እንደራሴ ሲትኮም - ክፍል 2 'ፈጣን ሰራተኛ' | Enderase sitcom Episode 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #እንደራሴ - #ፈጣን_ሰራተኛ | #እንደራሴ_ሲትኮም - #ክፍል2 | #Enderase_sitcom #Episode2 #Enderase2
    #Addiswalta #Ethiopia #News #እንደራሴ | #ሲትኮም | #comedy #fantu_mandoye #zerihun_asmamaw #genetfamily #shewaferaw_desalegn #genet_nigatu #ethiopian_comedy
    Join this channel to get access to perks:
    / @addiswalta
    Addis Walta Instagram:www.instagram....
    Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
    Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
    Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
    Tigrigna youtube: / @awtigrigna
    CZcams Main channel: / @addiswalta
    AW English : / @awenglish1
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    AW English Facebook : / 100068007437624
    #WaltaTV #addiswalta

Komentáře • 107

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Před 29 dny +33

    ዋዉ ይች ጎበዝ ልጅ እቴጌ ኩሽና ላይ ጎበዝ ነበረች ዛሬ ደሞ የበለጠ በጣምምምም ሲበዛ አንደኛ ሆነችብኝ please በናታችሁ እንዳትባረር እስኪ ሰራተኛዋ አትባረር የምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @NardosDerib
    @NardosDerib Před 29 dny +14

    ሰራተኛዋ ግን ገፀ ባህሪዋም ትወናዋም በጣም አሪፍ ነው። እሷ ከገባች በኋላ ነው ለማየት የጓጓሁት። መባረር የለባትም በዚች moment ድራማውን አሪፍ መልክ ሰታዋለች።

  • @user-iz1ct1rf1m
    @user-iz1ct1rf1m Před 29 dny +17

    አዝናኝ ነበር እንደው እዳታቆሙት
    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ♥♥♥♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @KbAb-wk2ml
    @KbAb-wk2ml Před 29 dny +7

    እውነት ምርጥ ነው ስብስቡም። በጣም ሃሪፍ ነው ካልሰነፉ እንደ #በስንቱ በጉጉት የሚያስጠብቅ አይነት አጀማመር ነው

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Před 28 dny +2

    ኦ አምላኬ እንደዝህ አይነት የቤት ሠራተኛ 😅😅😅 love it ❤

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před 28 dny +2

    እውነት ይሄ ሁሉ ቤተሰብ አንድ ቤት ሚኖር ቢሆን ታየኝ በኢትዮጵያ 😊ኑሮ ውድነት😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @halidnasrdhalidnasrd5586
      @halidnasrdhalidnasrd5586 Před 28 dny +1

      የቱርክ ፊልም በአማርኛ

    • @user-hx1pm4rh9n
      @user-hx1pm4rh9n Před 28 dny

      @@halidnasrdhalidnasrd5586 😂😂እኔ እኮ አይቼ አላውቅም የት ነው ሚታየው በአማርኛ ሚተረጉሙት ፊልም

  • @tsegaabebeofficial
    @tsegaabebeofficial Před 4 dny

    እቅድሽ ይባረክ Part 😂😂😂😂

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 Před 26 dny

    ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ የሚልና ዝና የሚያድርግ ነዉ እናመሰግናለን እንዳታቋርጡት 💐😘😘😘🙏🌷🌷🌷🌷🌷

  • @dedachewletebo6688
    @dedachewletebo6688 Před 25 dny +2

    ፍትህ ፍትህ ፍይህ ልሃቨን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide Před 29 dny +6

    🔥ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ😢
    🤲እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ እባካችሁ🙏😢😞

