የመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ልዩ ወቅታዊ መልእክት ይደመጥ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 12

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Před rokem +3

    ለምድራችን የተሰጡን እውነተኛ ሐዋርያ!!!
    አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን
    ከጤና ጋር ይስጦት።በእርሶ በቅዱስ አባታችን
    አስተምሮ እኔና ቤተስቤ ከሰይጣን እስራት ነፃ
    ወጥተናል። ሺ አመት ኑሩልን።

  • @user-je1wk1vv1y
    @user-je1wk1vv1y Před rokem +1

    አባታችን በረከተዎ ይደርብን አሜን

  • @nitsuhdessie6635
    @nitsuhdessie6635 Před rokem +1

    አባታችን እንካን ደህና መጡ እድሜዋትን የብዛለወት ወለተ ማሪያም እባላለሁ በፀሎት አስቡኝ ፈተና ዉስጥ ነኝ አባቴ

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Před rokem +1

    ውዱ አባታችን ሺህ አመት ኑሩልን በረከቶት ይደርብኝ ወለተሚካኤል ብለው በፀሎት አስቡኝ አባዬ

  • @tayechwale3555
    @tayechwale3555 Před rokem +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመነወን ይባርክልን

  • @mulu04j
    @mulu04j Před rokem +1

    የአባታችን በረከት ይደርብን

  • @mulu04j
    @mulu04j Před rokem +1

    አቤቱ መልሠን😭😭😭

  • @woldeabebe8794
    @woldeabebe8794 Před rokem +1

    እድሜ እና ጤና ይስጥወት አባታችን፡፡
    የት እንደሚያገለግሉን ቢነግሩን፡፡

  • @tigstethiopian6040
    @tigstethiopian6040 Před rokem +3

    አባታችን የት ነወ የማገኛቸኸ በማረያም የምታወቁ

  • @reethareetha2319
    @reethareetha2319 Před rokem +1

    እባታችን. የት. ነው. የምገለግሉ. እባካቹ. የምታውቁ. ንገርኝ.

    • @reethareetha2319
      @reethareetha2319 Před rokem +1

      አባት. እባኮን. አናግሩኝ. በመቤቴ

  • @mulu04j
    @mulu04j Před rokem +1

    ሠው የመሆኔ ምክንያት በርሳቸው ነው ፈታሪ በፈከደ ጊዜ በርሣቸው እፈወሣለሁ