አሰቻለውን ጠልተውት የበፊቱን ቸሩን አምጣው እያሉ ነበር አውን ለምደውት ቸርነት ትዝም አይላቸው ዘክዬ የተዋህዶ ፍሬ ባለማህተቡ ወንድሜ ዘመን ይባረክ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍን ለእናትም ዕድሜ ከጤና ይስጣቸው

  • @binisho7022
    @binisho7022 Před 2 lety +5

    ዘኪ ባለፈው እንደሰጠሁት አስተያየት እንደዚህ አጫጭር ቪድዮዎች ስትሰራ ለእሳቸውም ለአንተም ምርጥ ነው። በቂ የፈጠራ እና የዝግጅት ጊዜ አድርገህ ከ30 ደቂቃ ያልበለጠ ቀረፃ እስከነ ኤዲቱ ብታደርግ የተዋጣ ስራ ትሰራለህ። ለእማማ ዝናሽ ለአንተም፣ ለእማማ ዝናሽ ጎረቤቶች በሙሉ እድሜ፣ ጤናን እና ሰላምን ተመኝቻለሁ። ከጎናቸው ያለው ግምብ ቤት ውስጥ ያሉ ወታደር ጠባቂዎች(እማማ እንደሚሉት 'ዋ ግልብጥ ብለው እንዳይመጡልሽ…! ያሏቸውን ሰዎች ሰላም በልልኝ ዘኪ 😂😁

  • @mesfingonfatufa
    @mesfingonfatufa Před 2 lety +3

    "እኛ የተስተማሪ መሰልጠኛ አይደለንም"
    እማማ ዝናሽ

  • @bethlehemtades6673
    @bethlehemtades6673 Před 2 lety

    ዚኪ ለብዙ ወጣት አንተ ምሳሌ ነህ
    ሁሌም ለአንተ የምመኝልህ ጤና በረከት ስኬት መከናወንንና በነገር ሁሉ የሚረዳ የእግዚአብሔር ፀጋ እንዲበዛልህ ነው
    ዘኪ አንተ ውስጥ ያለተቀያየጠ ያልተበራረዘ ኩልል ብሎ የሚታይ ኢትዮጵያዊነት አለ ይብዛልህ በምንም በማንም አይወሰድብህ።
    እንወድሃለን አንተ ቅን ሰው ዘኪ!!!!....!!!!!!

  • @user-eq8jq5rx6c
    @user-eq8jq5rx6c Před 2 lety +2

    ማነዉ እንደኔ ኮሜት ለማንበብ የገባ?😘 ላይክ ይግጬኝ።🇪🇹😘

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 2 lety

    እማማ ዝናሽ ጎበዝ ናቸው አስተዋይ.

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Před 2 lety +3

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ አይማመዝናሽ ሥቱን በሆዳችን አድረገን ያረቢ❤️

  • @hanaterefe6836
    @hanaterefe6836 Před 2 lety +2

    አብረካቸው ስታወራ እንዴት ደስ እንደምትሉኝ

  • @tirste2744
    @tirste2744 Před 2 lety +3

    እረ ዘኪ እማማ ዝናሽ የሚወዱት ቴዲ አምጣላቸው

  • @yegelenegussie3148
    @yegelenegussie3148 Před 2 lety +1

    ወይ ዘኪ ታድለህ እግዚአብሔር ተጫዋች እናት ሰጠህ ስትስቅ ከልብህ ነው እሳቸውምታድለዋል ከልባቸው እደወለዱት ልጅ ነው እሚቆጡት እንግዳ ሲሆን ይለማመጣሉ ተገኝወርቅን ሲሆን ሞልቀቅ ይሉበታል እግዚአብሔር በልጅ ይካስህ ብድር ከእግዚአብሔር ነው አሁንም ግን አንድ ምክር ልምከርህ ባልህ ጊዜ ስትከናኙ ወደ ሚድያ ይዘሀቸው ልትመጣ ስትል እማማ ዝናሽ የናቴምትክ እወድሁአለሁ የደስታዬ ምንጭ እርስዎ ድሮም የቄስልጅ በመሆንዎ ተመርቀሁአል እኔንም መርቁኝ እና እእግዚአብሔርም ደስ ይልዋል ተመልካችህም ይጨምራል ሲናደዱ አታቅርብ ሰፋ አድርገህ ልክ እንደድራማ ጭውውት አየህ እውነቴን ነው እምልህ እሳቸው በጣም ያቡልሀል አንተግን ቀልድ ታበዛለህ ስትቀልድ ግን እንደህፃን ቁጠራቸው አድንቃቸው ዝም ብለህ አዲስ ጨዋታ የድሮ ነገር እየፈጠርክ ይዘሀቸው ቅረብ ጁስም የሚወዱትን ሌላ ጊዜ የምትሰጣቸውን በፕላን አድርገህ ቀረፃ ሲኖርህ እሳቸው ላንተ ከእግዚአብሔር ምንዳ የምታገኝባቸው በረከትህ ናቸው ተመልካቾችህ ደግሞማየት የሚፈልጉት እሳቸውን ስታስደስታቸው ነው የኔ ሀሳብ የተመቸው ላይክ ያድርግ

