ቤት ሰርቶ የሰጠንን ሰዉ አናውቀውም !! - Comedian Eshetu @DonkeyTube 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #donkeytube
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #comedianeshetu
    Follow Us On :
    / comedianeshe
    / comedianeshetu0
    / comedian.eshetu
    Join this channel to get access to perks:
    / @comedianeshetu
    My other CZcams Channel: Comedian Eshetu - official
    0913610673
    0938212020
    Other Related Videos
    ====================
    ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
    • ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
    አንድ ብር ልመና ወጣን !
    • የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
    ቤት አላከራይም አሉኝ !
    • ቤት አላከራይም አሉኝ ! | Donk...
    The creator and the producer of the program is comedian eshetu
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 1,1K

  • @addislij3053
    @addislij3053 Před 2 lety +58

    Eshetu, truly you are one one of a kind. Many are doing similar things BUT with your personality and your compassion to understand and level with the people of the stories you do is untouchable and unparalleled to any other. May God continue to bless you with the talent and resources to continue your mission. May God also continue bless this family. 🙏🏽❤️❤️

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 2 lety +380

    ሰው ለመርዳትም መሰጠት ያስፈልጋል ቤት ሰጪዎቹ እንዴት ያሉ የተባረኩ ቅን ደግ ሰዎች ናቸው ግን እኔጄ ለመግለፅ አቃተኝ የደግነት ጥግእግዚአብሔር ብርክ ያድርጋችሁ እግዚአብሔር የበለጠ ጨማምሮ ይስጣችሁ 🙏❤❤❤❤❤

    • @naninati3235
      @naninati3235 Před 2 lety +9

      እሼ ዛሬ እንዴት ደስ እንዳለኝ አጠይቀኝ ሁሌም በአይምሮዬ ትመጣብኛለች ኢተርቪ ስታረጋት አምላክ እኛ ቤት ነዉ ያለዉ ያለችዉ ቃል በተግባር ዛሬ አየነዉ እሼ ላንተም እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜ ይስጥህ ባንተ ምክንያት ነዉ ይሄ ሁሉ የሆነዉ ፈጣሪ ይመስገን

    • @teweldetsegaye7985
      @teweldetsegaye7985 Před 2 lety +3

      Nani asteway yelben new yegeletsshilgn thanks

    • @deborahinfochannel4165
      @deborahinfochannel4165 Před 2 lety +6

      እውነትም የተባረኩ ናቸው🙏

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 Před 2 lety +8

      @@naninati3235የኔ አስተዋይ የእሸትየን ነገርማ ዝም ነው በስስት አይን ነው የማየው ለዚህ ነገር ተፈጥሯል ይታደሉታል ይሄ ነው ከእውቀት ጋር መልካም ነገር እየሰራ ህዝብ እያዝናና እንደው መታደሉ ግርም ይለኛል እኔማ ጠዋትና ማታ እግዚአብሔር እንዲጠብቀው መፀለይ ነው ስራዬ ለወገኖቼ ያስፈልጋቸዋል ደራሽ ወንድሜ ።

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 Před 2 lety +4

      አሜን !

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML Před 2 lety +250

    ተደብቆ ሌላውን የሚረዳ በእግዚአብሔር ዘንድ የተረዳ ነው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና እስክ መላው ቤተስብ ይስጥ እጅግ ድንቅ ስጦታ የስው ልጅ በስጠ ቁጥር እግዚአብሔር እጥፉን ይስጣል ምርጥ ፕሮግራም ❤️❤️❤️

    • @lemeja6589
      @lemeja6589 Před 2 lety +6

      @@comedianeshetu ወንድሜ ምትሰራው ስራ በሙሉ በጣም ጥሩ ነው ጌታ ይባርክህ። የእግዚአብሔርን መንግስት ለመውረስ ከገሐነመ እሳት ለመዳን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መቀበል አለብህ። “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
      - ዮሐንስ 1፥12

    • @user-ke7dz3pr4x
      @user-ke7dz3pr4x Před 2 lety +8

      @@lemeja6589 😂አረ አታስቀኝ ጌታ መቀበል ያለብህ አንተ ነህ እሱስ ከተቀበለው እና ካገለገለው ቆየ

    • @user-pd4ob7tt6h
      @user-pd4ob7tt6h Před 2 lety +8

      @@lemeja6589 እሱ ይቀበለን እንጂ እኛ ምን ኣቅም ኣለን 😥
      ኣይይይ መናፍቅ እግዚአብሔር ኣምላክ ይገስፃቹ

    • @user-vt1uo9lw2e
      @user-vt1uo9lw2e Před 2 lety +1

      @@comedianeshetu እሸ ምርጥ ሰዉ ንህ ዉላሂ ምናለሁሉሰዉ እዳተ እናዝህን ሰዉቸ ምርጥ ቤተሰብ

    • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ Před 2 lety

      @@comedianeshetu እሸቱየ በእውነት ፈጣሪ ይጠብቅህ ይሄ ሁሉ የሆነው በአንተ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም ነው የምሳሳልህ ወንድሜ

