ትውልዱን የፈተነው ጭንቀትና እራስን ማጥፋት |ከስራ በኋላ
Vložit
- čas přidán 12. 09. 2024
- አሁን አሁን በስፋት እየተስፋፋ ስለመጣዉ ጭንቀት፣ድብርት፣ለመኖር መዛልና በማህበራዊ ሚዲያ አሳውቆ እራስን ማጥፋት ምክንያቱ ምን ይሆን ብለን በስፋት አነስተን እንወያያለን ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና ጠብቁን!!!
Life's challenges and difficulties have put the majority of us to the test. What is the source of concern that so many people chose to die by their own hands? On this episode of Kesira Behuala, we discussed about suicide and the challenges that our generation is facing.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kesira_Behuala #Suicide #Social_Issue #Society #After_Work #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የCZcams ገጻችንን ይከተሉ::
| Official CZcams Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
የምታነሷቸው ሀሳቦች በጣም ጥሩ ናቸው
እባካቹ ሰአት ያንሳል Hop የሚባለው Perogram በቀን 10 ጊዜ ከምታሳዩን ከስራ በኋላን ህይወቴን ብታሳዩን በጣም አሪፍ ነው
I am happy that you guys pick current concerning issues in our lives👍,please keep doing this👏🙏
Thank you all... the guy next to Misrak with a black t-shirt Tebarek!!...i wish to hear more from you about the issue...
የምታነሱት ሀሳብ እኮ በጣም ጥሩ ነው።ግን ሰዓት በጣም ያንሳል ባይ ነኝ ።
ደስ ትላላችሁ የምታነሱአቸው ሀሳቦች የምትወያዪበት መንገዲ ብቻ ሁሉም ነገር 🥰🥰🙏 እና በመሀከል የሚሰማው ሙዚቃ 🥰በተለይ ዛሬ የጂጂዬ ሙዚቃ ከምትወያዩበት ሀሳብ ጋር ይሄዳል
አባ አለም ለምኔ አባ አለም ለምኔ
ጀምበር ወታ አትገባም ሣልሰራ ኩነኔ
አገኘሁ ስልወዳጂ ደግሞ ማጣቴን
ዛሬ ቀጭን ኩታ ነገ ራቁቴን
Nice idea
The Guy besides misrak I see you are trying to tell Israel that friendship is not dead yet and he don't have to lose hope in that and I really see humanity in that
What do you think???