የእርኩሳን መናፍስት መነሀሪያ የመዲናችን ሆቴሎች | ደብተራውን ቅዱስ መንፈስ ሆቴል ክፍል ውስጥ አንደፋደፈው | የሆቴል ባለሙያው ያጋለጠው ገራሚ ምስጢር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 303

  • @user-pp1yh3my7z
    @user-pp1yh3my7z Před 4 měsíci +73

    አባታችን ሆይ ብለን ፀሎት ስንፀልይ ከወንበራችን ተነስተን ቢሆን መልካም ነዉ!

    • @hassetbezabih5211
      @hassetbezabih5211 Před 4 měsíci +3

      ተበርክከን ክብር እየሰጠን ብንፀልይ ጥሩም ነዉ

    • @RlsaSebsibe-hm3ye
      @RlsaSebsibe-hm3ye Před 4 měsíci +4

      ከተቻለም ነጠላ ለበስ ማድረግም

    • @yohannesfeleke3748
      @yohannesfeleke3748 Před 3 měsíci +1

      wuuuuuuuuuuu eccci , ere ene wedet lihid , beka hule enken mefeleg ?

    • @ደበሌሌንጮ
      @ደበሌሌንጮ Před 3 měsíci +1

      የጨዋ ሰዉ ምክር እንዲህ ነው፡ ስድብ የሌለበት ። ቆሞ መፀለይ እንደሚገባ ማሳስብም ለሌላውም ትምህርት ነዉ አለመሳደብም 👍🏿 ::

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 4 měsíci +113

    አዎ እኔ ለዚህ ምስክር ነኝ የገዛ እህቴ ነጋዴ ባለ ሆቴል ናት ግን ከደብተራ ስርና ከነሱ ስራስር አትጠፋም ብዙ ጊዜ ነግሪያታለሁ አትሰማም ከኔ ጋ አንዋደድም የምትሰራዉን ከጥንት ጀምሮ ነብሴ ትፀየፋለች ባዕድ አምልኮ እጠላለሁ። እህቴን ጠልቻት ሳይሆን የ እግዚአብሔር አምላክ ቅንአት ስላለብኝ ነዉ ስራዋን እጠላዋለሁ። ነጋዴዎች ከዚህ ነፃ አይደሉም።

    • @loza-so4qg
      @loza-so4qg Před 4 měsíci +12

      በፀሎትሽ አስቢያት

    • @Eagle106come
      @Eagle106come Před 4 měsíci +2

      Weneksht kiduse giberale kefaten baba yehonase tesefa marima gare Wesejate tetemeka tedenalech

    • @liyulyu-nn4td
      @liyulyu-nn4td Před 4 měsíci

      Betleye overnight habtam yemhonute sewoche . Ay gude le kontrate alem. Sente zemne linore new ehe hula.

    • @user-js3px6el5b
      @user-js3px6el5b Před 3 měsíci

      Ere Kante GA yalewu Egeziabeher New Geta Eyesus Kerestos Menfes Kedus kante GA new!!!! Egeziabeher Yebarekih yehen ewunet Adebabay yawotahewum ante neh. Degmos enquan bale hotel buna jebena mishetut enquan muaret serachewu new yemedrun yesega fekad bezuwochu sewoche endihum nachewu gin Eyesus Yemetal!!!

    • @user-js3px6el5b
      @user-js3px6el5b Před 3 měsíci

      Ere Kante GA yalewu Egeziabeher New Geta Eyesus Kerestos Menfes Kedus kante GA new!!!! Egeziabeher Yebarekih yehen ewunet Adebabay yawotahewum ante neh. Degmos enquan bale hotel buna jebena mishetut enquan muaret serachewu new yemedrun yesega fekad bezuwochu sewoche endihum nachewu gin Eyesus Yemetal!!!

  • @AddisBelete-yt4el
    @AddisBelete-yt4el Před 4 měsíci +57

    እኔም እዚአብሄር እረድቶኝ እነጠቋርን እንደ መተትን እነ የቡዳ መንፈስን የሰላቢ መንፈስን አሸንፌ በመቤቴ ማሪያም አማላጂነት ተሻግሪያቸ ታሪኬን አወራለው

    • @Ewinettiketinalech.
      @Ewinettiketinalech. Před 3 měsíci +6

      እንኳን መድሀኒት አለም እየሱስ ክርስቶስ ምህረቱን አደረገልሽ

    • @ገብርሂወት
      @ገብርሂወት Před 3 měsíci +1

      ብጣም ደስስ ይላል እዴት እሽነፍክ በምክር ብታግዘኝ

    • @elsabetezemachu1528
      @elsabetezemachu1528 Před 3 měsíci

      Yena whude ehete yemtsagrewhu Be GATA beyshuse kerstose newhu

    • @BetyTesfaye-vs7os
      @BetyTesfaye-vs7os Před 3 měsíci +1

      ኤረ በጌታ ኤረ ተመለሱ ማሪያም የምታማልድ ከሆኔ ኢየሱስ ለምን ከሰማይ ወርዶ ለምን በድንግል ማሪያም ተወለደልን..? እባካቹ ወንድም እህቶቼ አትሳቱ አማላጃችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቢቻ ነው..! እኛ ሁላችን ሀጥያተኞች ስለነበርን ከአብ ከ እግዝአብሔር ጋር ያስታረከን ስለኛ ሀጥያት ሞቶልን እኛን ከጥያት ነፃ አወታን ከ እግዝአብሔር ጋርም አስታረቀን ስለዚህ የእግዝአብሔር ልጆች ስለ ሆንን ... በስሙ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ምንም ነገር ብንለምን እርሱ ይሰማናል..!!🙏 ስለዚህ አትሳታ ከ ትክክለኛው ቃል እውነቱ ይህ ነው እወዳቹዋለው ተባረኩ..❤