  • @user-ei3yo7pw6f
    @user-ei3yo7pw6f Před 2 lety +143

    ያረብ ምን አለ ሁሉም ሀብታሞች. እደዚህ ለድሃ መርዳት ቤቻል እና ድሃ ባያለቅስ እዴት ደስ የሚል ሀገር ይኖረን ነበር ያረብ ስጠኚ እና ልስጥ ያረብብ

  • @nigatus.6889
    @nigatus.6889 Před 2 lety +84

    በሰውር የሰጡትን በስውር ያለ እግዛዛብሔር ይጠብቃቸው። ቤተሰባቸውም ይባረክ

    • @AlamAlam-wg6de
      @AlamAlam-wg6de Před 2 lety +1

      Endh new mesteti fetari yibarkewu

    • @AlamAlam-wg6de
      @AlamAlam-wg6de Před 2 lety +1

      Alewu alewu malet alegn malet tiru ayidelem mestet endib new beswu fit sayihon befetari fit new betam girum sew new becha kalat yelegnm yihe new sewu

  • @mebrhitgebrehawya7254
    @mebrhitgebrehawya7254 Před 2 lety +193

    ለመጀመሪያ ግዜ አንደኛ ስሆን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዳግማይ ትንሳኤ አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ በቃችሁ ይበለን እንደ እኛ ሀጥያት ሳይሆን እንደሱ ቸርነት ይቅር ይበለን

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Před 2 lety +48

    አይ እናት ዋጋዋ ስንት ይሆን። ለሰጠው ጨመሮ ጨማምሮ ይስጣቸው ቤተቡን ጤና እና እድሜ ይስጠው እሼም ለዚህ ቤት ትልቅ ምክንያት ስለሆንክ አመስጋናለሁ ። ልደትዬ ቆንጆ።

  • @betelhemkifle8039
    @betelhemkifle8039 Před 2 lety +69

    እሼ አንተ የተባረክ ሰው ነህ ሁሌም ፈጣሪ ካንተ ጋር ነው። ካንተ ጋር እና ባንተ የመጣ ሰው ሁሌም መልካም ነው ለመልካሙ ሰው ፈጣሪ ሁሉን ያድለዉ እሼ ላንተም ሁሌም እሱ ይቅደምልህ የኔ መልካም ሰው🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @israeltewabe8031
    @israeltewabe8031 Před 2 lety +54

    ተመስገን አሼ ይሄ ሁሉ የሆነው አንተ እንደመልክተኛ ሆነህ ነው ፈጣሪ የረዳቸው ባንተ ነው አሼ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ❤

    • @user-ki5ev3uj1e
      @user-ki5ev3uj1e Před 2 lety

      @@comedianeshetu እኔቃልአጣሁልክ።በምን።ልግለጽህወላሂእዳሰበከውሂሊያሳካልህ ደማዋናውጦናነውለሰውልጅጤናህንአላህይስጥህወንድሜበሆርአትለይሀይማኖት

  • @kalalex4214
    @kalalex4214 Před 2 lety +55

    እሼ አንተ መልካም ሰው ፈጣሪ ከክፉነገር ይጠብቅህ አንተን የወለደች እናት ምንኛ የታደለች ናት ኑርልን❤❤❤❤

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Před 2 lety +73

    ልደትን ለእሼ ተመኘው ቆንጆ ብልህ አስተዋያ ናት ከእሼ ጋራ ምረጥ ጥንዶች ያወጣቸዋል

    • @tigistdaba3167
      @tigistdaba3167 Před 2 lety +2

      እኔም

    • @myhopeGod
      @myhopeGod Před 2 lety +1

      @@tigistdaba3167 እሼ እኮ የራሡ ሂወት አለው ሚዲያ ላይ አላወጠውም እጂ

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 Před 2 lety +2

      @@eldikassu6790 በጣም ተመኘንለት እኮ ምረጥ ጥንድ ያወጣቸዋል

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 Před 2 lety +2

      @@myhopeGod አለው እንዴ

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 Před 2 lety

      Yeneme hasab new

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i Před 2 lety +114

    የእነዚህ አይነት መልካም ሰዎችን ያብዛልን ለሰጭ በበረከቱ ያትረፍርፈው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው ከነመላ ቤተሰቡ ተመስገን ሀገሬ ደግ ይበርክትልሽ እንኳን ደስ አላችሁ

    • @mimiak325
      @mimiak325 Před 2 lety +2

      እሽቱ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    ይችልኝ ስወዳት ከእሷ የተማርኩት ትልቅ ነገር ቢከፋትም በሳቅ በጫዋታ የምታሳልፈው ነገር በእውነት እንኳን ደስ አለሽ 🥰🥰🥰🥰

    • @user-vt6ug1tw9c
      @user-vt6ug1tw9c Před 2 lety +1

      በጣም እኔም እወዳት አለሁ ቤተሰቦቿም ፍቅር ናቸዉ

    • @belaykdubai2660
      @belaykdubai2660 Před 2 lety +3

      ወይኔ እኔማ እንዴት እንደምወዳት ፣ ሲበዛ ፍቅር ናት፣ የሂወትን ክብደት እና መከራ በፈገግታ እና በፅናት ማለፍ የምትችል ልጅ ናት፣ እኔ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሪያለው ተባሪኪልኝ ልደትዬ።

