#የማህበረ_ቅዱሳን_አደገኛው_ምስጢር_

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • #Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#glory_zone#ethio_news#dr_wedajeneh#mahibere_kidusan#orthodox#seyfu_on_ebs#yeneta_tube
    Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
    °To Restore all things according to the will and word of God by proclaiming the Good news of Jesus Christ.
    °Our Ministrie is dedicated to equip and motivate, mentor and educate believers to fulfil there God given purpose in there personal, profestional life.
    °To prepare and equip the body of Christ to the second coming of our Lord Jesus Christ.
    °Our ministrie is dedicated to unveil the work of the darkness in other hand the healing and delivering power of God according to His will.
    °We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
    FOLLOW ME
    / @pastorkassahunlemmami...
    FOLLOW ME
    m.facebook.com...
    FOLLOW ME
    ...
    Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Komentáře • 1,1K

  • @amanuelworku783
    @amanuelworku783 Před 3 lety +14

    እባካችሁ የሚትሳደቡ ወገኖች መጀመርያ መጽሐፍ ቅዱስን በደንብ መርምሩ ገድልና ድርሳን የሰዎች ሀሳብ ናቸዉና

    • @solomonjima2097
      @solomonjima2097 Před 3 lety +1

      ሀሳባቸው እንኳን ቢሆን የበቁ አባቶቻችን ናቸው እንደኛ እውቀት የራቃቸው አይደሉም። ሁለተኛ ደግሞ ጻድቅ ስለሆኑ የመንፈስ ቅዱስ እርዳታ አይለያቸውም። እንደዛ የሚስጥር ገንቦ የሆነውን መጽሐፍ ነው ድርሰት ምትሉት ? ያነበባችሁት አልመሰለኝም። ጀምረን መጨረስ ጭንቅ በሆነበት አለም እነኛን ሁሉ መጽሃፍት የጻፉ ቅዱሳንን ስራ ማጣጣል ተገቢ አይመስለኝም። እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል።

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Před 2 lety +12

    ደስ የሚሉ የጌታ መንፈስ ያለባቸው ወንድም ።ዘመንዎ ይባረክ።

  • @birukgetaneh6153
    @birukgetaneh6153 Před 3 lety +12

    "ህዝቤ እውቀት ከማጣት የተነሳ ጠፍቷል።" ይላል መጽሀፍ ቅዱስ። ደግሞስ እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ታወጣችኋለች ብሏልና ስለእኚህ ልበ ብርሃን መሪጌታ እጎዚአብሔር ይመስገን።

  • @YosefTamrat-sf4hu
    @YosefTamrat-sf4hu Před 3 měsíci +1

    ጌታ ይባረክህ ፅጌ እውነቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ማመን ነው የጌታ የሆኑት እየበዙ ይሆዳሉ

  • @mesimesi7756
    @mesimesi7756 Před měsícem +1

    የመጨረሻው ቀን ይህንን ይመስላል ተጠንቀቁ ወገኖቼ ተኩላው የበግ ለምድ ለብሶ እያጓራ ነው እንፀልይ፤እንፁም፤እንስገድ አብዝተን፤እንመፅውት የድንግል ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ይርዳን አሜን።

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse8589 Před 3 lety +5

    በጣም ድንቅ ምስክርነት፤ ጽናትና ድንቅ የቃል መገለጥ ። መሪ ጌታ ጌታ ይባርክህ ። ካስሽ ይህን ድንቅ ምስክርነት ስላዘጋጀህ ጌታ ይባርክህ ። በርታ።

    • @thedave9749
      @thedave9749 Před 3 lety +1

      ሆና ኣታቅም ኣጭርና ግልጽ ይሄ ተረት ነው

  • @linamohamed7821
    @linamohamed7821 Před 3 lety +15

    ወንጌል ድል ያደርጋል ጌታ ዘመን አመጣ የገባው ወደ ጌታ ዞር ይበል

  • @HS-wy8yl
    @HS-wy8yl Před 2 lety +4

    መሪ ጌታ እንወድሃለን ተባረክ። በእርግጥ ይነጋል።

  • @dinarasi5641
    @dinarasi5641 Před 3 lety +2

    ፓሰተር ካሳሁን እግዚአብሔር ብርታትና ጤና ይሰጣችሁ ኢትዮጵያ የገቀጠለች እየተቀጠለችም ያለችው ፈጣሪ መሪቶአችሁ አሁን እያሳወቃችሁን ወይም እየተጋለጠ ባለው የውሸትና የማደናገሪያ ትርክት ሰለሆነ የታለከው እንዲድን በርቱ

  • @addisufokora9827
    @addisufokora9827 Před 3 lety +8

    እግዝአብሔር ይባርክ እንደዚሁ እዉነቱን ግለጡ አሁንም እየሱስ ያድናል

  • @simretkahsay2893
    @simretkahsay2893 Před 3 lety +17

    በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው
    ለብዙ ሰዎች የምያስተምር ነው
    በርታ ፓስቶር !

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 Před 3 lety +5

    ወንድማችን መሪ ጌታ እድለኛ ነዎት በላይ በሠማይ ዋጋዎት ትልቅና የከበረ ነዉ ሁሉን የሚችል አምላክ ቀሪው ዘመንዎትን ይባርክ ለበረከት ሁኑ

  • @bk7202
    @bk7202 Před 3 lety +9

    እንኩዋን ጌታ ከገዳይ እጅ አተረፎት እና ለዛሬው ቀን አደረሶት

  • @user-eu8yv7kz3v
    @user-eu8yv7kz3v Před 3 lety +5

    ህዝቡን ያጠፋው እኮ እነዚ ከመፅሀፍ ቅዱስ ውጪ ያሉት መፅሀፍቶች ናቸው ጌታ ልቦናቹው ወደ ቃሉ እስትንፋስ እንዲመልሳቸው እግዚያብሄርን እንለምነዋለን ልቦናቸው በኢየሱስም ይከከፈታል 🙏

    • @belimeku5630
      @belimeku5630 Před 3 lety +2

      Arfesh ke Dansa ena chuffash gar Shalalabababaaaaa😂😂😂😂Atyim..pentay bilo sebaki....666 Endehonachu hulum nekabachu 😂😂

  • @elishidygebremariam2139
    @elishidygebremariam2139 Před 3 lety +3

    የምትራገሙና የምትሳደቦ እህቶችና ወንድሞች
    የእግዚአብሔር መንግሥት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ ስጋችሁ ሳይሆን ነፍሳችሁን ከጨለማው ገዢ አስመልጡ የተሰጣችሁን ጊዜ እና ዘመን ተጠቀሙበት ሌላውንም ጥቀሙበት

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 3 lety +19

    የእግዚአብሔር ሰው ፓስተር ካሳሁን ለማ መሪጌታ ፅጌ ስእለጋበዝካቸው ከእልብ አመሰግናለሁ በግሌ እባካችሁ ቁዱሳ ከጎኑ ሁናችሁ በፃለት በፍይናስ እርዱአቸው ✝️❤️

    • @tube-roha
      @tube-roha Před 3 lety +1

      😂🤣

    • @masreshatrefeofficialtube9203
      @masreshatrefeofficialtube9203 Před 3 lety +2

      ለውሸት ከጎን ለነገሩ በውሸት እንጂ መች እውነት መች ታውቁትና ። ፍርፋሪ የናፈቀው ሁሌም እናንተው ጋር ይመጣል

    • @yms2161
      @yms2161 Před 3 lety +1

      መሪ ጌታ ፅጌ???

