ከተከራይ ፍቅር ይዟት የቤት አስቤዛ እያወጣች የምትሰጠዉ ሰራተኛ ክፍል አንድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2024
  • የዚህን ቪዲዮ የመጨረሻ ክፍል በሊባስ ማያ / Libas maya / የየቲዩብ ቻናል ታገኙታላችሁ #libastube #ሊባስቲዩብ #film #lbastube #ልባስቲዩብ #ድንግል #ethiopianfilm #movie #መድፈር #ደፈረኝ #ደፈራት #ግድያ #መግደል #እህት #እህትነት #ቅናት #ፍቅር #የድሮባል #lovestory #love please don't forget like, share and subscribe to our channel .
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @libastube
  • Zábava

Komentáře • 94

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu Před 12 dny +16

    ሁሉም ሰው እደዝች አስሪ ብሆን የምትሉ ላይክ

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před 15 dny +25

    ትዝታ ክፉ ሆነሽ ስትሰሪ አያምርብሽም ሁሌ ሚስኪን ሆነሽ ስሪ 😂😂😂😂

  • @SisNem-wx9jq
    @SisNem-wx9jq Před 14 dny +8

    አሰሪዋ ደስ ስትል ትወናዋ አንደኛ❤😊

  • @Lijzuzitub
    @Lijzuzitub Před 14 dny +10

    ውይ ትዝታ ክፉ ስኮኝ አያምርብሽም የኢትዮ ማዳሞች ከዚህ ተማሩ❤❤❤

  • @user-om5eo2fm9f
    @user-om5eo2fm9f Před 2 dny

    አሰሪዋን አለማድነቅ አይቻለም🌹🌹💝💝💝💝💝💝💝

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 Před 9 dny +1

    እቺ አሰሪ ሆና ምትሰራው አስቴር...ብቃቷኮ ወደር የላትም! በርቺ አንበሲት

  • @maisaali8651
    @maisaali8651 Před 14 dny +6

    ግን ለምን ከደመወዞ ወጭአታረግም ከመ ሰረቅ የሰዉ ሀቅ ጥር አይደለም ለዛዉም ለምወደዉ ሰዉ

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds Před 14 dny +5

    የሠራተኛዋ መልስ እዴት ነዉ የበላችዉ ይመለስ በሠዉ ገንዘብ ነዉ ለመወደድ ምትሞክረዉ

  • @flebersiyum6304
    @flebersiyum6304 Před 14 dny +5

    ፍቅር ሆድ መሙላት አይደለም😊😊በሰዉ አስቤዛ ባል መሸመት😅😅ፌር አይደለም ወንድ ካላፈቀረሽ ምንም ብታደርጊለት አይሰማሽም

  • @mayamuller8741
    @mayamuller8741 Před 14 dny +3

    እውነት እኔ እንደዚህ ነበርኩ ቁልፍ ይች እራሱ አንኳኳለሁ እጣራለሁ ድርድር አሁን ሳይት ትዝ አለኝ

  • @user-nb9dm1rp6j
    @user-nb9dm1rp6j Před 14 dny +4

    ትክክል ትምህርት ነው

    • @Danigech1221
      @Danigech1221 Před 14 dny

      ስህተት ነው ምንም ትምህርት የለውም ይሄ

  • @makidasi
    @makidasi Před 11 dny +1

    የዱሮ መዳሜ እድ ነበረ እኔንም የምትማክራኝ 🌝🌝

  • @user-bw3sg7ol1c
    @user-bw3sg7ol1c Před dnem

    ክፍል ሁለት ቶሎ ልቀቁ🙏

  • @selamselam6256
    @selamselam6256 Před 15 dny +1

    የኔ የዋህ እንዳንቺ አይነት ሰዉ አለ ❤❤❤❤ ፍቅር እዉር ነዉ 😂😂😂😂 ይገባሻል

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Před 13 dny

    ይህን ድራማ ወድጄዋለሁ ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xn5sb9kd2q
    @user-xn5sb9kd2q Před 12 dny

    የጎረቤት ፍቅር ክፍ ነው 😂😂😂

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq Před 15 dny +9

    ይቺ ሴት አስተዋይ ሆናለች እዚህ❤❤ ለሰራተኛ❤❤❤

  • @user-cq6hz3um6k
    @user-cq6hz3um6k Před 14 dny +2

    መች ነው ከትመልካቻቹሁ ፍቅር የሚዝ ትው ግን እኔ ከዚያች ልጅ ፍቅር ሌድፋኝ ነው

  • @mayamuller8741
    @mayamuller8741 Před 14 dny +1

    ጎበዝ

  • @selamyegetalijselam
    @selamyegetalijselam Před 14 dny +1

    አስቤዛው መጨረስሽ😂😂😂 አያ ፍቅር😂

  • @tsegenetlemessa-hc4go
    @tsegenetlemessa-hc4go Před 12 dny

    yese whaqi waga yaskeflal

  • @Melat-ps1ph
    @Melat-ps1ph Před 12 dny

    አሰርየዋ ግን የዋህ ናት ሰራተኛ ግን የቤት ነቀዝ በሰው ቤት አሰበዛ አረ ኡኡኡኡኡ😂😂 ትግሰትዋን ሰትጨረሰ ውሳኔዋ ጥሩ ነው

  • @user-zv9ol6eu1c
    @user-zv9ol6eu1c Před 14 dny

    የኔ የዋሀ❤❤❤❤❤

  • @Fouz-py9hi
    @Fouz-py9hi Před 14 dny +1

    Wowe god

  • @user-sl8yj8ck7f
    @user-sl8yj8ck7f Před 14 dny +2

    ተካራዉ ሢምር

    • @Nazrwet
      @Nazrwet Před 14 dny +1

      እኔም ፍቅር ያዘኝ ከሱ😢😢የመዳምን ልስጠው😢

  • @Tube-vt5se
    @Tube-vt5se Před 4 dny

    ክፍል ሁለት የለውም እዴ😢

  • @user-ym8dm3zz4o
    @user-ym8dm3zz4o Před 14 dny +1

    አራ ታዉ የመደም ቅማሞች ደሚሩኝ እስክ

  • @user-pb3jm8my3n
    @user-pb3jm8my3n Před 14 dny

    ወዱሥአልበላምየሠውሀቅአይልምደ😂😂😂

  • @ethiopandj1470
    @ethiopandj1470 Před 13 dny

    ለካፍቅርእንደህ ነው😂😂😂😂😂😋

  • @FairouseJafar
    @FairouseJafar Před 14 dny +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-hs1te7uz3u
    @user-hs1te7uz3u Před 13 dny

    አቤት ግፍ ግን የእህቴን ሰራተኛ አስታወረችኝ ማርያምን ፎንቃ ይዟት ማብላት ሳይሆን የሷ ደግሞ እቤት የምታመጣላት😂😂😂😂 እንደ እህት ስለሚተያዩ መጨረሻ ዳረቻት

  • @alhmdulilhialineamatekesal17

    Waye gudee

  • @Husnitii
    @Husnitii Před 14 dny

    Part 2

  • @user-dg9hk7wj3u
    @user-dg9hk7wj3u Před 14 dny

    Err mechershaa Yilwemmmm?????????

  • @naimaabdilahi5119
    @naimaabdilahi5119 Před 14 dny

    Yegermal😊

  • @Hdhbs-vw6cb
    @Hdhbs-vw6cb Před 14 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @piuqwe2980
    @piuqwe2980 Před 7 dny

    😅😅😅

  • @ethiopandj1470
    @ethiopandj1470 Před 13 dny

    እረወደዛይድፋሺ😉

  • @user-tu5vm2tm1i
    @user-tu5vm2tm1i Před 7 dny

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @HffCds
    @HffCds Před 12 dny

    😢😢😢😢

  • @Nazrwet
    @Nazrwet Před 14 dny +1

    እኔ እራሱ ፍቅር ያዘኝ ከሱ ና እዚህ የመዳምን አስቤዛ እንጨርስ😢😢😢😅😅😅

  • @gfhhhfgdysyg7107
    @gfhhhfgdysyg7107 Před 11 dny +1

    ሰራተኛ ተብየይቱ ሹልአፍ ሌባ ከወደዲሽ የራስሽንደመወዝ አሰጪም ባለጌ🎉🎉🎉

  • @newtestamenttubeephrem9305

    ብላችሁ ብላችሁ በዚህ መጣችሁ ??

  • @user-dx5qv1sz6v
    @user-dx5qv1sz6v Před 14 dny

    🙊🙊🙊🙊🙊🙊

  • @saearh8656
    @saearh8656 Před 14 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SZzz-ql9wx
    @SZzz-ql9wx Před 12 dny

    😅😅😅😅😅

  • @user-zb5qt1hs7c
    @user-zb5qt1hs7c Před 12 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa Před 12 dny

    ይህ ፊልም እኔን አስታወሰኝ😂😂😂 ልጅ ሆኜ ግቢያችን የተከራየ ዶ/ር ነበር ከዛማ በአል ሲሆንም ይሁን ምግብ በብዙ ሲሰራ ለየት ያለ ነገር ሲሰራ እየደበኩ እወስድለት ነበር ማን በላዉ የት ሄደ ስባል አላየሁም እል ነበር አይ ልጅነት አስታወሳቹኝ ኡፍፍፍፍ😂😂😂

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 Před 14 dny

    የልጁ መልስ ያስጠላል ምን ድብርታም ነው

  • @user-qs1wf1bl3w
    @user-qs1wf1bl3w Před 13 dny

    ተካራይው ግን የተሰረቀ መብላቱን ሳይሆን ሴትየዋ እንዳትሰማ መጠንቀቁ ትክክል ነው? የሰራተኛዋ ፈጣጣነት ሌባም ደፋርም ናት የሴየዋ ትእግስት አይመጣጠንም

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz Před 13 dny

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @KHADIIJAAKAMAAL-sc3jx
    @KHADIIJAAKAMAAL-sc3jx Před 14 dny

    Ketayi alew weyis beka

  • @Anu-jx6xf
    @Anu-jx6xf Před 13 dny

    Ayi fqr

  • @user-nb3xi4kn1d
    @user-nb3xi4kn1d Před 14 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FjgVjj
    @FjgVjj Před 14 dny

    😂😂😂😂😂

  • @user-yg5yj5zp6g
    @user-yg5yj5zp6g Před 14 dny +1

    Ayi fikir kifatu yawirali😢

  • @user-qf5ld3mz9i
    @user-qf5ld3mz9i Před 14 dny

    ባለጌ

  • @user-tv7cx3dc2j
    @user-tv7cx3dc2j Před 15 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 Před 14 dny

    ❤❤❤❤

  • @user-gd3lj7ze9l
    @user-gd3lj7ze9l Před 15 dny

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-wx5lg5sc4o
    @user-wx5lg5sc4o Před 14 dny +2

    ግን ተከራይዉ ሲያምር😂😂😂😂

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 Před 14 dny

    😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆🤮🤮

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 Před 14 dny

    🤮🤮🤮🤮🤔🤔🤔😏😏😏Mo

  • @user-bx2kw2mz9z
    @user-bx2kw2mz9z Před 14 dny

    😂😂😂

  • @Zmzm-pj9lp
    @Zmzm-pj9lp Před 13 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FairouseJafar
    @FairouseJafar Před 14 dny

    😂😂😂😂😂😂

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 Před 15 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @MarhQwerty
    @MarhQwerty Před 14 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zanoshdnanesh6721
    @zanoshdnanesh6721 Před 14 dny

    ❤❤❤❤

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 Před 15 dny +1

    😂😂😂😂

  • @user-mx3yf9lq1z
    @user-mx3yf9lq1z Před 14 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MarhQwerty
    @MarhQwerty Před 14 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ftmoa-er9le
    @Ftmoa-er9le Před 15 dny +1

    😂😂😂😂😂