ብርቅዬእጅግ አስቂኝ ና አዝናኝ ትረካ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 06. 2020
  • very full of humor short story written by Serk DA and narrated by Dawit Alemu

Komentáře • 13

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye3717 Před 3 lety +3

    ዳዊት አለሙ ቀጣም የሚጣፍጥ ለዛና ችሎታ ያለህ ነህ እባክህን ረዥም ትረካ post አርግልን❤❤❤❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +2

    ብርቅዬ ,,, ኩራት አታብዥ 😂

  • @zerihunlema8159
    @zerihunlema8159 Před 3 lety +3

    ድምፅህ ግሩም ነው አስደናቂ ነህ እባክህን የአባዬ ስልክና ባዮሎጂን አስቀምጥልን፡፡

  • @Romana7777
    @Romana7777 Před rokem +1

    ምን አለበት የሃገራችን ደራሲዎች ከሴትኛ አዳሪ እና ከእብድ ከደሃ ታሪክ ወተው የትክክለኛ ሰዎችን ታሪክ አይምሯቸው ቢፈጥር ። የደሃ ታሪክ እየጋቱን የተሻለ ሕይወት እንዳናስብ በደሃ ታሪክ ደንዝዘን የተሻለ ሕይወት እንዳናስብ ሆነን ከድህነት መውጣት አቃታው ህዝባችን ። ድህነትን እንደ ጀብዱ እንድንቆጥር የአስተሳሰብ ደሃ ነው የሚያሳዝነው እያሉ ደሃ እንዲት ደሃ እንደሆነ እዳያውቅ ያደርጉታል። ደሃ እኮ ደሃ የሆነው የአስተሳሰብ ደሃ ስለሆነ ነው ።

  • @getahunbeyenetulema6634
    @getahunbeyenetulema6634 Před 2 lety +2

    በርታ ደዊት

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 Před 2 lety +1

    You are best both.....

  • @user-rz8fx3pi4n
    @user-rz8fx3pi4n Před 3 měsíci

    ስንት አመት ፈልጌ አገኘሁት ብርቅየ😂😂😂

  • @ahmedkedir8966
    @ahmedkedir8966 Před 2 lety +1

    የማይጠገብ ድምጽ

  • @natnaelmehari307
    @natnaelmehari307 Před 3 lety

    dave please kezi befit be radio yakerbekachewen bemulu post adregachew please

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye3717 Před 2 lety +1

    Dawit በናትህ ጠፋህብን እኮ

  • @wendeatnafu4281
    @wendeatnafu4281 Před 3 lety

    Dave ilike it your voice please post your old nariates

  • @sorentertainment2298
    @sorentertainment2298 Před 4 lety +1

    ሀ...ሀ ልቤ እስክፈርስ ነዉ የሳኩት።