    • @abebemegersa4712
      @abebemegersa4712 Před 3 lety

      @@masreshatrefeofficialtube9203 አንች የሰዉን ነገር ሳይሆን እዉነቱን ያዥ እዉነት ሁሌም እዉነት ነዉ ፡፡መፅሐፍ ቅዱስን አንብብ እዉነቱ እዛ ዉስጥ አለ ግን ድረሰት ጋር አትህጅ

    • @freedomseeker9301
      @freedomseeker9301 Před rokem +1

      አደራ ብርማ ልቀቁባቸው....

  • @assefawoldeselassie2625
    @assefawoldeselassie2625 Před 3 lety +9

    መሪ ጌታ ፅጌ ሕዝባችንን ከጥፋት የሚመልስ እውነተኛው እውቀት ስለገለጥክልን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
    ፓስተር አሰፋ ወ/ሥላሴ

  • @sweetie6585
    @sweetie6585 Před 3 lety +7

    በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ የጥንት አባቶቻችን አዎ ከፍቅራቸው የተነሳ ነው የናንተ አስተምሮ አንድም ለገንዘብ አንድም ለስልጣን የርሶን ደግሞ ፈጣሪ ይመርምረው የጀማነሽን ሰምቼ አዘንኩ ከዛም ይሕን ግብዝነት

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Před 3 lety

      ታቦተ ፅዬን ኢትዬጵያ የለም ምክንያቱም ሰለሞን 970-930 BC ስለኖረ ያንጊዜ መጣ ከተባለ
      ዖዝያን ከሰለሞን 200 አመት በኋላ መቅደስ ገብቶ
      ለምፃም የሆነው ታቦቱ በእስራኤል መቅደስ ስለነበረ ነው ታሪኩ ስለሚጋጭ ትክክል አይደለም እኛ አገር የለም ።

  • @senaitajema3531
    @senaitajema3531 Před 3 lety +4

    ታቦት ማለት 10 ቃላት ነው ከዚህ ውስጥ አንዱ ሕግ አትግደል ይላል ኦርቶ ግን ልገሉሁ ደብድበኽው ልገሉህ ስሐተታቸውን እያጋለጡ ነው ጌታ እኮ ፍቅር ነው ጠላትህን እነደራስህ ውደድ ነው ያለው ጌታ ተባረኩ።

  • @elishidygebremariam2139
    @elishidygebremariam2139 Před 3 lety +8

    ከክርስቶስ ልደትና ሞት ትንሳኤ በኃላ ታቦት የለ ሸለቆ ተራራ መውጣት መውረድ የለው ነፍስን ለማፅደቅ ጠዋትና ማታ
    የዳነው በእምነት ነው አይደለም በስራ
    የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይለናል አንድም እንኳ ፃዲቅ የለ ሁሉ ፀጥያትን ሰርተው የእግዚአብሔር ክብር የጉደለን
    ጻድቅ የምን ሆነው ባንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ሥናምን ነው::

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Před 3 lety +1

      ታቦተ ፅዬን ኢትዬጵያ የለም ምክንያቱም ሰለሞን 970-930 BC ስለኖረ ያንጊዜ መጣ ከተባለ
      ዖዝያን ከሰለሞን 200 አመት በኋላ መቅደስ ገብቶ
      ለምፃም የሆነው ታቦቱ በእስራኤል መቅደስ ስለነበረ ነው ታሪኩ ስለሚጋጭ ትክክል አይደለም እኛ አገር የለም ።

    • @bereket5335
      @bereket5335 Před 3 lety

      ክክክክክክክክክክ ኣታስቁን እባካቹ፡ እንደፊክሽን የምታነቡት መጽሃፍ ሊገባቹ ኣይችልም! ኣጋንንትም ያምናሉ ፡እናተ ከስራ ነጻ ስለሆናቹ መስራትም ስለማትፈልጉ የጥቅስ ሰዎች ብቻ ሆናቹ ቁጭ፡ ፡ እምነት ያለ ስራ ከንቱ ነው

  • @ezekielambawofficial5924
    @ezekielambawofficial5924 Před 3 lety +6

    በለላ ጉዳይ እንደገና በጋበዝ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል ፓስተር

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Před 3 lety

      ታቦተ ፅዬን ኢትዬጵያ የለም ምክንያቱም ሰለሞን 970-930 BC ስለኖረ ያንጊዜ መጣ ከተባለ
      ዖዝያን ከሰለሞን 200 አመት በኋላ መቅደስ ገብቶ
      ለምፃም የሆነው ታቦቱ በእስራኤል መቅደስ ስለነበረ ነው ታሪኩ ስለሚጋጭ ትክክል አይደለም እኛ አገር የለም ።

  • @YILWON
    @YILWON Před 3 lety +18

    ሕዝቤ እውቀት በማጣት ጠፍቶአል አለ ቅዱስ እግዚአብሔ. በፆምና በፆሎት ካልሆነ በቀር የናንተ የድቁርና የሁከት መንፈስ አይለቅም!.

  • @manehantewoldemariam6101
    @manehantewoldemariam6101 Před 3 lety +3

    ቃለመጠይቁ እጅግ ጠቃሚና ያላለቀ ነው፤ ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለሁ ። ነገር ግን በቃለ መጠይቁ መሀል wow የሚለው ብዙ ግዜ ያለቦታው ነውና የምትጠቀምበት ቢቀርና እንግዶችህን በተለይ ደግሞ በእድሜ የሚበልጡህን በአንቱታ ማናገር ለአንተም ለእንግዳህም ክብር ለተመልካችም ጆሮ ምቾትን ይሰጣል ። በባርኮትህ ኑር !

