🔴የሰርግ ልብስ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Wedding Cloth |Aba Gebrekidan New Sibket 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • በርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ የ፬ቱ መጻሕፍተ ጉባኤ ምሥክር ጉባኤ ቤት ፩ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ላይ ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ ያስተማሩት ትምህርት
    #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

Komentáře • 202

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323 Před 2 měsíci +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አበታችን ፅገ የበዝልን ልዑል እግዚአብሔር

  • @zainabal1660
    @zainabal1660 Před rokem +1

    በውነት አባታችን እግዚአቢሄር እድሜናጤና ይስጥልን ቃለሄወትን ያሰማልን

  • @fggh6526
    @fggh6526 Před 3 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤

  • @SinahMohamed
    @SinahMohamed Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉 ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i Před 10 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ሰምተን የምተገብር ያድርገን እድሜዎትን ያርዝምልን አባታችን❤❤

  • @fggh6526
    @fggh6526 Před 3 měsíci +1

    አሜን በእዉነት መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🙏🙏🙏

  • @yechalewelelteweld411
    @yechalewelelteweld411 Před rokem +6

    ውድ አባታችን የአባቶቻችን አምላክ ልፋትዎትን ተመልክቶ በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን የህይወት ቃል ያሠማልን እድሜና ጤና ያድልልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 Před rokem

    Amen Amen Amen Abatachni Kala Hiyewotne Yasamalne Edemana Yena Yesetelne Abatachni

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Před rokem

    AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen abatachin

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 11 měsíci

    Amen amen amen Kale yiywet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 Před 2 měsíci

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @gebyaneshejigu6359
    @gebyaneshejigu6359 Před rokem

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመነዎትን መድሃኔዓለም ያርዝምልን።
    በረከተዎ ይደረሰን።

  • @SaraNono-rv4tp
    @SaraNono-rv4tp Před měsícem

    አሜንአሜን፣አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před rokem

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-sc6pf7mu4p
    @user-sc6pf7mu4p Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታቺን❤❤❤

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před rokem

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 Před měsícem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @mryammryam9407
    @mryammryam9407 Před rokem

    በዉነት ላባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜከጤናጋ ይስጠወት ልኡል እግዚአብሔር ፀጋዉንያብ ዛለወት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yutuy2655
    @yutuy2655 Před rokem +32

    አባታችን መጡልን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ❤እንኳን አደረሳችሁ ለመቤታችን ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል የተዋህዶ ልጆች😍

  • @simegnmesfin6416
    @simegnmesfin6416 Před rokem

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @MagartuDagafa-yh6pi
    @MagartuDagafa-yh6pi Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሰማልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @user-hq9qx2un4c
    @user-hq9qx2un4c Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ኣባታችን

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před rokem

    Amen Amen Amen abbatchn breketo ydrbn❤🙏❤️

  • @basbosabasbosa7917
    @basbosabasbosa7917 Před rokem

    Kilehiyiwot yisemaln memihirchn abitichn ❤❤❤

  • @srAmele
    @srAmele Před rokem +2

    አባቴ በዘመኖት ሁሉ እግዚአብሔር በፀጋ ያኑርልን

  • @cuteborse6904
    @cuteborse6904 Před rokem

    qle hiwoti yesamalen yegn enqu abati ❤❤❤❤

  • @MarituHaile
    @MarituHaile Před rokem +28

    እንኳን አብሮ አደረሰን የተጠሩት ብዙዎች ናቸው የተመረጡት ግን ትቂቶችናቸው!!! አባታችን ቃለሕይወት የሰማልን!!!! እኛንም የሰማነውን በስራ ለማዋል ያብቃን ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaytalemayehu1044
    @senaytalemayehu1044 Před rokem

    አባታችን እድሜ ይስጥልን በፀጋ ያቆይል።

  • @bisratgebremariam3288

    AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! ABATACHEN.

  • @AgereYitayih
    @AgereYitayih Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ed6lg9dv7u
    @user-ed6lg9dv7u Před rokem

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @astermekuanint6713
    @astermekuanint6713 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @yesibethigi
    @yesibethigi Před rokem

    አባታችን እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጠልን እንደ ማቱሳላ❤❤❤

  • @user-qt7ru9jk3z
    @user-qt7ru9jk3z Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Sariyemaryamlji
    @Sariyemaryamlji Před rokem

    Aemien aemien aebatachn kale hiywet yasemaln bedmie besega yitebkln❤❤

  • @Martitube-xb4df
    @Martitube-xb4df Před rokem

    abayachin erejim endime kemulu tena gar yadililin kale hiwetin yasemalin abatachin❤❤❤

