4.3 ጤናማ ምግብ ለመምረጥ የሚረዱ መሠረታዊ ሃሳቦች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ።
    በዚህ ቻናል ለተሻለ እለተዊ ኑሩዋችን ጠቃሚ የሆኑ
    የጤና
    የአመጋገብ
    የአመጋገብ እና ጤና፣
    የአካል ብቃት
    የአካል ብቃት እና ጤና
    እንድሁም የተለያዩ የጤና ጉዳዮችን፣ በምግብ የተለየዩ በሸታዎችን መከላከል እና ምግብን እንደ መድሃኒትነት መጠቀምን፣ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ይቀርባል።
    ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደወል ሚልክቷን በመጫን Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።
    ጥያቄ ካላችሁ በcomment፣
    like እና share በማድረግ የቻናለ በተሰብ ይሁኑ።

Komentáře • 70

  • @user-pv8gx2mr9m
    @user-pv8gx2mr9m Před měsícem +10

    ዶክተር እባክህ አመጋገብ ስርአት ሰንጠረዥ ስራልን ይህንን ለማግኘት ብዙ ገንዘን።ያስከፍላሉ እባክህ በምግብ ለመዳን እንዴት መመገብ እንዳለብን የምግብ ዝርዝር አውጣልን

  • @FgDf-r3f
    @FgDf-r3f Před 5 dny +1

    እናመስግናለን. ጥሩ. ት/ት

  • @etneshafework5168
    @etneshafework5168 Před 15 dny +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @almazaderaye9624
    @almazaderaye9624 Před měsícem +2

    በጣም እናመሰግናለን የምትሰጠን
    ትምህርትና ምክር እጅግ ጠቃሚ
    ነው እግዚአብሄር ይባርክህ እኛንም
    እንድንጠቀምበት ያበርታን::

  • @rahilbahiru6894
    @rahilbahiru6894 Před měsícem +3

    በጣም እናመስግናለን

  • @ApkKkk-di5dn
    @ApkKkk-di5dn Před 2 dny +1

    አባክህ ዶክተር አንደኛውን አይነት የስኳር በሽታ በምግብ መቆጣጠር ይችላል ወይ?

  • @AsmaRedi
    @AsmaRedi Před 7 dny +1

    ዶ/ር አላህ ይበርክህ ዶክተሬ ስኳር አለብህ ከተበልኩኝ 1አመት ሆኖኛል ግን መድሃኒት አልጀመርኩኝም ከ160-180 ብዙ ጊዜ ግን የስንዴ ምርቶችን ቀንሸለውኝ እና ምን ትመክራኛልህ

  • @wagayegetu7219
    @wagayegetu7219 Před 15 dny +1

    ኢትዮጵያ ይርጋዓለም

  • @user-lr8ch1qo1s
    @user-lr8ch1qo1s Před měsícem +3

    ዶክተር አሁን እኔ ኢንሱሊን ፣28/18 ነው ሌላ ዴፓግላፎይዚን የሚባል አምስት ሚሊ ግራም እወስዳለሁ ከግማሽ ሰአት በዃላ ምግብ እበላለሁ ሠድሀኒት እነዚኽን እየወሰድኩ ምግብ ሳልበላ መቆየት እችላለሁ ዶክተር ክባክ አስረዳኝ አመሠግናለሂ

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  Před měsícem

      በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋል። ስኳሩ አይነት አንድ ከሆነ ቶሎ ቶሎ የደም ስኳር መለካት እና ቅርብ ክትትል ይፈልጋል። ያለ ምግብ insulin የደም ስኳር ልያወርድ ይችላል።

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 11 dny +1

    Betam tekamee timihirt new amesegnalehu Dr.

  • @user-ix8qo5bv8n
    @user-ix8qo5bv8n Před 28 dny +2

    54:39 ዶክተር ነፉሰጡርኝ ግን መርፌዎን ነዉ የምወስድ165አልወርድም አልኝ

  • @mohammadmohammed4306
    @mohammadmohammed4306 Před 2 dny +1

    Washington DC.

  • @wagayegetu7219
    @wagayegetu7219 Před 15 dny +1

    ከይርጋዓለም

  • @user-lf2bb6gn6b
    @user-lf2bb6gn6b Před 7 dny +1

    Barley and Oat

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila Před 7 dny +1

    አተረ ለሱካር በሽት ዪፈቀዳል ?