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Před 11 měsíci +2

    ኣሰገራሚ ዉይይት you pastor kasahun &"ሜሪ ጌታ እዉነት እየገለጣችሁት ስለሆኔ እሰከ ደም ጠብታ የፈለገውን ዋጋ ከፍላችሁ ሂዱበት ታሸንፋላችሁ ለእዉነቱ ጌታ ከእናነተ ጋራ ነውና እውነት እዉነት ነው ።በርቱ እዉነት ተብሎ ውሸት ሰመለክ የነበረው ስጋለጥ ዘመን መጣ ።ወደ ፍፃሜ ይቸኩል እውነት የተረዱ ከእናንተ ጋራ ይወግናሉና በርቱ ።

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Před rokem +2

    በጣም ጥሩ ዉይይት ነዉ። ይበረታታሉ ጤና ይስጥልን

  • @hiwotadisutube5950
    @hiwotadisutube5950 Před 3 lety +10

    Paster kasish zemenik yibarek🇪🇹😍💔

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před 3 lety +11

    ጌታ ይባርካቹ በጣም ጥሩ የሆነህ ውይይትነው ይህ ታቦት ኢትዮጲያ ውስጥ በእውነት ቢኖር እስራኤል ዝምብላ ትቀመጣለች ይህ የማይመስል ትርክነው እዝቡን የሚያታሉት ዶሮን ሲያታልላት በመጫኛጣላት እደሚባል ተረት እዝቡን አታለሉት ያሳዝናል

  • @mikelelijah9067
    @mikelelijah9067 Před 2 lety +1

    ምርጥ መሪ ጌታ፣ እግዚአብሔርን ለማገልገል እስከ ሞት የቆረጡ አስተማሪ ናቸው። ከጎኖ በጸሎትም ሆነ በሚያስፈልጎ እቆማለሁ። ስልክ ቁጥሬን ልሰጥዎ ሁሉ እችላለህ፣ ከወንጌል ስራ አንጻር ከርሶ ጋር እቆማለሁ።

  • @lastdayscomingsoonmaranata557

    ወይኔ ወንድሜን አይዞህ እግዚአብሔር ያድናሀል ተባረክ መሪጌታ ጽጌ ተባረክ ፓስተር ካሳሁን

  • @sasi849
    @sasi849 Před 3 lety +44

    የሌላውን ሻማ ማጥፋት የእናንተን እንዲበራ አያረግም።

  • @Merameron
    @Merameron Před 3 lety +6

    ፓስተር ካሳሁን ለጠየከው ጥያቄ መልስ ሲሰጥ አስጨርስ ጣልቃ አትግባ እንስማው ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ተባረክ

    • @woine123
      @woine123 Před 3 měsíci

      እሱ እኮ ለመማር ወይም ከስህተቱ ለመታረም ሳይሆን በቅዱሳኑ ላይ ያለውን ጥላቻ ከልቡ ወስጥ እያወጣ የሚተፋበትን ግዜና ቦታ ማግኘቱን ብቻ ነው የሚያየው!!!! ቢነግሩትም ጆሮው እየገለበጠ በራሱ ቋንቋ ነው የሚነግረው::

    • @fisehayeaa8079
      @fisehayeaa8079 Před 2 měsíci

      ​@woine123 ene sexo teqaxelu

  • @yordiwondwossen9370
    @yordiwondwossen9370 Před 2 lety +2

    Tebareku

  • @senaitajema3531
    @senaitajema3531 Před 3 lety +8

    ተባረኩ ልጆቼን የነካ የዓይኑን ብሌን የነካ ነው ዘካሪያስ 2፡8 ቃሉን ለከ ከበሽታቸው ፈወሳቸው ተብሏል ወደ ኢየሱስ እንጮሐለን እሱ ያለው ይሆናል በርታ ለእውነት። እውነት እየወጣ ነው።

  • @elishidygebremariam2139
    @elishidygebremariam2139 Před 3 lety +10

    አቤት አቤት የሚገርም ነው
    የተሰጡትን ኩመንቱች ሳነብ እንደ ስው አዘንኩኝ. እና እንዲህ አልኩት ጌታ ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው
    ቃሉን አንብቡት እውነት እንዲበራላችሁ
    በተረት እና በታሪክ አትመሩ ሰዎች እባካችሁ
    እግዚአብሔር ብቻ ይሁን አምላካችሁ
    ከኔ በቀር ሌሎች አማልክቱች አታምምልኩ ይላል ፈጣሪያችን

  • @blenlema2437
    @blenlema2437 Před 3 lety +6

    ውይ ዳቆን ፅጌ ጌታ ይባርክህእውነትም ደፋር ይነጋልን አንበቦ ጌታን ያመን ብዙ ናቸው

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 Před 3 lety +8

    ተባረኩ

  • @user-jm5yh3jh9z
    @user-jm5yh3jh9z Před 3 lety +2

    Getan sila erso betam amesaginalehu agalgilotih betam barikognal lazelalem amilake yibarikih.

  • @netsi3691
    @netsi3691 Před 2 lety +5

    ወንድሞቼ እኔ ወደ ጌታ ኢየሱን ያመንኩት ይነጋልን አንብቤ ነዉ፡፡

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 Před 3 lety +13

    አሜን ይነጋል ለኦርቶዶክስ ወገኖቻችን የዲይብሎስን ስራ ሊያፈርስ እየሱስ ክርስቶስ ተገለጠ !!! እውነት አርነት ያጣል !!!

  • @newman4691
    @newman4691 Před 3 lety +2

    Kibir le Egzabher yihun ,betam des yilal Tebareku !!!!

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 Před 3 lety +15

    iyesusi kiristos bichawun yadinal🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @thomasgebremedhin7969
      @thomasgebremedhin7969 Před 3 lety

      አንቺ መናፍቅ በሀይማኖትሽ ላይ አተኩሪ ስንት ጉድ protestant ውስጥ አለ ምድረ ሸርሙጣ

    • @ferwiniberhane3342
      @ferwiniberhane3342 Před 3 měsíci

      ​@@thomasgebremedhin7969ይህ የፃፍከው ማንን እንድታምን ያሳያል

  • @yonaszeleke1596
    @yonaszeleke1596 Před 3 lety +5

    God bless you paster. Keep going,he helps you!!