  • @kef1613
    @kef1613 Před 2 lety +48

    እሸየ የእኔ ውድ ይመችህ ስራዎችህ ሁላ በጣም ከምንም በላይ የሚመሰገኑ ናቸው ተባረክ ጀግና ነህ አንተን ያሳደጉ እናትና አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው በጣም ነው ማከብራቸው አንተንም እንደዚሁ 💚💛❤👍💪

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 Před 2 lety

      👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌💚💛❤🙏

  • @wanatsegaye9382
    @wanatsegaye9382 Před 2 lety +15

    ቤት ሰርቶ የሰጣቸው የእግዚአብሔር ሰው፤ ፈጣሪ የአንተም የላይኛው ቤትህን ያብጅልህ።ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይባርከው። እሼ ይህ ሁሉ ውጤት የአንተ ድካም ነውና ፈጣሪ አንተንም ያስብህ፤ተባረክ ወንድሜ።

  • @tamiratgebissa8539
    @tamiratgebissa8539 Před 2 lety +92

    እሼ ምን ዓይነት ጠንካራና አመስጋኝ ቤተሰብ ነው የምታሳየን ያለሄው ~ እረ ይገርማል ~ እንደዚህም አለ እንዴ ~ ብቻ ፈጣር አንተንም ጨምሮ በዚህ ቤተሰብ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 Před 2 lety +22

    ምህረትዬ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ 🤲 አቤት እርጋታ አቤት በእግዚአብሔር ያለሽ እምነት ስንቱ ያማርራል በተለይ የልጆችሽ አባት እግዚአብሔር በልጆችህ ይካስህ🤲

  • @godislove1776
    @godislove1776 Před 2 lety +79

    ቤቱን የሰጠዉ ሰዉ እግዚአብሔር የሰዉ ጆሮ ያልሰማዉን አይን ያላየዉን ሁሉ ይስጠዉ ። እሸቱ አንተንም እግዚአብሔር በበረከት ይጎብኝህ።

    • @shemelisnigatu3384
      @shemelisnigatu3384 Před 2 lety +3

      'የሰው ጆሮ ያልሰማውን አይን ያላየውን' ደስ የሚል ምርቃት

    • @salimsdilbago2864
      @salimsdilbago2864 Před 2 lety +2

      ቆንጆ ኮመንት ሳይ ሀገሬ ህዝቡ በሰላም እንዳለ እተማመናለሁ
      ላንችም ጨምሮ ይስጥሽ

    • @godislove1776
      @godislove1776 Před 2 lety

      @@salimsdilbago2864 Amen

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 Před 2 lety +8

    እባትየው ውይይ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ትልቅ ሰው ልጅህን እግዚአብሔር ያድንላችሁ በእውነት ብዙ አባት ሀላፊነትን አይወጡም በጣም ይገርማል አንተ ግን ልዩ ነህ

  • @እዩዬነኝየእናቴናፋቂ

    ይሄ ቤተሰብ ፍቅር ነው 😍 እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምርላችሁ🙏😘

  • @hanikitawtilahun7509
    @hanikitawtilahun7509 Před 2 lety +36

    በማርያም ስንት አይነት አምላኩን አመስጋኝ ሰው አለ ቤታችሁ በበረከት በደስታ ይሙላ አሼ ወንድማችን ያንተ አይነት ኢትዮጲያዊ ሰዎችን ያብዛልን

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před 2 lety +84

    የሚሰጡ እጆችሁሉ የተባረኩ ይሁኑ ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን💚💛❤️✝️☪️🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @riyanafiseh868
    @riyanafiseh868 Před 2 lety +8

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር መልካም ነው
    እግዚአብሔር ቢዘገይም እሚቀድመው የለም
    በጣም ደስ ይላል🙏

  • @user-nr6ex9nv6p
    @user-nr6ex9nv6p Před 2 lety +117

    ሐዋርያው ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ በዚህ ደረጃ ስላየሗችሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን እሼ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርህ ቤቱንም ለሰጠው ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🇪🇹

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe Před 2 lety +2

      ተስፋ ስቆርጥ ተስፋ አየሰጡ ያስለቅሱኛል ህመሜን ያክሙኛል በዚህ ዘመን ባልተፈጠርኩ ብየ አላህን ሳማርር አመት እንኳንም ተፈጠርኩ ብዬ እንዳመሰግን ያደርጉኛል የኢትዮጵያ ህዝብኮ ልዩ ናቸው 😭😭

  • @kiye143tube8
    @kiye143tube8 Před 2 lety +20

    አይ እሼ ተባረክ ትመቸኛለህ ፕሮግራም አቀራረብህ ሁሉንም ሚዲያ ትቦንሳቸዋለህ 👍🙏

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 Před 2 lety +62

    ቤቱን የሰጠው ሰው እውነት የተከበረ ሰው ነው በሰውም ዘንድ በእግዚአብሔር ም ዘንድ እስከነቤተሰቦቹ ከክፉ ነገር ይጠብቀው አብዝቶ ይስጠው። በአሁን ሰዓት እንዲሕ አይነት ሰው መኖሩ ይገርማል 🤔