  • @kalidkalid2801
    @kalidkalid2801 Před 2 lety +1

    ገቢና ነበሩ ወይሥ አይችልም አሰቃያቸው መሠለኝ ገራሚ ናቸው እረ በአካል እድንጠይቃቸው አድራሻቸው

  • @birukfekadu
    @birukfekadu Před 2 lety +1

    ኡኡ ሳቅቼ ሞትኩ "እኛ የተስተማሪ ማሰልጠኛ አይደለንም" ተብለሃል ዘኪሻ

  • @user-lh7sc5zv1e
    @user-lh7sc5zv1e Před 2 lety

    እማማ ዝናሽ ስወድዎት እኮ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ዘኪዬ እግዚአብሔር ይስጥህ
    ማነው ዛሬ የፈረደበት😂😂😂😂
    ዛሬ ደግሞ ኦሮምኛ😂😂😂😂

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 Před 2 lety +1

    ዘኪ ለምን ተለማምደህ አትነዳውም አይ እማማ ዝናሺ በሄዴ አሉ በሆዳቸው አምተው ሞተዋል😀

  • @user-eo3ni9mk2i
    @user-eo3ni9mk2i Před 2 lety +1

    እማማ ዝናሽዬ 😘😘😘😘😘😘

  • @selambogale6833
    @selambogale6833 Před 2 lety

    አይ እማማ ዝናሽዬ ካልወደድኮ😘 ማሰልጠኘ አይደለንም 😂

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 2 lety +1

    የኔ እናት. ። እይደነገጥኩ አሉ

  • @user-xi4jf3ut4z
    @user-xi4jf3ut4z Před 2 lety +3

    እማማዝናሽዬ😍😍😍የሳቄምጭነዎት😂

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 Před 2 lety +1

    Emam zenashe sewadote zeki tabareki 😄😄😄🥰🥰

  • @abelbahiru4916
    @abelbahiru4916 Před 2 lety +1

    እረ ሙሉ ለምን ቆረጥከው ዘኪ bro

  • @TuTu-sj9vy
    @TuTu-sj9vy Před 2 lety +2

    አይ እማማ ዝናሽዬ ዘኬ ውድድድ

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 Před 2 lety

    Yenenat 💞💞💞💞 beqa Emama Zenashiye negegrot ayixagebem😘😘😘😘

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 Před 2 lety +3

    @ እማማ ዝናሺዬ እርሱ እኮ ካለተመቸሁት ምንም ቢችል አይችልም የሚሉ @ ደስታ የሚወዱት በቃ ሹፊር እሱ ነው 😂😂😂

    • @kalkal1691
      @kalkal1691 Před 2 lety

      @G me the Ethiopia Gmዬ የኔ ቆንጆ 💕

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 Před 2 lety +2

    💚💛❤️😅😅😅ስወዳቸው

  • @zawdezz3681
    @zawdezz3681 Před 2 lety +2

    አይ እማማዬ በቃ ትዛዝ ይከበር ደድታ ምርጫቸው ነው

  • @hanastube4716
    @hanastube4716 Před 2 lety +1

    እንደ እኔ ወዘሮ አንችናሉን የናፈቀ ማነው😊😊

  • @user-nh6et6yn5f
    @user-nh6et6yn5f Před 2 lety +3

    ገዲ ቀባ ብሎል ኦሮሞ ገዲ ማት ገደል 😆

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o Před 2 lety

    እኛ የተስተማሪ መሰልጠኛ አደለንም ሹፌር ሰምተሀል አሻሽል 😂😂😂

  • @yoditbenti7096
    @yoditbenti7096 Před 2 lety

    😍😍😍Ethiopia winet yeha new 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 Před 2 lety

