ኢምራን ለሚክዱ ዘዴ ቀይሷል...ዛሬም ይሞግታል በማስረጃ ብቻ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2024

Komentáře • 49

  • @user-id9ow5rc8i
    @user-id9ow5rc8i Před 25 dny +4

    ኢምራ የክርስታኖች የራስ ምታት ነው አላህ ይጠብቅህ ወድሜ

  • @user-tc6ul2yz5r
    @user-tc6ul2yz5r Před 25 dny +5

    የሁሉንም ልቦና እምገለባብጠው አላህ ልባቸውን መልሰው ማያ ማስተዋያ ልብ ስጣቸው ያረብ🤲🤲☝️☝️

  • @huda._.010
    @huda._.010 Před 25 dny +2

    ሲጀመር እነሱ ነብይ ማለት ምን ማለት ነው ብለህ ብትጠይቃቸውኮ አያውቁም እውቀት ፍሪ ናቸው

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 Před 24 dny +3

    ጎበዝ ነበር ኢምራን ማዳመጥ ግድ ነዉ አዳምጠሀቸዉ ማሳመኛ አቅርቦ ማሳመን እንጂ ካላዳመጥካቸዉ ሰህተታቸዉ አይታወቃቸዉም አይገባቸዉም መደማመጥ ግድ ይላል

  • @bedrianesru6973
    @bedrianesru6973 Před 16 dny +2

    አላህ ሂድያ ይስጣቸው የካዱት ወገኖቻችን አተ መልሳቸው ያረብ

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh Před 25 dny +1

    ሱብሀነረቢከ እረቢል ኢዘቲ አማየሲፉን ወሰላሙን አለል ሙርሰሉን 😢😢😢😢

  • @user-gv5kd9xk6m
    @user-gv5kd9xk6m Před 25 dny +1

    ኢምሩዬ ጀግና ነህ ጀግና የወለደ አላህ ይጠብቅህ አንተን መሳይ አላህ ያብዛልን ያረብ

  • @user-ni8xb9tb5x
    @user-ni8xb9tb5x Před 3 dny

    ኢምራን እማያቁትን አሳወቃቸዉ ቡዙወቹም ክርስቲያኖቺ ጥያቄ ፈጥሮባቸዋል በርታልን ጀግናቺን❤❤❤

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 Před 25 dny +5

    እነዛ ከአቡ ሀይዴር ጋር አገናኙን ይሉ የነበሩት ወጠጤዎች ተዴብቀው ቀሩኮ አቡ ሀይዴርንዴሁ ሺ ይሆናሉ ወላሂ አሁንማ አለን አለን የሚሉት ሁላ ተዴብቀው ቀሩ ክክክክክክክ መሲ ነበር እግር በግር እዬተከተለ የምታጋልጣቸው አረ አሁንማ አቡሀይዴሮችና መሲወች በዝተዋል አረ ጠግበው ነበር ነውራቸውን አወጡላቸው ይሄንን መፅሀፈ ይዘው ዝም ቢሉሳ ክክክክክክክክክክ

  • @user-he8tw5de4d
    @user-he8tw5de4d Před 25 dny +4

    ወድሜኢምራንየካፊሮችእራስምታትሁኖባቸዋል
    ባስተሮቹንምስልክሰተውት
    ወይኔዘግቶሽትቤትሄዶቀረባስተሩ
    ኢምራንየአላህይጨምርልህእንወድሃለን

  • @user-bf2vc4ly6v
    @user-bf2vc4ly6v Před 25 dny +1

    ኢምረን ጀግነ የረቢ አለህ ይጠቢቅህ
    መሰሎችን የቢዘልን ❤❤❤
    ክረስተኖች እስልምነን ተቀበሉ😂😂😂😂

  • @huda._.010
    @huda._.010 Před 25 dny +1

    የሙሴን ነብይነት አልቀበልም ካለ እየሱስኮ የሙሴን ህግ ልሽር አልመጣሁም ብሏል ኢምራን ብዙ መጠየቅ ያለብህን ጥያቄ ትተህ ሙግት ላይ ታተኩራለህ በጣም ያሳዝናል

  • @ZenabSaleer
    @ZenabSaleer Před 22 dny +2

    እምሩ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-ni8xb9tb5x
    @user-ni8xb9tb5x Před 3 dny

    ኢምሩየ መሰለሎቺህን ያብዛልን ያረብ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @UserGoogle-ur4so
    @UserGoogle-ur4so Před 25 dny +1

    ማሻአላህ ኢምራን አላህ ይጨምርልህ 👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉

  • @nurelhudamohammed8370
    @nurelhudamohammed8370 Před 25 dny +1

    እረ ኢምራን ከዞረባቸዉ ጋር አትድከም ይሄ ሰዉየ ዙሮበታል

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq Před 25 dny +1

    አጂብ ፐስታር አማን እዉነቱን ስራዱ ወጡ ያሁላታኛዉ ደሞ እያሱስ ነብይ መሆኑን በራሱ አፍ አጂብ ላዛም ነዉ አላህ በቁራኑ ኡዉነትን ያዉቃታል ግን ኢያወቁ ይኪደሉ ይላነል ሱብሐነክ !ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድማችን ስላምትላቅልን !ያጃማ ሼር ኢያደራግን በኢሞም መድራግ እንችላላን

  • @TeyibaumerDejen-dv8dm
    @TeyibaumerDejen-dv8dm Před 25 dny +1

    ሱብሃን አላህ አላሁ አክበረ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ms7qn8ce8s
    @user-ms7qn8ce8s Před 21 dnem +1