  • @user-os7qs7pk6j
    @user-os7qs7pk6j Před 2 lety +24

    ማርያምን ቃላት አጠርኝ ምን ብዬ ልኮምት ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የተባርክ ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ደጋጎችን ያብዛልን ቤት ሰርቶ ላስደሰታቸውም እግዚአብሔር በሰማይ ቤቱን ይስራላችሁ እሼ ተባርክ ወንድሜ እመብርሃን ትጠብቅህ ❤️

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael Před 2 lety +6

    አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይሙላልህ እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት ዘመንህን ይባርክ ልጆችህን ይባርክልህ ክብር በል

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před 2 lety +4

    ማንም የማያደርገዉ ደግነት ከሁለቱም ሰዋች መልካምነት መጠን የለዉም ፈጣሪ ዘመናቸዉን ይባርክ ዘራቸዉ ይባረክ

  • @simintegnawshi4555
    @simintegnawshi4555 Před 2 lety +6

    በዚህ ዘመን ቤት ሰርቶ የሰጠ እጅግ የተባረከ ሰው ነው።
    እግዚአብሔር የምድሩንም የሰማዩንም ያሳምርልን!

  • @yimer2543
    @yimer2543 Před 2 lety +13

    ጀግና ልባም ልጆችም አሏት። በአጥፊዎቹ ብርታት ብቻ ሳይሆን በጀግኖችም ዝምታ ነው መከራችን የበዛው

  • @mekdiasefa1584
    @mekdiasefa1584 Před 2 lety +9

    የእናቶቻችንን ጥንካሬ ይስጠን እሼ ምርጥ ሰው እዳተ አይነቱን ያብዛልን የተጎዳን ሰው እንባ ማበስ ምንኛ መታደል ነው

  • @betelhemmelaku1674
    @betelhemmelaku1674 Před 2 lety +7

    ውይ እሼ የአንተም ቀናነት እንዴት ደስ ይላል በእውነት ተባረክ ምህረትዬ ዋጋሽ በሰማይም ትልቅ ነው

  • @yimajmahammed7745
    @yimajmahammed7745 Před 2 lety +36

    እንኳን አደረሳቹሁ እሼ ለዚህ ቤተብ ምክኔያት ስለሆንክ ፈጣሪ ላንተም ባለሰብከው ቦታ ምክኔያት ይሁንህ ምንም የምለው ነገር የለኝም ቃላት ያጥረኛል እንደራሴ ቤተሰብ ነው የሚሰማኝ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፈጣሪ ያስደስትህ።

  • @merrykebede384
    @merrykebede384 Před 2 lety +8

    እሼ በእዉነት በጣም እድለኛ ነህ ያገኘኸዉ ሰው ሁሉ ይባረክልሀል አሁንም መድሀኒያለም ይቅደምልህ እመብርሀን ትቅደምልህ ልቦናህን አሁንም ፈጣሪ ይጠብቅልህ

  • @dessalefenta1464
    @dessalefenta1464 Před 2 lety +6

    እሸቱ መለሰ አንተ ማለት በጣም ምርጥ ልጅ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ብዝት አርጎ ይስስህ የሰውን ደስታ እንደማየት የሚያስቀና ነገር የለም ልጁም እግዚአብሄ በምህረቱ ይጎብኛው

  • @user-sk3jf1kf5q
    @user-sk3jf1kf5q Před 2 lety +18

    በጣም የሚያስቀና ቤተሰብ አቤቱ እንደዚህ ፍቅር በመላው ኢትዮጵያ ከዳር እስከዳር ላለንው ሁሉ ይስጠን ፍቅር ያሸንፋል

  • @hanamamuye3855
    @hanamamuye3855 Před 2 lety +9

    ቤት የሰጠው ሰው እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ቤትህ ደስታ ሰላም ፍቅር ጤና ይሙላልህ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před 2 lety +5

    እዉነት ነው እጃችን እኪቃጠል ነው የምንልጠዉ እሼ አተ የአለምእናቶች ሁሉ ይመርቁሃል እናቶች ናቸዉ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před 2 lety +10

    ይሄ ነው ስልጣኔ ማለት በየምእራብ ሀገር በጣም ጠንካራ የስራ ባህል ስላላቸው ምግብ ማብሰል ጊዜ አይበቃም ስለዚህ እንደዚህ የተዘጋጀ ነገር ገጣጥመን ነው የምንመገበው ድንቅ ነገር ነው በርቱ ተበራቱ!!!

