ፕሮፌሰር ኤፍ አዝናኝና ኮሜዲ ትረካ .. ደራሲ ገናናዉ ከተማ ..ተራኪ ዳዊት አለሙ..

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 12. 2022
  • ፕሮፌሰሩ ኤፍ ተሰዳቢ ናቸዉ፡፡ተማሪዎቻቸዉን ይሳደባሉ፡፡ባልደረቦቻቸዉን ይሞሸልቃሉ፡፡”ይቺ ሀገር የአህያ መጫወቻ ትሁን ?” ይቆጫሉ ….ይናደዳሉ ፡፡‹‹ አሁን ያ አህያ እሱም ሰዉ ሆኖ ዶክተር ተብሎ ከእኛ እኩል ሲጠራ አይገርምም?! አያናድድም?! ?”ይላሉ፡፡ለተማሪዎቻቸዉም ርህራሄ የላቸዉም፡፡‹‹አሁን እናንተ የዩኒቨርሲት ተማሪዎች ነን ትላላችሁ? ለመሆኑ ኤሌመንተርና ሀይስኩል አልፋችሁ ነዉ እዚህ የመጣችሁት ?ድንጋይ እራስ ሁላ! ፡፡”የፕሮፌስር ኤፍ ነገር ማለቂያ የለዉም….

Komentáře • 15