  • @jesusislord7509
    @jesusislord7509 Před 3 lety +11

    ፅጌ ስጦታው እውነተኛ የክርስቶስ ወታደር በርታ ጌታ የበለጠ ፀጋ ይጨምርልህ ዘንድ ፀሎቴ ነው አውቃለሁ በምን ሁኔታ እንደምታልፍ

  • @egziabhierselam5300
    @egziabhierselam5300 Před 3 lety +1

    የምንውድህ የእግዚኣብሄር ሰው፡ ፓስተር ካሳሁን፡ በቀረበው ፕሮግራም በጣም ተባርከና፡ ተምረናል እና፡ ጌታን ኣገልግሎትህን ይባርኽ። በዚህ በነበረው ቃል ምልልስ፡ ኢትዮጵያን ከኣጋንታዊ ኣለም ተጽእኖ ነጻ ላምውጣት የምታግገሉ፡ ቴቪጅን ሞስኾትን ያልታዩ፡ ብዙ ጀግኖችን እዳልዋት ተረድቻለሁን። ገና ኢትዮጵያ ብኣለም ዙርያ ያላት ተጽእኖ በጣም እየገነን ይሄዳል። የሀን የምሆንበት ግዜ ረጅም እንዃን ባይሆን፡ ኢትዮጵያ ግና ክብረ ነው፡ ያልችውን ከጨለማው መንፈሳዊ ኣለም ንኪኪ ያለውን እና፡ መሰረት ያደረገ ለምጣል ፍቃጠኛ መሆን ኣለባት። ጌታ የሱስን ኣብዝቶ ይባርኽህ። ተባረኽ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 3 lety +10

    በጣም ደስ የሜል ምስክርነት ነው ለብዙዎች የሚጠቅም ነው ጌታ ይባርካችሁ ♥♥♥♥

  • @user-UtorsonofGod
    @user-UtorsonofGod Před 3 lety +6

    ቸሩ መድሐኒያለም ጨርሶ ይማራችሁ

  • @yenenafekot3685
    @yenenafekot3685 Před 3 lety +63

    ልብሱን ለበሱ እንጂ አንድ ናቹ ለገንዘብ ብላቹ ኦርቶዶክስን እምነት ለማጥፉት ትጠራላቹ ግን ፈፅሞ አይሳካላችሁም እኛ እበዛለን እጂ በግ ለምድ ለብሰው ለሚመጡ ሰዎች ቦታ አሰጥም።

    • @fih7949
      @fih7949 Před 3 lety +5

      ክርስቶስ እኮ ነው እውነት መንገድ ሂወት ሌላ ነገር በመፈለግ አትንገዳገጂ ።

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 Před 3 lety +1

      Egiziabihar libona yisiteni

    • @kidistgetachew5688
      @kidistgetachew5688 Před 3 lety +5

      ኦርቶዶክስ መቼም አትጠፋም መጤ ሀይማኖት አይደለም

    • @MegaAbya
      @MegaAbya Před 3 lety +2

      አሰተኞች ከቤቱ ይጀምራሉ በእውነት ሌላው እምነትን አትነኩም ምክንያቱም ባዶ ስለሆኑ እውነት ስለሌላቸው ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ለማንበርከክ ትደግማላቹ እጂ ምንም አታመጡም ባገኛቹት መንገድ ስለ ኦርቶዶክስ ከማውራት የተሻለ ሃሳብ እንኳን የላቹም አለም በከሃዲያን በጡት ነካሽ ስለተሞላች ባገኛቹት መንገድ እንቅልፍ ትፈለፍላላቹ እግዚአብሔር ከምድር እደስዶም ያጠፋቿል ይህ ሁሉ አላማ ማህበረ ቅዱሳንን ለማዳከም ነው ማህበረ ቅዱሳን በእነዛ በእሳት የጋዩ ቤተክርስቲያን በየገጠሩ እየገቡ ለብዙን እንባ አብስዋል እናት ግን ስራ ፈት አትስሩም አታስሩም ወይ ምድር ሁሉን ተሽክማለች

    • @eyoueltsegaye8573
      @eyoueltsegaye8573 Před 3 lety +1

      Metshaf kidus manbeb betjemeri anchim getan betekebelesh

  • @BeyeneBasha
    @BeyeneBasha Před 3 měsíci +1

    ታቦትከድንጋይከእንጨትከብረትይሰራልአሁንግንአበቃለት

  • @mihretbestoligalyoutube9768

    Abetu Geta egzbher Hoye Ante Bicha Ewnet Wangelin Asayachewo Amelakitachewo🤲🤲🤲🤲🤲🤲Bewnet Sile inesu Meslhe gidetachin new 🙏

  • @solomonsawalsawalsolomon1717

    ጠያቂው ከሁሉም ነፃሁነ ነው መጠየቅ ያለብህ አንዱን ወገን የማስጠቆር ሁኔታ ይታይባሀል አስተካክል

  • @meserethabtamu5988
    @meserethabtamu5988 Před 3 lety +2

    Geta yebarekot!

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 Před 2 lety +2

    ተባረኩ ትውልድን ወደ እውነት መመለስ መርሞሮ ተሞሮ ስለሆነ የወንጌልን አደራ ተወጥተዋል ፤ በድካምሆትሞ የእግዚአበሔር ሐይል ይገለጣሉ ፣ ይነጋል ።

  • @kidistyigletu2209
    @kidistyigletu2209 Před 3 lety +11

    May God Bless U !!!!

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Před 3 lety +1

      ታቦተ ፅዬን ኢትዬጵያ የለም ምክንያቱም ሰለሞን 970-930 BC ስለኖረ ያንጊዜ መጣ ከተባለ
      ዖዝያን ከሰለሞን 200 አመት በኋላ መቅደስ ገብቶ
      ለምፃም የሆነው ታቦቱ በእስራኤል መቅደስ ስለነበረ ነው ታሪኩ ስለሚጋጭ ትክክል አይደለም እኛ አገር የለም ።

  • @zenebeshneby9485
    @zenebeshneby9485 Před 3 lety +6

    እግዚኣብሄር ልቦና ይስጣቹህ 🙏🙏🙏

  • @Yonivlogs
    @Yonivlogs Před 3 lety +2

    Geta yebarkh ❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @kalkidanhailemariam6249
    @kalkidanhailemariam6249 Před 2 lety +2

    God bless you. You are a real servant of the Lord Tsige

  • @user-ut6jr1mk1c
    @user-ut6jr1mk1c Před 3 lety +14

    እግዚአብሔር ይገፀሰልን አንተን ነውርኛ ንህ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ምንም እንክን የለባትም ይቀር ይበላቹ ጌታ እየሱስ

    • @elizabethsam5476
      @elizabethsam5476 Před 3 lety +3

      እንከን የሌለበት ስው ወይም ድርጀት በምድር ላይ የለም አይኖርምም:: ሁሉም ፍዱም ቢሆን ኖሮ ክርስቶስ ባልሟተ ነበር:: መድሐፍ ቅዱስን አንቡ መልሱን ከዛው ላይ ያገኙታል:: ሀይማኖተኛነት ሀጢአት ነው ሊገስድ ሊወገዝ የሚገባው ነገር:: ተባረኩልኝ!!

  • @habtomtebeje106
    @habtomtebeje106 Před 3 lety +17

    በጣም መልካም ነው ፓስተር ዘመን ይባረክ

  • @teferisiyum5388
    @teferisiyum5388 Před 4 měsíci +2

    I love it

  • @elishidygebremariam2139
    @elishidygebremariam2139 Před 3 lety +2

    ወንጌል ያሸንፋል ገና በገጠርና በከተማ ይሰበካል ሊድን የሚፈልገውን ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያድነዋል ክብር ምስጋና ለስሙ ይሆን ለዘላለም አሜን
    ለየት ያለ የመንፈስ ቅዱስ መገለጥ የሞላብክ በጌታ ወንድሜ አንተን እንደ ጳውሎስ ለስሙ የለየህ እግዚአብሔር ይመስገን
    በምድር ብትንገላታ በሰማይ አክሊል ይጠብቅሃልና በርታ
    ባለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ነገን እያሰባችሁ በጌታ ፀጋ በርቱ

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 Před 3 lety +9

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ማንም ምንም ቢል የጥንታዊቷ ኦርቶዶክስ አትጠፋም ትክክለኛዋ እምነታችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት እንደእርሶ አይነት ከሀዲ አባት መልሱን ከእግዚአብሔር ይቀበላል

  • @gezachewfekadu
    @gezachewfekadu Před 3 lety +8

    በጣም ደካማ ኢንተርቪው። አቅራቢው በጥላቻ የተሞላ ትንሽነት የሞላው ሰነፍ ነው። በቀጥታ ስለሚያምንበት መረዳት መወያየት ሲችል በሌላ ቤተክርስትያን እምነት ብሽሽቅ የሚመስል ዝግጅት ማቅረብ ወራዳነት ነው።

  • @mulualemabate80
    @mulualemabate80 Před 3 lety +2

    Wow geta ybarkot ewnetin bemegilet geta barkotal

  • @enyatkebede7926
    @enyatkebede7926 Před 3 lety +10

    የቅዱሳን አባቶች ፀሎት ይርዳህ እግዚአብሔር አምላክ ወደመቅደሱ ይመልስህ !!! ካባውንና ቆቡን አውልቀው

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Před 3 lety

      Pls read bible

    • @user-zn6vu2mj2w
      @user-zn6vu2mj2w Před 11 měsíci

      Ye egzeabher mekdes sewe newe tabot degimo beliwawiyan metesehaf lay ale anbibu kekLu ke egzeabher hasab wechiatdekemu

  • @asmeretsahle9271
    @asmeretsahle9271 Před 3 lety +3

    God bless you Brothers btam asflgi new lehzbachin .tebarku😊😘

  • @oneethiopia4677
    @oneethiopia4677 Před 3 lety +13

    ወላዲተ አምላክ ልቦና ትስጣችሁ ሌላ ምን ይባላል እምየ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር⛪️🙏

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 Před 3 lety +2

      የኦርቶዶክስ ማርያም የውሸት ድርሰት ናት!!

  • @AsebeGirma
    @AsebeGirma Před 5 měsíci +1

    Amen

  • @temesgent1950
    @temesgent1950 Před 3 lety +7

    ለመሆኑ ድንግል ማሪያም እግዚአብሄት ለሙሴ ፅላትን(10ስርቱ ትእዛዛትን) ሲሰጥ ተፈጥራ ነበር ወይ በሬ ወለደ አፈ ታሪክ እኮ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ንቃ

  • @panaceasolutions5031
    @panaceasolutions5031 Před 3 lety +16

    ቁራ ወደ አንገቱ ቀሚስ ያጠልቃል -- Prophecy fulfilled.

  • @selamawitdagmawi5694
    @selamawitdagmawi5694 Před 3 lety +7

    Woyinae be dingle enae lerso tesakikae aleku, kirstos mihiretun yilakilot lela minim alilotim, gizae degu hulun yasayenal. Proud to be ORTODOX 🙏 💕

  • @mesfinatlaye7112
    @mesfinatlaye7112 Před 2 lety +3

    1. እስልምናና የአረብ ተፅዕኖ እንዳይስፋፋ 2. ሃይማኖት በማይታወቅበት ቦታ ክርስትናን ያስተዋወቀችና ያጠመቀች 3. አገር ስትወረር ህዝብ ያስተባበረች አገር ያስጠበቀች የአገራችን ድርና ማግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስያን ናት:: ይሄ ጥያቄ ውስጥ የሚገባ አይደለም:: ይሁን እንጂ ስለእምነትና ኑፋቄ ሲወራ በድርሳናቱዋ ህዝበ ክርስቲያኑ ክርስቶስን ብቻ አይቶ ሥሙንም በእምነት ጠርቶ እንዳይድን ያደረገችውም ይችው ቤተ ክርስቲያን ናት::

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před 3 lety +7

    ዋሆ በጣም ያሳዝናል የሴጣን ስራ ትውልድ እውነት እዲያውቅ አይፈልግም ጌታ ግን መልካምነው እደሰው አይደለም ፖ|ር ካሳውን እባክህ እዬን ሰው እርዱት ትልቅ እውነት ነው ያስረዳን

  • @abeb.i.g236
    @abeb.i.g236 Před 3 lety +8

    ለሁሉም ግዜ አለው ታቦቱ የሚወጣበት።
    እርሶ ባላዩት ነገር እርግጠኛ አይሁኑ

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před 3 lety +4

      አይ መሪ ጌታ የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ከበቃዎት አልባሳታችንን ለምን ይጠቀማሉ ? እቼ እንቅልፋም ብለው ይሏት የቤተክርስቲያናችን አባቶች ፊደል ቀርፀው አስተምረውና ዛሬ ላይ እናንተ የምትመፃደቁበትን መፅሐፍ ቅድስን ተርጉማ ያቆየች መሆንዋን ዘንግታችሁ ለቱሪስት ገንዘብ ነዉ የምታስቡት ትንሽ ሰትቆዩ ቀዳማዊ ሚኒሊክ እስራኤላውያኖቹን (ፈላሻዎቹን ) ሰርቆ ነው ያመጣቸው ትላላችሁ ይሄ የበሉበትን ወጨት መስበር ነው ጌታ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

    • @tadelechzerga4573
      @tadelechzerga4573 Před 3 lety +1

      ከከከከከከከከከከከከከከከከ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @letssaveamhara936
    @letssaveamhara936 Před 3 lety +1

    ተኩላው ፅጌ ስጦታው ለማያውቅህ ታጠን ከእግር እስከ እራስህ ጠንቅቀን እናውቅሃለን ።በተለይ እኔ የተሃድሶ መናፍቃን የውስጥ አርበኛ ሆነህ በኋላም በግልፅ ጨርቅህን ጥለህ በአውሬው የስድብ አፍህ ቅዱሳንን የሚሰድብ መፃህፍት ከአሳተምክ በሁዋላ ሁለታችንም መፅሃፍ ቅዱስ ይዘን ስንወያይ ። አንደበትህ ተሳስሮ ልኑርበት እባካችሁ በእንጀራየ አትምጡብኝ ማለትህን ታስታውሳለህ ?????? ከሆነ ጥሩ ። ማህበረ ቅዱሳን ከአለት የጥነከረ ማህበር ነው አንተም በጊዜው መስክረሃል ። እናም እንዳተ አይነት ኑሮ ከብዶበት ከርሱን ለመሙላት መናፍቅ ለሆነ "መርጌታ" ከማዘን ውጭ ምንም ማለት አይቻልም። በልሳነ ግእዝ የተናገረ ሁሉ አዋቂ ጠንቃቂ ለሚመስላቸው የፕሮቴስታንት መናፍቃን ፕሮግራም እየተጋበዝክ ከርስህን ሙላ ። እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይገስፅህ።

  • @erdachewkassa935
    @erdachewkassa935 Před 3 lety +2

    Tewodachual yegeta birukan
    God bless you!

  • @tube-roha
    @tube-roha Před 3 lety +38

    ሎቱ ስብሐት! ሎቱ ስብሐት! ሎቱ ስብሐት! ኸረ ጌታ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ😭😭
    አንድ ነገር ብቻ እወቁልኝ ኦርቶዶክስ ነበርኩ እናም በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አንቱ የተባልኩ ሊቅ ነኝ ግን ኦርቶዶክስ ስህተት ነች ትምህርቶቿም ሀሰት ናቸው ብሎ መክሰስ በኛ ቤተክርስቲያን ብቻ ሳይሆን አለም ላይ ባሉ አሀት አቢያተ ክርስቲያናት የምናውቀው የቆዬ የተሐድሶ መናፍቃን አካሄድ ነው፤ በመሆኑ ልባችን እንደ አንተ አይነት ትንሽ ሰው በተናገረው ነገር የምንደነግጥ መስሎክ እንዳይሸወድ
    በመሰረቱ የተሐድሶ ምንፍቅና አካሄድ ከዚህ የተለዬ ምን ነገር አለውና ነው የምንገረመው፤ ጠላቶችን ከውስጧ ማስነሳት እኮ ነው ዋና መገለጫው፤ እኔ ወላዲተ አምላክ ምስክሬ ናት የፈጠረኝ አምላክ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው አሁን ላነሱት ጥያቄ በሙሉ በቂ መልስ አለኝ የሊቃውንቱ ጉባኤ የእርሶን አይነት ተራ መናፍቅ የሚያነሳውን ጥያቄ ለዛም እንደዚህ የወረደ ጥያቄ ለመመለስ ግዴታ የለበትም፤ በመሰረቱ አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት ይሰማል እንዴ?? ምን ይሁን ብለው ነው ፖትሪያሪኩ ታቦተ ጽዮንን አይቻታለሁ ብለው አንተ ጋር እሰጣ ገባ የሚገቡት?? እንደው በወረደ ጥያቄህ አዝነው ከመሳቅ ውጭስ ምን ሊያደርጉ ይችላሉ??
    አንድ ነገር ልብ በሉልኝ እንኳን መሪጌታነት ማዕረግ ፕትርክና እና ጵጵስና ማዕረግ ደርሰው የወደቁ ብዙ መናፍቃንን እናውቃለን ይሄ ለኛ አዲስ አይደለም፤ በክርስትና ታሪክ ከአርዮስ በላይ ሊቅ አልነበረም መጨረሻው ግን የክርስቶስን የባህሪይ አምላክነት መካድ ስለሆነ ቤተክርስቲያን በጉባኤ አውግዛዋለች፤ ለአንተ አይነቱ ተራ መናፍቅ ግን ሊቃውንት ጉባኤው መሰብሰቡ እንደውም አስገርሞኛል ይሄ የሚገባህ አልነበርክም ምክንያቱም እኔ ተራ ምእመኗ ለአንተ ጥያቄዎች በቂ መልስ አለኝ፤ ለዛም ነው የምትናገረውን ምንፍቅና ስሰማ ልቤ ድንግጥ እንኳን ያላለው
    የሚያሳዝነኝ ነገር ይች ተራ ነገር አስበርግጋው ወደ አዳራሽ የሚሮጥ ሰው ካለ ነው፤ የኔ ጌታ ሊቀ ሊቃውንት ተብሎ በቤተክርስቲያን መሾም ለቅድስና ማረጋገጫ አይደለም የትኛውም ማዕረግ ላይ ሆነህ በዲያቢሎስ ተፈትነህ ልትወድቅ ትችላለህ ኦርቶዶክስ ነበርኩ ብለህ የምትዘራው ምንፍቅና ኦርቶዶክስ መኖሯን ሳያውቁ ምንፍቅናን ከሚዘሩት መናፍቃን በምንም አትለይም በምንም፤ ዋናው ነጥብ አንተጋም ሌሎቹጋም ዲያቢሎስ እንክርዳድ መዝራቱ ነው!!!!!
    አንድ ነገር ብቻ ልበል አዎ ታቦተ ጽዮን ኢትዮጵያ ውስጥ ናት!!! አሳዮኝ ወይ አይታቹ ንገሩኝ ብሎ ለመጠየቅ ከኢ አማንያን ወገን ብትሆን እረዳህ ነበር፤ ኦርቶዶክስ ነበርኩ የሚሉ የአንተ አይነት ሰዎች ግን ይሄንን ሲጠይቁ ያስቃል ያሳዝናልም ቆይ ታቦተ ጽዮን በምን ሁኔታ እንደምትጠበቅ አያውቁም?? ስርአቱን ባይማሩ እንኳን ከተማሩት አልሰሙም ?? ፓትሪያሪክ እንኳን ቢሆን ሊያየው ቀርቶ አጠገቡ ሊደርስ የማይፈቀድለትን የአንተ አይነት ዱርዬ ካዬውማ ምኑን ታቦተ ጽዮን ሆነ😒
    ለማንኛውም ካላየሁ አላምንም ማለት ለቶማስም አልበጀው የመለኮት እሳት አቃጠለው እንጂ፤ ታቦተ ጽዮን መኖሯን አምናለሁ የማየት ግዴታም የለብኝም፤ ክርስትና የእምነት እንጂ የማየት ጉዳይ አይደለም ያመንከውን ግን ታየዋለህ፤ የአንተ አይነት ዱርዬዎች በመሰረቱ ታቦቱን ብታዩ እንኳን ፌክ ነው ብላቹ ከማፌዝ ወደኃላ አትሉም አየሁ ብሎ የሚነግራችሁ ሰውም ቢኖር ከማፌዝ ያለፈ ልባችሁ ድንግጥ አይልም ለዛም ነው ይሄን የወረደ ጥያቄ ሲሰሙ ፖትሪያሪኩ ስቀውብህ ያለፉት፤ በል እስራኤል ሂድና ታቦተ ጽዮንን አሳዮኝ በላቸው ካላየን አናምንም ለሚሉ የአንተ አይነት ሰዎች ቀላሉ መንገድ እሱ ብቻ ነው ታቦቱ እነሱጋ ከሆነ ያሳዩሀል😊
    ቤተክርስቲያን ትላንትም ዛሬም አስከአለም ፍፃሜ ያው ናት ሰዎችን በንስሀ ታድሳለች እንጂ አትታደስም!!!!!!!!

    • @liajeddag9022
      @liajeddag9022 Před 3 lety +5

      እውነት ነው

    • @2000abush
      @2000abush Před 3 lety +4

      እውነቷ ይቺ ነች፡፡ ቢመርም መዋጥ ነው እንግዲህ፡፡ መሪ ጌታ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክዎት !!!

    • @zeroto2347
      @zeroto2347 Před 3 lety +4

      እዉነት ነው እንዴ ቶሞስ ተጠራጣሪ ነው ካላየው አላምንም ብሉዋል ከዛን አይቶት አምኑዋል ግን ጌታቺን ሳያዩ ይምያምኑ ብፁዋን ናቸው ብሉዋል የፈለገዉን ቢያወራ አትፈረስም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምክንያቱም ከላይ ስለሆነች ❤🙏

    • @user-ho1fu8vu6s
      @user-ho1fu8vu6s Před 3 lety +1

      የእውነት አምላክ ይጠብቅልን

    • @zeroto2347
      @zeroto2347 Před 3 lety

      @@user-ho1fu8vu6s አሜን ፈራጁ እርሱ ነው ዋጋቺን ከላይ ነው

  • @kidistyigletu2209
    @kidistyigletu2209 Před 3 lety +3

    Geta Yebarkehe Tebareku !!!!

  • @kelemeworkzenbaba4229
    @kelemeworkzenbaba4229 Před 3 lety +6

    GOD BLESS YOU MERIGETA

    • @gechotube4022
      @gechotube4022 Před 3 lety

      የተኩላ ለምድ ለባሽ
      ቱሪናፋ

    • @samuelana1317
      @samuelana1317 Před 3 lety

      የሰይጣን ስራ አስኪያጅ መርጌታ ልቦናሕ የጠፋብህ መተተኛ ነህ

    • @samuelana1317
      @samuelana1317 Před 3 lety +1

      የቱጋ ነዉ እኔ እፅፍልሐለዉ ያለዉ አቤት ዉሸት ጥቅሱን ንገረኝ

    • @samuelana1317
      @samuelana1317 Před 3 lety

      ተቦተ ፂሆን አድ ነዉ ከየት አመጣሕዉ የቅዱስ ሚካኤልን ታቦት ያልተባለዉነ ዉሸታም

  • @habeshaw251
    @habeshaw251 Před 3 lety +4

    Wow ይገርማል ተባረኩ

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Před 3 lety

      ታቦተ ፅዬን ኢትዬጵያ የለም ምክንያቱም ሰለሞን 970-930 BC ስለኖረ ያንጊዜ መጣ ከተባለ
      ዖዝያን ከሰለሞን 200 አመት በኋላ መቅደስ ገብቶ
      ለምፃም የሆነው ታቦቱ በእስራኤል መቅደስ ስለነበረ ነው ታሪኩ ስለሚጋጭ ትክክል አይደለም እኛ አገር የለም ።

  • @Godloveus1
    @Godloveus1 Před 3 lety +5

    ኦርቶዶክሳውያን ለነዚህ የተሳሳቱ ሰዎች ምንም ክፉ መልስ እንዳትመልሱላቸው እዛው እራሳቸውን ያጃጅሉ ልብ ለልብ የማይገናኙ የቤተክርስቲያን ጠላት በመሆን በአካል አንድ አይነት የመሰሉ ናቸው።
    ስለዚህ አይተን እንዳላየን እናልፋቸዋለን ጌታችን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ልቦናን ይስጣቸው እንላለን።

  • @aynabelete
    @aynabelete Před 3 lety +19

    የሰው ስም እየጠሩ ምስክርነት አግባብ አይደለም ለነገሩ ውሸቶትን ለማሳመን ይህንን ማድረግ ግዴታዎ ነው ብቻ የእውነት አምላክ ክርስቶስ ሁሉንም ያያል

    • @menberelakew4238
      @menberelakew4238 Před 3 lety +1

      Mekesesena leheg makerb engemeraln

    • @samiwota7925
      @samiwota7925 Před 3 lety +1

      ግን እኒህ ሰዎች ከዳቢሎስ የተላኩ ቁራዎች ናቸው ልበል ደግሞ የኛን የክብር ልብስ ለብሷል ቅሌታም መናፍቅ

    • @fih7949
      @fih7949 Před 3 lety +4

      @@samiwota7925 የኛን የክብር ልብስ ? ማነው ያንተ ያደረገው ?? ልብሱ በብሉይ ኪዳን ለእስራኤላውያን ካህናት በእግዚአብሔር የተሰጠ እንጂ ላንተ ወይ ለእናንተ የተሰጠ ማንም የማይጋራው የግል ሃብት አይደለም ። አትዘበራርቅ ። እውነትም መንገድም ሂወትም ክርስቶስ ብቻ ነው !!