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 Před 2 lety +16

    በፅናት የተፈተነ ሂወት ሁሌም አግዚአብሔር ይጎበገንዋል አምገርም ቤተሰብ

  • @tiruworkeshetu3544
    @tiruworkeshetu3544 Před 2 lety +5

    የሰወችን ደስታ ማየት እደት ደስ ይላል በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ አምላክ ነው ክብና ምስጋና ለሱ ይሁንልን ለሰጭም ጨምሮ ይስጥልን

  • @haymanotaweke9248
    @haymanotaweke9248 Před 2 lety +23

    ማርያምን በጣም ናፍቀዉን ነበር ምርጥ ቤተሰቦች ናቹሁ❤❤❤❤❤❤

    • @taaal7006
      @taaal7006 Před 2 lety +2

      እሸ በማሪያም ደቡብ ጎደር እሚሠራ ቤተክርስቲያን አለ እርዳን

    • @user-is1je9sx2r
      @user-is1je9sx2r Před 2 lety

      @@taaal7006 የት ነው ደቡብ ጎንደር ሁላችንም እንሳተፍ በርግጥ ቤተክርስቲያን ሁሉም ቤታ አንድ ናት ለኛ

    • @taaal7006
      @taaal7006 Před 2 lety

      @@user-is1je9sx2r ውዴ ፎገራ ወረዳ ወጅ ጊወርጊሥ ነው

    • @taaal7006
      @taaal7006 Před 2 lety

      @@user-is1je9sx2r ለበረከት እንተባበር እማየ

  • @clemobile2086
    @clemobile2086 Před 2 lety +15

    ዋውውውውው ይህ የእግዚአብሔር ቸርነት ነው እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 Před 2 lety +8

    ደስ የሚሉ የተረጋጉ ቤተሰቦች መድሀኒያለም የምህረት ቀኑን ያቅርብላቹ አሁንም ደስታቹ ይብዛ እሸቱዬ የልጅ አዋቂ እመቤቴ ከፊትም ከውሀላም በምትናገረው በምትሰራው እሷ ትከተልህ

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe Před 2 lety +5

    ስለማዬነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የሰጡ እጆች ምነኛ የተባርኩ ናቸው በወጣ ይተካላቸው እርጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው እሄ ሁሉ የሆነው በእሼዬ ምክንያት ነዉ እሼዬ እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tessemanadew2884
    @tessemanadew2884 Před 2 lety +5

    በዚህ ቤተሰብ ውስጥ እጅግ በጣም ደስ የሚል ለውጥ እና ደስታ በማየቴ የእግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን። ወይዘሮ ምህረትም ይህንን ሙያ ሁላችንም እንፈልገዋለን በርቱ!እሼም ከመላው ሰራተኞችህ ጋር እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይባርካችሁ You all are doing great job and keep it up 👍

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 2 lety +46

    💚💛❤ኡፍ እሸቱአችን ሺአመት ኑር ወንድም አለሜ የፍቅር የመልካም የትሕትና መፀሐፍነሕ ተነቦ የማይጠገብ🥰🥰

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 Před 2 lety +4

    ይህን ያረገ ሰው እግዚአብሔር ዘሩን ይባርከው ሁልጊዜ ሰጪ ያድርገው ጤናውን ይስጠው
    እንዲህ አይነት ሰዎች ኢትዮጵያ ያብዛላት

  • @ሎዛ
    @ሎዛ Před 2 lety +7

    ይማናውቅህ መልካም ሰው እግዚአብሔር አንተና ቤተስቦችህን ፈጣሪ ይባርካችሁ በድብቅ እንደረዳችሁ መዳኒያለም በግልጽ ይክፈላችሁ 🙏

  • @kaltubeofficial5444
    @kaltubeofficial5444 Před 2 lety +5

    ልደትዬ ግጥሞችሽ አንደኛ ናቸው ደጋግሜ ስማሁትኝ❤️ሂወታቹ ተቀይሮ ስላየሁ ደስ ይላል።እሺ እንዳንተ አይነት ወጣት ኢትዮጵያ ስላገኘች ደስ ይላል ተባረክ

  • @neimayusuf5594
    @neimayusuf5594 Před 2 lety +11

    እሸቱ የኔ መልካም ለስንቱ ሰበብ የሆንክ ልጅ ነህ ተባረክ አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před 2 lety +9

    የዚህን ቤተሰብ ደስታ የመለስክ ሰው እመቤቴ በቤትህ በኑሮክ ታስደስትህ አሜን አሜን አሜን

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 Před 2 lety +54

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንንም ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን !! ሰላም ካለ ሁሉም አለ !!!አቤት መስጠት ሲያስደስት ፈጣሪ ይስጠንና እንስጥ መስጠት የሚጠላ የለም ::

    • @madenaabuseraj5078
      @madenaabuseraj5078 Před 2 lety +2

      አሜን አሜን አሜን ከመቀበል መስጠት ያስደስታል

  • @makigursha3106
    @makigursha3106 Před 2 lety +8

    አቦ በጣም ደስ አለኝ!!! 🤣❤️👌በጣም አዝኜ ነበር ከዚህ በፊት እግዚአብሔር አምላክ የበለጠውን ያርግላቸው ከሀገር ሰላም እና ፍቅር ጋር። 😇😇😇😇

