ገበታ ለሀገር ወንጪ ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 01. 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Komentáře • 35

  • @urael225
    @urael225 Před 5 měsíci +5

    This place is my father birth place I am proud .When the first time government went to visit and to put starting stone my auntie FANTAYE MY FATHER'S ELDER SISTER FUNERAL DAY IT WAS.EVEN THOUGH THAT HEVEN PLACE IS MY FAMILY'S OR PARENTS BIRTH PLACE PROUD proud

  • @bettybefirdu9185
    @bettybefirdu9185 Před 5 měsíci +6

    We love you ❤Ethiopia 🇪🇹 PM

  • @hayatuAli-te1bz
    @hayatuAli-te1bz Před 5 měsíci +6

    በጣም ውብና ድንቅ ሰራ ነው በእውነቱ በጣም ጓጉቻለሁ

  • @Ethiopianlion
    @Ethiopianlion Před 5 měsíci +8

    god bless Abiy

  • @getnetgabi8469
    @getnetgabi8469 Před 5 měsíci +4

    Dr Abiye I proud with what I see

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 Před 5 měsíci +3

    Wow it’s beautiful

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb Před 3 měsíci

    ፋና ስላስጎበኛችሁን እናመሰግናችሃለን

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 Před 5 měsíci

    እናመስግናለን ፋና ምርጥ ሚዲያ

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn Před 5 měsíci +4

    The way Dr abiy ahmed does projects is so stunning

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 Před 5 měsíci +6

    እስከማየው ድረስ ጓጓሁ

  • @user-fy6dw6gf7q
    @user-fy6dw6gf7q Před 5 měsíci +6

    እናመሰግናለን አብያችን ስስታችን ኢትዮጵያ ታከብርሀለች❤

  • @romlove2010
    @romlove2010 Před 5 měsíci +3

    The place is ideal but the security situation need lot of improvement.

  • @EverywhereBlessed-kn7ko
    @EverywhereBlessed-kn7ko Před 5 měsíci +4

    ዮሐንስ 3፥16
    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    የኤፍራጥስ ወንዝ ደርቆ እንደ ኦሜጋ ምልክት እየተፈጠረ ነው። ኢየሱስ አልፋና ኦሜጋ እንደሆነ ተናግሯል።
    ራዕይ 16:12
    ስድስተኛውም ጽዋውን በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ ላይ አፈሰሰ፤ ከፀሐይም መውጫ ለሚመጡ ነገሥታት መንገድ እንዲሰናዳላቸው ውኃው ደረቀ።

  • @desalegntedla-nx9hy
    @desalegntedla-nx9hy Před 5 měsíci +1

    Wow !!! the most beatiful place
    on the earth !!!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 5 měsíci +5

    ምድራዊ ገነት ለምለሚቷ ወንጪ ክብር ለአብቹ ክብርአብረዉ ለሰሩ ዉድ ኢትዮጵያዉያን ለብዙ ወንድም እህቶቻችን የስራ እድል የፈጠረ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m Před 5 měsíci +13

    እውነትም ምድራዊ ገነት እድሜ ለአብያችን ተደብቆ የነበረው ምድራዊ ገነት በአብቹ ሀሳብ አመንጪነትና አመራር ሰጪነት እንዲህ ተውቦ በማየታችን እድለኞች ነን።

    • @samuelgelaw2199
      @samuelgelaw2199 Před 5 měsíci

      ሸላ! አለቅላቂ !

    • @user-ki3qz4bq1m
      @user-ki3qz4bq1m Před 5 měsíci

      @@samuelgelaw2199 አይ ሳምዬ ከመሳደብ አንድ ችግኝ ትከል ።

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 Před 5 měsíci

    🇪🇹👉ውበቷን ገላልጦ የማላውቃትን ውቦን ኢትዮጵያ ያሳወቀኝ ታላቅ መሪ ነው

  • @abdhass5359
    @abdhass5359 Před 5 měsíci

    .Mashaallah Mashaallah....keze belay men yebalal.Allah yesetewon ewoket eyeta becha Allah yacoyeh abechow . yeswo lej ewenetan ayeto menager calechale sewo newo lemalet yasechegerale.Allah yacoyeh PM Abey

  • @samuelgelaw2199
    @samuelgelaw2199 Před 5 měsíci

    ሰላም የሌለበት ሀገር ማን ይሄድ ይሆን? ለማን ይሆን የተዘጋጀው?

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 Před 5 měsíci +1

    Ethiopia people wake up look abiy ahemed build oromia

  • @user-wn3fx3mf9b
    @user-wn3fx3mf9b Před 5 měsíci +1

    ETHIOPIA❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 Před 5 měsíci +1

    Abiy ahemed destroy amara and Tigray he build oromoia look he build Addis Ababa and oromia how about other e

    • @mestawetteklu9957
      @mestawetteklu9957 Před 5 měsíci

      መቼም ለምቀኛ ጥሩ ነገር አለርጂክ ነው ጠባብ ባንዳ ግርጎራ ኦርሚያ ነው ደንቆሮ ጆሮህ ገልብጦ ነው የሚሰማው

  • @user-og3tf4cl1c
    @user-og3tf4cl1c Před 5 měsíci +2

    ማን ነበር እንደዚህ የሰራው ስሙ ጠፋኝ

    • @user-fy6dw6gf7q
      @user-fy6dw6gf7q Před 5 měsíci +4

      ክቡር ጠቅላይ ሚንስተር ዶክተር አብይ አህመድ ይባላሉ 😂

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 Před 5 měsíci +1

    Abiy ahemed destroy amara and Tigray he build oromia

    • @saronsador2156
      @saronsador2156 Před 5 měsíci

      በጣም የሚገርም አስተሳሰብ ጎርጎራ ኦሮሚያ ነው? ጭፍን ጥላቻ! አብይ ጥሩ ሰራ ላለማለት የኢትዮጵያ ጠላቶችን ወሬ ማራገብ ህሊናችን ይዳኘን በሃገር አፍራሾች አንሾፈር። አቃቂር ከማውጣት እንቆጠብ። ይህ ሰው የሰራውን ማን ሰራ?

  • @birukyilma895
    @birukyilma895 Před 5 měsíci +1

    ኢትዮጵያ ንብረት የት ሂዶ ነው አብይ የሚያሰራው🤔
    አንድ በለሀፍት የሚያሰራውን ስራ ጠ/ሚ አሰራ መባሉ ለዚች ታላቅ ሀገር ክብር አይመጥንም

    • @wanoffedamebiratu3202
      @wanoffedamebiratu3202 Před 5 měsíci +5

      ታዲያ ማን አሰራ ይባል?😢 መቼም በ18 ክፍለ ዘመን አልተሰራ😢

    • @Shh-ds1vd
      @Shh-ds1vd Před 5 měsíci +1

      እምትይዉ ብጭ ከሰድብ መቸም ይሻላል

    • @saronsador2156
      @saronsador2156 Před 5 měsíci

      እንደ እናንተ አይነት ጭፍን አመለካከት ያላቸው ባንዳዎች አይሰሩ አያሰሩ ሲሰራ ማንኳሰስ ወሬ ብቻ የሆኑ ስራ ፈቶች የበዙባት ሃገር ሆነች ኢትዮጵያ።እንዳያዩም እንዳያስተውሉም በክፉ የተያዙ የሞሉባት ሃገር። ነገር ግን የኢትዮጵያ አምላክ ዝም አይልም እነዚህን ሟርተኞች ይመታል ያሳፍራቸዋል ኢትዮጵያም ከፍ ትላለች።