የገበታ ለሀገር ሀላላ ኬላ ሪዞርት Etv | Ethiopia | News

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 04. 2023
  • በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አነሳሽነት ከተገነቡት የገበታ ለሀገር መዳረሻዎች አንዱ የሆነው ሃላላ ኬላ ሪዞርት #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

Komentáře • 24

  • @YosefErikiboo-kb2dq
    @YosefErikiboo-kb2dq Před rokem +6

    Ethiopian 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹 🇪🇷 🇪🇹
    Abichu Abichu habasa I love you so much ♥ ❤ 💖

  • @habibhebaw9082
    @habibhebaw9082 Před rokem +2

    በጣም ነው የሚያምረው ስራው ላይ የተሳተፉትን ሁሉ እናመሰግናለን

  • @samsong6746
    @samsong6746 Před rokem +4

    Spectacular view and design🏕..hope to visit.

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 Před rokem +11

    ጀግናው መሪያችን በርታልኝ ፅፈኞች ዘረኞች ይጩሁ እኛ እድገት ስራ ነው ምንፈልገው❤❤❤❤

  • @aw56609
    @aw56609 Před rokem

    ሳምረመሻአላህ አገርኢቶባ ኑረይ።ሰላምሽይመለስ

  • @Ethi912
    @Ethi912 Před rokem +2

    ❤❤❤thank you doc 🙏

  • @negedegetachew8341
    @negedegetachew8341 Před 16 dny

    በጣም ያምራል

  • @SeidYimam-lw7gr
    @SeidYimam-lw7gr Před rokem +2

    አይ መንግስታችን በ ሚሊየኖች እየተራቡ እሱ በብድር እዳውን የያል

  • @user-ws7hi7bk3m
    @user-ws7hi7bk3m Před rokem +1

    አቢቹ በርታልን የኛ መሪ❤❤❤❤❤❤

  • @merciyjenberu1443
    @merciyjenberu1443 Před 11 měsíci

    ከንቲባ ነው ጠቅላይ ሚኒስቴር ይሔ ሠውዬ ?

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 Před rokem +2

    የኢትዮጵያ ታሪክ የአንድ ክልል ታሪክ የተዋጠ ነዉ ስለ ሀላላ ኬላ በታሪክ ትምህርት ውሰጥ የለም በ16ኛው ክፍል ዘመን የተመሰረተ ነዉ በጣም ይገረማል የኢትዮጵያ የታሪክ መዛግብት በአዲስ መታየት አለባት

    • @bacherjatteni1501
      @bacherjatteni1501 Před rokem

      ትክክል ብለሃል:: የኢት.ታሪክ ብሎ ዝም ነው:: ያልሆኑትን መሆን የሚወዱት ታሪክ ብለው ፅፈውልናል::

    • @muludave2123
      @muludave2123 Před rokem

      እሺ ፕሮፌሰር 🤣🤣🤣

    • @wubitji3349
      @wubitji3349 Před rokem

      @@muludave2123 በግ

    • @muludave2123
      @muludave2123 Před rokem

      @@wubitji3349 ቅማል

    • @wubitji3349
      @wubitji3349 Před rokem

      @@muludave2123 😂😂😂😂😂😂😂

  • @bacherjatteni1501
    @bacherjatteni1501 Před rokem +3

    እግዚአብሔር አምላክ ከእርስዎ ጋር ይሁን!!!
    የኢትዮጵያ ዋንኛው ችግር ሆኖ የቆየው ትልቁ ስህተት እኔ ካልገዘው በስተቀር ኢት. ሀገር አትሆንም ወይም ገዥነት ለእኔ ብቻ ይገባኛል የሚሉት የተሳሳተ አስተሳሰብ ያላቸው ሁሉ እየተቃወሙዎት እንደሆነ ተረድተናል:: ትግሬ ስገዘ አፋቸውን ዘግተው ሲገዙ የነበሩ ሁሉ አሁን እርስዎ ለመግደል ስለማይቸኩሉ እንደደከማ አድርገውዎት የቆጠሩ ሁሉ ዘመን ሲያስታውስ የሚኖር ባለራዕይ የሚሠራውን ሥራ ሠርተው ይለፉ:: ዘረኝነት እንደሌለብዎት ብናውቅም ዘረኞች እየገፉ ዘረኛ ሊያደርጉ ይፈልጋሉ: እርስዎ ግን የ ባለራዕይነትዎ ሥራ ያከናውኑ:: ይበርቱ!!!
    እንወድዎታለን እናከብርዎታለን!!! እርስዎ ከእግዚአብሔር ለኢት. የተሰጡ የእግዚአብሔር ስጦታችን ነዎት!!

    • @bacherjatteni1501
      @bacherjatteni1501 Před rokem

      አመኑም አላመኑም እኔ ግን የመጀመሪያ የኢት. ባለራዕይ መሪ እንደሆኑ እመሰክራለህ:: ሥራዎም ይመሰክራል:: የአባቶቻቸው ልጆች ኢትዮጵያን እያሰቃይዋት ይገኛሉ:: ምን እየተካሄደ እንዳለ ካልገዙ በስተቀር የማይደግፉት የማስተዋል ዓይን የተወሰደባቸው ሁሉ በሕብረት ከግብፅና ከዋናው የኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር በማበር ተንቀሳቅሰዋል:: አቶ መለስ ዜናዊ ስቸገሩ ያኔ አ.አ. እንደገቡ በጣም አስደንጋጭ ነገር ከተናገሩ በህዋላ "..... መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ" ብለው ነበር--ኢትዮጵያን በዘር የማከፋፈሉ በለታሪክ::

  • @BihonBezabih
    @BihonBezabih Před 7 měsíci

    MaqAtr.titachu.atserum.gena.lelimena
    Wde dawuro.tmetalalachu.fnfne.yeormsa.nat

  • @BihonBezabih
    @BihonBezabih Před 7 měsíci

    D,r,abiy.kef.enadrgaln.dawurochu

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 Před rokem +1

    This is the violence inflicted by the Ethiopian Defense Forces on the people of the North, and now they have turned around and killed the Amhara people, who they saved and killed, and are forcing and abusing the women.

    • @bacherjatteni1501
      @bacherjatteni1501 Před rokem

      Nobody abuse the women; the defense forces of Ethiopia are supper disciplined in training and experience. So stop your lie.