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 2 lety +19

    አይ የተባረከ ቤተሰብ ስወዳችሁ የት ጠፉ ስል በልቤ ውስጥ ሁሌ አስባችሁ ነበር ወይዘሮ ምህረት ስትመርቅ ልዩ ናት የማትጠገብ አመስጋኝ መታደል ነው ። እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይጠብቅልን ለኛ ለደካማዎቹ ምሳሌ ናችሁ ።

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 Před 11 měsíci

    ታምህር ነው የሚገርም ድንቅ ሰው መድሃንያለም ይጨምርልህ አንተ ትለያለህ እሸቱም ትልቁን ስራ ሰርተአል ተባረክ

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 2 lety +12

    እሼ ትለያለክ የምልህ በምክኒት ነው
    ይሄን ቤተሰብ እንዲ ደስተኛ ያረክ ሰውዬ ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ቤተሰብህን ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před 2 lety +4

    አይ እናትነት ምንም ገደብ የለዉም ዉለታዋ መክፈል ከማንችለዉ በላይ ነው ክብር ለናቶቻችን ዘላለም ትኑር ክፉ አያግኛት ❤️❤️❤️ጤና ይስጠሽ ኑሪልን

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Před 2 lety +20

    እውነትም እግዚአብሔር እነሱ ቤት ነው የሚኖረው:: 🙏👌 አያቴ "ለእግዚአብሔር እግዚአብሔር ይስጠው" ትል ነበር:: 👌👌👌ስላየነው ነገር እግዚአብሔር ይመስገን:: 🙏🙏🙏

  • @adeeadee8334
    @adeeadee8334 Před 2 lety +5

    እሼ የኔ መልካም ሁሌም ሳልመርቅ መሽቶ አይነጋም ከነ ኩሩዎችክ ተባረኩ አቦ ሁሌም ሰላም ደስታ ይብዛላቹ አቤት ደስ ሲል ሁሌም ደስታ ይሁንላቹ ተሰጠው ፈጣሪይ ደብቆ ይስጠው

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 Před 2 lety +65

    እንኳን ደህና መጣችሁ እሽዬ ከነክሩዎችህ እና የልደትዬ እና የሀዋርያው ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ለሰጭም እግዚአብሔር ይስጠው ጤናውን ይስጠው።

    • @mekdesabenezer6962
      @mekdesabenezer6962 Před 2 lety +2

      Amen egzabhar yemsgen endzye ayente dege sew megigetwe egzabhar altewenme temsgen

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před 2 lety

      እንኳን ደስ አላችው በጣም ደስብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @mekutube6946
    @mekutube6946 Před 2 lety

    እሸቱ አንተ የተመረጥክ ሰው ነህ ብዙ ውሎህ ብዙ ሰውን ያስተምራል ያውም እያሳቅህና ዘና እያደረግህ ይገርማል መታደል ነው። የተገፉትን እዬፈለግህ ሰው የተዋቸውን እያሳየህ ሰው እንዲጠይቃቸው እያደረግህ በአጠቃላይ አንተ ጥሩ ቤተሰብ ያሳደገህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ። እኔ ከዚህ ቤት በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ልብ ቢሰጠኝ- ይገርማል። ለኢትዮጵያ አንተን እና እነትየ ምሕረት የመሰሉትን ያብዛልን ሰጭዎችን እግዚአብሔር አክሎ ከማያልቀው በረከቱ ጨምሮ ይስጥልን ። በጣም እናመሰግናለን

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር አምላክ እንደዚሁ የሞላ ጤንነት ይስጣችሁ እንደ እናንተ መልካም ሰው ያብዛልን። 💚💛❤️

  • @mesimealovemekonen1927
    @mesimealovemekonen1927 Před 2 lety +4

    የመልካምነት ጥግ በስመኣብ እንዴት ደስ ይላል እንኳን ቤት ሰርቶ መስጠት ቀርቶ ሰው ያለውን የሚሰረቅበት ዘመን እንደዚህም አይነት መልካም ሰው መኖሩ ግሩም ነው እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን ፀገውን ያብዛለት በቃ ሰው ማለት እንዲህ ነው

  • @samuelawealom9437
    @samuelawealom9437 Před 2 lety +6

    አባትዬው ;ውስጡ የተቆጠበ ሃቅ መኖሩን ተገንዝቢያለሁ ለልጃችሁ ያለህን ፍቅር ያዝልቅልህ 🙏
    የዉቢቶን የብዕር ብስለት ሳላደንቅ አላልፍም nice one ☝️

  • @user-xd8by8kb8n
    @user-xd8by8kb8n Před 2 lety +6

    የሚሰጡ እጆች ሁሌም የተባረኩ ናቸው

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před 2 lety +6

    ዋው ከቃላት በላይ ነው እንዚህን ቤተሰቦች ሳያቸው እጅግ ደስስስስ ብሎኛል በዚህ መልኩ ስለየዋቸው ፈጣሪ ሲያነሳ ማን ከልካይ አለው እሼ አንተ እኮ ትለያለክ ለደጋግ ኢትዮጵያኖች ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣቸው ይባርካቸው እሼ አንተንም ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅክ እመብረሃን በምልጃዋ አትለይክ

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Před 2 lety +10

    ተመስገን አምላኬ🙏 የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው ደስ ሲል💓

  • @ephremtadesse9782
    @ephremtadesse9782 Před 2 lety +16

    ወድሜ አገርህን እምትወድ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛልኝ

  • @tedy536
    @tedy536 Před 2 lety +9

    እንደ እኔ ደስ ያለው ነው ማነው የፍቅር ቤተሶችን አይቶ የተደሰተ ማነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርላችሁ ልጃችሁን 😊
    እምነት
    ትዕግሰት
    ፅናት ከእናንተ ተምሪያለሁ 👌❤
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤

  • @yekoyealebel8468
    @yekoyealebel8468 Před 2 lety +19

    እሼ የአመቱ በጎ ሰው ሽልማት ይገባዋል አልኩ እናተስ?

