ሱዙኪ መኪና አነዳድ ለለማጅ/ለጀማሪ how to drive suzuki 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • የነዳጅ አስተላላፊ ክፍሎች
    • ክፍል 4 ለመንጃ ፍቃድ /የነዳጅ አ... ​​​​​​
    ማኑዋል መኪና ሲያሽከረክሩ በፍፁም ማድረግ የሌለባቺሁ ነገሮች
    • ማኑዋል መኪና ሲያሽከረክሩ በፍፁም ... ​​​​​​
    ሞተር እና የሞተር ዋና ዋና ክፍሎች
    • ክፍል 2 መንጃ ፍቃድ/ሞተር እና የ... ​​​​​​
    ኢትዮጲያ ዉስጥ መንጃ ፍቃድ ለማዉጣት የሚያሰፈልጉ ነገሮች.. • ኢትዮጲያ ዉስጥ መንጃ ፍቃድ ለማዉጣ... ​​​​​​
    የኢትዮጲያ የመንጀ ፍቃድ ደረጃ አመዳደብ
    • የኢትዮጲያ የመንጀ ፍቃድ ደረጃ አመ... ​​​​​​
    መሰረታዊ የተሽከርካሪ ክፍሎች መግቢያ
    • ክፍል 1 መሰረታዊ የተሽከርካሪ ክ... ​​​​​​
    መሰናክል አሰራር የጋራዥ መሰናክል አሰራር
    • የጋራዥ መሰናክል አሰራር ​​​​​​
    የስምንትቁጥር መሰናክል አሰራር
    • የስምንትቁጥር መሰናክል አሰራር ​​​​​​
    የ ድልድይ መሰናክል አሰራር
    • የ ድልድይ መሰናክል አሰራር ​​​​​​
    የአንድ ቁጥር መሰናክል አሰራር
    • የመንጃ ፍቃድ ፈተና የአንድ ቁጥር ... ​​​​​​
    ባላንስ እና ጠርዝ አሰራር ለመንጃ ፍቃድ ፈተና በተግባር..
    • ባላንስ እና ጠርዝ አሰራር ለመንጃ ... ​​​​​​
    የመንጃ ፍቃድ የተግባር ፈተና ፍተሻ
    • የመንጃ ፍቃድ የተግባር ፈተና ፍተሻ... ​​​​​​
    more video
    የዳሽ ቦርድ ላይ ምልክቶች እና መልእክታቸዉ.
    • #_ክፍል_1 የዳሽ ቦርድ ላይ ምልክ... ​​​​​​
    ስለ ዳሽ ቦርድ ላይ ጌጆች ምን ያክል ያዉቃሉ?
    • #_ክፍል_2 ስለ ዳሽ ቦርድ ላይ ጌ... ​​​​​​
    ፍሬን ይቀድማል ወይስ ፍሪሲዎን? brake first or clutch first?
    www.youtube.co....
    ማኑዋል መኪና በቀላሉ ለማሽከርከር
    • ማኑዋል መኪና በቀላሉ ለማሽከርከር... ​​​​​​
    አዉቶማቲክ መኪናን በቀላሉ ለማሽከርከር.
    • አዉቶማቲክ መኪና አነዳድ. How T... ​​​​​​
    ስለመሪ አጠቃቀም ምን ያክል ያዉቃሉ? part 3
    • ስለመሪ አጠቃቀም ምን ያክል ያዉቃሉ... ​

Komentáře • 62

  • @JIJETUBE
    @JIJETUBE  Před rokem +9

    እኔን ማግኘት ለመፈልጉ
    0935871964

    • @ayishanassir8989
      @ayishanassir8989 Před rokem

      Parking agebabe awetati asayen weduhalame edate edminigeba ketemarikugn koye aliyazikume nebber ena eresahute ahune sirakine masha Allah tebarekela Allah saladnike alalifife yechemirilike fetari