  • @tsigeleul6235
    @tsigeleul6235 Před 18 dny +1

    Offi

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila Před 7 dny +1

    አተረ ለሱዃር በሸተኛ ዪፈቀዳል እነዴ?

  • @jerryzeleke6447
    @jerryzeleke6447 Před měsícem

    Bewnat tabrek. Yes u are giving educational based.

  • @mamushembiale
    @mamushembiale Před 25 dny

    እናመሰግናለን ዶክተር ለምሳሌ ለመፆም ጥዋት ሚታፎርሜን በባዶ ሆድ ቢወሰድ ችግር ያመጣል ወይ?

  • @user-lf2bb6gn6b
    @user-lf2bb6gn6b Před 7 dny

    Dr.please tell us about tef barley and oat.

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze Před měsícem +1

    ዶክተርእናመሠግናለን

  • @maazasolomon2013
    @maazasolomon2013 Před měsícem

    Thanks for your time gotta ybarika.

  • @almazgebremikael8878
    @almazgebremikael8878 Před 2 dny

    ዶክተር ሰለ ሴንትረም መልቲ ቫይታምን ብታስረዳን

  • @BelayneshArgaw-cy5lb
    @BelayneshArgaw-cy5lb Před měsícem

    በጣም አመሠግናለሁ ዶክተር

  • @user-lf2bb6gn6b
    @user-lf2bb6gn6b Před 7 dny

    Aja ena gebse le sukar beshtgna tesmami nw way Doctor?

  • @lulaghebrihiwet5605
    @lulaghebrihiwet5605 Před měsícem

    Thanks Doctor for teaching keep going ❤

  • @fikredesta-ft4eg
    @fikredesta-ft4eg Před 5 dny +1

    መድንት አየወሰድኩ ከ 200 አልቀንስ አለ

  • @user-ix8qo5bv8n
    @user-ix8qo5bv8n Před 28 dny

    ዶክተር ነፉሰጡርኝ ግን መርፌዎን ነዉ የምወስድ165አልወርድም አልኝ

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 Před měsícem

    ዶክተር ሜትፎርሚን ጠዋትና ማታ እወሰዳለሁ ኢንተርሚተንት ፋሰቲንግ ለማድረግ መዳኒቱን በ ባዶ ሆድ ብወሰድ ጨጓራ ወይም ሌላ ችግር አይመጣብኝም ወይ እንዴት ፋሰቲንጉን ልጀምር? ለመልሱ በቅድምያ አመሰግናለሁ የምከታተልህ ከቱኒዝ ነው

  • @mulatuwahebebo4498
    @mulatuwahebebo4498 Před 27 dny

    ሩዝስ መጠቀም ይቻላል ወይ?

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila Před 7 dny

    ኤር ዶክተር አተር ዪፈቀዳል አንዴ መልሰልኝ

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 Před měsícem

    በጣም እናመሰግናለን

  • @asnakechhailemariam2264
    @asnakechhailemariam2264 Před měsícem

    ቆጮ ጥሩ ነው

  • @marthat6031
    @marthat6031 Před měsícem

    Thank you Dr Desta from Minnesota

  • @detamoshewmolo4830
    @detamoshewmolo4830 Před měsícem

    ዶ/ር ላሚትሰጠን ሚክር እናማሰጊነለን እኔ ሁላታኛ ሱኳር አላብኝ ማዳኒት በቶክክል ወዝደላዉ ግን ሰዉናቴ በጠም ይከሳለዉ እበክህን ሚን ትሜክራኛሌ እባኮህን አትለፈኝ😢😢

  • @amanuelmoges5650
    @amanuelmoges5650 Před měsícem

    Thank you Doctor Atlanta ga

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před měsícem

    በሚገባን መንገድ ብትነግረን ጥሩ ነው።ኬምስትሪ ሆነብኝ።አመሠግናለሁ !!!!

