Mekoya - “ተሸናፊዎቹ ጀነራሎች” - በእሸቴ አሰፋ (Eshete Assefa)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • Mekoya - “ተሸናፊዎቹ ጀነራሎች” - በእሸቴ አሰፋ
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

Komentáře • 52

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 Před 3 lety +11

    ምንይልክ !!! አድዋ !!! መላው የኢትዯጵያ አርበኞች የጥቁር ህዝንብ የአለም ቅኝ ተገዥዋች ኩራትነው::🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mabellete3962
    @mabellete3962 Před 3 lety +5

    ይኸው ነው፤ አበቃሁ።
    💚💛❤️

  • @Alem1985
    @Alem1985 Před 3 lety +6

    Dear Eshete thank you.ur the best.

  • @user-ii6ig6th7k
    @user-ii6ig6th7k Před 3 lety +1

    እሼ የሚግርም ታሪክ ነዉ እንድህ እየጎለጎልክ አስትውምረን እንጂ አስተማሪ የሌም

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 Před 3 lety +17

    እሼ እንደዚህ አንተው ታሪካችንን አሳውቀን እንጂ የሚያስተምረን የለም። አሁን ይሄ ታሪክ በት/ቤ መማር አልነበረብንም?

  • @teferatesema8514
    @teferatesema8514 Před 2 lety +3

    አነባበብህ ስእላዊ ነው አይተህ እንደማትጠግበው ስዕል ደጋመህ ታየዋለህ አይደል እንደዚሁ ንባብህ የጦርነቱን ሂደት ግልፅ አድርጎታል ጦሩ ፊልሚያ ላይ እንደነበርክ እኛም ቆንጆ ተመልካች አድርገኸናል ድምፅ አወጣጥህ ክላሲካል ሙዚቃ ጆሮን አይጎረብጥም አመሰግናለሁ ተጥዋሪ ስለሆንኩ አዳምጥሀለው አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏💚💛❤️

  • @paradox9546
    @paradox9546 Před 2 měsíci

    ታሪክ አታበላሽ

  • @AbuhayGuadie
    @AbuhayGuadie Před 2 měsíci

    በርቱልን::እናከብራችኇለን::

  • @fasilyalew3851
    @fasilyalew3851 Před 8 měsíci

    አሸቴ የኢትዮጵያው ሸክስፒር❤❤❤❤

  • @antenehkaleab7149
    @antenehkaleab7149 Před 2 lety

    አይ አሼ የበፊት ታሪካችንን እንድናውቅ ስላደረከን በጣም እናመሰግናለን

  • @yhusenlij4904
    @yhusenlij4904 Před 3 lety

    Shegeroch love you so much eshete asefa
    Mekoya yelem bezih samnt sami thank you

  • @bisratbelay8735
    @bisratbelay8735 Před rokem

    እሸቴ ምርጥ ተራኪ !!! በ ምስል እምታቀርብበት ቀን ይናፍቃል!!! አቦ ይመችህ!!!!!🇪🇹🇪🇹

  • @michaelgizaw6664
    @michaelgizaw6664 Před rokem

    መቼም ምንም ማለት አይቻልም
    ለኔ እንደዝህ በነፃነት ያለምንም
    የበታችነት ስሜት ላደረጉልኝ
    ዉለታ ምንም መክፈል አይቻልም
    የሚገርመኝ ግን ስላልገባን
    በዐሉን እንደቀልድ እናየዋለን
    ከበአል ሁሉ ትልቁ በአል ለኔ
    ለመላዉ ኢትዬዸያዊ

  • @niletube2777
    @niletube2777 Před 2 lety +2

    እሼቴ የማይታየው ሞተር

  • @Gozhini
    @Gozhini Před 2 lety

    Enamesegenalen !!!.

  • @toybtube1232
    @toybtube1232 Před 3 lety

    ግሩም ነው

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove Před 3 lety

    Yene Ethiopia 🇪🇹♥❤💖

  • @bethelehemalemu2678
    @bethelehemalemu2678 Před 3 lety

    Hulem tasgermegnaleh betam
    Yemigerim ergata,yemigerim aredad new yaleh gena kante bezu etebikalew.

  • @eastafrica5078
    @eastafrica5078 Před 3 lety +3

    💚💛❤️💪🙏

  • @tsegayeayele5352
    @tsegayeayele5352 Před 3 lety +2

    ኤሔን የመሠለ ዉብ ተሪክ ለለፉት ፪፯ ዓመት ዎየኔ ቀብሮት ነበሪ

  • @superfun6082
    @superfun6082 Před 10 měsíci

    ምኒልክ የአደዋ ጀግና ።ይነህን ጀግና ነው ዛሬ ጡት ቆረጠ ምናምን እያሉ የሚሳደቡት ወንዶቹን ቁላችሁን ቢቆርጠው ኖሮ ዛሬ ተራብታቹ ቄሮ፣ኦነግ እያላችሁ ሀገራችንን አታምሷትም ነበር ።

  • @yamtube9166
    @yamtube9166 Před 2 lety +2

    የ አማራ ፈረሰኞች አላላለም ያሳፍራል

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 8 měsíci

      Ekekam tadya yemanew yalew ? Lemagn..

