Hesada Tube ሄሳዳ Tube
Hesada Tube ሄሳዳ Tube
  • 79
  • 105 421
የዳዊት አለሙ ሳምንቱ በታሪክ ስራዎች ሲታወሱ!
czcams.com/channels/yQpzUdn-otrrgaAC3S7OaA.html?Sub-Confirmation=1
ዳዊት አለሙ በዘጠና ደቂቃ የሬዲዮ ዜና ሾዎ ላይ በየሳምንቱ ያቀርባቸዉ ከነበሩ ሳምንቱ በታሪክ ትዉስታዎች መሀል አራቱ እዚህ በአንድ ላይ ቀርበዋል፡፡አለም የኬሚካል ጦር መሳሪያ በጦርነት ጊዜ እንዳትጠቀም ከስምምነት የደረሰችበት፤የኬንያዊያን የነጻነት ተዋጊና ጀግና ዴዳን ኪማት በመሀል ናይሮብ የተሰቀለበት፤የናዚ ፓርቲን እንዲሰልል የተላከዉ አዶልፍ ሂትለር ፓርቲዉን እየመራ ስልጣን የያዘበት ናዚ የተመሰረተበት ፤በኢራን ተማሪዎች የታገቱት አሜሪካዊያን ጉዳይ ፍጸሜ ያገኘበት ሳምንቶች በትዉስታ ታትተዋል፡፡
zhlédnutí: 129