  • @user-sf6ns6ll7b
    @user-sf6ns6ll7b Před 2 lety +4

    እሸየ kkkk በጣም አስቀሄኛል የእግዚአብሔር ቸርንቱ አስለቅሶኛል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እሸዬ አንተንም አመሰግንሃለሁ ክበርልኝ

  • @gebayawtilahun4495
    @gebayawtilahun4495 Před rokem

    እሼ በህይወት እንደዚህ አይነት መልካም ተግባር ወይ መታደል ነው ጀግና እናት!!

  • @user-gl1wh3zq5p
    @user-gl1wh3zq5p Před 2 lety +11

    እንኳን አደረሳቹህ ወይ ጊዜ ዘይት ለቅሶ አቆመችን እኮ እሼ ምርጥ ስው በሳቅ ገደልከኝ ልብ አውልቅ ሆክ እኮ ሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 2 lety +5

    እሸቱ እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን መልካሙን ሁሉ ይስጣችሁ ስጥ ይሰጣሀል ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ

  • @fkirageradane5068
    @fkirageradane5068 Před 2 lety +4

    እናትነት ድንቅ ወ/ሮ ምህረት ደግሞ መልካም እናት ባለቤቷም ጠንካራ አጋሯ ነው ልጇም ልደት እጹብ ድንቅ የስነ-ጽሐፍ ችሎታ ያላት ልጅ ናት።

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu Před 10 měsíci

    ስንት መልካም ሰው አለ የዓለሙ መድህን እየሱስ ክርስቶስ እድሜ ኩጤና ጋር ያድልልን እንደነዚህ አይነት መልካም ሰዎችን እናንተንም የደስታ ቤት ያርግላችሁ እሸየ እግዚአብሔር ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw7094 Před 2 lety +7

    በእውነት እግዚአብሔር ጨምሮጨምሮ ይስጠው 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤😍😍😍

  • @workietube5640
    @workietube5640 Před 2 lety +2

    እሸየ መልካም ሰው ልቦናህን አይለውጥብህ እመብርሀን ትጠብቅህ ሰውን ካለበትችግር እና ጨቀት አውጥተህ እንዲህ ሲስቁ ማየት እንዴት ድስ ይላል ለሰጭውም እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጠው

  • @ekram5183
    @ekram5183 Před 2 lety +18

    ይሄ ሁሉ ያንተ እና የሥራ ባልደረቦችህ ውጤጥ ነው አሏህ ያቆይችሁ እሼ😍

  • @weynishetatnafu18
    @weynishetatnafu18 Před 2 lety

    ለሰዉ መኖር የሕይወት ሁሉ ፍፃሜ ነው፡፡
    የእውነት ስጦታ ነው አምላክ ይባርክህ ፡፡

  • @betelhemhaylu2793
    @betelhemhaylu2793 Před 2 lety +5

    የ ምድሩን ቤት እንዳሳመርክላቸው የሰማዩ ቤትህ ከነቤተሰብህ ይመር!እግዝአብሔር ሁሌም ጤናህን ዕድሜህን ይስጥህ! ስጡ ይሰጣችሆል ይላል መፃፍ ቅዱስ ::

  • @hiwottadesse483
    @hiwottadesse483 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የሁሉም ባለቤት እሼ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም ደስ ይላሉ

  • @abdulazizkelifa9906
    @abdulazizkelifa9906 Před 2 lety +5

    Wow mashallh unbelievable I was crying when I saw that video last time know I crying tear of joy allha give you all happiness and love to the person who built their house eshtu you are the man of your word bro!!

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 2 lety

    በእውነት አለም ላይ እናትን የሚገልፃት ቃል ምን አይነት ነው እኔ ቃላት አጣውላት ይቺ ሚስኪን እናት በአምላኳ ያላት እምነት ጥንካሬ የሚገርም ነው እርግጠኛ ነኝ እግዚአቤሔር ልጅሽን ወድማችን በእርግጠኝነት ይምርልናል ክብር ለመዳኒያለም ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን

  • @user-sk3jf1kf5q
    @user-sk3jf1kf5q Před 2 lety +7

    በጣም ደስስስ ብሎኛል በእውነቱ የእኔ እናት ፍልቅልቆች በአካል ላያቹ እናፍቃለው ወለተ ወልድ ብላቹ በፀሎት አስቡኝ ለሀገሬ እንድበቃ