    የኔ እርኛየ እኮ እማማዝናሽ ናቸው

  • @user-cj4pn6gp6u
    @user-cj4pn6gp6u Před 2 lety

    ደሰታ ጎጃሜው ጎበዝ ነው 😂😂

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Před 2 lety

    ናፍቆቶቼ💚💛❤

  • @aregafente8702
    @aregafente8702 Před 2 lety

    ወይ ታሪክ

  • @leyuamanuel2679
    @leyuamanuel2679 Před 2 lety

    ዘኪ ደስ የሚል ልጅ ነው ሲችልበት ደግሞ ክክክክ

  • @kidus-cw5ly2bl6q
    @kidus-cw5ly2bl6q Před 2 lety

    እማማ ዝናሽ የአሽከርካሪ ልምድ መቅሰሚያ 🤣🤣🤣

  • @ksssechmoknnen4639
    @ksssechmoknnen4639 Před 2 lety

    እማማ እኮ ድሩ ሹፊር ነበሩ ምነካክ ❤️

  • @meronteklu7956
    @meronteklu7956 Před 2 lety +1

    የኔ ማር ኑሩልን💕🙏

  • @memett564
    @memett564 Před 2 lety

    እይ እማማዝናሽ ዚኪ ምርጥ ስውነክ እሳቸው ካልተስምምችው በቃ

  • @user-cj4pn6gp6u
    @user-cj4pn6gp6u Před 2 lety

    ዘወር በል ዘወር በል😂😂😂😂

  • @emyassefa326
    @emyassefa326 Před 2 lety

    🤔🤔😄😄🤔😄😄😄😄😄😄😄😄😄
    Emma zenash besake gedeluge, Emma zenash Gojamaie yewedalu yene enat♥️♥️♥️♥️

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Před 2 lety

    😂😂😂 ወይ እማማ ዝናሽዬ የራሳቸውን እንጂ የሰውን አይሰሙምኮ

  • @helenadem2234
    @helenadem2234 Před 2 lety

    ዘኪ ተባረክ

  • @eyrusalemkibret2063
    @eyrusalemkibret2063 Před 2 lety

    ሊማር ነው ሊማር ነው ገና ... ዘኬ ስማ ክክክ.ም

  • @asteradise2467
    @asteradise2467 Před 2 lety

    እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቹህ

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 Před 2 lety

    Emama Zenash Menew Kesu??

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před 2 lety +1

    የፈረደበት ማነው ዛሬ ክክክክክ

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před 2 lety +2

    እማማ ዝናሽ እንዳርብ ከወድድች ውድድ ነው ከጠላት ጥልት ነው

  • @meaza5404
    @meaza5404 Před 2 lety

    😹😹😹😹emama zinashye

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Před 2 lety

    ዘኪ እማማ ዝናሽን እንደ አሮጊት ሳይሆን እንደማንኛውም ሰው አጫውታቸው። ጭንቅላታቸው እርድናቸው በሁሉም ረገድ ካንተ ይበልጣል። ስትንሟዘዝ ጨዋታቸው አመለጠን።

  • @netsib3805
    @netsib3805 Před 2 lety

    Zeke, egerachewon enedezeregut aregachewo eseke dereko edayiker

  • @sabashager1460
    @sabashager1460 Před 2 lety

    kkkkkk woyine yene inat

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 Před 2 lety +1

    ለእማማ ዝናሽ ከልባቸው የተመቸቻቸው መኪና ስነዳ ሀንየ ናት

  • @benyamkebde3145
    @benyamkebde3145 Před 2 lety

    ከሹፌሩ ጋር ብታገናኛቸው አሪፍ ፈታ ያረጉን ነበር

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 2 lety

    አይ እማማ ዝንዬ መኪናውን እኮ በሀሳብ ነዱት 😄😄 መኪና መንዳት ተስተማሪ አይደለንም😄😄😄 የደስታችን ምንጭ ኑሩልን

  • @azeb8953
    @azeb8953 Před 2 lety

    Altemarem Emama Zenasheye😁🤣🤣🤣

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Před 2 lety +1

    ጋሽ ግርምዬ እንዴት ኖት በልልኝ

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Před rokem

    አይ እማማዝናሽ ምግብ እየበላው ሁለተኛ አላይም
    በትንታ ገለውኛ ነበረ እየው

  • @tamerumesi7070
    @tamerumesi7070 Před 2 lety

    Yene enat❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hilnamolla1511
    @hilnamolla1511 Před 2 lety +1