    • @BetyTesfaye-vs7os
      @BetyTesfaye-vs7os Před 3 měsíci +1

      ኤረ በጌታ ኤረ ተመለሱ ማሪያም የምታማልድ ከሆኔ ኢየሱስ ለምን ከሰማይ ወርዶ ለምን በድንግል ማሪያም ተወለደልን..? እባካቹ ወንድም እህቶቼ አትሳቱ አማላጃችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቢቻ ነው..! እኛ ሁላችን ሀጥያተኞች ስለነበርን ከአብ ከ እግዝአብሔር ጋር ያስታረከን ስለኛ ሀጥያት ሞቶልን እኛን ከጥያት ነፃ አወታን ከ እግዝአብሔር ጋርም አስታረቀን ስለዚህ የእግዝአብሔር ልጆች ስለ ሆንን ... በስሙ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ምንም ነገር ብንለምን እርሱ ይሰማናል..!!🙏 ስለዚህ አትሳታ ከ ትክክለኛው ቃል እውነቱ ይህ ነው እወዳቹዋለው ተባረኩ..❤

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Před 4 měsíci +37

    አቤቱ ጌታ ሆይ ላተ ላልሆኑት የሰይጣን አገልጋይ ከሆኑት የሰዉ ሰይጣኖች አንተ ጠብቀን አሜን

  • @Embete-
    @Embete- Před 4 měsíci +26

    ወይ ሆቴል ዘይገርም ነው። እንክዋን ነገርከን ፀበላችንን ይዘን መገኘት ነው የእራሳችንንም እቃ መጠቀመ ነው። ላልሰማ አሰሙ ወገኖች

  • @abeytilahun9248
    @abeytilahun9248 Před 4 měsíci +31

    እንዳንዴ ከፍቶኝ ህይወት ከብዶኝ እግዚአብሔርን አማርራለው ግን ምንም በስራ በኑሮ ስኬት ባላገኝም አነሰም በዛ በአምላክ ፊት መንበርከኬ ከክፉዎች እንድጠበቅ እረድቶኛል ሁሉም ያልፋል የእግዚአብሔር ቸርነት ግን ለዘላለም ይኖራል ተመስገን ጌታዬ ያንተ ባሪያ ስላደረከኝ ተመስገን ተመስገን ተመስገን

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 Před 4 měsíci +3

      ዋናው ጤና ነው እግዚአብሄር ጤናዬን ይስጠኝ ብለህ ፀልይ!! ሁሉም ነገር ቀርቶብን እግዚአብሄር ይቅረበን:: ሌላው ሁሉ ጠፊና አላፊ ነው!!

    • @ahanamesert6742
      @ahanamesert6742 Před 3 měsíci

      እውነት ነው በንፁ እሊና ድህነት ይሻላል ሁሉም አላፊ ነው አምላክ ያልሰጠው ሀብት ከንቱ ነው

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 Před 4 měsíci +15

    ጀግና ወንድሜ ወርቃፈራሁ በመጀምሪያ በፀሎት መጀመርህ ትልቅነት ነው ተባረክ ለምታስመዘግበን ትምህርት ምስጋና ይገባሀል::

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r Před 4 měsíci +18

    ይህ በየቦታው የሰለጠነ ሰይጣን ነው ዛሬ በዘረኝነት የሚፋጀን ሰይጣኑ ዘመነ እኛ እየዘቀጥን አለን እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ይፍረድ 👏👏👏👏👏

  • @ledetadera328
    @ledetadera328 Před 4 měsíci +21

    አገሬ ኢትዮጲያ ቁልቀል ሚትወርደው
    እንደዚህ ክፉ መንፈስን እያበዙብን እኮ ነው አምላክ ያጋልጣቹ እናት ሴረኛውች ፣፣

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow Před 4 měsíci +14

    ወንድማችን ሥራህ የተቃና ያድርገው።ምንም ፈተና የበዛበትም ቢሆን።የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነህና የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ መድኃኒያለም ይጠብቃልና።አሜን!!!

  • @haymanotgebreyes9865
    @haymanotgebreyes9865 Před 3 měsíci +5

    አሜን ወንድሜ የሚጠብቅህ አያንቀላፋም❤❤❤❤ያንተን የመንፈስ ጥንካሬ ያድለኝ❤እውነት ነው የምታቀርበው ነገር ሁሉ ትክክል ነው ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @metasebiasamuel9359
    @metasebiasamuel9359 Před 4 měsíci +9

    ሐዋ. ሥራ 4:12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 Před 3 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወርቅዬ በጸሎት ስለምትጀምር 😍🙏እራስህን ጠብቅ😍🙏ፀሎት ማድረግና ጸበል መርጨት ነው በየሄድንበት ቦታ ሁሉ😍🙏ይሄነው አገራችን ወደኋላ ያስቀራት እኔም አውቃለሁ ሆቴል ውስጥ ሰራተኞቻቸው ላይ ያሰሩ😖😖

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před 3 měsíci +5

    የመምህር ግርማ ፍሬ እንደዚህ ነው በሰይጣን ላይ መሰልጠን መቻል በራሱ ትልቅ ነገር ነው አባታችንን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ትልቅ አባት ናቸው በሰይጣንም ላይ እንድንሰለጥን አድርገውናል ክብር ለመድሐኒአለም ረጅም እድሜ ለአባታችን

    • @eyerusalemlitay6600
      @eyerusalemlitay6600 Před 3 měsíci

      መምህር ግርማ እራሱ ከመናፍስት አሰራር መቼ የፀዳ ሆነና። ሰይጣን የማይሰራው ነገር የለም ዋናው አላማው ምዕመናንን ከቤተ ክርስትያን ማራቅ ስለሆነ የመምህር ግርማን አሠራር እንድንቀበል እራሱ አስሮ እራሱ ይፈታል። ምን ይደንቃል?