    • @aminatmohemed758
      @aminatmohemed758 Před rokem

      እኔ ሳውዲነኝ ግን መለማመድ እፈልጋለሁ ወድሜ አተ የት ነህ 🥺🥺

    • @amendesalegn948
      @amendesalegn948 Před 10 měsíci

      ታለማምዳለህ ልደዉል

  • @user-kl5qs6vw2k
    @user-kl5qs6vw2k Před rokem +9

    መኪና መዳት ምኞቴ ነዉ ይሳካልሽ በሉኝ

  • @user-dn6hr8ui2u
    @user-dn6hr8ui2u Před rokem +3

    በርታ ወንድሜ🥰🥰🥰 እንኳን ነድቻቸዉ ተሳፍሪባቸዉም አላዉቅ🤣🤣🤣 ግን መንጃ ፉቃድ ለማዉጣት ሁሌም አልም አለዉ🥰🥰🥰🥰

  • @ekrutube4011
    @ekrutube4011 Před rokem +3

    ማሻ አላህ ወንድም ወይኔ ምኞቴ ነው

  • @nuruabdella5166
    @nuruabdella5166 Před rokem +1

    Well come ብያለው ምርጥ ሰው ነህምህርቶች ጥሩና ግልፅ ናቸው

  • @dawittube6216
    @dawittube6216 Před rokem

    ስለለቀክ ደስ ብሎኛል እስካሁን ስለጠፋህ አዝኛለሁ

  • @maykiassefa828
    @maykiassefa828 Před rokem

    ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ bro👏👏

  • @user-lm6ok1lz4m
    @user-lm6ok1lz4m Před 11 dny

    Tank you brother

  • @hilinaymeresha449
    @hilinaymeresha449 Před rokem

    Am glad to see u with new video and thank you 🙏respect

  • @fftt6373
    @fftt6373 Před rokem

    Selam, i bought this car but did not drive it yet.
    Hopefully this video will help me. By the way u r amazingly best.
    I have learned a lot from ur videos.
    Thank you.

  • @amendesalegn948
    @amendesalegn948 Před rokem

    በጣም አሪፍ ነው thanks

  • @haregadama3316
    @haregadama3316 Před rokem

    በርታልን ወንድሜ😍 ግን መኪናዋን ከገዛህልኝ በስጦታ መልኩ ለመለማመድ ዝግጁ ነኝ😂😂😂ቀጥልበት ጥሩ ትምህርት ነው

  • @mokemoke7946
    @mokemoke7946 Před 8 měsíci

    ከበደ በጣም እናመሰግናለን

  • @Minaeeeeeee
    @Minaeeeeeee Před rokem

    ማሻ አላህ ደስ ይላል ይቺ መኪና አለቺ ግን አሁን ላይ ገባየ

  • @temesgengeda4827
    @temesgengeda4827 Před rokem

    Yelectric mekina anedadi bitasayen ebakin beterefe tiru timihirt new eyegegnen. Yalenew enameseginalen

  • @habtamumechal9871
    @habtamumechal9871 Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልን thank u

  • @zewudetadese7700
    @zewudetadese7700 Před rokem

    Gobz arif akrabi nek gn ene lemag negi yemeri chigr newu bro

  • @executionmatters3840
    @executionmatters3840 Před rokem

    እጅግ እናመመግናለን።

  • @salome5498
    @salome5498 Před rokem

    Thank you so helpful!

  • @user-wv5lx3oz4b
    @user-wv5lx3oz4b Před rokem +1

    ኧረ በአላህ ወላሂ ቁጥርህን እፈልገዋለሁ መኪና ለመግዛት አስቤ ነበርና ስለ መኪና አንዳንድ ነገሮችን እንድት ነግረኝ ፈልጌ ነበር

  • @DanielTeshome-fd8di
    @DanielTeshome-fd8di Před rokem

    Arife new tank

  • @rozinaestifanos1374
    @rozinaestifanos1374 Před rokem +1

    ሰላም ወንድሜ አዲስ ለማጆችን ታለማምዳለህ ወይ?

  • @user-fx8nw7zt1x
    @user-fx8nw7zt1x Před rokem

    እናመሰግናለን😊

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 Před rokem

    Welcome 👍

  • @Minaeeeeeee
    @Minaeeeeeee Před rokem

    በርታ ወድሜ አዲሳባ አሁን ላይ ገባየ ካለቺ ንገረኝ

  • @kebedehaile1341
    @kebedehaile1341 Před 2 měsíci

    🙏

  • @bereketnew4155
    @bereketnew4155 Před 2 měsíci

    Felegesh new

  • @DukaTube16
    @DukaTube16 Před rokem +1

    Daniye berta teftehal

  • @user-dt9nv7qu7l
    @user-dt9nv7qu7l Před 10 měsíci

    it i good pls add anther vido

  • @saratube1230
    @saratube1230 Před rokem

    ሠላም ጁጄዬ👋መንጃ ፍቅዳድአውጥቼ ነበር ቪድዮችህን ዳውሎድ አድርጌ አያቸው ነበር ጥቅመውኛል እዚህ ሀገር የኢቲዮ መንጃፍቃዳ አያገለግልም እዚህ ሀገር መንጃፍቃድ ለማውጣት ደግሞ የሚስፈልገው ገንዘብ ዘጠኝሽ ድርሀም።