Video

ደርግን የፈጠረዉ አጥናፉ አባተ በደርግ ሲረሸን የተነበበዉ አስገራሚ መግለጫ!
zhlédnutí 342Před 6 měsíci
czcams.com/channels/yQpzUdn-otrrgaAC3S7OaA.html?Sub-Confirmation=1
በህይወትህ ስኬታማ እና ደስተኛ ለመሆን እነዚህን ሚስጥራት ተጠቀም በጆርዳን ፒተርሰን ዳዊት አለሙ እንደተረጎመዉ
zhlédnutí 289Před 10 měsíci
czcams.com/channels/yQpzUdn-otrrgaAC3S7OaA.html?Sub-Confirmation=1 በህይወትህ ስኬታማ እና ደስተኛ ለመሆን እነዚህን ሚስጥራት ተጠቀም በጆርዳን ፒተርሰን ዳዊት አለሙ እንደተረጎመዉ
የባል እዉነተኛ ስራ ምን ነበር?ለ64 አመት የተደበቀ ሚስጥር ሲገለጥ!
zhlédnutí 170Před 10 měsíci
የባል እዉነተኛ ስራ ምን ነበር? ለ64 አመት የተደበቀ ሚስጥር አስገራሚ ታሪክ። The Story of a widow who discovers her late husband led a double life for 64 years in marriage she had with him.BY Ethiopian Journalist Dawit Alemu whom have great adulation from his radio listeners in Ethiopia. በዳዊት አለሙ czcams.com/channels/yQpzUdn-otrrgaAC3S7OaA.html?Sub-Confirmation=1
በአዘናኝ ናአስገራሚ ክስተቶች የተሞላዉ የዳዊት አለሙ የዶሃ ማስታወሻ !
zhlédnutí 773Před rokem
czcams.com/channels/yQpzUdn-otrrgaAC3S7OaA.html?Sub-Confirmation=1 በአዘናኝ ናአስገራሚ ክስተቶች የተሞላዉ የዳዊት አለሙ የዶሃ ማስታወሻ !…እየተገረሙ ኳታር ዶሃን ይጎበኛሉ!!! An Entertaining Dawit Aemu’s travel story of Doha, Qatar.
እራሱን ‹‹ከእግዚያብሄር እበልጣለሁ፡፡›› ያለዉ አምባገነኑ መሪ ሩፋኤል ቱሪጂሎ
zhlédnutí 376Před rokem
czcams.com/channels/yQpzUdn-otrrgaAC3S7OaA.html?Sub-Confirmation=1 አንዳንዴ ዝም ብዬ ሳስብ ሀገር ከሰዉ በላይ ዕድለ ቢስ ልትሆን ትችላለች፡፡ሀገ ርን የምታክል የሚሊዮኖች ኑሮ ፤ህይወት የተመሰረተባት ግዙፍ ተቋም የአረቄ ብድራቸዉን እንኳ ከፍለዉ ባልጨረሱ ሻለቃዎችና መቶ አለቃዎች እጅ ላይ ልትወድቅ ትችላለች፤ያዉ በመከረኛ መንፈቅለ መንግስት፡፡ገና የልጅ አምሮቱ ያልወጣለት ፤እሹሩሩ በሉኝ ፤አንቆለጳጵሱኝ በሚል ‹ናርሲስት › እግር ስር ልትፈጠፈጥ ትችላለች፡ያዉ በመከረኛ ….. እናም ሀገር ከሰዉም በላይ ዕድለ ቢስ ልትሆን ትችላለች (የሀገር ዕድለ ቢስንት በዉስጧ ወደ ያዘቻቸዉ ሰዎችም መ...
ለሀገሩ ክብርና ለእጮኛዉ ፍቅር ህይወቱን የሰዋዉ የማራቶኑ ጀግና!! በዳዊት አለሙ
zhlédnutí 451Před rokem
czcams.com/channels/yQpzUdn-otrrgaAC3S7OaA.html?Sub-Confirmation=1 አበበ ቢቂላ በመጨረሻ የዕድሜ ዘመናቱ ተሸከርካሪ ወንበር ላይ ተቀምጦ ‹‹የሱባሪያ መንፈስ ይሆን ለዚህ የዳረገኝ!›› እያለ ያስብ እንደ ነበር ፖል ራምባል ዘ ቤር ፉት ራነር በተሰኘዉ መጽሀፍ ላይ ጽፏል፡፡በርግጥ ሱባሪያ አበበን አሸንፋለሁ ብሎ አልጠበቀም ፡፡የጃፓን ህዝብም ስታዲየም የሞላዉ ከአራት አመት በፊት በባዶ እግሩ ያሸነፈዉን አትሌት ለመመልከት እንጂ ሀገራቸዉ የሜዳሊያ ሰንጠረዥ ዉስጥ ትገባለች ብለዉ አስበዉ አልነበረም፡፡በቶኪዮ ኦሎምፒክ አበበ ቢቂላ ወደ ገመዱ ሲቃረብ ጃፓኖች በደስታ ስሙን እየጠሩ ይጮሁ ነበር...
ስምኦንና ልደቱ SIMON AND THE BIRTH DAY WRITTEN AND NARRATED BY DAWIT ALEMU
