መምህር እዮብ ይመኑ / የመጽናናት ዘመን / የእግዚአብሄር ፍቅሩ አባትነቱ አልናፈቃችሁምን?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
    ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
    / @mahiberetsion
    እግዚአብሔር ያክብርልን

Komentáře • 203

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před rokem +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @eashaeasha4861
    @eashaeasha4861 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abuja2843
    @abuja2843 Před rokem +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @raheldamtew7161
    @raheldamtew7161 Před rokem

    ድንቅ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሁን እ/ር ያብዛልን

  • @DestagetachewTesfa
    @DestagetachewTesfa Před 6 měsíci

    አምላካችን ፈጣሪያችን እንደ ለጢያታችን እንደ በደላችን ብዛት ሳይሆን እንደ ምህረትህ እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን መምህራችን የአገልግሎት ዘመነወት ይባረክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አሜን

  • @tsehaynegatu4313
    @tsehaynegatu4313 Před rokem

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን!!!

  • @zahrazahrais8590
    @zahrazahrais8590 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ለኛን ስደተኞቹንም በፀሎታችሁ አስቡን ለቅድስት ሃገራችን ለንስሃ ሞት እንዲያበቃን

  • @frefre3738
    @frefre3738 Před rokem

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን።

  • @mkedstesfa5712
    @mkedstesfa5712 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህዉት ያሰማልን በደሜና በጤና ያቆይልን ቀሪዉን እድሜህችሁን ይባርክልን

  • @brktaitberkti1152
    @brktaitberkti1152 Před rokem

    መምህር ቃል እይዎት ያሰማልን

  • @user-cn3gi6hg2p
    @user-cn3gi6hg2p Před rokem

    አቤቱ መምህርዬ ምንኛ ድንቀ ስጦታነዉ እግዚአብሄር አምላክ በአንተ ላይ አድሮ እኛንም ያድነን።

  • @birrebedada4494
    @birrebedada4494 Před rokem +1

    አሜን

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem

    ድንቅ ተምህርተ ነው እናመሰግን አለን መምህር ዘመኖቶን ይባርክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zz6793
    @zz6793 Před rokem

    መምህር ቃለሂወት ቃለበረከት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia Před 2 lety +27

    ሰው ታዋቂ ነኝ ባይ ሰባኪ እየተከተለ የሚሰማውንና የሚጠቅመውን አያውቅም እንጂ እንዲህ "የመጽናናትን ዘመን" ስብከት በሚያጽናና፣ ትሁት፣ መንፈስ ቅዱስ ባደረበት በተረጋጋ መምህር መስማት እንዴት በጎ ነበር።
    መምህራችን በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን። ኑርልንም

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 Před rokem

    ቃል ህይወት ያሠማልን መህመራችን. እድሜና ጠና ይስጥልን

  • @user-uz5dc9ns8r
    @user-uz5dc9ns8r Před 6 měsíci

    መምህርዬ ቃለህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜና ጤና. ከነቤተሰቦት ይስጥልን።

  • @millonphoto811
    @millonphoto811 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን በጣም ልብ የሚነካ ትምህርት ነው ወደ ውስጤ እንዳይ አድርጎኛል ኦ ቸሩ መድሐኒያለም ይቅር በለኝ ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @sinduaddisu1061
    @sinduaddisu1061 Před rokem

    መምህርዬ ቃለህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜና የጤና ይስጥልን።

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @zenabali2846
    @zenabali2846 Před rokem

    መምህራችንቃለሂውትን ያሰማልን እሜን

  • @cityanagima7042
    @cityanagima7042 Před rokem

    ቃል ሕይወት ያሰማልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው መምህራችን።እግዚሃብሔር ዘመንህን ይባርክ አውንም ጌታችን ሞገሱንና እውቀቱን ይጨምርልህ

  • @melesieteshome
    @melesieteshome Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @gughguyuh7262
    @gughguyuh7262 Před 7 měsíci