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 Před 4 měsíci +12

    አንተም ራስህን ጠብቅ:: ሁሌም ፀልይ እግዚአብሔር ይጠብቅሀል!!

    • @dramboo
      @dramboo Před 3 měsíci

      በፀሎት ካልበረታህ ወርቅዬ! ያንጠባጥቡሃል በጣም ጥንቃቄ ያስፈልግሃል።

  • @user-zv7to5gh8h
    @user-zv7to5gh8h Před 3 měsíci +5

    እኔ፣ፕሮትስተንት፣ነኝ፣በጠም፣ምርጥ፣ትምህርት፣ነው፣ልፁል፣እ/ብሔር፣ፀገውን፣የብዘልክ፣በደሙ፣ይሽፍንክ፣ክፋ፣አየግኝክ፣ተበረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to Před 4 měsíci +13

    ወርቃፈራሁ ወንድሜ ኤያንዳንዱ ሆቴል አንድ ሰው ታሴራል እውነት ነው! እኔ በተወለድኩበት አካባቢ የማውቀው ታሪክ አለ ! ባለሀብቱ ባለ ወፍጮ ቤት ነው እናም አንድ ሰው አለ ከ40 አመት በላይ ያገለገለ የሚገርመው ከሱ በኃላ ስራ ጀምረው ቤት ሰርተው በሚያገኙት በነሱ አቅም ጥሩ የሚባል ቤተሰብ መስርተው ሲኖሩ እሱ ግን ሲጋራ ማጨስና አረቄ መጠጣት ብቻ በዛ ላይ ታማሚ ነው ሆኖም ግን አያባርረውም ደሞዝ እየከፈለ ያስታምመዋል ትንሽ ሻል ሲለው ተመልሶ ይገባል በቅርብ የሚያውቁ የእገሌ ቆሪጥ ብለው ስም ሰተውት ነበር እንደዛው ሰው ሳይመስል እዛው ቤት ታስሮ በህመም ምክንያት ሳይኖር ሞቷል! ምግብ አይበሉም ላልከው ይሄ ሰውየ ምግብ አይበላም ለብሶ አያምርበትም ወደ ስምንት አካባቢ ልጆች አሉት እመቤቴን አንድ ልጅ እንኳ የተባረከ የለውም እንኳን ሰራተኞች ልጆቹ ግማሹ ደንዝዞ ሌላው ከአባቱ እየሰረቀ ምን አለፋህ ያሁሉ ንብረት ግማሽ ሀገሩ የሱ ቤትና መሬት ነው ያለው ግን ደስተኛ አይደሉም አንድ ልጅ ብቻ አለ ቤተክርስቲያን የሚያገለግል እሱ ብቻ ጤነኛ ነው በጣም ያሳዝናል ለሀብት ብለን የምንስበው እርኩስ መንፈስ ለምንወዳቸው ልጆች እንኳ ጠንቅ እንደ ሆነ ነው የተገነዘብኩት ።

    • @mastietamru4776
      @mastietamru4776 Před 4 měsíci +1

      እናመሰግናለን ተጨማሪ ትምህርት ቢሆናችሁ ብለሽ ለሰጠሽን መረጃ ❤❤

  • @Eftahbelen-cb7tn
    @Eftahbelen-cb7tn Před 4 měsíci +5

    እግዚኦ!!!!እቤቱ ጌታ ሆይ ማረን😢😢😢😢😢
    ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤🎉

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Před 4 měsíci +8

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ😭😭😭

  • @lebasiewal646
    @lebasiewal646 Před 4 měsíci +5

    በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት እግዚኣብሄር ይባርክህ ከ eritrean

  • @debreworktefera9462
    @debreworktefera9462 Před 4 měsíci +7

    ወርቅ አፈራሁ በተቻለ መንገድ ራስህን ጠብቅ የኔ ልጅ እግዚአብሄር በደሙ ይሸፍንህ

  • @medhinhailu861
    @medhinhailu861 Před 4 měsíci +6

    Werkye excellent teaching thank you brother!!!!!

  • @bettyk215
    @bettyk215 Před 3 měsíci +2

    ድግምት ጌታ እየሱስን በህይወታቸው ባነገሱት በዳኑት ቅዱሳን ክርስቲያን ላይ አይሰራም ጌታ ይባረክ ድግምትን እና ደጋሚን እንዳንፈራ ደሞም አጋንንትን በክርስቶስ ስም እንድናወጣ ስልጣን ተሰጥቶናል ድግምትን እና ደጋሚን አትፍሩ በጌታ እየሱስ እመኑ ያመኑትም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉዋቸዋል በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ በአዲስ ቁዋንቁዋ ይናገራሉ የሚገድል መርዝ ቢጠጡ እንኳን አይጎዱም ሀሌሉያ ስሙ ይባረክ

    • @Edugi3030
      @Edugi3030 Před 3 měsíci

      Amen geta Eyesus yadenal.