zhlédnutí 427Před rokem
czcams.com/channels/yQpzUdn-otrrgaAC3S7OaA.html?Sub-Confirmation=1 በምስራቃዊ የኢየሩሳሌም ክፍል የሚኖር አንድ ስምኦን የተባለ ሰዉ ዘወትር አንድ ጸሎት ይጸልይ ነበር፡፡ ‹‹አምላክ ሆይ የኢስራኤልን ድህነት ሳታሳየኝ አትግደለኝ!፡፡›› እያለ፡፡ አንድ እለት ማታ ስምኦን በጥልቅ እንቅልፍ ዉስጥ ሰጥሞ መልአኩ ወደ እሱ መጣ፤እንዲህም አለዉ… ‹‹ስምኦን ሆይ ጸሎትህ ተሰምቷል፡፡ኢየሱስ ክርስቶስ ሳይወለድ ከቶዉኑ ይቺን ምድር አትሰናበትም፡፡›› መጀመሪያ ስምኦን በሰማዉ ነገር ክፉኛ ደስ አለዉ፡፡ልቡ ሀሴት አደረገች፡፡ችግሩ ግን የመጣዉ ወደኋላ ነዉ፡፡ቢጠብቅ ቢጠብቅ ኢየሱስ አይወለድም፡፡የእድሜ...
ዱላ ቀረሽ ግብ ግብ የተደረገበት፤መንግስቱና ዚያድባሬ የተናነቁበት የኤደኑ የሰላም ድርድር መጨረሻ !
zhlédnutí 625Před rokem
czcams.com/channels/yQpzUdn-otrrgaAC3S7OaA.html?Sub-Confirmation=1 ይሄ ድርድር ድርድር ብቻ አልነበረም፡፡ሶማሊያ መሳሪያ አግዛ ስትወስድበት የነበረዉን የሶሻሊዝሙን ካምፕ አፍንጫችሁን ላሱ ብላ ወደ ምእራቡ ካምፕ መግባቷ ይፋ የሆነበትም ጭምር ነዉ፡፡ ካስትሮ እርር ድብን አለ፡፡መንግስቱ እና ዚያድባሬ ቃላት ተወራወሩ ፡፡የኢትዮ ሶማሊያ ጦርነት ወይም የእራሳቸዉ የአሜሪካዊያን ታሪክ ጸሀፊዎችን ጨምሮ እንደጻፉት የሶቬት አሜሪካ የእጅ አዙር ጦርነት አይቀሬ መሆኑ እርግጥ ሆነ፡፡መድረኩ ላይ ይወረወሩ የነበሩት ቃላት ግን አሳዛኝም አዝናኝም መሆናቸዉ ግን ትዕይንቱን የተቃር ወግ ያለብሱታል፡፡
የአባዬ ስልክ እና ባዮሎጂ (አዝናኝ ኮሜዲ ትረካ )ደራሲ አሌክስ አብርሃም ተራኪ ዳዊት አለሙ
zhlédnutí 1,4KPřed rokem
የዚህን ስልክ ትዝታ ማን የሚረሳ አለ? ‹‹እነ እንትና ስልክ ይፈልጋችኋል ፡፡ ›› ተብሎ የተጠራ ፡፡‹‹ከዉጭ ነዉ ቶሎ በሉ፡፡›› ተብሎ የታከለለት …እንዲሮጥ …እንዲፈጥን ፡፡ደግሞ እየሮጠ ፤‹‹አትዬ ፍቃዴ! ስልክ! …. ተስፋዬ ነዉ ከአዲሳባ! ›› ብሎ የተጣራ….ማን የሚረሳዉ አለ? ጩርርር…..ከሚለዉ ድምጹ ጋር ፡፡ይሄ ሁሉ ትዝታ በአባዬ ስልክ እና ባዮሎጂ ዉስጥ አለ…… czcams.com/channels/yQpzUdn-otrrgaAC3S7OaA.html?Sub-Confirmation=1
ፕሮፌሰር ኤፍ አዝናኝና ኮሜዲ ትረካ .. ደራሲ ገናናዉ ከተማ ..ተራኪ ዳዊት አለሙ..
zhlédnutí 4,7KPřed rokem
ፕሮፌሰሩ ኤፍ ተሰዳቢ ናቸዉ፡፡ተማሪዎቻቸዉን ይሳደባሉ፡፡ባልደረቦቻቸዉን ይሞሸልቃሉ፡፡”ይቺ ሀገር የአህያ መጫወቻ ትሁን ?” ይቆጫሉ ….ይናደዳሉ ፡፡‹‹ አሁን ያ አህያ እሱም ሰዉ ሆ ዶክተር ተብሎ ከእኛ እኩል ሲጠራ አይገርምም?! አያናድድም?! ?”ይላሉ፡፡ለተማሪዎቻቸዉም ርህራሄ የላቸዉም፡፡‹‹አሁን እናንተ የዩኒቨርሲት ተማሪዎች ነን ትላላችሁ? ለመሆኑ ኤሌመንተርና ሀይስኩል አልፋችሁ ነዉ እዚህ የመጣችሁት ?ድንጋይ እራስ ሁላ! ፡፡”የፕሮፌስር ኤፍ ነገር ማለቂያ የለዉም….
የሜሲና የአንቶኔላ ልብ አንጠልጣይ እዉነተኛ የፍቅር ታሪክ በዳዊት አለሙ ተጽፎ ተተረከ
zhlédnutí 727Před rokem
የሜሲና የአንቶኔላ ልብ አንጠልጣይ እዉነተኛ የፍቅር ታሪክ በዳዊት አለሙ ተጽፎ ተተረከ Amazing Love story of Lionel Messi and Antonela By Dawit Alemu
የአለም ዋንጫ ፍጻሜና አሳሪዎቼ አንዳርጋቸዉ ጽጌ
zhlédnutí 198Před rokem
የአለም ዋንጫ ፍጻሜና አሳሪዎቼ አንዳርጋቸዉ ጽጌ World Cup Final and my detainers .By Andargachew Tsige .Narrated by Dawit Alemu.
የኳታሩ አለም ዋኝጫ የጀርባ ትንቅንቅና ክስተቷ ሞሮኮ! በዳዊት አለሙ
zhlédnutí 384Před rokem
የኳታሩ አለም ዋኝጫ የጀርባ ትንቅንቅና ክስተቷ ሞሮኮ! The politics behind Qatar world cup and the surprise team of Morocco in Qatar .By Dawit Alemu
የዳዊት አለሙ አለም አቀፍ እና ሀገር አቀፍ የዳሰሳ ትንታኔዎች በአንድ ላይ ስብስብ አንድ
zhlédnutí 953Před rokem
እዚህ በተለያዩ ጊዜ የተተነተኑና በወቅቱ በሬድዮ የተላለፉ የዳሰሳ ትንታኔዎች ተጭነዋል፡፡ ትንታኔዎቹ ሲሰሩ ወቅቱን መሰረት ያደረጉ ቢሆንም ዛሬም ቢደመጡ ታሪክን እንደማስታወስ ይሆናል፡፡ሱዳንና ኢትዮጵያ፤የመንና ጦርነት ፤የሳዉዲዉ አልጋ ወራሽ ወደ ስልጣን የመጡ ሰሞን፤አወዛጋቢዉ የ2020 የአሜሪካ ምርጫ ተተንትነዋል::
አዕምሮ ታማሚዉ የሀገር መሪ በዳዊት አለሙ
zhlédnutí 1KPřed rokem
አዕምሮ ታማሚዉ የሀገር መሪ በዳዊት አለሙ
የሁለት አመቷ ሄቨን ዳዊት ጭፈራ!Dancing of the 2 years old Heaven.
zhlédnutí 321Před rokem
የሁለት አመቷ ሄቨን ዳዊት ጭፈራ!Dancing of the 2 years old Heaven.
ተሰናባቹ 2014 እና ክስተቶቹ በዳዊት አለሙ(በፋና ኤፍ ኤም)
zhlédnutí 642Před rokem
ተሰናባቹ 2014 እና ክስተቶቹ በዳዊት አለሙ(በፋና ኤፍ ኤም)
ፈረንሳይ አፍሪካ ዉስጥ ምን ታደርጋለች?!ምን ትሰራለች?ለማመን የሚከብደዉ፤ ዛሬም ያልተፈታዉ ታሪክ!!
zhlédnutí 1KPřed rokem
ፈረንሳይ አፍሪካ ዉስጥ ምን ታደርጋለች?!ምን ትሰራለች?ለማመን የሚከብደዉ፤ ዛሬም ያልተፈታዉ ታሪክ!!
ጠባቡ ክፍል ትረካ 3 THE NARROW ROOM PART 3
zhlédnutí 648Před 2 lety
ጠባቡ ክፍል ትረካ 3 THE NARROW ROOM PART 3
ጠባቡ ክፍል ትረካ 2 The Narrow Room part 2
zhlédnutí 622Před 2 lety
ጠባቡ ክፍል ትረካ 2 The Narrow Room part 2
ጠባቡ ክፍል ትረካ 1 THE NARROW ROOM PART 1
zhlédnutí 1,1KPřed 2 lety
ጠባቡ ክፍል ትረካ 1 THE NARROW ROOM PART 1
እስስቱ!!እጅግ አስቂኝ ና አዝናኝ
zhlédnutí 2,7KPřed 2 lety
እስስቱ!!እጅግ አስቂኝ ና አዝናኝ
‹‹አባቴ አለምን ይቀይራል››ጂያና ጆርጅ ፍሎይድ
zhlédnutí 1,2KPřed 4 lety
‹‹አባቴ አለምን ይቀይራል››ጂያና ጆርጅ ፍሎይድ
የሱዳኑ ቁጥር አንድ ጉልቤ ኢትዮጵያ ናቸዉ::ጄኔራሉ ማናቸዉ?? በዳዊት አለሙ
zhlédnutí 583Před 4 lety
የሱዳኑ ቁጥር አንድ ጉልቤ ኢትዮጵያ ናቸዉ::ጄኔራሉ ማናቸዉ?? በዳዊት አለሙ
የአመታት እንቆቅልሽ ተፈታ!የደራሲና ጋዜጤኛ በአሉ ግርማ መጨረሻ ታወቀ
zhlédnutí 1,7KPřed 4 lety
የአመታት እንቆቅልሽ ተፈታ!የደራሲና ጋዜጤኛ በአሉ ግርማ መጨረሻ ታወቀ
ብርቅዬእጅግ አስቂኝ ና አዝናኝ ትረካ
zhlédnutí 11KPřed 4 lety
ብርቅዬእጅግ አስቂኝ ና አዝናኝ ትረካ
ግብጽ ለምን እንዲህ ዋተተች?!አሮጌዉን ፋሺን ካልቀየረች ወደድርድር መመለሱዋ ለዉጥ ያመጣል?! በዳዊት አለሙ
zhlédnutí 537Před 4 lety
ግብጽ ለምን እንዲህ ዋተተች?!አሮጌዉን ፋሺን ካልቀየረች ወደድርድር መመለሱዋ ለዉጥ ያመጣል?! በዳዊት አለሙ
በጎንደር ቤቴ መንግስት የየጁ ኦሮሞ ስርወ መንግስት መስራች ታላቁ አሊ ጉዋንጉል
zhlédnutí 3,2KPřed 4 lety
በጎንደር ቤቴ መንግስት የየጁ ኦሮሞ ስርወ መንግስት መስራች ታላቁ አሊ ጉዋንጉል
የቤኒቶ ሞሶሊኒ የመጨረሻሰአትና አስደናቂዉ የክላራየፍቅር ገድል! በዳዊት አለሙ
zhlédnutí 1KPřed 4 lety
የቤኒቶ ሞሶሊኒ የመጨረሻሰአትና አስደናቂዉ የክላራየፍቅር ገድል! በዳዊት አለሙ

Komentáře

  • @jemjem60
    @jemjem60 Před 14 dny

    Strasser was rewarded a villa house by president Bio.

  • @user-lm7kr7yv4o
    @user-lm7kr7yv4o Před 14 dny

    ግን ጋሎች ጤነኛ ናቸው የጂ ኦሮም የሚባል የለም ከየት ነው የምፈለስፋት የየጁ ስረወ መግስት የአጎቶች የቤተ አማራዊያን ነው ጋላ አንዲ ቀን ካደር የኔ ማለቱ አዲስ አደለም የየጁ ስረወ መግስት የየጁ አጎቶች ቤተ አማራዊያን ነው ሆ በባረና በአርሲ ፈልጉ መግስታችሁን የጁ የራሱ ታሪኩ አለው።

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 Před 15 dny

    ዳዊት አለሙ የማደንቅህ ባለ ድንቅ ተሰጥዖ ባለቤት። ባትጠፋ ግን ጥሩ ነው

  • @sorentertainment2298
    @sorentertainment2298 Před 17 dny

    It is nice memory

  • @sorentertainment2298
    @sorentertainment2298 Před 17 dny

  • @sorentertainment2298
    @sorentertainment2298 Před 17 dny

    Thanks the Great

  • @user-ir2pj1mh6b
    @user-ir2pj1mh6b Před 17 dny

  • @user-ir2pj1mh6b
    @user-ir2pj1mh6b Před 17 dny

  • @user-ir2pj1mh6b
    @user-ir2pj1mh6b Před 17 dny

    Great

  • @asmamawgata
    @asmamawgata Před 17 dny

    አረ ጠፋተሀል ለምድነው

  • @hailemariamgizaw7511
    @hailemariamgizaw7511 Před měsícem

    ❤😂🎉😢😮😅😊

  • @zerutesfayegebrehiwot3610

    ፍረዱኝን በፍቃዱ ተክለማርያም ትረካ ሰምተነዋል ፤ ካገኛችሁ እርሱን ስሙት ! ………. ከልብ ትደሰቱበታላችሁ፡፡

  • @simegnalemu3993
    @simegnalemu3993 Před měsícem

    😂😂😂😂😂

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 Před 2 měsíci

    እንደ ዳዊት የምወደው ተራኪ የለም።ፋናን ማዳመጥ አልወድም የዳዊት ትረካዎች ግን አያመልጡኝም። ዩቲዩብ ላይ የዳዊት ትረካዎች ግን እምብዛም የሉም

  • @user-rz8fx3pi4n
    @user-rz8fx3pi4n Před 3 měsíci

    ስንት አመት ፈልጌ አገኘሁት ብርቅየ😂😂😂

  • @TomasSolomon-ub7ez
    @TomasSolomon-ub7ez Před 4 měsíci

    የምገርም ነው ዳዊት በጣም ነው የሜመሰግነው

  • @nurahalaba2604
    @nurahalaba2604 Před 4 měsíci

    dave you are journalist

  • @AlemuEjigu-qq2gk
    @AlemuEjigu-qq2gk Před 4 měsíci

    X

  • @hananhana4944
    @hananhana4944 Před 5 měsíci

    Enante አምሐራ እና oromo የ ወሎዬወችን tarik yene yene kemalet lemin yerasachihu yehone tarik atiserum😂

    • @user-lm7kr7yv4o
      @user-lm7kr7yv4o Před 14 dny

      ግን ጋሎች ምን እያሉን ነው ሆ የጁ እኛ የማናቀው አለ እዴ ወሎ ያለውን የጁ ነው ወይስ ሌላ የጂ አለ ወሎ ያለው የጁ ከሆነ የአጎት ቤተ አማራዊያን ነው ከጋላጋ ምንም አያናኘው የየጂ ስረወ መግስይ የአጎቶች ነው

  • @user-po4ci7he9f
    @user-po4ci7he9f Před 5 měsíci

    Yeoromon tarik lemagulate nw almaw

    • @Muzeyen-bi5tp
      @Muzeyen-bi5tp Před měsícem

      Bro ya debtara tarik iyasema siladaki ayiferedebihim

  • @user-ym5hw9cq2b
    @user-ym5hw9cq2b Před 6 měsíci

    ዳዊት ዋው❤❤❤❤ስወድህኮ

  • @sorentertainment2298
    @sorentertainment2298 Před 6 měsíci

    ድንቄም ማመዛዘን!!

  • @sorentertainment2298
    @sorentertainment2298 Před 6 měsíci

    ኼሬ!! እንዴት ያለ ነገር ነዉ የዚች ሀገር ነገር?!

  • @sorentertainment2298
    @sorentertainment2298 Před 6 měsíci

  • @sorentertainment2298
    @sorentertainment2298 Před 6 měsíci

  • @user-ir2pj1mh6b
    @user-ir2pj1mh6b Před 6 měsíci

  • @user-ir2pj1mh6b
    @user-ir2pj1mh6b Před 6 měsíci

  • @user-ir2pj1mh6b
    @user-ir2pj1mh6b Před 6 měsíci

  • @user-ir2pj1mh6b
    @user-ir2pj1mh6b Před 6 měsíci

  • @user-ir2pj1mh6b
    @user-ir2pj1mh6b Před 6 měsíci

  • @user-ir2pj1mh6b
    @user-ir2pj1mh6b Před 6 měsíci

    ሰዉ እየገደሉ አብዮታዊ ማመዛዘን ሆ ሆ …

  • @user-ir2pj1mh6b
    @user-ir2pj1mh6b Před 6 měsíci

    ወይ ይቺ ጉደኛ ሀገር!

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 7 měsíci

    ወይ ወርቅአንጥፉ, የኔ የዋህ ተባረኪልኝ 😂😂❤😂😂😂

  • @EAMH123
    @EAMH123 Před 7 měsíci

    deva betam tmechenaleh ,ymechh👍👍

  • @mastewalassefa5448
    @mastewalassefa5448 Před 8 měsíci

    ጋሽ አበራ እጅግ ድንቅ ደራሲ ነው። በህይወቴ የሱን ስራዎች በማንበቤም ሆነ ጋሼን በማወቄ ትልቅ እድለኝነት ይሰማኛል። ዳዊት ስለተረክህልን አመሰግናለሁ🌼

  • @gatik6455
    @gatik6455 Před 9 měsíci

    ye russian short stories... where are they??

  • @user-il6nz6yw4o
    @user-il6nz6yw4o Před 10 měsíci

  • @user-il6nz6yw4o
    @user-il6nz6yw4o Před 10 měsíci

    AMAZING SECRET .THANKS!

  • @sorentertainment2298
    @sorentertainment2298 Před 10 měsíci

  • @sorentertainment2298
    @sorentertainment2298 Před 10 měsíci

  • @sorentertainment2298
    @sorentertainment2298 Před 10 měsíci

    Great message ,thanks.

  • @user-ht6ch4ve5p
    @user-ht6ch4ve5p Před 10 měsíci

    እንኳንለዓዲሱ አመት አደረሰኽ ፡፡ግን ጠፍተሀል

    • @dawitalemu470
      @dawitalemu470 Před 10 měsíci

      መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ።

  • @user-il6nz6yw4o
    @user-il6nz6yw4o Před 10 měsíci

  • @sorentertainment2298
    @sorentertainment2298 Před 10 měsíci

  • @sorentertainment2298
    @sorentertainment2298 Před 10 měsíci

  • @sorentertainment2298
    @sorentertainment2298 Před 10 měsíci

    Wow! Dawit Alemu the greatest journalist ever!

  • @user-il6nz6yw4o
    @user-il6nz6yw4o Před 10 měsíci

    Amazing story.Dawit Alemu is an exceptional journalist.

  • @adugnamulatu4825
    @adugnamulatu4825 Před 10 měsíci

    የማልወደው ፅሁፍ ቢሆን እንኳ አንተ ስታነበው ልዩ ነው!!❤

  • @adugnamulatu4825
    @adugnamulatu4825 Před 10 měsíci

    ትረካዎችህን ሁሉ ዩ ቱዩብ ላይ ልቀቅልን🤗

  • @adugnamulatu4825
    @adugnamulatu4825 Před 10 měsíci

    ትረካን አንተ ተርካት