Bate saida ቤተ ሳይዳ Tube
Bate saida ቤተ ሳይዳ Tube
  • 4
  • 9 160

Video

ክፍል 2 የዛሬው ድንቅ የትምህርት ርዕስ የቀደመውን በደላችንን አታስብብንን ምሕረትህ በቶሎ ታግኘን እጅግ ተቸግረናልና። በእውነት ያልሰማው እንዳይኖር
zhlédnutí 2KPřed rokem
ሁላችንም_ልንማርበት_የሚገባ_ታላቅ_ትምህርት_ሼር_ሼር_ሼር Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!! #ሼር_ሼር_ሼር_ይደረግ! እስቲ የተዋህዶ ልጆች ሁሉ ስለ ማርያም እያላችሁ ሼር አድርጉት።እመቤታችን በወርቅ ጫማዋ ለተጠማ ውሻ ውሃ አካፍላ በመስጠት መልካምነትን እንዳሳየችን እኛም ቃሉን የተጠሙ ብዙዎች አሉና ሼር በማድረግ እኛ የምንጠጣውን የህይወት ቃል እናካፍል። አንዳንዶቻችን ቁጭ እንዳልን ማንም ሳይነካንና ሳያናግረን እንበረግጋለን፡፡ አንዳንዶቻችን ሥራ እየሠራንና ትምህርት እየተማርን ያለምክንያት እንጨነቃለን፡፡ አንዳ...
Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ!
zhlédnutí 2,1KPřed rokem
Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ!
ርዕስ ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።
zhlédnutí 3,6KPřed rokem
#ሁላችንም_ልንማርበት_የሚገባ_ወቅታዊ_ልዩ_ትምህርት_Subscribe_Share_like_በማድረግ_አገልግሎቱን_ይደግፉ። እርሱ እግዚአብሔር ነው፡፡ እኔ ደግሞ ሳውቀው በፍቅሩ በኩል ነው፡፡ ስለእርሱ ከፍቅሩ ውጪ ሌላ እውቀት እንዲኖረኝ አልሻም፡፡ እንዳፈቀርሁት በተሰማኝ ቁጥር ገና ምኑንም እንዳልጀምርኩት ገብቶኝ እገኛለሁ፡፡ ላላፈቅረው ስሞክርም፤ ድክመቶቼን ሁሉ ያውቃቸዋልና መልሶ በክንዱ ውስጥ ያኖረኛል፤ ሳይጫነኝ ይከብደኛል፤ ሳይናገር ያወራኛል፤ ራቅሁት ብዬ አቅጣጫ ስቀይር ከፊት ቀድሞ ወደራሱ ይመራኛል፡፡ አንዳንድ አባቶች "ኃይለኛው!" እያሉ ሲጠሩት እሰማለሁ፡፡ እውነትም እርሱ ኃያል ነው፡፡ ባሕሪይው ንጹሕና ቅዱስ ነው፡፡ ...

Komentáře

  • @kasayemesret2379
    @kasayemesret2379 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ርጅም ዕድሜ ይስጥልን

  • @user-je1wk1vv1y
    @user-je1wk1vv1y Před rokem

    አባታችን በረከተዎ ይደርብን አሜን

  • @tayechwale3555
    @tayechwale3555 Před rokem

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመነወን ይባርክልን

  • @reethareetha2319
    @reethareetha2319 Před rokem

    እባታችን. የት. ነው. የምገለግሉ. እባካቹ. የምታውቁ. ንገርኝ.

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Před rokem

    ለምድራችን የተሰጡን እውነተኛ ሐዋርያ!!! አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጦት።በእርሶ በቅዱስ አባታችን አስተምሮ እኔና ቤተስቤ ከሰይጣን እስራት ነፃ ወጥተናል። ሺ አመት ኑሩልን።