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 Před 2 lety +1

    ዋው ድንቅ አባት።ወ/ሮ ምህረት፣ ፈጣሪ ማር ያርግላችሁ። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። እሼ ለእናትህ ክብር።

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 lety +7

    ኡኡፍፍ እንዴት ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርላችሁ ልጃችሁን እውነት ልድያ በጣም ደስ የምትይ ልጅ ነሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሰብሺውን ሁሉ ያሳካልሽ
    ቤቱን ሰርቶ የሰጣችሁ ሰው እንዴት የተባረከ ነው እግዚአብሔር ጨምሮ በረከቱን ይስጠው 🙏
    እሼ አንተ እኮ ትለያለህ ለምልምልኝ

  • @seblesifraw4556
    @seblesifraw4556 Před rokem

    እናትነት ከባድ ነዉ ወገን ጤና ካለን ሁሉም በግዜዉ ይመጣል አሼ እድሜ ጤና እመኝልሐለሁ

  • @user-wb9si4gd9r
    @user-wb9si4gd9r Před 2 lety +7

    ሠላማችሁ፡በክርስቶስ፡ይብዛላችሁ፡ወገኖቼ፡ቤት፡የሠጡአችሁ፡ሰዎች፡ፈጣሪ፡በእጥፉ፡የተባረከ፡ሀብት፡ይስጣችሁ፡እናታለም፡ልጅሽን፡ፈጣሪ፡ጨርሶ፡ይማርልሽ፡አሼ፡በጣም፡ምርጥ፡ሰው፡ስራውም፡ቀልዱም፡ትትናህም፡ሁሉን፡በጣም፡አድሎሃል፡ተባረክ

  • @መነናዊትባለማሕተቧ

    ደጋግሜ አየሁት የዚህ ቤተሰብ ጥንካሬ በእውነት እጅግ የሚደንቅ ነው።
    የሚሰጡት ሰዎች እግዚአብሔር ባወጡት መጠን እግዚአብሔር አምላአክ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣችሁ
    እማማ ምሕረት የኔ እናት እንደው ቁርጥ እናቴን ነው የሚመስሉት❤

  • @tarikwakebedde1441
    @tarikwakebedde1441 Před 2 lety +11

    እሸቱ በዚህ ጊዜ በተጨካከንንጊዜ እንደዚህ አይነቷች ኢትዮጲያኖች አሉ ፈጣሪ ያብዛልን እውነት እንደዚህ ደጓ ኢትዮጲያ ናፍቃኛለች

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 2 lety +2

    አሼ መለካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለሠጠውም እግዚአብሔር ይሰጠው👏👏💒🙏🙏🙏

  • @user-vi2bo7gp9s
    @user-vi2bo7gp9s Před 2 lety +4

    እውነት ሰው ማለት የሰው ህመም የሚገባው ነው በሀገሬ ተስፋ የማልቆርጠው ልክ እንደዚህ ያሉ መልካም ሰወች ሰላሉ ነው

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 Před 2 lety +1

    ምን አይነት የተባረከ ስው ነው በዚህ ዘመን እዲህ አይነት ስው መገኘቱ በጣም ነው የሚገርመው በትክክል የእግዚአብሔርን ቃል መፈፅም መታደል ነው አሁንም መድሀኒያለም አባት ከነመላው ቤተስቡ በረከትን ፍቅርን ሰላምን ጤናን ይስጣቸው ልደትዬ ከነመላው ቤስብሽ ሰላየሁሽ ደስ ብሉኛል እሼ ከነመላው የስቲዲዬ ባለሙያ ጋር እንኳን አደረሳችሁ ለዳግማ ትንሳኤ ♥♥♥

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን የእዚህን ቤተሰብ እንደዚህ ተለውጠው በሰላም በደስታ ስላየናቸው:: እሸቱም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 Před 2 lety

    በውነት ይሄንን ያደረገው ሰው ሊመሰገን ይገባልለምን ብንል ባለስልጣናቻችን አንድ ዘይት ሲሰጡ የካሜራው ጋጋታ ሚዲያው መጨናነቁ ይሄ ሰውዬ ግን እንኳን ይሄንን አርጎ እንኳን ሚዲያ ሰው እንዲያውቀው አይፈልግም በውነት ዘመንህ ሁሉ ይባረክ በድብቅ ያረከውን አምላክ በድብቅ ይስጥህ ቤተሰብህ ይባረክ ልጅችህም እንዳንተ ሰጪ ይሁኑ ቃላት የለኝም እንዳንተ ያለውን ያብዛልን እኔ ቃል የለኝምዘመንህ ሁሉ ይባረክ

  • @emmymeme899
    @emmymeme899 Před 2 lety +5

    ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስ አላቹ ቤቱን ለሠጠው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠው ቤተሠብን ይጠብቅልን ተባረኩ 🙏

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 Před 2 lety +2

    ወይኔ እሼዬ በጌታ ታጋቡ ከልደት ጋር.....she is so decent😍

    • @kingcell9524
      @kingcell9524 Před 2 lety

      እኔም ይህ ሳስብ ነበር!!!