  • @lakkuyg
    @lakkuyg Před 28 dny +2

    1million ቺግኝ አላለም 😁

  • @user-vf7sg6oz2o
    @user-vf7sg6oz2o Před 29 dny +3

    መጨረሻውን እሱያቃል ጂምሩ ግን ያምራን

  • @SofiyaMohamed-ie3bc
    @SofiyaMohamed-ie3bc Před 29 dny +2

    በጣም ነው የወደድኩት እናመሰግናለን 🎉

  • @EthioEnata
    @EthioEnata Před 29 dny +3

    የ3ሺ ሰራተኛ ልክ እንደ አሜሪካ ኢባሲ አልተሞላቀቀችም
    ወይ ጉድ ከዛ ደስታውን አስነቅለሽ ወደዚህ ከች አልሽ😮😮😮😮

  • @muktarebrahim2679
    @muktarebrahim2679 Před 5 dny +1

    ቀበጧ ሰራተኛ ተመችታኛለች የምር እኔኮ ኮሜንት ላይ ስታሞግሷት ፍቅርተን መስሎኝ ነበር ግን ይመቻት አቦ ትቀጥል...

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 28 dny +1

    በጣም አሪፍ ነው በርቱ የምርጦች ስብስብ❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @BlenTewodros-k3e
    @BlenTewodros-k3e Před 29 dny +4

    አረ ልቀቁት😭😭😭

  • @user-mn4fc1zu8d
    @user-mn4fc1zu8d Před 29 dny

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ድራማ ግን ለወደፊቱ ድራማዎቹ ተያያዥነት እንድኖረዉ የበለጠ ያጓጓል❤❤❤

  • @GenetWende
    @GenetWende Před 3 dny

    ማሂ ገኒ ሸዋን ብዬ ነው የማየው ስወዳቸው

  • @Mestaweti
    @Mestaweti Před 16 hodinami

    ዋዉዉዉ❤❤❤

  • @Salam-lo1lf
    @Salam-lo1lf Před 28 dny

    በቅድምያ ሰላም ለሀገራችን ፍቅርን አንድነትን እግዚአብሔር ያድለን በጣም ምርጥ ድራማ ነው

  • @mekbaeyobbelachew3459
    @mekbaeyobbelachew3459 Před 28 dny

    ምርጥ አዝናኝ የቤተሰብ ሲትኮም ነው

  • @SoliyanaMekonen-k6s
    @SoliyanaMekonen-k6s Před 29 dny +1

    ይለቀቅ🎉🎉🎉🎉

  • @ዳረምየላትbestman1yahoocom

    ምርጥ ነው ቀጥሉበት wow 1የኛ

  • @godfather9377
    @godfather9377 Před 29 dny +1

    ዘርይሁን እዚህ ምንን ነው ሚያስረግዘው 😂😂😂😂😂😂

  • @makis1623
    @makis1623 Před 27 dny

    መሀሌት ጎበዝ ናት በዛ ላይ ስታምር 👍

  • @HalimaTadesse
    @HalimaTadesse Před 17 dny

    መች መች ነውሚታየው

  • @madinahassen
    @madinahassen Před 29 dny +1

    ይህንን ኮመንት የሚያነብ ፈጣሪ ያልታሠበ እንጀራ ይስጣቹህ ቤተሠብ ደምሩኝ ልደምራቹህ

  • @ابومحمد-ش9ح4و

    በርቱ አሪፍ ነው አላህ ይጠብቃቺሁ ሁላቺሁንም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mgirma3389
      @mgirma3389 Před 14 dny +1

      የኘአአከቀበፀፐገኘኸረሰበበዠዘዘጸጸ

  • @TadeleFeyisa
    @TadeleFeyisa Před 24 dny +1

    አደራቹን እዳታቋርጡት

  • @Roman-zb6yz
    @Roman-zb6yz Před 28 dny

    በጣም አሪፍ ነው 🥰🥰🥰 እዳታቆሙ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EthiopiaHagere-e3p
    @EthiopiaHagere-e3p Před 29 dny

    እንዳታቋርጡት😂😂😂😂😂በቀልድ እያዋዛ ትልቅ ት\ት አለው

  • @baheyluseleshe
    @baheyluseleshe Před 29 dny +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @EndurAhun
    @EndurAhun Před 23 dny