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Před 3 lety +1

      Pls read bible

  • @tesefanshwedagenw3877
    @tesefanshwedagenw3877 Před 3 lety +2

    ጌታ ይባርከወት ለእውነት የቁሞ ያስመለጠወት ጌታ ይባረክ

  • @kanoligutu8870
    @kanoligutu8870 Před 3 lety +5

    "መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና" ሐዋ 4፡12.
    "በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዝአብሔር አንዲያ ልጁን እስኪስጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና" ዮሐ 3፡16.
    "በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዝአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል" ዮሐ 3፡18።

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Před 3 lety

      ታቦተ ፅዬን ኢትዬጵያ የለም ምክንያቱም ሰለሞን 970-930 BC ስለኖረ ያንጊዜ መጣ ከተባለ
      ዖዝያን ከሰለሞን 200 አመት በኋላ መቅደስ ገብቶ
      ለምፃም የሆነው ታቦቱ በእስራኤል መቅደስ ስለነበረ ነው ታሪኩ ስለሚጋጭ ትክክል አይደለም እኛ አገር የለም ።

  • @tigistashenafi276
    @tigistashenafi276 Před 3 lety +11

    ጠያቂውም ተጠያቂውም ፈጣሪ አምላክ ይገስፃችሁ።# የጉድ ዘመን ጉዶች #

  • @mogesmolla8091
    @mogesmolla8091 Před 3 lety +2

    May God Bless you abundantly for your briefing of spiritual illusions for those who are denying the power of our savior Jesus Christ and magnifying those small gods.

    • @abebaabraham8227
      @abebaabraham8227 Před 3 lety +1

      gods!? Where you see those!? Don't you know the Saviour is the son of St.Merry which is shares her blood and soul!? Why you protestors are undermine your spirit!

  • @hiruttedesse8316
    @hiruttedesse8316 Před 2 lety +1

    mergata tsig geta ybarekote

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 Před 3 lety +3

    miigarm new teberekuu paster kasahun siwadih geta yibark💕💕💕💕💕💕 bles you mamir marigetaa

  • @emusahele2127
    @emusahele2127 Před 3 lety +11

    እኔ የጥንታዋ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ነኝ አባቴ እርሶ ግን ለምን ሰዎችን ማሳሳት ፈለጉ ? አረ ፈጣሪን እንፋራ ተው ግን ይዝህን ያህል ድፍረትስ ይገባል ወይ ? ለገንዘብ ለእውቅና ተብሎ ህዝብን እንደዚህ ማሳሳት ተገቢ ነው ያሳዝናል እኔ ፈጣሪ ይቅር ይበሎት እና ወደ ነብሶ ይመልሶት ... አንተ ጠያቂው ደሞ ለዩቱብ ብር ብለህ የማይደፈረውን አትዳፈር መስማት ራሱ እኔ ፈራሁ እውነቴን ነው በጣም ትልቅ ትልቅ ድፍረት ነው

    • @BirtukanKebededemise
      @BirtukanKebededemise Před 3 lety +2

      firat dess yillaal.... gin ... egziyabiherin mefrat wanaw ina yetibeb mejemeriya neww ... zemedochee..!!!!!!!!!!!!!

    • @amsemidfifty7457
      @amsemidfifty7457 Před 3 lety +2

      Ayizo atfera semaw....hehe

  • @abenezermelese6735
    @abenezermelese6735 Před 3 lety +1

    tebareku. be 'King Josiah' zemen tabotu nebere yalubetin kifl biyasawukun des yilegnal.

  • @solomonsawalsawalsolomon1717

    ታቦተ ፅዮንን ሲጀመር ፈጣሪ የፈቀደለት ነው እሚያየው በፆም በፀሎት በስግደት ልቡ ነፁህ የሆነ ተንኮል የለለው ለገንዘብ ያላደር እጅ ባሁን ዘመን ያላቹሁት አገልጋይ ከዛም ከዛም እግራቹሁ እሚርግጥ በእምነታቹሁ እምትወላውሉ ሰወች እዴት ታቦቷን ማየት ይቻላቹሀል በፍፁም አትችሉም ሌላ ግዜ ደግሞ የክርስቶስ ግማደ መስቀል ግሸን የለም ብላቹሁ እደምትናገሩ እርገጠኛ ነኚ

  • @meronabebe6698
    @meronabebe6698 Před 3 lety +3

    Geta zemenwotn yibark dinq mesekirenet new tebareku

  • @kalbiruk1199
    @kalbiruk1199 Před 3 lety +8

    የገሀነም ደጆች አይችሏትም፤ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን!

  • @user-qo4cz8uc9l
    @user-qo4cz8uc9l Před 9 měsíci +1

    ዋውእየሱስጌታነው!!!❤❤🎉 10:00

  • @teshometesema7213
    @teshometesema7213 Před 3 lety +1

    Gosh Pastor kasahun. Berta. Kekefa tileyaleh. Le teteyakiw gize tisetaleh. Teteyakiw indimeles taregaleh. Demo atakuritim mehal iyegebah. Wonderfull

  • @hiwotmelaku8004
    @hiwotmelaku8004 Před 3 lety +23

    አድሜህን ያርዝመው አፎይ አንዲ የበራለት አባት
    አሰቲ አንዲሁ ንገርልኝ ህዝቡን አያሳቱ አያጣሉ ተሸፍነው አረ ወገኔ መፀሀፍ ቅዱሰን አንብብ

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 Před 3 lety +7

    በጨለማ ላይ ብርሀን ይሁን ያለ አምላክ ለህዝቤ ብርሀን ይብራ።

  • @sifendadi6862
    @sifendadi6862 Před 3 lety +1

    Egziabher yimesgen yihe new wengel Paster geta yibarkih

  • @Truth1.
    @Truth1. Před 2 lety +1

    Berta pastor wedenewal.....tiru ewiket new eyasigegnehen yalehew

  • @jesusisking3565
    @jesusisking3565 Před 3 lety +5

    እውነት ሰው እንዲድን ከሆነ ኦርቶዶክስ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ በስላሴ የሚያምን ሀይማኖት እና ህዘብ ከመወረፍ ዋጋ ከፍላችሁ ያላመኑትን አህዛብን አታሳምኑም ፈሪዎች ከተማ ቁጭ ተብላችሁ መዘባረቅ

  • @sasi849
    @sasi849 Před 3 lety +5

    በነገራችን ለይ ታቦቱ እራሱን የመጠበቅ ሀይል አለው አታስቡ።

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Před 3 lety +1

      ታቦተ ፅዬን ኢትዬጵያ የለም ምክንያቱም ሰለሞን 970-930 BC ስለኖረ ያንጊዜ መጣ ከተባለ
      ዖዝያን ከሰለሞን 200 አመት በኋላ መቅደስ ገብቶ
      ለምፃም የሆነው ታቦቱ በእስራኤል መቅደስ ስለነበረ ነው ታሪኩ ስለሚጋጭ ትክክል አይደለም እኛ አገር የለም ።