የሕወሀት ጩኸቶች ከመቀለ፣ የለገሰ ቱሉ መዘዘኛ መግለጫ- ''ሕወሀት ደምስሶታል''|ETHIO FORUM

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 09. 2024
  • www.amazon.com...

Komentáře • 838

  • @tsigeendeg209
    @tsigeendeg209 Před 28 dny +44

    በዚህም አለ በዛ የትግራይና አማራ ክልሎች መታመስ ለኢህዴድ እና ለአብይ ሰርግና ምላሽ ነው።

    • @desumeku6967
      @desumeku6967 Před 28 dny +5

      አምሐራ እና ትግራይ አንድ መሆን አለባቸው 5:34

    • @semharkahsay1946
      @semharkahsay1946 Před 28 dny +2

      ​@@desumeku6967በፍጹም ኣይሆንም።

    • @BetyTolaa
      @BetyTolaa Před 28 dny

      የሞትክ ለራስህ ብለህ ነዉ ቢታበላሽም. አብይ ነገ ልወርድም ይችላል

    • @user-jg7xd7jj8h
      @user-jg7xd7jj8h Před 27 dny

      አንፈልግም​@@desumeku6967

    • @HailemariamTesfay
      @HailemariamTesfay Před 27 dny

      ህገወጥ
      የኣዳራሽ
      ጩኸት ነዉ

  • @milatmamo6923
    @milatmamo6923 Před 28 dny +36

    ፈጣሪ ይሓግዝኩም

  • @user-ku8xd6fh3c
    @user-ku8xd6fh3c Před 28 dny +161

    እ/ር ምስክሬ ነዉ። የትግራይ ህዝብ ጀግና እና የሚገርም ስብእና እና ታሪክ ያለዉ ህዝብ ነዉ ። እ/ር ሰላም ፣ጤና ፣ፍቅር አብዝቶ ይስጣችሁ ።❤😢❤

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23 Před 28 dny +25

    እናመሰግናለን ያየሰው❤❤❤😊😊😊

  • @nahomasmelash6989
    @nahomasmelash6989 Před 28 dny +19

    ትግራይ አደይ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን🙏🙏🙏

  • @TesfayGetnet
    @TesfayGetnet Před 28 dny +32

    ጉባጌዉ ይካየድ ኣሎ ናይ ሰላም ጉባኤ ይግበረልና ተጋሩ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Setandforget-iu4ry
      @Setandforget-iu4ry Před 28 dny

      no ተጋሩ ። ትግራይ ምሉእ ኣይውክልን

    • @tigrayvoice
      @tigrayvoice Před 28 dny

      amen

    • @TesfayGetnet
      @TesfayGetnet Před 28 dny

      @@Setandforget-iu4ry ተቀቢለያ ኣለኩ

    • @Setandforget-iu4ry
      @Setandforget-iu4ry Před 28 dny +1

      @@TesfayGetnet ደሰ በሃሊ ። ኣነውን ጉባኤ ምክያዱ ኣይተቃወምንኩን ግን ብህልኽ ዝተመልአ ንትግራይ ሓድነት ብዘላሕልሕ መንገዲ እዩ ዝግበርሎ ። ክንርሰዖ ዘለና ጉዳይ ሸኳንዶ ዞባታት ዘይተሳተፍሉ ናይ ሓደ ውልቀ ሰብ ድምፂ ውን እንድሕር ዘይተሰሚዑ ሓድነት ይዘርግ እዩ ።

  • @User1987-z1i
    @User1987-z1i Před 28 dny +29

    እኔ ግን ህወሃት ይመቸኛል
    ህወሃት ብአዴን አደልም
    መስሚያው ጥጥ ነው

    • @user-yv3vf2bx9s
      @user-yv3vf2bx9s Před 28 dny +1

      አማራዎች ስለ ትግራይ አይመለከተንም እኛ ከነሱ ጋር ህብረት የለንም ያደረጉብን ግፍ 😢😢😢😢😢😢

    • @zaraynew8048
      @zaraynew8048 Před 27 dny

      ትትክክል ወያኔዎች ያበዙታ እንጂ ጀግኖች ናቸው

    • @zaraynew8048
      @zaraynew8048 Před 27 dny

      ​@@user-yv3vf2bx9sቲሽ ቀሽም ሁላ ብአዴን መቋቋም ያቃታቹ ህውሃት ይልቅ ከአዲስ አበባ ጠራርጠው እንዳያባርሯቹ ፍሩ ምድረ ምላስ ብቻ የናንተ ቂም እስከ አዳም ይደርሳል😂

  • @user-nq1gm6rf3u
    @user-nq1gm6rf3u Před 28 dny +15

    ያየሰው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ምርጥ ተንታኝ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @gebmeb1193
    @gebmeb1193 Před 28 dny +11

    ሕዋሓት መብቱን ተጠቀመ እንጂ ወንጀል አልሰራም።❤❤❤❤

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Před 27 dny

      የሌባው የጨቋኙ የዘራፊው ስብስብ የሆነው የደብረ ፅዮን ቡድን ድጋሚ ስልጣን ከወጣ የትግራይ ሞት ሃ ብሎ ይጀምራል ፡፡ የትግራይ ብቸኛ አዳኙ ሕወሃት ብሎ ማሰብ ብዙ ዋጋ አሰከፍሎናል ፡፡ ከስሕተታችሁ የማትማሩ !!!

  • @user-vf3sk3qc1l
    @user-vf3sk3qc1l Před 28 dny +86

    አሏህ ትግራይን ሠላምያርጋ

    • @kidangebreegzabher
      @kidangebreegzabher Před 28 dny +1

      አሜን 🙏🙏

    • @etheth5034
      @etheth5034 Před 28 dny +1

      @@user-vf3sk3qc1l አሜን

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 Před 28 dny

      @@user-vf3sk3qc1l ኣሜን ኣላህ ይባርክሽ

    • @user-vu3zf3fb4k
      @user-vu3zf3fb4k Před 28 dny

      በተግራይ ውሰጢ ኣየዲለም ንዴ ኣለሂን የሚታምሎክበት መሰጊድ መሰራት የትክለክለው ኣሁን ሊውየኒ በ ኣላህ መጺለየ መን ማሊት ነው

    • @user-vu3zf3fb4k
      @user-vu3zf3fb4k Před 28 dny

      ​@@zaebakulu8553
      በኣከሱም የ ኣላህ ቤት የሰራል መሰጊድ ማለትይ ነው
      አላህ የባረከሸ የ መባሊው እዛን ጊዜ ነው

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987 Před 28 dny +43

    እኛ! ለማንም የኣውሬ ቡድንን የማንሰማ ተጋሩ ነን!!
    ክብር ለህ'ወ'ሓ'ት💪💖💪
    ክብርን መጎስን ንሰማእታትና!!!

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Před 28 dny +1

      ።👌

    • @haileabyemane8248
      @haileabyemane8248 Před 28 dny +3

      እኛ አትበል እኔ በል ማን የትግራይ ህዝብ ወካይ አደረገህ 😂

    • @lucibrhane8037
      @lucibrhane8037 Před 28 dny

      @@haileabyemane8248እኛ ይላል አንተ ማነህ እሱን ልትናገር አዎ እኛ ተጋቱ በራዳችን ነው የምንተዳደረው ማንም ለኛ ሊያዘን ወይ መንግስት እንዲመርጥልን አንፈልግም ህወሀት ወይሞት

    • @wediKdusGebrial
      @wediKdusGebrial Před 28 dny

      ኣውሬ ዘይትሰምዕ እንተኮይንኻ ደኣ ሕወሓት እኮ ኣውሬ እዩ

    • @bhnma
      @bhnma Před 28 dny +1

      ዓርስኻ ኽኢልካ ተናገር ልህዝቢ ትግራይ ካብ ህወሓት ልዓቢ ፀላኢ የብሉይ።ሕዋሓት ልህዝቢ ትግራይ ልገበሮ ዋላ ሓንቲ ፅቡቅ ነገር የለይ we are so tired of them.ህዝቢ ትግራይ ብሙሉእ ዓቕሙ እዩ ሓጊዝዎ እሳትም ና ህዝቢ ጉዳይ ጉዳዮም አይኾነይ

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 Před 28 dny +77

    ወያነ ትግራይ ተኣዋታይ 🟨🟥⭐️🦾

    • @etheth5034
      @etheth5034 Před 28 dny +2

      @@lanteTV1 እውነት ነው

    • @Setandforget-iu4ry
      @Setandforget-iu4ry Před 28 dny

      ትግራይ ግን ኣብ ክልተ ይኸፍላሎ ።

    • @yoditsahle2046
      @yoditsahle2046 Před 28 dny +1

      ተጋሩ ካብ ሕሉፍ ተመሐሩ ፈኸራ መዘዝ አለዎ

    • @yohannesiv4300
      @yohannesiv4300 Před 28 dny +3

      @@yoditsahle2046ረሳሕ ኣምቸ ክብረትኪ ሓልዊ ኣብዘይምልከተኪ ጠብሎቕ ኣይትበሊ ከም ሃመማ! ጓል ‘ዛ ኣመንዝራ!

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 Před 28 dny

      ❤❤❤🙏🏽🎉

  • @berhanuaberra5714
    @berhanuaberra5714 Před 28 dny +21

    ልዩነታቸዉን በብስለት የመምራት ልምድን ይጠይቃል። ዳግም የትግራይን ሕዝብን ለችግር እንዳይዳርጉት እግዚአብሔር ይርዳቸዉ።

  • @abrarawadmass5391
    @abrarawadmass5391 Před 28 dny +30

    The hero journalists❤❤❤

  • @teshemekidane2302
    @teshemekidane2302 Před 28 dny +7

    ዓወት ንጉባአ ህወሓት!!!!
    ውድቐት ንጥምረት ፋሽስታውያን ወረርትን ጂኖሳይደርስ!!!!!!

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 Před 28 dny

      ዎይ ዎይ ኣታ ሓሳስ ዓወተ ከ ወዲ መን'ዩ 😅

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 28 dny +148

    ህውሀትን መጥላት ማውረድም መሾሙም መብቱ የትግራይ ህዝብ ብቻና ብቻ ነው ህውሀት ከዛፍ የተሸመጠጠ ፍሬ አይደለም ከትግራይ መሀፀን የተገኘ ነው የትግራይ እንቁ ነው ❤

    • @MaryeMequant
      @MaryeMequant Před 28 dny +4

      ትክክል ብሮ ወደፊት ብቻ

    • @ArayaBrhane
      @ArayaBrhane Před 28 dny +2

      እውነት ነው❤

    • @Setandforget-iu4ry
      @Setandforget-iu4ry Před 28 dny +4

      ከትግራይ ነው ። ግን የትግራይ እንቁ ኣይደለም ልክ እንደሌሎቹ ፓርቲ ነው ። ዝምብሎ ፓለቲካ ፓርቲ No more than that

    • @etheth5034
      @etheth5034 Před 28 dny +1

      @@Setandforget-iu4ry ህውሀት 50 አመት ታሪክ ያለው አንጋፋ ፖርቲ ነው ትልቅ ስራን የሰራ ከነችግሩም ቢሆን ስለዚህ እንደውም ዳይመንድ ነው ሌሎቹም በትግራይ ያሉ ፖርቲዎችን አከብራለሁ ለዛሬ ግን አጀንዳው የህውሀት ስለሆነ ነው።

    • @destaabera7737
      @destaabera7737 Před 28 dny +6

      መስሎን ነበር ህወሓት ግን የአለም ደብረፅዮን እና መንጀሪኖ ካምፓኒ ሆኖ አገኘነው😢

  • @tsegaabera6243
    @tsegaabera6243 Před 28 dny +9

    ደስ ያለኝ ነገር እናደርጋለን ብለን ያላደረግነው የለም እንኳንም ደሜ ከዚህ ጀግና ህዝብ ሆነ

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 Před 28 dny

      ጉራጌ ነህ የኛው ባገርኛ ብርሃኑ ነጋ ወደፊት ❤

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919

    ህወሃት ችግሩን ፈትቶና ልክ እንደ ድሮው አንድ ሆነው በአዎንታዊ መልኩ ቢንቀሳቀሱ ምኞቴ ነው!

  • @abeselombeidemariam379
    @abeselombeidemariam379 Před 28 dny +9

    ሕወሓት አቅዋም ልክነው የህዝብ ስላም ለማምጣት መወያየት ያስፈልጋል ከውይይት ሰውን ከስህተቱ ይታረማል
    እንጂ ችግር አይሆንም

  • @salamsalam1464
    @salamsalam1464 Před 28 dny +62

    እግዚአብሔር ብሰላም የፈፅሞም ህዋሓት ንቅድምት❤❤❤❤

    • @GermayHaylu-nc6hw
      @GermayHaylu-nc6hw Před 28 dny +4

      ደንቆሮ ህዋሓት ሊቅዲሚት😮

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl Před 28 dny +2

      @@GermayHaylu-nc6hwSedib ye mehayem newe.

    • @fesehawold238
      @fesehawold238 Před 28 dny +1

      Amen!

    • @dsegtjioojgvvfv
      @dsegtjioojgvvfv Před 28 dny +2

      በጃኹምባ ስርዓት ግበሩ እት ይኹን እት ድቓደም ተፈናቐልት ናህዝብ ሽግር ርአዩ 😮?? ዋይ ሕራሮት

    • @user-qt7gj6vi5e
      @user-qt7gj6vi5e Před 28 dny

      ​@@GermayHaylu-nc6hwዕረፉ አቱም ባንዳታት ተጋሩ ኢና ሽዋ ተናፊቅኩም ኪዱ ደቂ መናጢት

  • @mekdeshagos5888
    @mekdeshagos5888 Před 28 dny +21

    Excellent reporting Ethiopian Forum! 👏💞

  • @Amen-vh8pt
    @Amen-vh8pt Před 28 dny +99

    ታላቁ ህወሓት ዛሬም ዋና አጀንዳ ነው!!!!
    መሰብሰብ መነጋገር መገማገም የሰው ልጆች ሁሉ መብት ነው ::
    የነቃ የተደራጀ ያሸንፋል !!!

    • @binyamygizaw6680
      @binyamygizaw6680 Před 28 dny

      1000000 Million mot

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Před 28 dny +3

      @@binyamygizaw6680 7 ሚ ልትገል ነበርኮ ትግራይ ድረስ የመጣከው … መቀሌ ሸሹ ሄዱ : አዎ ከማንም ጋር አይደመሩም ::
      ጥራት ግድ ነው

    • @Gere.emun.
      @Gere.emun. Před 28 dny

      ዓርሰ ቅትለት ጌራ

    • @NewOne-pt9to
      @NewOne-pt9to Před 28 dny

      😂😂😂

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Před 27 dny

      የሌባው የጨቋኙ የዘራፊው ስብስብ የሆነው የደብረ ፅዮን ቡድን ድጋሚ ስልጣን ከወጣ የትግራይ ሞት ሃ ብሎ ይጀምራል ፡፡ የትግራይ ብቸኛ አዳኙ ሕወሃት ብሎ ማሰብ ብዙ ዋጋ አሰከፍሎናል ፡፡ ከስሕተታችሁ የማትማሩ !!!

  • @HayatYusuf-ii9ir
    @HayatYusuf-ii9ir Před 28 dny +46

    ተጋሩወች ጀግና ናችሁ።viva TDF🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe Před 28 dny +29

    ለገሠ ቱሉ ማለት መጫኛ ወይም አጋሰስ ነው። ሆዱን ከሞላህለት ምንም ነገር ያረጋል !😂

  • @jem-abufarhan4922
    @jem-abufarhan4922 Před 28 dny +9

    ብልፅግና ባለበት ቦታ ሁሉ ጦርነት በሌለበት ቦታ ደግሞ ሠላም እና ዲምክራሲ እንደሚኖር የትግራይ ክልል በግልፅ አሳይቷል። ሠላም ለትግራይ ሕዝብ!!

  • @user-tp2ku6uv7r
    @user-tp2ku6uv7r Před 28 dny +100

    TPLF ቆራጥ የምገርም ጀግንነት ነዉ።

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 28 dny +58

    አይኖች ሁሉ ትግራይ ላይ
    ግን ለምን ለምን አትፋቱንም
    ህውሀትን መጥላት ይችላል
    ማጥፋት ግን አይቻልም ❤

    • @user-qt7gj6vi5e
      @user-qt7gj6vi5e Před 28 dny +4

      💪💪💪💪💪💪💪💪 ህዝቢ ትግራይ አብ መትከሉ ፁኑዕ ራህዋን ቅሳነትን ምሳኻ ይኹን ኩቡር ህዝበይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Před 28 dny +3

      @@user-qt7gj6vi5e
      ይሄንን ጨቅላ አብይ በአንዴ ረሱት

    • @asmelashtesfay5931
      @asmelashtesfay5931 Před 28 dny +2

      ልክዕ

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Před 28 dny +5

      ​@@Amen-vh8ptአይገርምህም ትግራይ ሲባል ምጣ የያዛት ኢትዬጲያዊ ምጣን ትረሳለች 😂😂😂😂 ተጋሩ አንድነትሁን አጠናክሩ

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Před 27 dny

      የሌባው የጨቋኙ የዘራፊው ስብስብ የሆነው የደብረ ፅዮን ቡድን ድጋሚ ስልጣን ከወጣ የትግራይ ሞት ሃ ብሎ ይጀምራል ፡፡ የትግራይ ብቸኛ አዳኙ ሕወሃት ብሎ ማሰብ ብዙ ዋጋ አሰከፍሎናል ፡፡ ከስሕተታችሁ የማትማሩ !!!

  • @user-kc5ti9my7u
    @user-kc5ti9my7u Před 28 dny +53

    ብቸኛው በእብድ የምትመራ ሃገር ኢትዮጵያ 😢😢😢

    • @kobrraw
      @kobrraw Před 28 dny +1

      >>> በቀውስ ብለህ አስተካክል

  • @user-ir5oz9gq8j
    @user-ir5oz9gq8j Před 28 dny +86

    እውነቴን ነው ወደድንም ጠላንም የዲሞክራሲ ጭላንጭል ያለው እዛ ዘንድ ነው ። ። ተጋሩዎች ልምከራቹ እባካቹ አንድነታችሁ አይደለም ኢትዮጵያን ለአለም ያስደመመ እና ተፈላጊ ነው ። ስለዚህ የፈለገ የፖለቲካን ልዩነት ትታችሁ በአንድነት ስሩ ። አይደለም ለትግራይ ህዝብ ለመላው የኢትዮ ህዝብም ትተርፋላችሁ እባካቱችሁ የድሮ ሰላምና የኑሮ መረጋጋት ካለ እናንተ ዘበት ነው ። እኛ ኢትዮጵያውያን ከምር በናንተ ግፍ ሰርተናል ። ኢሄው ዛሬ ከኑሮ ውድነቱ እስከ ሰላም ማጣቱ ቡዙ ዋጋ እያስከፈለን ነው ። የብልፅግና ተከፋይ ካድሬ ካልሆነ በስተቀር የመናገር መብታችን ስላጣን እንጂ ሺ ግዜ የድሮውን በናንተ የስልጣን ዘመን የነበረንን ሰላም ያልናፈቀ የለም ። ፈጣሪ ወደ ሰላም ይመልሰን ። ።

    • @mknyat10
      @mknyat10 Před 28 dny +3

      ወራዳ አንተም ኢትዮፕያ ትባላለክ .. ልክስክስ

    • @kidisttsehay1797
      @kidisttsehay1797 Před 28 dny +8

      የህሌና ሰው ማለት እንዳንተ/ች ያለ አስተዋይ ሰው ነው። በትግራይ ህዝብ ላይ የተሰራው ግፍ የበዛ ነውና የኢትዮጵያ ህዝብ ይቅርታ ሊጠይቃቸው ይገባል።

    • @user-ir5oz9gq8j
      @user-ir5oz9gq8j Před 28 dny +6

      @@mknyat10 ኢትዮጵያ ዊ ለመባል የግድ አሽቃባጭ ውሸታም አለቅላቂ መሆን አይጠበቅብኝም ። ያለውን ሀቅ መናገር ግድ ይላል ። ዛሬ የኢትዮጵያውያን ልብ ተከፍቶ ቢታይ በብልፅግና ካድሬዎች ቆስለዋል በኑሮ ውድነት ቆስለዋል ። ህልውናው የመኖር እና አለመኖር ጥያቄ ውስጥ ገብተዋል ። ባጠቃላይ መሮታል ለምን ይዋሻል ።

    • @user-ir5oz9gq8j
      @user-ir5oz9gq8j Před 28 dny +3

      @@kidisttsehay1797 እውነት ነው ያ የሰራነው ግፍ ዛሬ እያንዳንዳችን ኢትዮጵያዋንን ዋጋ እያስከፈለን ነው ። ግን የባለ ስልጣኖች እና የካድሬዎች ጭካኔ እን ግፍ እንጂ የህዝቡ ፍላጎት አለ መሆኑን ብታውቁልን ጥሩ ነው ። ማንኛውም ህዝብ በሰላም መኖር ይፈልጋል ።

    • @loveyourself2406
      @loveyourself2406 Před 28 dny +2

      ❤ እግዚአብሔር ዘር ማንዘርህ ይባርው እግዚአብሔር ሐቅንና ንስሐ ይወዳል አንዲህ ያለ ሰው ደግሞ ጤነኛ ነው❤❤።

  • @BobaBella-pj4do
    @BobaBella-pj4do Před 28 dny +5

    Tigray is on next level. A very civilized nation ❤

  • @godisgood177
    @godisgood177 Před 28 dny +27

    GOD 💪 is with Tigrai ❤️

  • @amsale1188
    @amsale1188 Před 28 dny +49

    ህውሀት ትክክል

  • @user-qt7gj6vi5e
    @user-qt7gj6vi5e Před 28 dny +14

    እሄ ጉባኤ ትክክል አደለም ሚል ህዝብ ካለ የኢ/ያ ስቃይ ና ስቆቃ ይቀጥል ማለት ነው እሄ ጉባኤ መቃወም እንኳን የትግራይ ህዝብ መላው የኢትዮጰያ ኡነት አይደለም ማለት አገሪቱ ካለትበት ጨላማ የባስ ይቀጥል ማለት ነው ።ነጥብ።

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Před 28 dny +43

    #ጌታቸው እንደ እስክንድር ተጠልፏል #መከፋፈል ለመበላት ነው።#የብልፅግና መጥፊያ አታራዝሙ🙏🙏🙏🇪🇹

    • @StarNews_16
      @StarNews_16 Před 28 dny +1

      Burukie❤❤ 1000 asgebun?

    • @yontig
      @yontig Před 28 dny +1

      Matakewn atawra

    • @Hile208
      @Hile208 Před 28 dny

      @@bruktadesse1832 ማታውቁት አታውራ

    • @MenaseMekonnen-oy5bm
      @MenaseMekonnen-oy5bm Před 28 dny

      ባይጠለፍ ለትግራይ ጫካ ፕሮጀክት ይል ነበር

    • @Setandforget-iu4ry
      @Setandforget-iu4ry Před 28 dny +2

      በትግራይ ፓለቲካ ላይ እጃቹ ኣታሰገቡ ። ሁሉም ትግራዋይ በትግራይ ፓለቲካ እኩል ይሳተፋል ። ጌታቸውም ደብረፅዮንም ሁሉም ተጋሩ ናቸው ። ደሞ የትግራይ ፓለቲካ ተቀይረዋል ሉይነት ቢኖርም ብሃሳብ ነው ። ጌታቸውም ደብረፅንም ሁሉም በትግራይ ፓለቲካ እኩል ይሳተፋሉ ።

  • @biniamgmichael-rh4bf
    @biniamgmichael-rh4bf Před 28 dny +9

    ፒፕሉ የኑሮ ውድነቱ ማሰብ ትቶ ጆሮውና ትኩረቱ ወደ ሰሜናዊትዋ መቀለ ማድረጉ ትግራይ የፖለቲካም የሌላም የስህበት ማእከል መሆንዋ ያሳያል🤔🤔

  • @ETH-n1o
    @ETH-n1o Před 28 dny +23

    Tplf❤❤❤❤❤

  • @user-sc9gf5yk8r
    @user-sc9gf5yk8r Před 28 dny +8

    ትግራይ ታኣሸንፋለች

  • @tsimele8360
    @tsimele8360 Před 28 dny +61

    የህወሐት ባለቤት ጌታቸው ወይም ደብረፅዮን አይደለም። የብልፅግና ባለቤት ግን አንድ ግለሰብ ነው። ይሄ ትርጉሙ ብዙ ነው።

    • @SladjanMilenkovic-d5f
      @SladjanMilenkovic-d5f Před 25 dny

      ጌታቸው ጃዊሳ ትግራይ አይወክልም
      ደብሪፅ በጣም ይመለከተዋል

  • @moneyhope8401
    @moneyhope8401 Před 28 dny +19

    Tegaru ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Před 28 dny +52

    ሁለቱ ወገኖች ሕዝብን በማስቀደም ተስማምተው አንድ ላይ ቢሰሩ ይሻላቸዋል

  • @ishakali2915
    @ishakali2915 Před 27 dny +1

    ትግራይ ዓደይ ሰላምሽ ይብዛልኝ ጌታቸውም ሆነ ደምረፂወን ችግራችሁን በመነጋገር ፍቱት😢

  • @etheth5034
    @etheth5034 Před 28 dny +58

    TDF King of king Africa❤
    TDF King of king Africa ❤
    TDF King of king Africa ❤

    • @etheth5034
      @etheth5034 Před 28 dny +5

      @@FreeEthiopia14 TDF ባይኖር 7ሚሊዮን ሊጨርስ የመጣን 8አገር ወራሪን አፈር ከድሜ አስበልቶ ዱቄት ሲባል አንበሳ ሆኖ የውጣ TDF ይባላል ይሄ ሀቅነው እያነቀህም ቢሆን ዋጠው ከጠላት ሙገሳ አንጠኽቅም

    • @007eakonchu3
      @007eakonchu3 Před 27 dny +1

      Tdf kiss Abiy's ass.

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 Před 28 dny +53

    ብዙ ጉድለት ቢኖረውም ህውሃት የሚወዳደር ፓርቲ የለም ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @user-ou2rd8oz1t
    @user-ou2rd8oz1t Před 27 dny +1

    ያዬ ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ። ፀሃፊው አቶ ወልደ ስላሴንም እናመሰግናለን።

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 Před 28 dny +25

    ትግራይ የ ዲሞክራሲ ማህደር
    ትግራይ የጀግኖች ምሳሌ
    ትግራይ የ ብሄራውነት ኣርማ
    ትግራይ የስልጣኔ ማማ
    ትግራይ የ ኣፍሪካ ኮኮብ
    ትግራይ የሃይማኖት መነሻ
    ትግራይ የነፃነት ኣገር
    !!!ትግራይ ትግራይ ትግራይ !!!
    ብልፅግና ግን ለምን ኣትተወንም ? የትግራይን ህዝብ ለቀቅ ኣድርገው ዋ !

    • @TititTitit8
      @TititTitit8 Před 28 dny +1

      ❤❤❤

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 Před 27 dny +1

      @@TititTitit8 ሳብስክራይብ መዓረይ

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Před 27 dny

      የሌባው የጨቋኙ የዘራፊው ስብስብ የሆነው የደብረ ፅዮን ቡድን ድጋሚ ስልጣን ከወጣ የትግራይ ሞት ሃ ብሎ ይጀምራል ፡፡ የትግራይ ብቸኛ አዳኙ ሕወሃት ብሎ ማሰብ ብዙ ዋጋ አሰከፍሎናል ፡፡

    • @roseawk6631
      @roseawk6631 Před 20 dny

      😂😂😂😂
      Do you see?!
      Knowledge 'll saved you or beyond that 😂
      So,in ancient civilizations no one speaking #Tigrigna, Amharic,Oromigna,Gumizgna,Agewugna,Guragigna,Afarigna....none of now days language,so there was no Nation & Nationality of as much of in different as now days 80(፹) & above exiting in numbers.So,that time civilization was the whole Ethiopians even her surrounded under customed Abisinia Habesha people plus Others.🌿👍🙏🇪🇹
      May God bless you and all of Ethiopian & all over the whole World!🙏🇪🇹🌿👍🤣

  • @peaceforall7959
    @peaceforall7959 Před 28 dny +65

    ህውሀት ስልጡን አንጋፋ ፓርቲ ነው❤❤❤

    • @destadamte3077
      @destadamte3077 Před 28 dny +5

      ኮሚክ ነሕ ባክሕ።😂😁😁😃😄😅😆

    • @t.g4082
      @t.g4082 Před 28 dny +1

      ⁠​⁠@@destadamte3077 you can laugh no one cares but it is true 😅😅😅

    • @wasyihuntesefaye850
      @wasyihuntesefaye850 Před 28 dny +4

      ብልጽግና ሆነ ህወሀት ለኢትዮጵያ እርግማን ናቸው።

    • @Asefa-wu9bd
      @Asefa-wu9bd Před 28 dny +3

      Ye ethiopia ergiman amara nw

    • @yohannesiv4300
      @yohannesiv4300 Před 28 dny +1

      @@wasyihuntesefaye850የኢትዮጵያ ይሁን የትግራይ እርግማን ጨፍላቂው፣ አውዳሚው፣ አራጁ፣ አድሃሪው፣ ዃላቀሩ፣ ተስፋፊውና አህያው ልሂቅ ነው።

  • @hussenagegnhu8360
    @hussenagegnhu8360 Před 28 dny +38

    ጋዜጠኛ ያያሰው ሽመልስ ለኢትዮጵያችን የሚጠቅም ብዙ ነገርን የዳሰሰ ፕሮግራምህ ስለሆነ አመሠግናለሁ።

  • @akliluadumer9138
    @akliluadumer9138 Před 27 dny

    Yayesew, I've no words. The way you present, the way you explain is just perfect❤

  • @user-mv6xz7jx4e
    @user-mv6xz7jx4e Před 28 dny +6

    ያየሰው፡የእውነት፡የመርህ፡ሰው፡መሬት፡ላይ፡ያለው፡ሃቅ፡የምትናገር፡የደረሰውሃቅና፡ሃቅ፡ብ፡ቻ፡በመዘገብህ፡እግዚዓብሄር፡እድሜ፡ጤና፡ይስጥህ፡፡

  • @Setandforget-iu4ry
    @Setandforget-iu4ry Před 28 dny +7

    የትግራይ ፓለቲካ ተቀይረዋል ሁሉም ትግራዋይ በቤቱ በትግራይ ጉዳይ ላይ ይወሰናል ። ደብረፅዮን የሚደግፍ የደግፋል ጌታቸው የሚደግፍም የደግፋል ሌሎች ፓርቲዎች ደሞ የሚደግፍ ኣለ ። የሁሉም ድምፅ ይሰማል የሚታሰር የሚታፈን የለም ። መንግሰት እና ፓርቲ ደሞ የተለያዩ ናቸው በትግራይ Tplf ውሰጥ ኣለመግባባት ቢኖርም TDF ፀጥታውን የቁጣጠራል ።

  • @digitalweyanne
    @digitalweyanne Před 28 dny +37

    ጉባኤና ንድሓነት ትግራይና ✊🏿✊🏿✊🏿

  • @user-dr9zu9qo9c
    @user-dr9zu9qo9c Před 28 dny +7

    የአማራና የትግራይ ሕዝቦች ወደ ህሊናችሁ ተመለሱ ። ያለፈ ትርክት ወዲያ ብላቾሁ ወደ መግባባት ድረሱ ። ላልረባ ቁራጭ መሬት ብላችሁ ዘላቂ ነፃነታችሁን ለከፋፋዮች አሣልፋቾሁ አትስጡ ።

  • @EnkuayTesfay
    @EnkuayTesfay Před 28 dny +8

    ጌታቾው ህወሐት ክዶ ወደ ብልፅግና መጠጋቱ ተራጋግጦዋል።

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Před 27 dny

      የሌባው የጨቋኙ የዘራፊው ስብስብ የሆነው የደብረ ፅዮን ቡድን ድጋሚ ስልጣን ከወጣ የትግራይ ሞት ሃ ብሎ ይጀምራል ፡፡ የትግራይ ብቸኛ አዳኙ ሕወሃት ብሎ ማሰብ ብዙ ዋጋ አሰከፍሎናል ፡፡ ከስሕተታችሁ የማትማሩ !!!

  • @atsion7214
    @atsion7214 Před 28 dny +7

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nie_ma
    @nie_ma Před 28 dny +29

    ህወሓት ብልግናን አቅም እንደሌለው አሳይቷል ይመቻቸው።

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Před 28 dny +1

      ያለፈው ጊዜ ጦርነት ሲጀመር በምርጫ ጉዳይ ሲሆን አሁን እሰበሰባለሁ ፣ አትሰበሰብም የሚል እልክ መሆኑ አንድ ያደርገዋል።

    • @netsanettdf9263
      @netsanettdf9263 Před 28 dny +1

      ​@@negagetachew974 ቀዳዳ የምን ምርጫ ነው ጦርነት አያስከፈተው

    • @StarNews_16
      @StarNews_16 Před 28 dny

      Nima, betseb hunun

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Před 28 dny

      ሌላው ይህ ሕወሓት ኔትዎክ ቡድን ለፈዴራል መንግስቱ አልታዘዝም ካለ የትግራይ ጊዚያዊ መንግስት ወደ አ/አ ይጠራና እንዳለፈው ባጀት፣ አየር፣ መንገድ ሊዘጋ ይችላል፣ ሕግ እስከሚያከብር።

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Před 28 dny

      ​@etsanettdf9263 አብይ ራሱ ህዋሀት ብልፅግናን ቢቀላቀል ጦርነት አንገባም ነበር ብላል👉 ምርጫ ስላካሄዱ ነው ሰሜ እዝ ቆለጥ ጂኒ ስለተመታነው የሚለው አጀንዳ ህዝቡ አንድ ሆኖ ትግራይን እንዲወር ነው።😊

  • @addisalemmesfin4849
    @addisalemmesfin4849 Před 28 dny +60

    ያየ ሰው ሺመልስ!!! Ethio Forum .
    TDF ዕድሜ ይስጣችሁ። እውነት ያሽንፋል።
    ሰላም ለሃገራችን።

  • @andomkbrom8072
    @andomkbrom8072 Před 28 dny +11

    wow🤞ልብ አርስ ትንተና።👍❤🤞❤❤❤

  • @YosephTeklay
    @YosephTeklay Před 28 dny +19

    አማራ🤝 ትግራይ
    ሰሜኖች ንቁ

  • @BeamanFetahi
    @BeamanFetahi Před 28 dny +3

    The trustworthy journalist , you are created for the profession.