    አይ እማማ ዝናሽ

  • @elizabethhailesellasie1946

    🧶Zeki and Emama Zenash! We all love you!! 💚
    Zeki ena Jemanesh, Egziabher yebarkachihu! 💚😁 Zeki, le Emama Zenash Brain/Memory development , ye Asa Zeit tablet beyekenu 2 setachew! Mastawesachewun ena ye Angol aserarachewun yeredachewal! Beyekenu Enkulal Ferefer, Avocado, Muz , Tuna ablachew! Angolachewun yadesewal! Lesewunetachewum bertat yeseral! Sega/Meat endibelu ke Gomen ena Carrot gar be blender fechteh ablachew berbere tenesh chemerena! Sega Iron/Bret yesetachewal le Areju Sewoch tekamy new! Enesu bezu aybelum gen tenesh tenesh endemifelgut yeblu! Bezu Wuha yetetu le Angolem, Kulalitachew ena mulu tenachew! Fanta, Mirinda atestuwachew Sekuwar/Diabetic besheta yametal! Fruit yeblu Tafach sefelegu like Banana or Dates/Temer. Yemikoslew sewunet yemilut Mirinda Sugar slabezu new! Algam lay slemiwulu new! Ketechale, beyekenu ye Tewat Tsehay/Morning Sun le and wey hulet seat yemuku ke wuchi wetew! Le Vitamin D betam yasfelgal! Vitamin D/Sunshine bertat, gulbet, nekat yesetal! Le atentachewum bertat Bone Strength tru new! Egrachew yemayhedew be Vitamin D etret new! Sunshine yemuku! Ye Fish oil tablet Kasfelegachew, ene elekelachewalehu kezih kewuchi Hager! Address lakulegn! Beterefe bedenb awaruwachew le Angolachew excercise yetekmal! Endisku arguwachew! Beterefe Egziabher ke enante gar yehun!!💚

  • @sebleamera3033
    @sebleamera3033 Před 2 lety

    Yene enat emamaye🤗

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před 2 lety +3

    ምነካወት እማኣዝናሽ

  • @amanuel7643
    @amanuel7643 Před 2 lety

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የማንም መሰልጠኛ አደሉም ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አንደኛ ናቸው እኮ

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 Před 2 lety +1

    ምኖው ጠመዱት

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před 2 lety

    አይ ግምገማ እናትዬ

  • @hanan5758
    @hanan5758 Před 2 lety

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😃😃😃😃😃😃 wayi emama zenashiye 💖💖

  • @argwaabi6189
    @argwaabi6189 Před 2 lety

    እማማዝነሽ፡ዋይእችናፊሢ፡🤣🤣😂😂❤❤

  • @user-lw6we4ig5v
    @user-lw6we4ig5v Před 2 lety

    የኔ እናት

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Před 2 lety

    ❤❤❤❤❤

  • @martayoutub7336
    @martayoutub7336 Před 2 lety

    Kkkkkkk ወይ እማማ ዝናሽ አሳቁኝ

  • @nuratewelde8552
    @nuratewelde8552 Před 2 lety +1

    አልተማረም

  • @tsion.araya.tsion.arayay.666

    Zeki.egziabher.yesetk

  • @tegistbonsa8904
    @tegistbonsa8904 Před 2 lety

    ብሮ,በርታ❤❤❤❤

  • @feyineafeta9112
    @feyineafeta9112 Před 2 lety

    Sweet 💘💘💘💘

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 Před 2 lety +1

    እማማ አንቺን አሉ ጠፎሷ

  • @user-ss6rg6iz2y
    @user-ss6rg6iz2y Před 2 lety

    ወሆዴ ውስጥ ክክክክ

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 Před 2 lety +1

    🤔🤣🤣🤣👍🕊❤❤❤❤🤩🥰

  • @zizuyemrsawa4000
    @zizuyemrsawa4000 Před 2 lety

    ክክክ

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 Před 2 lety +1

    'ጋዲ' ማለት ገደል ነው 😂😂

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 Před 2 lety

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤👍👍

  • @adenkassa6912
    @adenkassa6912 Před 2 lety

    ክክክከከከ