    ቃል ህይዉት ያሰማል መምህራችን❤

  • @sintayoogirma1978
    @sintayoogirma1978 Před rokem

    አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤

  • @user-br5lo9fq2e
    @user-br5lo9fq2e Před rokem

    አሜን በዉነት መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያኑርልን እኛም የተማረነዉን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @hiwotsolomon8711
    @hiwotsolomon8711 Před 7 měsíci

    በፀሎት አሱ ብኝ መምህር የርሶን ትምርት ስሰማ እፀፀታለው መልሼ እቆሽሻለው በፀሎት አስብኝ በማርያም በክርስትና ስሜ ሕይወተ ማርያም😢😢😢😢

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 Před rokem

    መምህራችን እግዛብሄር ፀጋዉን ያብዛልን

  • @saigeteshome1175
    @saigeteshome1175 Před rokem +2

    Amen(3)

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 2 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እዮብ ይመኑ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን

  • @alemetsehayealemayehu4506

    አሜን አሜን አሜን ቃለለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤

  • @Wahsey21dngley
    @Wahsey21dngley Před rokem

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @shamsaalblooshi-mf7bl

    እግዚአብሔር ህይ ንስህን ስልገባ አንዳትውስደኝ አደር አምላክ ሰደተኞች አስብ መምህርራችን ቃል ህይውትን ያስማልን እጅግ በጠም ደስ ይላል

  • @tigistt2750
    @tigistt2750 Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርቺን🙏🙏🙏

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🕊🕊🕊🌻🌻🥰🥰🥰🌻🌻🌻🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @ademewez6491
    @ademewez6491 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን!!!

  • @asresuasuu3150
    @asresuasuu3150 Před rokem +10

    ጌታ ሆይ ሀጢያቴን ሳስበው አይኔ በእንባ ይርሳሉ አባት ሆይ አለ የተባለውን ሀጥያት ሁሉ ሰራሁ እባክህ ማረኝ 😭😭😭😭😭😭😭ይቅር በለኝ እኔ ፈፆሜ በድያለሁ እመ ብርሀን እባክሽ ከልጂሽ አስታርቂኝ ህይወት ካለ ክርስቶስ ባዶ ነው ማረኝ እባክህ😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q Před rokem

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Před rokem +5

    እጅግ በጣም ልብ የሚነካ ትምሕረት በእዉነት ያማን መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ሺ አመት ኑርልን ክበርለን 🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🕊🕊🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @user-nx7th7tv6n
    @user-nx7th7tv6n Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤❤

  • @user-wm5iu1ss4w
    @user-wm5iu1ss4w Před rokem +3

    አቤቱ ጌታየና መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከመሞቴ በፊት በንስሀ ጎዳና ምራኝ ለቅዱስ ስጋ ወደሙ አብቃኝ🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @kiyaelu3634
    @kiyaelu3634 Před rokem +4

    ደስ የሚል ስብከት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜንአሜን አሜን

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 Před 2 lety +5

    መምህር ኢዮብ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን! ቃለ ህይወትን ያሰማልን::

  • @koigatu615
    @koigatu615 Před 2 lety +5

    አቤቱ የንሰሀ ልብ ፍጠርልኝ ጸጸቴ አትንሳኝ

  • @destamellashu8621
    @destamellashu8621 Před rokem +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛለወት

  • @abebegebru316
    @abebegebru316 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ህይወትን የሚቀይር ትምህርት

  • @user-cg5vb5lo1u
    @user-cg5vb5lo1u Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት

  • @fikretkbroum2175
    @fikretkbroum2175 Před rokem +2

    አሜንንን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏ቃል ህይወትን ያሰማልንንን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n Před rokem +2

    በእውነት ቃለህይወትያሰማልን

  • @tsehaynegatu4313
    @tsehaynegatu4313 Před rokem +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኛንም ለንሰሐ ያብቃን !!

  • @user-ww4hv1og6x
    @user-ww4hv1og6x Před rokem +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @anugachayaliew3112
    @anugachayaliew3112 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 😍✝️✝️😍
    (አቤቱ አምላኬ ልቤን ዳኚልኝ ወደቤትህ መልስን አምላኬ ሆይ ሀጢቴ እጀግ ብዙ ነው እና ይቅር በለኝ😭)

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ልብን የሚነካ የድህነት መንገድን የሚሰጥ ትምህርት ነው ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በቤቱ ያጽናልን እረጅም እድሜ ተጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @hailemariam1221
    @hailemariam1221 Před 2 lety +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዓስበ መምህራንን ይስጥልን፡ በጣም ግሩም የሆነ የሚመልስ እና ሕይወትን የሚቀይር ትምህርት ነው፡ ረዝም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።

  • @appapk5408
    @appapk5408 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የቆምክ የሚመስልህ አወዳደቅህ እንዳይከፋ ተጠንቀቅ ብሎናል አምላካችን ።

  • @zeneubdubai
    @zeneubdubai Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @SaSa-iu5rf
    @SaSa-iu5rf Před rokem

    አሜን አሜን አሜን😢💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @romangesses8983
    @romangesses8983 Před rokem +2

    መምህር የእርሶን ትምህርት ስሰማ ልክ በጥልቅ ፀጥታ ውሰጥ ልብን እንደሚመስጥ የውቅያኖስ ድምጽ ነው ልብን ይሰረስራል ። ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 Před 2 lety +6

    ዓስበው መምህራን ያድልልን ከኃጢያት መራቆት በንስሓ እንጸዳ ዘንድ የአበው አምላክ ይርዳን

  • @meserettemesgen3758
    @meserettemesgen3758 Před 2 lety +4

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አቤቱ ማረን አምላካችን

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 Před rokem +6

    ወንድማችን እንዴት መታደል ነው አንደበቶህ ብቻውን ይሰብካል ።እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @gfhsomali8287
    @gfhsomali8287 Před rokem +2

    አሜንንን ቃለ ህወትያሰማልን

  • @user-hl1nz1ue2h
    @user-hl1nz1ue2h Před rokem +3

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን፫ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባቴ ጌታየ ሆይ ልጅህን መልካም ልብ ፍጠርልኝ😥🙏

  • @user-om5or6jj6j
    @user-om5or6jj6j Před rokem +8

    አቤት ልብን የማረሰርስ ትምህረት ቃለህወት ያሠማልን መሜህራችን 🙏🙏🙏😭😭

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Před 2 lety +3

    Amen Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot Idmenna xena yadililn 🙏🙏🙏❤️✝️💒❤️✝️💒✝️💒

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 Před 2 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 Před 2 lety +2

    መምህር እዮብ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meronsileshi6333
    @meronsileshi6333 Před rokem +3

    አባታችን አባ ገብረኪዳን አንተን ተክተውልን ነው የሄዱት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እኛም ተምረን ለመለወጥ ያብቃን🙏

  • @koigatu615
    @koigatu615 Před 2 lety +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው መምህር አሜን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔርይመስገንስለቃሊየቃሉ፣ባለቤት፣አምላካችንስሙ፣የተመሠገነይሁን?

  • @user-js3et4wj7g
    @user-js3et4wj7g Před 2 lety +5

    እውነት ኃጥያት ሲያስጠላ በጣም ፈራሁ ጌታ ሆይ ካንተ መለየቱ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 Před rokem +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን

  • @arsemaarsema7114
    @arsemaarsema7114 Před 2 lety +4

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን። ከኔ የበረታችሁ አሰቡኝ በጸሎታችሁ

  • @hannafantaye7399
    @hannafantaye7399 Před rokem

    ሰላም በጧመ ደሰ የሚል ትክክለኘወ ትምህርተ ነወ

  • @leyahamu2546
    @leyahamu2546 Před rokem +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኛንም ለንሰሐ ያብቃን