  • @medelese
    @medelese Před 3 měsíci +4

    እውነታው ይሔ ነው በጠቅላላ ከጠንቁዋይ ከመተተኛ ጋር ነው የሚኖረው እውነቱ ይሔ ነው በጣም ያሣዝናል አብዛኛው ሕብረተሠብ ባለ ሖቴሎች ከጠንቁዋይ ጋር ግንኙነት አላቸው በጣም በጣም ያሣፍራል

  • @sabrinahassen1835
    @sabrinahassen1835 Před 3 měsíci

    አይዞህ ወንድሜ አላህ ይጠብቅሀል ምንም አትሆንም : ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታ

  • @selamhailu7620
    @selamhailu7620 Před 4 měsíci +7

    እየደገሱ እያበሉ እነሱ የማይበሉት ምን አልባት የእያሰደገሙበት ስለሆነ ደብተራው እንዳትበሉ አብሉ ብቻ ስለሚባሉ ይሆናል
    ወይ ጉድ ይገርማል ፈጣሪ ደብተራ መተተኛ ከምድራችን ያጥፋልን።

    • @geneteden4343
      @geneteden4343 Před 3 měsíci

      በጤናቸው ምክንያትም ጭምር ነው ሀብት ይሰጣቸው እና ጤናቸው ሰላማቸው ደስታቸው እንቅልፋቸው ይነጥቃቸዋል 🤔

  • @befkaduezra-wb2xr
    @befkaduezra-wb2xr Před 2 měsíci

    ልክ ነህ ወንድሜ የኔ እናት በአንድ ሆቴል በትንሽ ገንዘብ ለብዙ አመታትበ30ብር. እስከ500ብር በማይሞላ ለሀያራት ሰአት ጉልበቷን ምጥጥ ፣ አድርገው ፣ተጫውተውባት መጨረሻ ከዚያው ሆቴል ወድቃ ዳሌዋ ውልቃት አና ስብራት ደርሶባት መሣከም እንኳ ሥላልፈለጉ እኛ ልጆቿ ጋር ጣሏት በመጨረሻ ቤተ ክርስቲያን በሁለት ክራንች ጧትና ማታ እየተመላለሠች ለንሥሀ እ ለቅዱስ ቁርባን በቅታ ወደ አምላኳ ተሰብስባለች፣ አንዳልከው ባለቤቶቹ ፣እንደ ፈለጉ አይመገቡም ፣ስኳርና ደም ግፊት ተደራርቦባቸቸው ነው የነበሩት የኔ እናት ግን ነገሩን ባለማወቅ ነው።እንዳልከው በሬ አርደው ይዘክራሉ ።ለኔ ግን በቂ ትምህርት ሰጥቶኛል

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ 🙏

  • @nunuyenu1814
    @nunuyenu1814 Před 4 měsíci +2

    ሰላም ወንድማችን ወርቅዬ ስለምትሰጠን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን የምንሰማው ነገር ከአእምሮ በላይ ነው ይሔ ሁሉ መስገብገብ ለምንድን ነው የማይሰማ ጉድ የለም እግዚኦ በጣም ያስፈራል ግን ከእኛጋር ያለው ከሁሉ ይበልጣል እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን❤❤❤

  • @user-cs4nq9qr8i
    @user-cs4nq9qr8i Před 3 měsíci +1

    ወርቅአፈራሁ እናመሰግናለን ለሰጠኸኝ መረጃ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ይህን ክፉ መንፈስ ከአገራችን ነቅሎ ያውጣለን
    የቋራው ቅዱስ ጊዮርጊስ ምድራችንን ያፅዳልን በእውነት ይገርማል እግዚኦ ማኅረነ ክርስቶስ ይቅር ይበለን
    በስላሴ ስም ማስተዋሉን ያድለን

  • @sisayderebe5449
    @sisayderebe5449 Před 4 měsíci +1

    ወርቄ እግዚአብሄር ይጠብቅህ መረጃ የሰጠክ ወንድማችን በጣም ጥሩና ትክክለኛ መረጃ ነዉ ተባረክ ፀጋዉን ያብዛልን

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 Před 3 měsíci +1

    Great job fear brother. God bless you ❤❤❤

  • @selamawyhager6931
    @selamawyhager6931 Před 4 měsíci +4

    ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው፡፡ አንተም ከርሱ ጋር ትፀና ዘንድ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ትኩረት አድርግ፡፡ በተለይ አዲስ ኪዳን ላይ፡፡
    ሌላ የምልህ ቢኖር ፩ መርሃ ግብር ስታዘጋጅ የህግ ትምህርት ያለው ሰው እያማከርክ ቢሆን መልካም ነው፡፡
    ከገፅህ እንዳያርቁህ ከሚል ነው፡፡ እነዚህን ሀሳቦች ትኩረት ሰጥተህ አቀራረብህን አርምባቸው፡፡ አዎን!
    ደግሞም በርታ!

  • @EdenEliyab
    @EdenEliyab Před 3 měsíci +1

    እውነት ብለሀል ወንድሜ ካለነሱ ቤት ምግብ የሌለ እስኪመስል ሰው በወረፋ ሲበላ ህዝቡ ያሳዝናል ፈጣሪ ያጋልጣቸው

  • @user-gc3gv2uv3g
    @user-gc3gv2uv3g Před 3 měsíci +2

    የአጋንቱ አለምና ለዚህ አለም ያደሩ ሰዎች ግንኙነትና ድብቅ ሴራ የአምላክ ተአምር ደግሞ ድንቅ ነው።

  • @sphonetastic
    @sphonetastic Před 4 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @metasebiasamuel9359
    @metasebiasamuel9359 Před 4 měsíci +3

    ሐዋ. ሥራ 4:12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”(መዳን ከሞት ከሲኦል ከዘላለም ሞት ከአጋናንት እስራት መፈታት በእየሱስ ስም ብቻ ነው ::)

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 4 měsíci +4

    በምድር ላይ የምንኖረው እረጂም ዘመን አይደለም ምን አለ በላባችን በጉልበታችን በፍቅር በንፁህ ህሊና መልካም ስራ ስርቶ እግዚአብሔር የሚወደውን ስርተን ብናፍር

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 4 měsíci +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ወርቁ አፈራው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Před 3 měsíci +1