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Před rokem

    ውዱ አባታችን ሺህ አመት ኑሩልን በረከቶት ይደርብኝ ወለተሚካኤል ብለው በፀሎት አስቡኝ አባዬ

  • @mulu04j
    @mulu04j Před rokem

    ሠው የመሆኔ ምክንያት በርሳቸው ነው ፈታሪ በፈከደ ጊዜ በርሣቸው እፈወሣለሁ

  • @mulu04j
    @mulu04j Před rokem

    አቤቱ መልሠን😭😭😭

  • @mulu04j
    @mulu04j Před rokem

    የአባታችን በረከት ይደርብን

  • @tigstethiopian6040
    @tigstethiopian6040 Před rokem

    አባታችን የት ነወ የማገኛቸኸ በማረያም የምታወቁ

  • @woldeabebe8794
    @woldeabebe8794 Před rokem

    እድሜ እና ጤና ይስጥወት አባታችን፡፡ የት እንደሚያገለግሉን ቢነግሩን፡፡

  • @nitsuhdessie6635
    @nitsuhdessie6635 Před rokem

    አባታችን እንካን ደህና መጡ እድሜዋትን የብዛለወት ወለተ ማሪያም እባላለሁ በፀሎት አስቡኝ ፈተና ዉስጥ ነኝ አባቴ

  • @azebtesfaye7000
    @azebtesfaye7000 Před rokem

    👍👍👍👍👍👍👍🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @adeymariam6103
    @adeymariam6103 Před rokem

    አሜን እሜን አሜን 🙏መምህራችን አብታችን እንኳን በደህና መጡልንቃለህይወት ያሰማልን🙏 እሰይይይይ❤️💕 እግዝአብሄር ይቅር ይበለን🥲🥲🥲: ተሰምቶ የማይጠገብ 💕💋እባታችን ንሩልንንንን❤️እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏 እፍቲ አባታችን🙏 በፀሎትዎ አስታውሱን❤️

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Před rokem

    ቅዱስ አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት አባቴ እንወዶታለን በረከቶት ይደርብን አባዬ በፀሎቶ አስቡኝ ወለተሚካኤል ብለው

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ኑሩልን 🙏🙏🙏

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v Před rokem

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @getachewabate4886
    @getachewabate4886 Před rokem

    Amen amen amen

  • @zewdieyasu1976
    @zewdieyasu1976 Před rokem

    Ebakashu slkunm ytsaflun bemaryam sm ebakashu

  • @zewdieyasu1976
    @zewdieyasu1976 Před rokem

    Aba edmashew ystashu egzabher

  • @fikiryalew6227
    @fikiryalew6227 Před rokem

    Abbatachin mech new agelgilot mijemirut

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Před rokem

    ክቡር አባታችን 🥀🥀

  • @reethareetha2319
    @reethareetha2319 Před rokem

    በመብራን. ቁጥሮትን. ላኩልኝ. በቃልክዳና. እመቤት. በክዳነምርት. እኔም. ልጄም. ታስርና. በመተት.

  • @reethareetha2319
    @reethareetha2319 Před rokem

    አባታን. እንካን. በሰላ. መጡልን. እኤኔ. ስንት. ሰው. እድን. ነበር. እድሜ. ለምቀኛ

  • @mulu04j
    @mulu04j Před rokem

    ያባታችን ስልክ ብትነግሩን ደስ ይለኝ ነበር መዳን እሻለሁ

  • @mulu04j
    @mulu04j Před rokem

    በፆለት አስቡን 😭😭😭

  • @mulu04j
    @mulu04j Před rokem

    አባታችን ኑሩልን የኛብርቱ እቁ የመፈስ ቅዱስ ስጦታችን🌷🌷🌷

  • @mulu04j
    @mulu04j Před rokem

    አቤቱ መልሠን ጌታዬ እኛም እንመለሣለን

  • @workueda3560
    @workueda3560 Před rokem

    ወይኔ አባ ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @dawitasmare3323
    @dawitasmare3323 Před rokem

    የት ነው ሚገኙት አባታችን

  • @almachewworkie6096
    @almachewworkie6096 Před rokem

    Temesigene new lelam minim alilm

  • @hiwet7879
    @hiwet7879 Před rokem

    አባታችን በረከቶይደርብን አሜን አሜን አሜን ይማረን❤❤❤❤❤❤

  • @hiwet7879
    @hiwet7879 Před rokem

    የኔ ብርቱ አባታ እረጅም እድሜን ከጤና ያድልልኝ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤አምላክ ይጠብቅልን