  • @mishihatemita4399
    @mishihatemita4399 Před 2 lety +3

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን

  • @hewantaye1966
    @hewantaye1966 Před rokem +2

    እግዛብሄር ዘመንኸን ሁሉይባርክኸ

  • @Surafel-vy9gi
    @Surafel-vy9gi Před 6 měsíci

    ❤እኛስ ስምተን እንዳልሰማን፣አይተን እንዳላየን ሆነናል ፤አግዚአብሔር እንዲህ ያሉትን መ/ራን አታሳጣን።

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Před rokem +1

    በቃሉ ያኖረናል ከእኞ ኃጢያት የእሱ ቸርነትይበልጣል እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁን❤

  • @jaanjano7391
    @jaanjano7391 Před 2 lety +2

    ብዙነው የተማርኩት ቃለህይውት ያሠማልን መምህር

  • @selamawitayele9412
    @selamawitayele9412 Před 2 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት❤❤❤❤

  • @enatubekoye4154
    @enatubekoye4154 Před rokem +2

    ቃለህይወት ያሠማልን አምላካችን ሆይ መመለሥ መፀፀት መፅናናት ይሁንልን

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክወ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏😢

  • @abrhitakalu5013
    @abrhitakalu5013 Před rokem +2

    እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን
    እኛም ሰምተን መልካም ፍሬ እንድናፈራ ቸሩ መድሃኒአለም ይርዳን ለንስሃ ሞት ያብቃን አሜን

  • @hannafantaye7399
    @hannafantaye7399 Před rokem

    ሰላም ደሰ የሚል ትክክለኘወ መጽሐፈ ቅዱሰ የተወሰደ ትምህርተ ነወ በመጸለየ ሀልገዤ ትዛዛቱን በመጠበቅ ፀሎት መልሰ ማግኘት ዪቻላል

  • @Surafel-vy9gi
    @Surafel-vy9gi Před 6 měsíci

    እንዲ ያሉትን አባት ፈጣሪያችን አደራህን እንዳታሳጣን

  • @user-jr9so5yz8u
    @user-jr9so5yz8u Před 2 lety +3

    መምህር በእውነት ቃላ ሕይወትን ያሳመልን

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před 2 lety +29

    መምህር እኔ በጣም ነው የምወድህ ከሰላምና አምነት ነው የመጣሁት አንተን ስሰማ እግዚአብሔር ይቅር በለኝ አዲሰ ሰው እንደሞተና ይሰማኝል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-xj2cp4pj3g
      @user-xj2cp4pj3g Před 2 lety +5

      እሰይ እኳን ወመመሥመሩ አመጠሸ እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን 🌹

    • @user-sh6zn2zf8g
      @user-sh6zn2zf8g Před 2 lety +1

      @@user-xj2cp4pj3g አሜን

    • @koigatu615
      @koigatu615 Před 2 lety +2

      እንኳን ደህና እግዚአብሔር አመጣሽ

    • @meseretasafe3095
      @meseretasafe3095 Před 2 lety +3

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ❤⛪🕊

    • @user-sh6zn2zf8g
      @user-sh6zn2zf8g Před 2 lety +1

      @@meseretasafe3095 አሜን

  • @senkizelk5817
    @senkizelk5817 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለሄወት ያሠማልን

  • @ehetneshehetnesh3399
    @ehetneshehetnesh3399 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መ ምህራችን እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይሥጥወ ያገልግሎት ዘመንወን ይባረክልወ

  • @user-vf8iz9yd1m
    @user-vf8iz9yd1m Před 2 lety +8

    አቤቱ ልቦናን ይላክልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @EmebetT-wh9yx
    @EmebetT-wh9yx Před 8 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @birtukanabeje2531
    @birtukanabeje2531 Před rokem +2

    እንደ እሶ ያለ አስተማሪ አባት ያብዛልን

  • @sosinatemesgn9665
    @sosinatemesgn9665 Před rokem +3

    አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እውነት ብለሃል እባካችሁ እንንቃ ሁላችንም የማስመሰል አይደለም የእውነት ማለት አንድም ሃጢያታችንን ብንናዘዝ አገራችንንም ከዚህ መከራ ትድን ነበር

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 Před 2 lety +3

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር