June 11, 2024 ዘማሪት # ህፃን በእምነት ኤርምያስ / Ethiopian Orthodox Mezmur. by Zemarit Hetsan Bemnet Ermias

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 06. 2024

Komentáře • 10

  • @Nebyat-dp2fi
    @Nebyat-dp2fi Před 11 dny

    Amen (3) zmare meliakiti yesimialina yene wood

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 Před 15 dny

    ❤❤❤❤❤Amen amen amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @MeseretBeyene-bk3wo
    @MeseretBeyene-bk3wo Před 21 dnem +1

    እግዜሐብሔር ያሳድግሽ የሜጣፍጥ አንደበት እድግበይልኝ

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Před 19 dny +1

    የእኔ እህት እደጌ በጥበብ ሞገስ በንፅህና ጣፋጭ አደበትሽ ዘምሬበት ዘመንሽን ❤❤❤

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t Před 15 dny

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እድግ በይ በቤቱ ያፅናልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wt6sq7bd5i
    @user-wt6sq7bd5i Před 17 dny

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AlemL-qv3si
    @AlemL-qv3si Před 22 dny +1

    የኔ አበባ ፍጻሜሽን ያሳምርልኝ እደጊ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ድምጽሽ በጣም ያምራል የኔ ልጅ እመብርሃን ከልጇ ጋር ጥላ ከለላ ትሁንሽ

  • @user-ub8tp7sb7s
    @user-ub8tp7sb7s  Před 18 dny

    አሜን አሜን ፈጣሪ ይባርካቺሁ

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Před 23 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ነው ደስ ያልኝ ኤርሚ እንኳን ደስ አለህ ኤርሚ ወንድሜ ህፃን በእመነት ፈጣሪ ያሳድግሽ በጥበብ በእውቅት ያሳድግሽ የእኔ ማር በርችልኝ ፀጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላዕክትያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ub8tp7sb7s
      @user-ub8tp7sb7s  Před 18 dny

      አሜን አዱየ የኔ ውድ እህት አንቺንም በሰላም ለሃገርሽ ያብቃሽ እህቴ አመሰግናለሁ