    ቃልሕዎት ይሰማል ውድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 🙏❤❤❤

  • @user-Tsegaye1pj2f
    @user-Tsegaye1pj2f Před 4 měsíci +5

    ወርቃፈራሁ እንዴት ነህ, መድሃኔአለም ይጠብቅህ በርታ

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před 3 měsíci +1

    ሳሪስ በመላው አ አ ታዋቂ የሆነ ጠጅቤት ጠጅ ጠማቂው እድሜልኩን እዛው ነው ያለው እዘው አግብቶ ወልዶ እያረጀ ነው

  • @regibenoah6362
    @regibenoah6362 Před 3 měsíci

    ፈጣሪ ከማንም በላይ ነው አምላካችን ይክበር ይመስገን። ወንድማችን ወርቅ አፈራው አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @user-jb6hi1ri4g
    @user-jb6hi1ri4g Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ። ወንድሜ አኛ ቤትም እንዲሁ ነው። እንጀራ ሁሌ ይበላሽብኝ ነበር የቅዱስ ሩፋኤልን ፀበል ስጨምር ተስተካከለ እግዚአብሔር ይመሥገን። እግዚአብሔርን የሙጥኝ ማለት ያስፈልጋል ። 😢

  • @berktitube1339
    @berktitube1339 Před 4 měsíci +1

    በጾለት መጀመርህ እጅግ መልካም ነው። እንዳታቋርጠው። እኔ የመምህር ግርማ ተማሪ ነኝ። ያ ማለት የእርኩሳን መናንስት ሴራ እስከ ምን ድረስ እንደሆነ አውቃለሁ። የምትለውንም አምናለሁ። ነገር ግን አንዳንድ ጀማሪ ሰዎች ወይም ስለመናፍስቱ ሴራ ለማያውኩት አካላት የምታቀርብልንን ነገሮች በመረጃ ብታደርገው የበለጠ የማመኑ ደረጃ ገፍ ይላል። ሲገባቸው ደሞ ያው አላማችሁስ ትውልድን ማዳን አይደል ስለዚህ ይነቃሉ ። እና በመረጃ የተደገፈ ቢሆን more ቆንጆ ይሆናል።

  • @BereketAbraha-n1j
    @BereketAbraha-n1j Před 4 měsíci +3

    Like &Subscribe እናርግ

  • @bahiruhaile9733
    @bahiruhaile9733 Před 4 měsíci +10

    በሀገሪቱ ላይ መከራ የበዛው ያለምክኒያት አይደለም ።

    • @selamhailu7620
      @selamhailu7620 Před 4 měsíci +2

      ትከክል የመተት አና የጠንቋይ ስራ ሀገራችንን በክሏታል ለዚህ ነው እግዜር መልስ ያልሰጠን እያንዳደችን ንስሃ ገብተን ይህን የደብተራ መተት በጸሎት መንቀል አለብን።

  • @proud_Orthodox27
    @proud_Orthodox27 Před 3 měsíci

    በጣም ያሳዝናል። ይሄ ፕሮግራም እጅግ በጣም አስተማሪ ነው። ግን ደሞ ብዙ ስራ አጥቶ ደሞ ቁጭ ላለ ወመኔ ማስታወቂያ መስራት እንዳይሆን እፈራለሁ።
    እግዚአብሔር ይጠብቀን ። ማስተዋሉን ያድለን

  • @hannagebre1674
    @hannagebre1674 Před 4 měsíci +3

    ውያ ዘንድሮ ጌታ ቶሎ ና😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱💔💔💔💔💔

  • @ermiasnegash2383
    @ermiasnegash2383 Před 4 měsíci +2

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Před 4 měsíci +1

    ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው ከብዙ ነገር እንድንጠነቀቅ አድርገከናል::

  • @user-ci9tw7bx2d
    @user-ci9tw7bx2d Před 4 měsíci +1

    የእግዚአብሔር ስራ ይደቃል አሜን አሜን አሜን ይሰውረን እኔ የመተት ስራ በጣምነው የምጠለው የምፈረውም😢😢😢❤❤አንተግን ምርጥ ሰውነህ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ከነልጇ ካንተጋር ትሁን አትለኝይ ወድሜ