  • @meftuhamufti7711
    @meftuhamufti7711 Před 3 lety +2

    የአኖሌን ታሪክ በቅርብ እንጠብቃለን 👍

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 Před 3 lety +2

    💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @addisabeba5623
    @addisabeba5623 Před 2 lety

    ወይ አምላኬ አሁን ያሉት ፖለቲከኞች እና ባለስልጣናት ይህን የኢትዮጵያውያንን የተጋድሎ ታሪክ ያውቁት ይሆን

  • @dessutech3905
    @dessutech3905 Před 3 lety

    ኣረ ባካቹ ኢጣልያ ኣምስት ኣመት ኢትዮጵያ ቆይታ እንዴት ተሸንፋ እንደ ወጣች በዚ ለዛ ያለው ኣቀራርባቹ ኣቅርቡልኝ መጽሓ ብገነጽል ኢንተርኔት ብገባ አጣሁት።
    ተስፋ አረጋለሁ!

    • @mekidtube3292
      @mekidtube3292 Před 2 lety

      ይሄኮ በሁለተኛው ጊዜነው በሃይስላስ ዘመን ደግሞ ሙሉ ለሙሉ አልገዙም

  • @mujibasemra4362
    @mujibasemra4362 Před 3 lety

    እሼ ባክ ሰለ ኡስማ ኦቶማኖች አንድ ነገር በለን?

  • @zeusapollo9768
    @zeusapollo9768 Před 3 lety +2

    ሚኒልክ ኢዝ ኤ ሂሮ

  • @davemusic27
    @davemusic27 Před 3 lety +4

    ማንም ቢሆን ቅንጣት ፍቅር ከልቡ ውስጥ ያለው ኮሜንት የሚያነብ ሰው፣ ምንም ለማይከፈልበት Subscribe ማድረግን ጨክኖ አይቶ አያልፍም።
    እስኪ ፍቅራችሁን ግለፁልኝ

    • @at5670
      @at5670 Před 3 lety +2

      ተደጎልሀል። መልካም፡ቀን፡ኢትዮጵያዊ፡ወንድሜ።

    • @R.A52
      @R.A52 Před 3 lety +1

      ይህው አደረኩህ

    • @davemusic27
      @davemusic27 Před 3 lety

      @@R.A52 thank you Meskiye

  • @visiontube2563
    @visiontube2563 Před 3 lety +2

    This is a story of ወያኔ

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Před 3 lety

    beminelik merinet bemelaw yethiopia hizeb tegadlo dem ena atinet yemelaw tikur hizeb kendil zemen yemaysherew dil aADWA!!!!

  • @abdisan.5939
    @abdisan.5939 Před 3 lety +2

    please narrate 'Ethiopian horses' instead of Amharas' horses'

    • @gechtafa5401
      @gechtafa5401 Před rokem

      not Ethiopian horses,honstly it was oromo warior horse.we have read and heard as oromos horses from ancient!but always history of ethiopian is narrated wrongly.shame on you ishete

  • @ethiopneur
    @ethiopneur Před 3 lety +1

    ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ,.//

  • @zeusapollo9768
    @zeusapollo9768 Před 3 lety +2

    የትግራይ ገዢ ወደ ኢጣሊያ ገባ አይ 🤔🤔🤔

  • @user-pn6dp7bj4n
    @user-pn6dp7bj4n Před 3 lety +2

    ከ 125 ኣምት ብሆላ ዝረኛዉ ክፋፋዩ ሌባዉ ወያኔ ድራሹ ጠፋ። የጣልያን ጦርም በትግራይ ተቀብረ ወያኔም በትግራይ ተቅበረ ታሪክ ተድገመ።

  • @zeusapollo9768
    @zeusapollo9768 Před 3 lety

    አንድ ነጭ ውሻ ተማርኮ አዲስ አበባ ነበር ማነው እሱ ጄኔራል ? ጄግናው ሚኒልክን ምግብ ይቀየርል ብሎ ስቆጣ የነበረው?

  • @filmonhailegobish6637
    @filmonhailegobish6637 Před 3 lety

    This is false history

  • @goitom19
    @goitom19 Před 3 lety

    ቄሱ: ድያቆኑ: መሪው: ጻሀፊው: ተራኪው አማራ ከሆነ ብፍጹም እነተኛ ታሪክ አይናገርም:: 3 ወር ሙሉ ራስ መንገሻ ብቻውን ሲዋጋ ሚኒሊክ የት ነብር? የጥልያን ጦር ሀሸንጌ እስኪደርስ ሌላው ኢትዮጵያዊ የት ነበር? ከዳተኛ ራሱ ሚኒሊክ እንጂ ራስ መንገሻ ማ 3 ወር እኮ ብቻውን ተዋጋ:: እግረ መንገዴ ዓድዋ ጦርነት ግዜ ህዝቡ ስም ያወጣላት ቦታ ላስታውስህ (ምሕባእ ምኒሊክ)

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 8 měsíci

      Min tornet yelem eko..italy beselam new ashenge yederesut..be bandaw eyetemeru..bhwala minilik hedew negerun keyerut enji...