  • @YA2O23
    @YA2O23 Před 28 dny +3

    My God ✅️ absolutely Ethio Forum number one!!! Wow

  • @user-ld9zp7om9w
    @user-ld9zp7om9w Před 28 dny +6

    በጣም የሚገርመውእንደ ሁሌው የትግራይ ፖለቲካ ምን ያህል ትኩረት ሳቢ እንደሆነ በሰሞኑ ሶሻል ሚዲያ አየነው ሁሉም የራሱን ችግር ረስቶ ትግራይ ህውሓት ማለት መጀመራቸው ነው

    • @amanasmerom3669
      @amanasmerom3669 Před 28 dny

      Sewo eko ferto new ahunim lela torinese ahunim 1milion wetat

  • @politicalopinion4860
    @politicalopinion4860 Před 28 dny +10

    አይኖች ሁሉ መቀሌ ላይ ቸክሎል፡፡ ውሃ አይቆጥርም፡፡

    • @profit-zf7dg
      @profit-zf7dg Před 28 dny +3

      አማርኛ ሳትችል መፃፍ ያዋርዳል

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 Před 28 dny +1

      ሳይታለም የተፈታ ነው መች ከትግራይ ራስ ይወርዳል ?

  • @kMGG-p7f
    @kMGG-p7f Před 28 dny +5

    Thank you Yayeh. የተፈጠረው ልዩነት የ ዴሞክራሲ ጅማሮ እንጂ ሌላ ኣይደለም። በነ PP እና ሻዕቢያ ዘንድ ሊከሰት ኣይችልም።

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm Před 28 dny +6

    ስለህውሃት እራሱ የትግራይ ህዝብ ያውቃል ይጥቀመውም ይጉዳውም

  • @lucasabera1679
    @lucasabera1679 Před 26 dny

    Thank you 🙏#ETHIO FORUM

  • @t.g4082
    @t.g4082 Před 28 dny +10

    Tigray💎

  • @Yehadaslijtaeme
    @Yehadaslijtaeme Před 28 dny +1

    ፈጣሪ ምህረቱን አድሎ በአንድነት ተመካክረን ተወቃቅሰን እንቀጥላለን ጠላቶቻችንም ያፍራሉ

  • @Momeyeop
    @Momeyeop Před 28 dny +19

    ምን አይነት ነፃነት ነው ።አቤት ነፃት በጉልበት ❤ እንዴት ያለ ጀግና ህዝብ ነው ግን ትግሬ 😮 ዋውውውውው

    • @SladjanMilenkovic-d5f
      @SladjanMilenkovic-d5f Před 25 dny

      ፍት ቆራጭ ፋራ ኮካኮላ ጌታቸው ጃዊሳ መንበጣረቅ አብቅተዋል ጃዊሳ ተኩላ አድጊ

  • @FjfjRjrj-ox7bg
    @FjfjRjrj-ox7bg Před 28 dny +11

    ጀግናው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Před 27 dny

      የሌባው የጨቋኙ የዘራፊው ስብስብ የሆነው የደብረ ፅዮን ቡድን ድጋሚ ስልጣን ከወጣ የትግራይ ሞት ሃ ብሎ ይጀምራል ፡፡ የትግራይ ብቸኛ አዳኙ ሕወሃት ብሎ ማሰብ ብዙ ዋጋ አሰከፍሎናል ፡፡ ከስሕተታችሁ የማትማሩ !!!

  • @user-do1sl6sf7j
    @user-do1sl6sf7j Před 28 dny +17

    ልክነህ ሁሉም ኑኖር ረስቷ ወደ ትግራይ ነው

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 Před 28 dny +51

    ከዘንዶው ጋር አልደራደርም ።ከእብድ ጋር አልደራደርም ያለው ጀግና ሁሌም ልክ ነው ።
    ጀግናው ዘመነ ካሴ ነግሮናል። እብድን ያመነና የተደራደረ ጉም የዘገነ ።
    እብድ ያገግማል እንጂ አይድንም !
    ሰሜን ያቸንፋል !

  • @WeldeMeresawubet
    @WeldeMeresawubet Před 27 dny

    በጣም ጡሩ ነው እየተከታተልን ነው

  • @birhanuagonafir61
    @birhanuagonafir61 Před 28 dny +1

    ህዋት መኖር አለመበት ህዋት የኢትዮጵያ ሚስጊኖቹ ህዝቦች ልጆች ስብና ነው በተለይ ግለሰቦች የሰው መንነት ክብር ያየውት በህዋት ነው

  • @adolinawh3501
    @adolinawh3501 Před 28 dny +2

    Hot and current issue in this very fragile region, Thanks for your update and neutral intellectual journalism!!

  • @AschalewTigestu
    @AschalewTigestu Před 28 dny +1

    አሁኔ ላይ ካሉ ጋዜጠኞች ኤሊያስ መሠረት , ስሜነህ ባይፈርስ እና አንተ ያየሰዉ ሽመልስ የጋዜጠኛ ሙያ ያከበሩ ለማንም የማያጨበጭቡ ከእናንተ ዉጪ ሌላ ፈልጎ ማግኘት ይከብዳል ።
    በርታ 👏👏👏👏👏👏👏

  • @Gemechuchala8655
    @Gemechuchala8655 Před 28 dny +13

    ህወሀት ጀግና ነው
    የትግራይ ሕዝብ ጀግና ነው

  • @gfGccc-y1o
    @gfGccc-y1o Před 28 dny +25

    ሰላም ለህዝብ ትግራይ❤❤❤❤

  • @danielgebrekidan916
    @danielgebrekidan916 Před 28 dny +5

    Take five yayie, the great man !

  • @asnakewolamo8547
    @asnakewolamo8547 Před 28 dny +4

    ትግራይ አሁንም የአፍርካ ድሞክራሲ ተመስለት ነው ። በትግራይ ክልል መገናኛ ቡዙሃን ለሁለቱም TPLF ያሳዩት ቅንነት የሚድያ ነፃነት እና ፍህታውነት አሁንም ትግራይ የኢትዮጵያ መዳኛ መሆኑን ያሳያል ።

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 Před 28 dny +1

    ጌታቸው የትግራይ ህዝብ አያቀውም እሚያቀው ሂወቱ ወሎ ነው ስለዚ የሚለውጠው ፍፁም የለም ❤ በሎም ደብሪፅ

  • @user-tt2ws3zr9g
    @user-tt2ws3zr9g Před 27 dny

    ከ ፈጣሪ ጋር,,, አማራ & ትግሬ አንድ ይሁን መፍትሄ ው,, ይህ ብቻ ነዉ,,, ወገን 🇨🇬🙏12:26 12:26 ሁን

  • @WeldayGebre-wg6lu
    @WeldayGebre-wg6lu Před 28 dny

    ዓወት ንጉባኤ ህውሓት

  • @user-ck8us1cz1i
    @user-ck8us1cz1i Před 27 dny

    One of the latest journalist.

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 Před 28 dny +15

    ከፍዬ በገንዘብ በፍላጎቴ ❤ህዋሀትን 🎉 መቀላቀል እፈልጋለሁ 👌 ከኩዌት ዎረታውን እከፍላለሁ ማንም ምንም ይበል አያገባኝም።👌💪

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 Před 28 dny

      ሀገር ስለሆኑ ዜግነትህንም ቀይር ወደነሱ😏

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Před 28 dny +2

      ​@@beletetigist9830ኢንሻአላህ አይቀርም አንተም የፈለከው ሁን መብትህ ነው አያገባኝም አንተ አትነግረኝም ምን ማድረግ እንዳለብኝ።👌አልወድም😊

    • @loveyourself2406
      @loveyourself2406 Před 28 dny

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistwalday4962
    @tigistwalday4962 Před 27 dny

    በቤታቸው በሃገራቸው የፈለገውን ማድረግ ይችላል ❤

  • @user-vf4tl9pf9u
    @user-vf4tl9pf9u Před 28 dny +14

    ሕዋሀት ግዱ ነዉ ጉባኤ ማሪግ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የትግራይ ህዝብ ጥያቀ ነዉ❤❤❤❤❤❤

    • @BerihuGebretsadik-gu6hs
      @BerihuGebretsadik-gu6hs Před 28 dny

      ጉባኤ ምን ያረግለታል የማይመለከታቹ ሰዎች ኣትቀባጥሩ

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Před 27 dny

      የሌባው የጨቋኙ የዘራፊው ስብስብ የሆነው የደብረ ፅዮን ቡድን ድጋሚ ስልጣን ከወጣ የትግራይ ሞት ሃ ብሎ ይጀምራል ፡፡ የትግራይ ብቸኛ አዳኙ ሕወሃት ብሎ ማሰብ ብዙ ዋጋ አሰከፍሎናል ፡፡ ከስሕተታችሁ የማትማሩ !!!

  • @TG-ek5bu
    @TG-ek5bu Před 28 dny +3

    እባካችሁን አንድነታችሁን ጠብቁ በስንጥቁ ጠላት እንዳይገባ አብይም ጮቤ እንዳይረግጥ

  • @Sew-mehon07
    @Sew-mehon07 Před 28 dny

    ሰላም ንዓድናን ህዝብናን

  • @medinaahmed4866
    @medinaahmed4866 Před 28 dny +8

    በርታ ህወሃት ከጐንህ ነን።

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 Před 28 dny +6

    Great media 👏 👌 👍 ❤

  • @user-lm3dm8vz6r
    @user-lm3dm8vz6r Před 28 dny +4

    አቶ ለገሠ ቱሉ ለትግራይ ሕዝብ መች የሰጠህው ሰላም ነው ነጠቁት ብለህ እምታራግበው የራስህ የኦሮሚያ ሕዝብ ለ6 ዓመት በጌታህ ሲቀጠቀጥ ምንም ትንፍሽ አላልክም ቱልቱላ ። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!

  • @EathopiaStar
    @EathopiaStar Před 25 dny

    The only sign of democracy under ethiopian sky is there in tigray ❤❤❤keep it up

  • @user-hi5px2dq7f
    @user-hi5px2dq7f Před 28 dny +2

    They believed and stand by what they believe in. Etbio political stabilized only by them. Superb political players የጀግኖች ጀግና

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu1359 Před 28 dny

    Egziabher. Mehaeret. Aurdelena. Nesbe. Tigray. Ahwatey. Tekekel. Na. Undeme. Selhm ✝️☝️😢🙏🙏🙏❤️🌿

  • @mashogher
    @mashogher Před 28 dny +8

    ያየሰው ላንተ 1000 ዓመትእድሜ ይስጥህ ጠላቶችህን በሰከንድ ይቅዘፋቸው ኣሜን !

  • @MebatsionKahsay
    @MebatsionKahsay Před 28 dny +1

    Egziabhyreye ytgray hezeben kzihe mat yswerwe

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 Před 28 dny +2

    ዶክተር ኣቢ ኸ ስልጣኑ በ ኦላ በ ፋኖ አና ህውሓት ድባቅ ይመታል ድሮኖች ኣይኣድኑትም

  • @AmareAbid
    @AmareAbid Před 28 dny

    አቀራረብህ፡ግሩም፡ነው፡ለህዋት፡ግን፡ልብ፡ሁሌም፡ስስ፡ነው

  • @user-jv6hj9hu4l
    @user-jv6hj9hu4l Před 27 dny

    Ethio forum media the best ❤❤❤❤

  • @HaregHareg-w7k
    @HaregHareg-w7k Před 28 dny +2

    ሕወሓት 👌👌👌👌

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom Před 27 dny

      የሌባው የጨቋኙ የዘራፊው ስብስብ የሆነው የደብረ ፅዮን ቡድን ድጋሚ ስልጣን ከወጣ የትግራይ ሞት ሃ ብሎ ይጀምራል ፡፡ የትግራይ ብቸኛ አዳኙ ሕወሃት ብሎ ማሰብ ብዙ ዋጋ አሰከፍሎናል ፡፡ ከስሕተታችሁ የማትማሩ !!!