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Před 3 měsíci +1

    ይህን ፅሁፍ የሚያነብ ሰው ሁሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ልቡን ይክፈትለት።
    ስንክሳር (ዞራ ሚያዚያ)
    ገፅ 141
    "በዚህ ቀን ፊቱ እንደ ውሻ የሆነ ክርስቶፈርስ በሰማዕትነት አረፈ" ይላል!!
    ወንድሜ እባክህ ከእግዚአብሔር ቃል በመነሳት (ሁሉን እንደ እግዚአብሔር ቃል ነውና መመርመር ያለብን) ልታስረዳኝ ትችላለህ!?
    ፊቱ እንደ ውሻ ሆኖ ሌላው አካሉ ደግሞ ወንድ የሆነ ሰው የሚመስል "የግብፅ ጣዖትን እንዲሁም ፊቷ ውሻ ሆኖ ሌላው አካሏ ደግሞ የሴት የሆነች ሰው መሳይ የግብፅ ጣዖትን በመፃህፍት ተመልክቻለሁ።
    የኔ ጥያቄ አንድ፣ በስንክ ሳር ገፅ 141 ዞራ ሚያዚያ ላይ የተጠቀሰው ማለትም "ፊቱ ውሻ መሳይ ክርስቶፈርስ የተባለ ከአንገቱ በታች ደግሞ ሰው በሰማዕትነት አረፈ" የተባለውና የግብፅ ጣዖት አንድነታቸውንና ልዩነታቸውን ብታስረጅኝ። ሰው እንዴት የውሻን ፊት ይይዛል!? በምን የተነሳ!? መፅሃፍ ቅዱሳዊ ማስረጃስ ይኖር ይሆን!?
    ሁለተኛ ጥያቄ፣ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስተምሮ በሰማዕትነት ያረፉ ሰዎች የመታሰቢያ ቀን እንዳላቸው ግልፅ ነውና ይህ ፊቱ የውሻ ሰውነቱ ደግሞ የሰው የሆነው "ሰማዕት ክርስቶፈርስ" የመታሰቢያ ቀን ይኖረው ይሆን!? በእናንተ ሃይማኖትስ ይከበራል!? ከተከበረስ በመቼው ቀን!? መፅሃፍ ቅዱሳዊ ማጣቀሻ ካለ ጥቀስልኝ።
    እባክህ በቅንነት ይህን ለመረዳት ፈልጌ ነውና በደምብ በግልፅ ተንትነህ አስረዳኝ። ምናልባትም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይ ሆነው ይህን ለማያውቁ ሰዎችም ታሳቢ አድርገህ።
    አመሰግናለሁ ወንድሜ ።
    "ሁላችንም ዓይኖቻችንን ከሌሎች ላይ አንስተን ወደ ሞተልን፣ ከሞትም ተነስቶ በግርማው በአባቱ ቀኝ በዙፋኑ ላይ በክብር ለተቀመጠው፣ ህያው ለሆነው፣ መጀመሪያ እና መጨረሻ ወደሆነው፣ ዳግም በዕልፍ አዕላፍ መላዕክት ታጅቦ በደመና ላይ የሚታየው፣ በህያውና በሙታን ላይ ሊፈርድ ወደዚህ ምድር በሚመጣው፣ ወደ ጌታችን፣ መድሃኒታችንና ዓምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ላይ እናድርግ" ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ከዘላለም ሞት ያድናልና። አሜን
    ማስተዋልን ለሁላችንም አብዝቶ ይስጠን።

  • @hirutayano3012
    @hirutayano3012 Před 2 měsíci

    ወርቅአፈራሁ በፊት በፊት ጀምሮ የፕሮቴስታንቱ መንፈስ እንዴት ሰዎችን ህይወት እንደሚያበላሽ እግር በእግር እተተከታተልክ ስታቀርብ ጀምሮ የፕሮግራምህ ተከታታይ ነበርኩ እንደውም ፊቱ የማይታየው ጋዜጠኛ እያልኩ ነበር የምጠራህ። አሁን ይኸው ለመጀመርያ ግዜ አቡነዘበሰማያት ብሎ በፀሎት ስራ የሚጀምር የሚዲያ ሰው ለማየት በቅተናል ተመስገን ነው! በርታ!

  • @ermihabteshzeray5343
    @ermihabteshzeray5343 Před 3 měsíci +1

    Berta brother

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před 4 měsíci +3

    ድግምት እና መተት በግልፅ ያየሁት በስደት አገር ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን በስደት ያለን በተለይ ምክንያቱ በእምነት ወደ እምነት ቤት መሄድ ስለማንችል ከግዜ የተነሳ 🙏🙏🙏

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před 4 měsíci +1

    ተባረክ ወርቅአፈራሁ በርታልን

  • @user-go4lj9ds2c
    @user-go4lj9ds2c Před 3 měsíci

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። እግዚብሔር ይጠብቀን።

  • @user-rq5fs9gi8d
    @user-rq5fs9gi8d Před 3 měsíci +2

    ለውጥህ በጣም ደስ ይላል የኔ ወንድም

    • @user-rq5fs9gi8d
      @user-rq5fs9gi8d Před 3 měsíci

      የእመቤታችን ምስለ ስእል ከላይ አስቀምጣት

  • @haftomgegziabhare5206
    @haftomgegziabhare5206 Před 3 měsíci +1

    እንዴት ነህ ወርቃፈራው ከመጣው አንድ ወር አልሞላኝም ስንት ሆቴል ቀይሬአለሁ ሁሉም ሆቴሎች በድግምት ነው የሚሰሩት በያደርኩበት ሆቴሎች ሚሰጥራቸውም አውቄአለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እሱን የያዘ አያፍርም ሆቴሎች ብቻ አይደለም ከትንሽ ምግብ ቤት እስከ ትልቅ ምግብ ሁሉ በመተት ነው የሚሰሩት እኔ የሚያሳዝነኝ ነገር ክርስቲያን ሆነን እንደዚ ነገር ስንሰራ በጣም ያሳዝናል ቢቻላችሁ ሆቴል ወይም ምግብ ቤት አለመጠቀም ምክኒያቱም የዛ ሆቴል (ምግብ) ቤት መንፈስ እፍሰን ነው የምንሄደው ቢቻላችሁ ቅባቅዱስ ይዛችሁ ተንቀሳቀሱ በምትመገቡት ምግብ ቅባቅዱስ አርጉበት

  • @nunushabrham9075
    @nunushabrham9075 Před 3 měsíci +1

    ምን ያህል ለመኖር ነዉ ?
    ለዚች ላለቀች ግዜ ጠዋት ታይተን ማታ ለምንጠፋዉ አለም የምድሩንም የሰማይ ቤቱንም አተን እንዲህ የርኩስ መናፍስት መጫወቻ መሆን በእዉነት ልብ ይሰብራል ።
    በዚህ ክፉ አለም እያለሁ ፍፁም ነኝ አልልም
    እንዳልበድል እንዳላሳዝንህ
    የድግል ማርያም ልጅ አንተ እርዳኝ አባቴ ።

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Před 4 měsíci +4

    ማሳጅ ቤት ደሞ መኛታውን በእባብ ያስወለውሉታል ጌታ ይገፅሳቸው

    • @nmhjyezufan
      @nmhjyezufan Před 3 měsíci

      በስላሴ ስም ስንት አመት ሊኖሩ ይሆን

  • @yeshigetachew8180
    @yeshigetachew8180 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁት አመሰግናለሁ ተባረክ።

  • @EnatMamo-sz7yb
    @EnatMamo-sz7yb Před 4 měsíci +2

    የመምህር ተሰፋዮ ትምህርት ሰማሩ ነው ያውክትህ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 3 měsíci

    አገሬ ልገባ ማረፍያ እያፈላለግኩ ነበር ይሄን ትምህርት ስሰማ በጣም ደነገጥኩ #ፀበልና_ቅብአ_ቅዱስ መቀባት አለብኝ ማለት ነው ደብተራ እግዚአብሄር ከምድራችን ያጥፋችሁ አሜን !!!