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 Před 9 měsíci

    እሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @abebabilatu9510
    @abebabilatu9510 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @selamawitmengistu4349

    አሜን አሜን አሜን አባታችን!!!💚💛❤🙏

  • @user-uo7iv5zw6y
    @user-uo7iv5zw6y Před rokem +11

    ክቡር ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረዲኤ ኣማላድነትዋ ኣይለየን በስደት ሃገር ኣሜን🙏🙏🙏

  • @user-hq9qx2un4c
    @user-hq9qx2un4c Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር የኣገልግሎት ዘመናወት ይባርክልን

  • @user-ms8zd1gv8u
    @user-ms8zd1gv8u Před rokem

    ቃለሕይወትያሠማልንያገልግሎትእድሜወትንያርዝምልን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜ

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před rokem

    Amen kal hiwet yasemaln abatachin

  • @AsmeretMeresa
    @AsmeretMeresa Před 11 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏 እሄን የመሰለ ምግብ ስለ መገቡን እግዚአብሔር ይስጥልን! ክርስቶስ ሁሌ በደሙ ይከልሎት ዕድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @kwkw899
    @kwkw899 Před rokem

    AMEN AMEN AMEN KAL HIWET YASMALN ABATACHN !!!

  • @user-mc6gc4oz5d
    @user-mc6gc4oz5d Před rokem

    አሜን አሜን አሜን 💚💛❤

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před rokem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro Před rokem

    የእኔ አባት 🥺🥺🥺❤️❤️❤️❤️

  • @zemedezemede9806
    @zemedezemede9806 Před rokem

    ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @astierweldekidan3447
    @astierweldekidan3447 Před rokem

    Amen Amen Amen qaule hiwet yasemalighn Abatachin edmena tsena ystselighn legna le amanoch degimo libonana edmen ystsen amen amen amen

  • @user-eu2hg2vv7b
    @user-eu2hg2vv7b Před rokem

    አባዬ ቃለህይወት ያሰማል በድሜ በጤና ይቆዩልን 😢😢😢

  • @kemkemyoutube
    @kemkemyoutube Před rokem

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @adanadanish6456
    @adanadanish6456 Před rokem +1

    አሜን ቃሊወት ያሰማልን

  • @user-wg4zo2fh9v
    @user-wg4zo2fh9v Před rokem +16

    አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቡራኬወት ይድረሰኝ ቃለ ህይወትን ያሰማወት አባታችን 💞እኛም ከስደት መልስ ከእግርወ ስር ሁነን እንድንማር እግዚአብሔር ይፍቀድልን 🤲🌹💞

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před rokem +1

      ሰላም አባታችን ቋሚ ትምህርት እሮብና መቸ ነው ? ይቅርታ ንገሩኝ 😊

    • @user-wg4zo2fh9v
      @user-wg4zo2fh9v Před rokem

      ​@@user-zx4mg1ri1pትምህርት የሚካሄደው በእለተ ሰንበት ነው ሸር የሚሆንልንን ቀን ግን...🙏💞💞

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před rokem

      @@user-wg4zo2fh9v አመሰግናለሁ ውዴ ❤

    • @anchinaluashenafe4611
      @anchinaluashenafe4611 Před rokem

      😊😊😊

    • @anchinaluashenafe4611
      @anchinaluashenafe4611 Před rokem

      😊😊

  • @zinetzinet897
    @zinetzinet897 Před rokem

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 Před rokem

    Egzahabhir yemesegen 🙏 ♥️
    Amen ❤️ 🙏 Qalehiwet yasemaln 🙏 Abatachn

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fi Před 2 měsíci

    Amen amen 🙏 ❤❤

  • @leukebede6773
    @leukebede6773 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-hb9dz3ld7b
    @user-hb9dz3ld7b Před rokem +1

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @eyasuminilu4790
    @eyasuminilu4790 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-mc6gc4oz5d
    @user-mc6gc4oz5d Před rokem

    ቃለ ህወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠበቅልን

  • @Finan_wel
    @Finan_wel Před rokem

    Amen qal hiwet yesmealna aba 🙏🏾

  • @alemdesta1756
    @alemdesta1756 Před rokem +1

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Před rokem +5

    አባዬ ይፍቱን ይባርኩን ❤ ቃልሂወትን ያሰማልን እረዝም እድሜ ይስጥለን
    ❤ አቤቱ የሰራውት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር የሰማሁትን እድተገበር እርዳኝ😢😢😢😢

  • @samrawitgeza8368
    @samrawitgeza8368 Před rokem

    kalehywetn yasemln abatachin

  • @Gebre-y3x
    @Gebre-y3x Před rokem

    አባቴ አምላክ ይጠብቀወት

  • @eteneshabdisa2127
    @eteneshabdisa2127 Před rokem

    Amen 🙏

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 Před rokem

    Amen amen amen be abatachin adro yastemaren na kalun ymegeben egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun

  • @user-xm2gy1yr8w
    @user-xm2gy1yr8w Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @yeabsiragirma7245
    @yeabsiragirma7245 Před rokem +3

    እጅግ አስተማሪ ማላቀውን የተማርኩበት ስብከት ነው ጌታ የተመሰገነ ይሁን

  • @SamrawitAlemu-yj9cl
    @SamrawitAlemu-yj9cl Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @-user-ro4qm9op7y
    @-user-ro4qm9op7y Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያስመዐልና ብሓቂ ኹቡር ኣቦና

  • @jerusalemberaki8327
    @jerusalemberaki8327 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንዴት እደምወድዎት

  • @GhjGhj-lu2ej
    @GhjGhj-lu2ej Před 8 měsíci +2

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤️🙏

  • @user-wp8sf8lc3q
    @user-wp8sf8lc3q Před rokem

    Kale hiwot yasemaln liku abatachin yagelglot zemenwon yarzmln

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 Před rokem +1

    አሜን አባቴ ይፍቱኝ

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před rokem +1

    አሜንአሜንአሜን፣ይፍቱን፣ይባርኩን፣አባታችን፣ስለቃሉ፣የቃሉ፣ባለቤት፣እግዚአብሔር፣ስሙ፣የተመሠገነ፣ይሁን፣አሜን

  • @user-iq8uf9ob8c
    @user-iq8uf9ob8c Před rokem +1

    እግዚአቤሔር ይመሰገን አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን እግዚአቤሔር አምላክ ከናተ ይሁን

  • @ገብረኤል19
    @ገብረኤል19 Před 18 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @user-lp2wu6uc8o
    @user-lp2wu6uc8o Před 9 měsíci

    ❤❤❤

  • @toorijaan7325
    @toorijaan7325 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tn8ei7by5l
    @user-tn8ei7by5l Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ✝️🤲አባታችቃል ህይውት ያሰማል በድሜ በጤና ያቆይልን አባቴ እግዚአብሔር ይጥብቅለኝ❤❤❤የኔ አባት

  • @TihuneChecol
    @TihuneChecol Před rokem +3

    ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ሰሚወችም ለፍሬ ያብቃን አሜን አሜን አሜን እንኳን ለእመቤታችን ዓመታዊ።በዓል።አደርሳችሁ።አደርሰን

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk Před rokem +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏

  • @YeneAddis71
    @YeneAddis71 Před rokem +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን እድሜ እና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @emano5974
    @emano5974 Před rokem +3

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን ክቡር አባታችን ኑሩልን በእውነቱ አገልጋዬጋችንን አንተው በቸርነትህ ጠብቅልን ያለነሱ ከቱ ወችነንና😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zr8kv4gd5g
    @user-zr8kv4gd5g Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤✝️⛪🤲🤲🤲

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Před rokem

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ተሰምተው ማይጠገቡ አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን 💗🙏😊

  • @user-cd2mf3sf2f
    @user-cd2mf3sf2f Před rokem +1

    ለስጋ ለነፍስ የሚሆነን ምግብ አባታችን መግበውናልና ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና የጠብቅልን❤❤❤

  • @abera4010
    @abera4010 Před rokem +3

    ቃለ ህወይት ያስማልን አባታችን ጤና እና እድሜ🙏

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Před rokem +2

    እንኻን ደና መጡ አባታችን
    ቃለ ሂይወት ያስማልን አባታችን💕🙏💕🙏💕🙏

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!!!

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን🙏።
    በዕውነቱ ርስወን አይነት አባት የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን።

  • @NebyuDawitEthiopiain2016

    ልብን በፍስሃ የሚሞላ ትምህርት፣ ቃለ ህይወት ያሰማለን አባታችን።

  • @tsigetsige1204
    @tsigetsige1204 Před rokem +2

    እንኳን ደህና መጡልን አባታች ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእርሶ አደበት አድሮ የሚያስተምረን ልዑል እግዚያብሔር ክብሩን ይውሰድ እኛም ቃሉን እደሰማን የቃሉ ነዋሪዎች ያድርገን

  • @rozinegn-sk7ej
    @rozinegn-sk7ej Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @user-lj5ib1gw1n
    @user-lj5ib1gw1n Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ሰምተን መቶ ስድሳ እንደናፈሯበት ኣምላከ ቁድስን ይርዳን አሜን አሜን አሜን ❤