ትዳር ዉስጥ ሆኖ ሌላ ሰዉ ማፍቀር ይቻላል? |ከስራ በኋላ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • በዚህ ሳምንት ከስራ በኋላ ፕሮግራም ላይ በትዳር ላይ ትዳር ስለመመስረት ከሰሟቸዉ ተሞክሮዎች አንፃር እያነሱ ተወያይተዋል፡፡ ተከታተሉ!!!
    Check out this episode of Kesira Behuala where they talked about the dilemma of falling in love with someone else after getting married. Stay tuned!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kesira_Behuala #Marriage #Society #After_Work #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official CZcams Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Komentáře • 16

  • @etsevidalemma4786
    @etsevidalemma4786 Před rokem +2

    ስለ ፍቺ ስታነሱ የአንዲት ሴትን ህይወት እንደ ምሳሌ ጠቅሳችሁ ነበር ይቺ ሴት አግብቼ ነበር ግን አለመስማማት ሲፈጠር ተመልሶ ሄደ ማለቷ ምኑ ነው ስህተት የሆነው ሲጀመር ያልተስማሙበትን ጉዳይ በዝርዝር አልገለፀችም ባላወቅነው ነገር ላይ መፍረድ አይሆንብንም ይቺ ሴት እዛ ህይወት ውስጥ ለመቆየት አለመፈለጓን ትዳሬ አፈረስኩ ስትል ተቀባይነት ለማግኘት ግዴታ ጥቃት ተፈፀመብኝ ቺት ተደረገብኝ ጥሎኝ ሄደ የሚሉትን ምክንያት ማቅረብ አለባት

  • @Dawit-r8m
    @Dawit-r8m Před rokem +2

    ዛሬ በሳቅ ገደላችሁኝ ፕሮግራማችሁን እንዴት እንደምወደው ሰአቱን ግን አታሳጥሩት

  • @alewuyahailu3364
    @alewuyahailu3364 Před rokem +2

    ሰዎች ትዳር ውስጥ ሲገባኮ ምታወሩት ነገር ሁሉ ዋጋ ያጣል ተዋደው ከሆነ የተጋቡት ዋናው እሱ ወይም እሷ ናቸው ትዳሩ ውስጥ ቂቤ ተቀብታም ልታድር ትችላለች እግሩ እየሽተተ ሳይታጠብ ሊያድርም ይችላል ሌላ ሃሳብ ካሌላቸው ማለት ነው ስትዋደዱ አንዱ ለአንዱ አይኑን አፍንጫውን ይጠብቅለታል ትዳሩ ሲመሰረት ሌላ አላማ ካሌለው

  • @mahiletmahilet
    @mahiletmahilet Před rokem +1

    ሴቶቹም ወንዱ ትዳርና ልጅ እንዳለው እያወቁ ወደኔ አመጣዋለሁ ብለው ይገቡና ከወለዱ በኋላ ወደትዳሩ ሙሉ በሙሉ ተመልሶ ሲተዋት እራሷ ባጠፋችሁ እሱ እንደጎዳት ትሆናለች እግዚአብሔር እኮ አለ የዘሩትን ያሳጭዳል

  • @abuhalidjemal1721
    @abuhalidjemal1721 Před rokem +4

    ይቻላል። ብዙ በሽተኞች ትዳር ውስጥ ሆነው ሌላ ያፈቅራሉ

    • @yossiyebetsi2804
      @yossiyebetsi2804 Před rokem

      ክክክክክ እውናት ነው

    • @betybety
      @betybety Před rokem

      Anchinsh yawekishibet agelalesun

    • @ttyy4091
      @ttyy4091 Před rokem

      በትክክል ያጋጥማል 😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @ADONITBD
    @ADONITBD Před rokem +1

    10q Israel ke tiktok beselam you tube gebchalehu😂

  • @user-bu8ym6ij2q
    @user-bu8ym6ij2q Před 4 měsíci

    እርሱን በደንብ አልተወየው

  • @user-jv1dx5pq7z
    @user-jv1dx5pq7z Před rokem

    ሀሳባቹ ልክ ነው ቡዙ ሰው ያስተምሪል

  • @user-zc6nc8hh2s
    @user-zc6nc8hh2s Před 8 měsíci

    😂 ይመቻቹ አቦ ... ስወዳቹ ❤❤❤❤

  • @user-fo4sd7vr5f
    @user-fo4sd7vr5f Před rokem

    ዛሬ ቀዮ ተመችታኛለች...የሰው ፍላጎቱ ብዙ ነው!
    አቮካዶ ተቀብታ ...ካልሲ...ክክክክክክ

  • @habtumes1820
    @habtumes1820 Před rokem +3

    ለውይይት እራሱ መቅረብ የለበትም ባካቹ ባካቹ ማወቅ ማለት ሴጣናዊ አስተሳሰብን መወያየት አደለም በፈጠራቹ እረ ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @hanasy180
    @hanasy180 Před rokem

    ቀይ ኮፍያ ያረግሽው እባክሽ ሸሚዝሽን አስቸካክይ

  • @guui5018
    @guui5018 Před rokem

    Amlake Hoyiii