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 4 měsíci +1

    Egzio! Min edilegngna sew nehe Tebarek aykeyiribihe!z werk Egziabher Amlak edmena Tena yistihe gud felabin!

  • @NatikAkiye-ce9fl
    @NatikAkiye-ce9fl Před 4 měsíci +9

    አረ በማርያም አገሬ መሄድ ፈራው። እኔ የምኖረው እንግሊዝ ነው የምኖረው። እንግሊዞቹ የሰይጣንን ስራ ሰርተው ጨርሰዋል። መዳኒት መተት እየተው ነው። ግን ማለት ደሞ እግዚአብሔር አምላኪም አይደሉም

    • @WATCHUP-to1mw
      @WATCHUP-to1mw Před 4 měsíci

      mariam mariam eyalu aydelm ende debterawochu ko qeschachihu naxhew

  • @EphremHailu-lv5lo
    @EphremHailu-lv5lo Před 4 měsíci +1

    ተባረክ በጸጋ በሞገስ ከፍ ከፍ በል

  • @almazdebrezion7806
    @almazdebrezion7806 Před 4 měsíci +1

    Thank you very much for good advice very useful .

  • @BirukTamiru-n9z
    @BirukTamiru-n9z Před 4 měsíci +1

    Worikiyee ayizoh berita. Egziabher edime yisitih

  • @DerejeTeklu-ip8hh
    @DerejeTeklu-ip8hh Před 3 měsíci

    ይህን መረዳት የሰጠህ ፈጣሪ ነው።
    ለዲያብሎስ መቅጫው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሳኤው ነው።
    በስሙ ፊት ሊቆም አይችልም።
    (ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች ምዕ. 2)
    9፤ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
    10፤ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
    11፤ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před 4 měsíci +1

    እግዚኣብሄር ይባርክህ ወንድሜ፡ በርታ።

  • @user-fj2ve3hz1q
    @user-fj2ve3hz1q Před 4 měsíci +4

    ሀዋሳ ለሥልጠና ሄጄ ሆቴል ተይዞልኝ የገጠመኝን በጽሁፍ አልክልሀልሁ።

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Před 3 měsíci +2

    🔴 ለ6 ዓመታት የንጹሃን ደም ሚያፈሰው 4ኪሎ ያለው የዝናሽ ታያቸው ቤተሰብ እርኩስ መንፈስ ምነው ኣልታያችሁም 😂

  • @azebtewelde8842
    @azebtewelde8842 Před 3 měsíci

    Egzabehere ytebkehe denegele mariame bgonehe thune wendeme tebarke

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ወጥረሀቸዋል በርታ

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት Před 4 měsíci

    አቤቱ ጌታዬ እና አምላኬ መድሀኒቴ ሆይ❤ ለሀጥያቴና ለጥንተ ጠላቴ ሰይጣን አሳልፈህ አትስጠኝ ጠብቀኝ አንተ ካለኸኝ በቂዬ ነው እጅግ በጣም ሀብታም ነኝ አንተን ክጄ ሰማይና ምድር የኔ ቢሆኑ ምን ዋጋ አለው ከሲኦል እሳት ውጭ

  • @francefrance5161
    @francefrance5161 Před 4 měsíci

    ልኡል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @user-mb6iu7te2k
    @user-mb6iu7te2k Před 3 měsíci

    እመብርሀን እናቴ መጨረሻዬን አሳምሪልኝ ብር ክስ መንፈስ እንዳልታወክ ልጅሽ በጥበቡ ይርዳኝ

  • @user-zv7to5gh8h
    @user-zv7to5gh8h Před 3 měsíci

    የምጠብቅክ፣አይተኛም፣አየንቀለፋም፣ተበራክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před 3 měsíci

    በጣም የሚገርም ነገር ነው የምሰማው ሰው እንዴት ሰይጣንን ሐይል ያደርጋል ታላቅ አምላክ እያለ ሰው የወደቀውን ሰጭ ያደርጋል የሚያሳዝን አለም ላይ ነው ያለነው አቤቱ ማረን ይቅር ይበለን በአምላክ የሚኖር አይሉን አምላክ ያደረገ ሰው ምንም አይኑረው የህሊና ደስታ አለው ህሊናው ንፁ ነው ሀብት ኖሮ ሰላም ከሌለ ምን ዋጋ አለው

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 Před 3 měsíci

    አንተ በርታልን ብዙ ታነቃለክ አምላክ ፈቅዶልክ ነው

  • @simondtt3126
    @simondtt3126 Před 4 měsíci +2

    ወንድሜ ራስን ጠብቅ ይህው በውጫገር ታስረን ቁጭ ብለናል❤

  • @hailulegesse3061
    @hailulegesse3061 Před 3 měsíci

    በርታልን

  • @biniYam5661
    @biniYam5661 Před 3 měsíci

    አቤቱ አምላኬ ጥበቃህ አይለየን

  • @user-fy7ts8jc4g
    @user-fy7ts8jc4g Před 3 měsíci

    EGZIABHER Yibarkachehu! Endezih Aynet yemiyanequ merejawoch be ejegu selemiredun bertalen Wondemachen.