    Betam konjo new zeresh altechalkim

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Před 28 dny

    ዋዉዉ ደስ ይላልል❤❤❤😂😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 29 dny

    😂😂አይ ሰራተኛ 😂በሳቅ 🤣

  • @mulugetaadmasu6022
    @mulugetaadmasu6022 Před 27 dny

    😂😂😂 አርፍ አዝናንቶኛል

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork Před 28 dny +1

    Wow👏👏👏

  • @robeltube8014
    @robeltube8014 Před 29 dny

    ተመችቶናል ሳራ ደመቅ አድርጋዋለች

  • @dembulka-x4p
    @dembulka-x4p Před 29 dny

    አሁን ገና ተሰራ thank you

  • @LinkLink-wp4ez
    @LinkLink-wp4ez Před 11 dny

    😂😂😂😂😂😂wow

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox Před 28 dny

    ሆዴ ቆሰለ በሳቅ 😅😅😅😅😅

  • @Reyan-o9r
    @Reyan-o9r Před 24 dny +1

    መቼነው ክፍል 3 የሚለቀቀው ❤❤

  • @godfather9377
    @godfather9377 Před 29 dny

    አቦ ይመቻቹ ተመችቶኛል።

  • @tadelebalcha248
    @tadelebalcha248 Před 29 dny +1

    ❤❤

  • @tihitinazekariyas102
    @tihitinazekariyas102 Před 29 dny

    Betam astemarina asikign nw 👍👏

  • @hubiFeker
    @hubiFeker Před 29 dny

    እውነት እንዲችአይነት ሰራተኛ ገጥማኛለች ሊያውም አምስትሽብር አላች የልብስ ማሽን አለ መፍጫ አለ ልብስ በጄ አላጥብም ኬንዶሚኒየም አልገባም ምናም 😂😂😂

  • @DanielKhan-mm8od
    @DanielKhan-mm8od Před 27 dny

    ኤልሳ ጨምረአሌች❤

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Před 27 dny

    ገበታላይ ዘፈን ልታስቀስፈን ነው አላሉም 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zizi-nz1jq3qx1u
    @zizi-nz1jq3qx1u Před 28 dny

    ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sarauae2998
    @sarauae2998 Před 29 dny

    ገኔየ🎉❤

  • @tigistgetachew3826
    @tigistgetachew3826 Před 24 dny

    Mahiyeeee good to see uuuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ht3fw9hw3k
    @user-ht3fw9hw3k Před 29 dny

    ዋው ❤

  • @tsige-il7co
    @tsige-il7co Před 27 dny

    batam naw yawadadkut❤❤❤❤❤❤

  • @tsige-il7co
    @tsige-il7co Před 26 dny

    wayne bamariyam basak motkuuu matam das yamil dirama naw ,❤❤❤❤❤❤❤❤❤katilubat

  • @ET_Tiktokers
    @ET_Tiktokers Před 29 dny

    wow walta👏👏👏👏

  • @neba1034
    @neba1034 Před 27 dny +1

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰

    • @MahderHaylu
      @MahderHaylu Před 14 dny

      WRYUJ T GREGG'S CFFG😮GEDD❤VHHG🎉WD❤

  • @ZekaryasantenehZki
    @ZekaryasantenehZki Před 29 dny

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂zerihun

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před 24 dny

    Arif new bertu❤

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf Před 25 dny

    😂😂😂ዋው

  • @KingMan-w2w
    @KingMan-w2w Před 28 dny

    Very fun very nice

  • @temesgenhizkel
    @temesgenhizkel Před 29 dny

    betam mirt sira new bertu

  • @HelenLove-h3u
    @HelenLove-h3u Před 29 dny

    wowwowo❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዳረምየላትbestman1yahoocom