    ማሻ አላህ
    🎉🎉🎉

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Před 25 dny +2

    ማሻ አሏህ ኢምራን ወንድማችን በርታ ዱሮ የኡስታዝ አቡ ሀይድርን ስም ሲነሣ ይመጫቸዉ ነበር አሁን ደሞ ትንሹ አቡ ሀይድር መጣላቸዉ አልሀምዱሊላህ

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 Před 25 dny +1

    ክክክክክክ አረ በሳቅ አቦ ይክርብ ቤት አለው ኢምሩ ክክክክክክክ

  • @Ramlayt
    @Ramlayt Před 25 dny +1

    ማሻአላህ🎉🎉🎉

  • @user-yx8ju2ed9z
    @user-yx8ju2ed9z Před 25 dny +1

    ኢምሩ አላህ ይጠብቅህ

  • @nurelhudamohammed8370
    @nurelhudamohammed8370 Před 25 dny +1

    ዝብርቅርቅ ያለ መፅሐፍ ነዉ ይዘዉ የሚዞሩት አይ ክስርቲያኖች እንደዉ የቀሩ

  • @huda._.010
    @huda._.010 Před 25 dny +1

    ይሄ ሰውዬኮ እየሱስ ነብይም ነው ፈጣሪም ነው እያለ ነውኮ ኢምራን አንተ ይሄንን ብትጠይቀው ጥሩ ነበር እሱ ያለው ፍፁም የሆነ ነብይ ነው ስላለ

  • @user-jw8hu3rx6m
    @user-jw8hu3rx6m Před 25 dny +1

    ኦበር አላለም ይገርማል ለዛ የለለው ውሸት

  • @abdram7680
    @abdram7680 Před 25 dny +1

    ማሻአላህ በርቱ ወድሞቼ

  • @TeyibaumerDejen-dv8dm
    @TeyibaumerDejen-dv8dm Před 25 dny +1

    በቃ መንታ ናችው ክክክክ ሱብሀነክ

  • @SaraShop-he2pi
    @SaraShop-he2pi Před 25 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 Před 25 dny +1

    ላኢላሀኢለላህ ነብይን ዝሙተኛ የማዴርጉ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Před 25 dny +1

    ግን 700 ሚስት ያቃቸዋል😂😂😂

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 25 dny +1

    😂😂😂ምኑቀዥቤ ነው

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed Před 25 dny +2

    😂😂😂😂አትሻብኛ

  • @AhmedNur-u5f
    @AhmedNur-u5f Před 23 dny +2

    ኢምሩ እየሱስ ነቢይ ነውን ?ብለህ ጠይቀው ::

  • @hayat1270
    @hayat1270 Před 25 dny +3

    ክክክክ አይይይ ኢ አማኞች ተምታታባችሁኮ ጨርሶ 😂😂😂
    ኢምሩ አረ እዘንላቸው ተው ግን ተው ጉዳቸውን (አይባቸውን) ጨርሰህ አታውጣባቸው በቃ አንተጋኮ የሚከራከሩ ወገናኖቻችን ሸርታቴ ሊይዛቸው ይደርሳሉ ክክክክ
    ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ናችሁ በርቱ አላህ ይጠብቃችሁ የኢስላም አርበኞች።

    • @user-jw8hu3rx6m
      @user-jw8hu3rx6m Před 25 dny +2

      የምን ማዘነው መገድ ለመገድ አዛ እያርጉ በዝህ እኮ ልባችን ያሺርው ዝም ብለው እደወፈጮ እየጮሁ

    • @HelimaHelima-bc7dw
      @HelimaHelima-bc7dw Před 25 dny +1

      እደወፍጮ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ግን ወፍጮ እየፈጨ ነው እነ እገሌ 😂😂😂😂😂😂😂😂​@@user-jw8hu3rx6m

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 Před 25 dny +1

      ክክክክክክክክክ በዱኒያ ሸርታታቴ ቢይዛቸው ይሻላላል ነገ የጭንቁ ቀን ከሚጨነቁ አሁን ቢመለሱ አላህ ሁላችንንም ይምራን

    • @user-jw8hu3rx6m
      @user-jw8hu3rx6m Před 25 dny +2

      እነሱምኮ የውሸት ትምርት እያስተማሩነው የሚጮሁት

  • @user-nd9qd3vw9g
    @user-nd9qd3vw9g Před 25 dny +1

    😂😂😂😂😂

  • @user-yx8zs7uh7g
    @user-yx8zs7uh7g Před 25 dny +1

    😂ሸፋዳ

  • @huda._.010
    @huda._.010 Před 25 dny +1

    በትህትናው በፀባዩ ወንጌላዊው ፓስተር ሀይሉ በጣም ካንተ ይሻላል

    • @Sojoo-cy7tp
      @Sojoo-cy7tp Před 23 dny

      ከማን ነው የሚሻለው መቸስ ከኢምሩ አትይኝም🤨🤨🤨🤨🤨

    • @burhanBU-k
      @burhanBU-k Před 23 dny

      ንግግርሽን አስተካክይ መስጠት ያለብሽን ሃሳብ በዚህ በዚህ መልኩ ብታስተካክል ብለሽ ሃሳብሽን ስጪ ከዛ ውጪ ሙስሊም ወንድምሽን አታጓጥጪ

  • @nurelhudamohammed8370
    @nurelhudamohammed8370 Před 25 dny +1

    ምን አይነት ቀዥቤ ነዉ በአላህ

  • @huda._.010
    @huda._.010 Před 25 dny +1

    ኢምራን ሰዎችን ወጥመድ ውስጥ ማስገባት ማፋጠጥ ማስጨነቅ ይቅርብህ ይሄ ፓለቲካ አይደለም አንተ በዚህ አካሄድህ ለሂዳያ ሰበብ መሆን አትችልም እንደውም ከሂዳያ እያባረርካቸው ነው