  • @user-bq4vq9vf5n
    @user-bq4vq9vf5n Před rokem

    ዋንድሜ እግዚአብሔር ይበልጥ ይባርክ እኔ መንዳት እያተመርኩ ነው ዋደ ቤት ስመለስ የአንቴን በደብ እተተለሎ ❤❤❤❤❤

  • @ahmedmohammed8675
    @ahmedmohammed8675 Před rokem

    ሰላም ውስጥ ስላሉ የዳሽ ቦርድ ምልክቶች ብታስረዳን ጥቅሙን ጉዳቱን ብትነግረን ?

  • @applered4091
    @applered4091 Před rokem

    ምኜቶ ይሳካል በአላህ ፍቃድ

  • @meseretasferi6265
    @meseretasferi6265 Před rokem

    ስለ ጠርዝ አሰራር

  • @abeltesfaye1992
    @abeltesfaye1992 Před rokem

    በደረቅ 1 ምን አይነት መኪናዎች መንዳት እንችላለን??

  • @yasminahmed4073
    @yasminahmed4073 Před rokem

    Wagachwu snt yhone mkina?

  • @abdiawel4558
    @abdiawel4558 Před rokem +1

    በዶልፊን ፒስተ አነደደ አሸዪን ዎንድሜ

  • @user-gn1xz1zc1x
    @user-gn1xz1zc1x Před 8 měsíci

    የት ነው የማገኝህ በናት

  • @MekdiYekiristosbariya
    @MekdiYekiristosbariya Před 4 měsíci

    አረ በማርያም ይሁንብህ ኮመንቴን እንዳየህ መልስልኝ እኔ መሪ አጠቃቀም ላይ ተቸግሪያለዉ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před 3 měsíci

      አለ መሪ አጠቃቀም እዩት ግቡና

  • @Isew-gm4yd
    @Isew-gm4yd Před rokem

    Yet akebabinew mitnorew?

  • @metadelalmayehu6388
    @metadelalmayehu6388 Před rokem

    Era bemaryam enas swift nberch strap eyadrga aschegrgni

  • @eshetukure665
    @eshetukure665 Před rokem

    🙏🙏🙏

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 Před rokem

    አረ መኪና ለመግዛት አስቤ ግራ ገባኝ
    ሲላርዮ በግዛ እና ለ ስራ ብጠቀምበት ጥሩ ነው?

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před rokem

      አዲስ መኪና የመሰለ ነገርም. በጣም ጥሩ መኪና ናቸው ነዳጅ በጣም ይቆጥባሉ ምቹ ናቸው 👍👍

  • @berukhagos316
    @berukhagos316 Před rokem

    Arfe akerarebe

  • @DerejeFikade-wm1gl
    @DerejeFikade-wm1gl Před 10 měsíci

    ኮምፒተሩን አሳየን??

  • @mohammedkedirlaahadda8659
    @mohammedkedirlaahadda8659 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birukgetahun2912
    @birukgetahun2912 Před 11 měsíci

    መኪናዋን አቁሞ ለመውረድ የምንጠቀመው
    R ነው ወይስ N?

    • @Tamrat-B
      @Tamrat-B Před měsícem

      መኪና አቁሞ ለመዉረድ ወይም ለማቆም ሁል ጊዜ Parking ( P ) ተጠቀም

  • @tsehayyes9197
    @tsehayyes9197 Před rokem

    የት ነዉ ያለኸዉ

  • @user-qj4kv8ec7o
    @user-qj4kv8ec7o Před rokem

    Baye namati tolta

  • @natanimbirhanu2697
    @natanimbirhanu2697 Před rokem

    Be swift seralen

  • @user-sx6cv1kh1e
    @user-sx6cv1kh1e Před rokem

    እረ ወንድሜ መሪ መመጥን እና መስመሬን ጠብቄ መሄድ በጣም ከበደኝ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Před rokem

      👇👇👇👇
      czcams.com/video/cIGqc0M_PHI/video.html

    • @user-sx6cv1kh1e
      @user-sx6cv1kh1e Před rokem

      @@JIJETUBE አመሰግናለሁ ቀጣይ ሳምንት ተፈታኝ ነኝ

  • @alemayhuwoldetensay9043

    Kongo new