    Wife eresteshel አትጠይቅም ነበረ 😀😀

  • @binitube7310
    @binitube7310 Před 28 dny

    Funny and interesting

  • @user-hy9zg1hv6v
    @user-hy9zg1hv6v Před 22 dny

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-hc3ig6be6u
    @user-hc3ig6be6u Před 29 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MiftaMiftaman8
    @MiftaMiftaman8 Před 29 dny

    ቤተሰብ በርቱልን እንዳታቆሙት😅😅😂❤

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq Před 28 dny

    ክኽኽአይገንየጥሩደላላ መስለሽመጣሽልን

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 Před 28 dny

    እንደ አዳነች አቤቤ ከፍላችሁ መሆን አለበት ኮሜንት ያፃፋችሁት

  • @KalabderjaKwlabdereja
    @KalabderjaKwlabdereja Před 25 dny

    Waw 1

  • @EskedarMengesha
    @EskedarMengesha Před 29 dny +1

    ልቀቁት

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk Před 27 dny

    አሪፍ ነበር ግን ምን ዋጋለው የኢትዮ ድራማ ከምያልቅ_ __❓

  • @Kingdavid0211
    @Kingdavid0211 Před 27 dny

    Part 2👌🏽

  • @NAHOMATNAFU
    @NAHOMATNAFU Před 27 dny

    ጎተቱን እኮ 😂😂😂

  • @user-hh8nq5bn4o
    @user-hh8nq5bn4o Před 29 dny

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @desthaksa7833
    @desthaksa7833 Před 27 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉

  • @oliyadshure8126
    @oliyadshure8126 Před 20 dny

    zagi drama please akumut

  • @taborzethiopia6556
    @taborzethiopia6556 Před 29 dny

    Addis Wate

  • @halidnasrdhalidnasrd5586

    ሰርቫንትዋ ዋጋዋ ተወደደ እንጂ

  • @NatiNice-w4z
    @NatiNice-w4z Před 29 dny +1

    አታከብድ ቶሎ ልቃቁ

  • @yonatanatnafu8269
    @yonatanatnafu8269 Před 28 dny

    እኔን ዲያስፖራዉን ካላሰቀ አገር ቤት ያሉትንማ አሰብኩት😅

    • @zerihunasmamaw1062
      @zerihunasmamaw1062 Před 28 dny

      ዲያስፖራ እኮ መሃየም ነው የተሰራው ለሀገር ውስጥ ሙሁር ነው ደደብ

    • @yonatanatnafu8269
      @yonatanatnafu8269 Před 28 dny

      ቆሻሻ ራህበተኛ አርፈክ ያረረ ሽሮክን ብላ ቀፎ እናትና አባትክ ቤት የቤተሰብክን አስቤዛ እየበላክ ስለ ዲያስፖራ የማዉራቱን ሞራል ከየት አገኘከዉ ሸክም።​@@zerihunasmamaw1062

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Před 22 dny +1

    የሰራተኛዋ ጡት ግን ከምብርቷ ነው እንዴ የበቀለው ልበል ?????

  • @user-jg5yv5zs6m
    @user-jg5yv5zs6m Před 27 dny

    ካሜራው ጥራት የለዉም

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie Před 29 dny

    Shewaferawun ባላየው

  • @eyob16tech
    @eyob16tech Před 29 dny

    from 14:34 - 14:38 editor 😟

  • @belexeBalexe
    @belexeBalexe Před 27 dny

    Site satinno yem tayu

  • @TeachTasho
    @TeachTasho Před 29 dny

    ke walita isk yihnn drama liy

  • @jamboethio
    @jamboethio Před 29 dny

    melet yen betem des yemety

  • @user-ky6ql7ub7c
    @user-ky6ql7ub7c Před 27 dny

    አታቋርጡ፣

  • @massmin16
    @massmin16 Před 27 dny

    czcams.com/video/KQ6iObxiha0/video.html

  • @abuafrasaa3936
    @abuafrasaa3936 Před 28 dny

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