  • @almaztemechew2259
    @almaztemechew2259 Před rokem

    ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ውድድ አረጋቸዋለሁ።በአባታችን ትምህርት ብዙ ተለውጫለሁ በደብ ገብቶኝ ህይወቴንም አቆይቻለሁ ከመሞት ሁሉ ሀኪም ትሞቻለሽ ካለኝ ከ6 ወር በፊት ትሞቻለሽ ብሎኝ ነበር አዳኝ እግዛብሄር እመብርሀን ናትአባታችን ባስተማሩኝ መሰረት መንፈስ ሊገለኝ ሲል ስላሴዎች አባታችንን ላከልኝ በአካል ሳላገኛቸው በትምህር ብቻ ዳንኩ።የመ።እጎችን በመተግበር መዳኛያን ስጭኝ እመብርሀን ።መዳኛያን ስጠኝ ቅዱስ ገብርኤል አልኮቸው ።ምንም ገዘብ ሳይኖረኝ ሰው ላከልኝ በርሜሉ ጌወርጊስ ጎደር ወሰዱኝ ድኜ መጣሁ ከአልጋ ተነሳሁ ስራ ጀመርኩ ሂወቴ ተቀየረ ።ይሄ ሁሉ የሆነው በአባታችን የወንጌል የሀይማኖት ወታደር በሆኑት በአባታችን ነው ።ማግኘት ለሰው መመስከር እፈልጋለሁ ፈጣሪ ፈቅዶ ባገኛቸው ቦታቸውን አሳውቅን ወንድማችን ቀሲስ ሀይለ መለኮት ግርማ።እግዛብሔርን ከልቤ እንዳፈቅር እንድወድ አድርገውኛል ለኛ ለመሀይማን ያላቸው ፍቅር ብዙነው ።እወዳቸዋለሁ እድለኛም ነኝ እሳቸውን ስለምወዳቸው

  • @user-hp7px1rs8d
    @user-hp7px1rs8d Před rokem

    አሜን አባታችን እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን አባትየ በረከታቸዉ ይደርብኝ ሽ አመት ኑሩልኝ ጠላታችን ቅዱስ ገብርኤል ቀጥቅጦ ወደሲኦል ይጨምርልን

  • @hiwet7879
    @hiwet7879 Před rokem

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ሺ አመት ኑሩልኝ

  • @merongebremeskel1168

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቶሎ ቶሎ ቢለቀቅ ብዙ ሰው ይማርበታል እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @mulu04j
    @mulu04j Před rokem

    የኛ እቁ አባት ረጂም እድሜ ይስጥልን ፈታሪ የእውነት አባት

  • @selamendale5840
    @selamendale5840 Před rokem

    አባታችን በረከቶ ይደርብን እንወዶታለን

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 Před rokem

    ቃላህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ኑሩልን 🙏🙏🙏

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Před rokem

    አባቴ በረከቶት ይደርብን

  • @yetagesumamo9936
    @yetagesumamo9936 Před rokem

    መምህር ስልክህ አባክህ ላክልኝ

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před rokem

      ቃላህዉትን ያስማልን አባታችን በረከቱት የደረበን

  • @tarekegnzewge4744
    @tarekegnzewge4744 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይሰጥልን

  • @worku3723
    @worku3723 Před rokem

    አባይዬ እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ይሥጦት ለህዝቦት አደራዎትን በሚገባ ነው የተወጡት አባትነቶን በተግባር ነው ያሳዩት

  • @tesfayeayalewg3290
    @tesfayeayalewg3290 Před rokem

    አባታችን የተባረከ ጉዞ ሆኖ በሠላም ተመልሰው የጠጋዎ በረከትን ለማግኘት ያብቃን አሜን!!!!!!!

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 Před rokem

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጡት ኑሩልን🙏🙏🙏

  • @user-hp7px1rs8d
    @user-hp7px1rs8d Před rokem

    አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @theteacher19
    @theteacher19 Před rokem

    የአባታችን አድራሻ እፈልጋለሁ የት ቤተከርስቲያን ነው የሚያገለግሉ??????

  • @theteacher19
    @theteacher19 Před rokem

    እግዚአብሔር እረዠም እድሜ ይስጥልኝ

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube2112 Před rokem

    አባቴ መልዓከ መንክራት መምህር ግርማ ረጅጅጅምምም ...እድሜን ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ ።