Video není dostupné.
Omlouváme se.

እናታችን አይሻ ለምን በ9 አመቷ አገባች ይለናል ወገናችን 🥱

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2024

Komentáře • 17

  • @user-dk8qu5og2x
    @user-dk8qu5og2x Před měsícem +2

    ለዝህ ልጅ አድርሱልኝ የኔ እናት ወላሂ በ10አመትነው ያገባችው በአገባች ቀሁለት አመት ወንድሜን ወለደች አሁን ግን ቅማት ሁናለች አልሀሜዱሊላ አላህ እድሜዋን ያረዝምልኝ ግን በፍት ዘመን አደለም 50አመት እንኮን አልሙላውም ካገባች እናቴ

  • @HelimaHelima-bc7dw
    @HelimaHelima-bc7dw Před měsícem +1

    የዛሬማ ይለያል አትሻብኝ መምታታት እይ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ውይ ጃቢር ምርጥ ልጂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-if1dr9yk3n
    @user-if1dr9yk3n Před měsícem

    ጃዬ ማሻአላሀ I can tell you have a bunch of potential keep doing ኢሰላም ላይ ብዙ እንደምትሰራ ያሰታውቃል ወንድም አለሜ የአላህ ጥበቃ አይለይህ 🎉🎉🎉

  • @The-lj7yh
    @The-lj7yh Před měsícem +3

    ላሀውለውላ ቁወተኢላቢላህ አይዲላችሁ😂😂😂😂😂😂

  • @user-xl2fq2pu5k
    @user-xl2fq2pu5k Před měsícem

    Allah Ychmrleh broye

  • @sbnta6404
    @sbnta6404 Před měsícem

    ጃ ዬ. አለህ ይጠብቅህ. አለህ በመንገዱም ያፀነህ

  • @HelimaHelima-bc7dw
    @HelimaHelima-bc7dw Před měsícem

    ጉድ ያለው ስጋ እደው ለሂሳብ እኳን እሚያስቸግር አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TeyibaumerDejen-dv8dm

    በቃ መንታ ናችው ክክክ አይ ከረስታኖች አላህ ሂዳያውን ይስጣቹህ

  • @MisraQader
    @MisraQader Před měsícem

    ይሄህግ እኮነው አለምን ለምናየው ቀውስ የዳረጋት ሲቀጥር መጥፎስራን ህሊና ያውቀዋል ፈጣሪያችን የፍጠረን መለየት እንደምንችል አድርግ ነው የፍጠረን እናተፍጥሮን በሚፃረር መልኩ ወንጅለኝን ይቅር ምርት የሚቻለው ደግሞ ግም በኢቅርታ የሚታለፍ ሊሆን የሚችል ወንጅል አለ ወንጅለኝየሚቀጣበት ህግና ደንቦች ግን የግድ ያስፍልጋል የአለም ሁሉ ፍጥረት የሆነው እምላካችን አላህ በላካቸው ነቢያቶች ሁሉ ህግና ደንብን የያዙ መፅሐፍ ን ሰጥቶአቸዋል ችግሩ ግን እነዛ መፀሐፎች የሉም ።

  • @user-hl9ec8bm4d
    @user-hl9ec8bm4d Před měsícem

    ሰአዳ ቪዲወ ከቀዳሽ አይቀር በጥራት ቅጂው በጣም ካቺ ጋር ድምፅ ይረብሻል ዛሬ ብቻ ሳይሆን በጣም ድምፁ ይረብሻል

    • @SeadaKa
      @SeadaKa  Před měsícem

      @@user-hl9ec8bm4d እሽ 🥰

  • @user-pz2ui2ru1r
    @user-pz2ui2ru1r Před 25 dny

    እኔ የሚገርመኝ አምናም ሀቻምናም ዘንድሮም ከወበላይ ነው እንደ ጥያቄቸው

  • @SaraShop-he2pi
    @SaraShop-he2pi Před měsícem +1

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @SaraShop-he2pi
    @SaraShop-he2pi Před měsícem +1

    😅😅😅😅😅😅

  • @ZeynebAli-gb3rq
    @ZeynebAli-gb3rq Před měsícem

    እረ ክርስቲያኖች እኮ አብረሀም እኮ ከሳራ ሌላ መውለዱ እንደሀጥያትነውየሚምኑት ስለዚህ እረሱልን የአላህሰላምበሳቸውላይይሁን ቢሰድቡአይደንቅም እና ምትሳደቡትአትሳደቡእውነትንፈልጉ

  • @SeadaKa
    @SeadaKa  Před měsícem

    ወይኔ ቪዲዮ 😔😔😔

  • @IndrishHusen
    @IndrishHusen Před 9 dny

    Megemeriya erashn atra