Mekoya - አፈጉባኤው እና ፓርላማው በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 07. 2022
  • #ParliamentofSouthAfrica #EheteAssefa #Mekoya
    Mekoya - አፈጉባኤው እና ፓርላማው በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • Zábava

Komentáře • 30

  • @amharafano20
    @amharafano20 Před 2 lety +11

    የተወደድከዉ እና የተከበርከዉ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ እናመሰግናለን ❤️❤️🙏

  • @minasegebre9274
    @minasegebre9274 Před 2 lety +18

    አቶ እሸቴ በመጀመሪያ ላንተና ለቤተሰቦችህ መልካሙን እየተመኘሁ በየጊዜው የምታስተላልፈው አስተማማኝና አስተማሪ የሆነ ትንተና በጥሞና ሳዳምጥ የሰባዎቹን ወጋየሁ ንጋቱን የተካህ ብትኖር አንተ ብቻ ነህ የማይጠገብ አንደበተርቱእ የምጽፍልህ በዛሬው ዕለት የአሜሪካን የነጻነት በዓል(July 4)ከኒውጀርሲ(New Jersey)ሲሆን መልካሙን ሁሉ ለኢትዮጵያ ህዝብ በመመኘት አንድ ቀን በአካል እንደማይህ በእርግጠኛነት

  • @User-abubeker_
    @User-abubeker_ Před 2 lety +3

    ሁሌም ትመቸኛለህ።

  • @melkubelay8456
    @melkubelay8456 Před 2 lety

    ከሁሉም በበለጠ አደንቅህ አለሁ አከብርህ አለሁ ብዙ ግዜ አከታተልህ አለሁ ትረካህ ያረካኛል ያስተምረኛል ለብዙ ጎደኞቸም አንዲከታተሉህ አድርጌለሁ በርታ ዛሬ ይህንን የፓርላማ ታሪክ ነገርከን ሰማን ተማርን አንደተለመደዉ አሰነኩህ በሚቀጥለዉ ከንጉሱ ጀምሮ የነበረዉን የፓርላማ ሥነሥረአት አስከአሁኑ ያለዉን የኢትዮጲያን ፓርላማ አንደምታስደምጠን ተስፋ አለኝ በተለይ በስድሳዎቹ ምውጀመርያ በአንድ የሃገር ደንበር ጉዳይ ሺጊጥ ተማዘዋል አየተባለ ይወራል ድክመቱንም የበቀደሙንም ጨምረህ አንደምትተርክልን ተኣፋ አለን በርታ።

  • @natibereket8212
    @natibereket8212 Před 2 lety +1

    Eshe my best ever🙏🙏

  • @stouttaaddis989
    @stouttaaddis989 Před 2 lety +4

    በእኛ ፓርላማ ግን ይሄ አይፈጠርም ምክንያቱም የህዝብ ተወካዮቹ ውይይቱ ሲጀመር እንቅልፍ ላይ ይሆናሉ። ፓስተሩም ሰበካውን በሰላም ጨርሶ ይወጣል።

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 Před 8 měsíci

    Love south aferica❤❤❤❤❤

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 Před 2 lety +1

    እሸቴ ሁሌም ጆሮ ይጥማል አቀራረብህ 😘❤❤❤🙏🙏🙏🙏💪🙏
    አይ ዲሞክራሲ😁😁😁😁😁😁😁😁
    ኢትዮጵያ ቢሆን ቅልጦ ነበር😁😂

  • @efratam7995
    @efratam7995 Před 2 lety +2

    ምስልም ቢኖረው ጥሩ ነው ባለታሪኮችን ለማወቅ

  • @nateedese1907
    @nateedese1907 Před 2 lety +1

    ጀግና ጋዜጠኛ እሸቴ አበበ ማኛዉ

  • @Samuelson332
    @Samuelson332 Před 2 lety

    Welcome eshete Aseffa

  • @semerebelay9045
    @semerebelay9045 Před 2 lety +1

    I'm the first

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před rokem

    እናመስግናል 🙏🙏🙏ምርጥ ፕሮግራም

  • @shottellfit
    @shottellfit Před 2 lety +2

    እሸቴ አሠፋ።ከሚልየኖች ውስጥ አንዱና ብቸኛው።የአጠቃላይ እውቀት ውቅያኖስ።ድምጸ ሰርስሮ ልብ ውስጥተሠንቃሪ።እሸቴ አሠፋ።የምርጦች ምርጥ።

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 Před rokem +1

    እንደ Julius malema አይነት ፓርላማ አባል አባል ያስደስታል!

  • @kidus-cw5ly2bl6q
    @kidus-cw5ly2bl6q Před 2 lety +2

    አሳፋሪ ማፈሪያዎች ናቸው! የትልቅ ሕዝብ ተወካዮች አይመስሉም። እነዚህን ናቸው እንግዲህ በነጮች አፍ እንድንሰደብ መነሻ የሚሆኑን ! በእውነት በማንዴላ ሐገር ይህን በማየቴ አዝኛለሁ

    • @TinsaeTewahedo
      @TinsaeTewahedo Před 2 lety

      እሸቴ ለምን ይኼን ፕሮግራም እነደሰራ የገባህ አልመሰለኝም። ነገሩ ወዲህ ነው።

  • @sabaali5002
    @sabaali5002 Před 2 lety

    Rejem edeman temegaw Esheta xx

  • @DrMATIAS-ly4ch
    @DrMATIAS-ly4ch Před 2 lety

    እሸቴ አሰፋ እንዲህ አይነት ሰው ነው

  • @efratam7995
    @efratam7995 Před 2 lety

    እንቅልፍ እምቢ ሲለኝ ይህን አዳምጣለሁ አይገርምም

  • @gerumealemayehu1230
    @gerumealemayehu1230 Před 2 lety

    ክፍል ሁለት አለው መሰለኝ ????

  • @atotetube
    @atotetube Před 2 lety

    እስከ፣አሁን፣ድረስ፣እንደዝህ፣ነው?

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před 10 měsíci

    አይ ደቡቡ አፍሪካ😁😂😂

  • @abrarosman5301
    @abrarosman5301 Před 2 lety +3

    to dodge ማድበስበስ፤መሸወድ ማለት ነው።mr skiner ፤ያሉት doudgy dave ነው።አድበስባሹ ዴቭ፤ሸዋጁ ዴቭ ለማለት ነው እንጂ idiot dave አላለም።በደንብ አዳምጠው።

  • @messia8257
    @messia8257 Před 2 lety +3

    የኢትዮጵያው የኦሮሞው ባለግዜው አፈ ጉባየ ለአብኑ ዶ/ር ደሳለኝ በንቀት የተናገረው ንግግር ያን ምገልፅበት አጣሁ

  • @asfawgessesse6709
    @asfawgessesse6709 Před 2 lety

    የሸገር መቆያ CZcams ላይ ቆይቶ ነዉ የሚወጣዉ ።እባካችሁ ማፍጠን አይቻልም ?

  • @jonnyomphe8190
    @jonnyomphe8190 Před 2 lety

    Qoshash south Africa 🇿🇦 och