  • @selamawitadugna5671
    @selamawitadugna5671 Před 3 měsíci

    Thank you. God bless you.🎉🎉🎉

  • @newuser4534
    @newuser4534 Před 4 měsíci +1

    የሚገርም ነው

  • @Galaxychocolate3668
    @Galaxychocolate3668 Před 3 měsíci

    Hulum abatoch ende erswo bego adragot erdata byaderguln hulachn mengedachn awken behedn....rejm edme ena tena ystln kena lb new yalwot ❤️‍🩹❤️‍🩹🙏🙏🙏

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Před 3 měsíci

    በጤና እንዲሕ ሁሉ ባለሐብት የሆነው ብሩን የሚረጩት ሠርተው ያላገኙት ብር ሥለሆነ ነው ሤጣን

  • @fasilteffra789
    @fasilteffra789 Před 3 měsíci +1

    ወርቅ እፈራው እኔ በሀይኔ የተመልከቱን ልንገር ቃሊቲ አካባቢ ትልቅ ሆቴል ነው ቁጭ ብልን ቁርስ እየበላን የቤትክርስታን አባት ሆቴሉን ውስጡን ሳጥኑ ተመልክቻለው

    • @user-ke5iu5mz4e
      @user-ke5iu5mz4e Před 3 měsíci +1

      የቤተክርስትያን አባቶች ማዕጠንት የቅድስ መንፈስ ሀይን ያወርሳል።

    • @user-zp3cj3hf8k
      @user-zp3cj3hf8k Před 3 měsíci

      tadia maten min chigr alew belela ayhun bicha

  • @እኔስየማርያምነኝ
    @እኔስየማርያምነኝ Před 4 měsíci +3

    አኔም የማቀው ነገር አለ ሰትያዋ የሳዳግያ ጎደኛ ናት እና ምግቤት ነበራት እና ደፍተራው ሁሌ ያመጣል ከዛ ልጆች ከማሳደግያ አምጥታ ነበር ሁለት በበሩ በጣም ሚገርመው ሆቴሉ ውስጥ ብክሰል ታፍነው ሞቱ አለች እዴት ስንል ቡና ሲያፈሉ አለች ማለቴ ገበረቸቸው ማለት ነው።
    ስፀልይ እቺሴትዮ ትዝ ትለኝ አለች በጣም ሚገርመው ጎሮቤታችንም ጠበቃ ነው የሚከራከረው በደፍተራ ነው የሚገርመው ነገር የሳዳግዬ ጓደኛ እና ጠበቃው የሚጠቀሙት አንድ ደፍተራ ነው

  • @user-qj5ph7fn7p
    @user-qj5ph7fn7p Před 3 měsíci

    አብዛኞቹ የከተማችን የሰርከስ መናፈስት መናኸሪያ ናቸው ።ብለህ በሚዲያ መናገር ምን ማለት ነው ?ሀገር ቤት ከሆንክ በሕግ መጠየቅ አለብህ ።

  • @abdulselamawol
    @abdulselamawol Před 3 měsíci +1

    ምን የሲጋራ ብቻ ከዚህ በፈት ከአንድ አባት የሰማሁትን ልንገርክ ሆቴል ቤት ውስጥ ከተመገብክና ለስላሳ መጠጥ ከተጠቀምክ ምንም ነገር እናዳተሰተርፍ ከቻልክ ከጨረስክ በኋላ የጠርሙሱን አፍ በሶፍት አፅዳው ነው ያሉኝ እና ብዙ ነገር አለ

  • @abyssiniaafrica2355
    @abyssiniaafrica2355 Před 18 dny

    እኔን በጣም አንቅተኸኛል አመሰግናለሁ

  • @konjitm9623
    @konjitm9623 Před 4 měsíci +2

    ሰላምወንድሜ

  • @bettyk215
    @bettyk215 Před 3 měsíci +1

    መድሐኒት ለአለም ማለት ጌታ እየሱስ ነው

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn Před 3 měsíci

    እግዛብሄር ይቅር የበለኝና እኔም በደብረዘይት ላይ ሄቴል ተቀጥሬ ስሰራ ጥቁር በግ በአመት አዴ ይታረድና ለሰራኛ አልቆ መብላት አለበት ከዛም በሃላ አድ አግር ብቻ በዘቢል ይዛ ትሄዳለች የራሷ ልጆች አይበሉም ግን እኔ ከታዘብሁት ነገር እኔ ድርሻዬን አድ ክፍል ወስጄ አስቀምጬ አየችው ከዛም በጣም ጮህችብኝ ካልበላሽ ለምን ደበቅሽው ብላ ተቆጣች እና እኔም አልበላም ስላት ለአድ ጋደኛዬ በግድ ብው ብላ አበላቻት እና የምታመልክበት አድ እሳ ብቻ፣የምትገባበት ክፍል አላት ቡና አሷ ብቻ አፍልታ ትጠጣዋለች እዛ ክፍል ማንም ድርሽ አይልም ግን እኔ 2አመት ነው የሰራሁት ከዛም በሃላ እኔና እሳ አልተስማማንም አድ ወር ሰርቼ ወጣሁኝ እግዛብሄር ገላገለኝ ክብር ምስጋና ለድግል ልጅ እና ሁሉንም እውነት ነው የምናየው የምንሰማው ነው

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Před 3 měsíci +1

    በጌታ በየሱስ ስም የሴጣን ስራ የፈረሰ ይሁን. ሴጣን አምልኮ የሚገኝ ገንዘብ ህይወት ኑሮ ልጅ ለግዜዉ ነው መጨረሻቸዉ ድጥ ላይ ቆመዉ እናያቸዋለን