  • @mulumebetbelachew3323
    @mulumebetbelachew3323 Před měsícem

    በቀን ሶሶት ጊዜ ካልተመረመረ መድሀኒት እንዴት ማቆም ይቻላል ካልፎርኒያ

  • @zeynebaabdurhaman4731
    @zeynebaabdurhaman4731 Před měsícem

    Thank you from Atlanta

  • @tamirutilahun4220
    @tamirutilahun4220 Před měsícem

    Thankyou Dr

  • @dgsudgsu8301
    @dgsudgsu8301 Před měsícem +1

    አምስት ነጥብስምትነዉ መዳኒት አሉስድም

  • @getachewgemeda831
    @getachewgemeda831 Před 21 dnem

    minnisota

  • @adhanomokube4981
    @adhanomokube4981 Před měsícem

  • @astermamo8430
    @astermamo8430 Před měsícem

    Good 👍

  • @YetnayetAssegid
    @YetnayetAssegid Před měsícem

    .NEW YORK 🎉❤

  • @GenetFeysa
    @GenetFeysa Před měsícem

    Thanks 🍁

  • @enkenlegesse8017
    @enkenlegesse8017 Před měsícem

    Dr. Beblood type amegageb tikimna gudatun bitgltsilen tebarek

  • @behailuzebene6474
    @behailuzebene6474 Před měsícem

    ሰላም ዶክተር ሰኳር 15 ዓመት ይሆናል ባለፈው ወር ክብደት በመቀሰ ለዉጥ በማምጣቴ ኢንሱሊን አቆምኩ ሚትፎርሚን 1000 እየወሰድኩ ነው

    • @SamirahM-nb2gt
      @SamirahM-nb2gt Před měsícem

      ታይፕ one ወይስ ታይፕ two ማንኛው ነው ስኳርክ መልስልኝ ጎሽ😢

  • @SaraKifle-sz9cu
    @SaraKifle-sz9cu Před měsícem

    ዶክተር የደም ስኳሬ 150 -175 አንዳንዴ 200 ይገባል የከሠአቱ ላይ ግን 130 ይሆናል🙏🙏🙏🙏

  • @nardostadesse8062
    @nardostadesse8062 Před měsícem

    Thank you

  • @MelateMelate-vg1th
    @MelateMelate-vg1th Před měsícem

    Bahrain 🇧🇭

  • @emebetmulugetamolla3380
    @emebetmulugetamolla3380 Před měsícem +1

    10q docter

  • @QasimRha
    @QasimRha Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @haregewoinyinka9264
    @haregewoinyinka9264 Před měsícem

    ዉሃ ካለመጣት ነው ኩላሊት ሊሆንይችላል

  • @haregewoinyinka9264
    @haregewoinyinka9264 Před měsícem

    USA

  • @AbebaAdisu-wd1yl
    @AbebaAdisu-wd1yl Před měsícem

    Endeante aynetun yabezalen

  • @tsehayabiyl3072
    @tsehayabiyl3072 Před měsícem

    Dr ልጀ type 1 ስኳር አለባት insulin በትክክል አትወስድም ሁሌ 300_400 ምን ላድርግ 12 አመት ናት

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  Před měsícem

      300-400 በባዶ ሆድ ከሆነ ብዙ ነው።
      የinsulin dose መስተካከል አለበት።
      እንድሁም የምግብ ምርጫ ማስተካከል

  • @atoberhanteklu4348
    @atoberhanteklu4348 Před měsícem

    Switherland

  • @zemzemdanur5266
    @zemzemdanur5266 Před měsícem

    Amesegnalew

  • @yalemworktilahun3643
    @yalemworktilahun3643 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahilbahiru6894
    @rahilbahiru6894 Před měsícem

    Ka Qatar

  • @ayalewhailu4428
    @ayalewhailu4428 Před měsícem

    ADDIS ABEBA

  • @AbebaAdisu-wd1yl
    @AbebaAdisu-wd1yl Před měsícem

    Ye qocho megeb memegeb yechalal

  • @haymanotnigusie9044
    @haymanotnigusie9044 Před měsícem +1

    አንተ ህዝብህን ለማገልገል የቆረጥህ ነህ ጌታ አብዝቶ ይባርከህ አረዠም እድሜ ከጤና ይሰጥህ

  • @behailuzebene6474
    @behailuzebene6474 Před měsícem

    ከአዲስ አበባ